የፌደራል መንግሰት እና የኦሮሚያ ክልል አጣቢቂኝ ውስጥ ገብቷል|Ethiopian Orthodox Tewahedo Church |ነጋሪ ቲቪ Negari TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ነጋሪቲቪ #NEGARITV #Ethiopia #Yidnekachewkebede #ይድነቃቸውከበድ
    Negari tv
    Negari Media
    ነጋሪ ቲቪ
    ነጋሪ ሚዲያ
    Negaritv
    Negari
    Negari tv
    ነጋሪ ቲቪ | Negari tv RUclips Channel is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
    Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel. ★ Subscribe us on RUclips : / @negaritv ★ Like us on Facebook : www.facebook.c... ★ Twitter : yk...

Комментарии • 151

  • @senayetmunie2686
    @senayetmunie2686 Год назад +3

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ጥሩ ውይይት ነው ።

  • @habviral22
    @habviral22 Год назад +1

    Great knowledgeable discussion 👍👍👍

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ Год назад +5

    ተባረኩ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቃችሁ 🙏

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 Год назад +5

    ይድነቃቸው የምታነሳቸው ጉዳዮች የሕዝብ ዕሴቶች ናቸው።አመሰግንሃለሁ።

  • @sarahsmith7930
    @sarahsmith7930 Год назад

    Great conversation with substance. Thank you.

  • @asresgesses3980
    @asresgesses3980 Год назад +1

    ጥሩ ውይይት ነው በርቱ ወገኖቸ

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 Год назад +3

    መምህር እውነት ብለዋል ይህ ውይይት እጅግ ወሳኝ እግዚአብሔር ይስጣቹ አይ ማወቅ እንዲህ ነው ብልፅግናዎቹማ አላማቸው ግልፅ ነው

  • @tessema2
    @tessema2 Год назад

    ተባረኩ!!!

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Год назад

    በጣም እናመስግናቹ ሃለን ከልብ ፣ ብትሞቱም ለእውነት እንዲህ ሲመስክር፣ በእውነት ልዩ ክብር ለ 3ታችሁም፣ thank you so much!

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 Год назад +6

    እነሱ ይናዳሉ እንጂ ተዋህዶ አትናድም!! የነሱ አላማ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱ አረመኔዎችና ወንበዴዎች ናቸው:: በመላው ሕዝብ እነዚህ አህዛቦችና የኢትዮጵያ ካንሰር መወገድ አለባቸው !!!

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 Год назад +1

    እንደናንተ ዓይነቱን ለኢትዮጰያ እግዚአብሔር ያብዛልን 🙏

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 Год назад +1

    ዋው ስለ ሀማኖታችን ስላደረጋችሁት ትንታኔ እድሜአችሁን ኣምላካችን ይባርክላችሁ እሾህ አይውጋችሁ ኑሩልን👋👋👋👋👋👋👋💕

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 Год назад +2

    I agree with you

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 Год назад +1

    Egziabher yimesgen yih hulu Ethiopiawi bemenoru. Enameseginalen ❤

  • @martabetew8229
    @martabetew8229 Год назад +2

    በምን ልግለፃችሁ እግዚአብሔር ይባክህ እንዳተ አይነት ሺ ይወለድ እማምላክ ትጠብቅህ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Год назад

    God bless you

  • @shewayekebede893
    @shewayekebede893 Год назад +3

    ኧረ ስንት የሚሰራ የሀገር ስራ እያለ አራት አመት ሙሉ ሀገር ማመስ ፈጣሪ በቃ ይበለን።

  • @gudaayetessema6799
    @gudaayetessema6799 Год назад +1

    Girum gelesta new Tebarek!!!

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 Год назад +1

    ሰምቻችሁ፡ ሳልጠግብ፡ ቶሎ፡ አለቀ❤️🙏🙏🇲🇱🇲🇱

  • @meretwork
    @meretwork Год назад

    Tekeberu wegnoche fesum ewntena ye Egzer ferhat lebona yesetacheu Amlake yekeber ❤🙏❤

  • @tsegasilasetube
    @tsegasilasetube Год назад

    እግዚአቤሔር እኛም የምንለው እሱን ነው

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ Год назад +1

    እንዲህ ነው ሠው ማለት፤ኢንጅነር ዳኒኤል ሽበሽ🙏❤እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን.....አገር ጭምር ስለታመመች....

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን !!እወነቱን የሚናገር መስካሪ ሞልቶናል።

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 Год назад

    ከአቅራቢው ጀምሮ የኢትዮጰያ እንቁዎች ናቹ ቃል የለኝም 🙏

  • @Hope-nh6ho
    @Hope-nh6ho Год назад

    Abiy ye Ethiopia telate newe!

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Год назад +1

    እግዚአብሔር በእውነትና በመንፈስ ነው የሚመለከው ትክክለኛ አገላለጽ ነው አብይም ሆነ
    ዘረኞች ስሙ እግዚአብሔር ይርዳቹ እንጂነር አመሰግንሀለው ጌታ ይባርከው

  • @huluabay328
    @huluabay328 Год назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ Год назад +3

    😭😭😭

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 Год назад +1

    ኢንጂነር ዳንኤልን በግል የማውቀው በወያኔ ግዜም ለኢትዮጵያውያን ነጻነት ዋጋ የከፈለ ለእውነት እና ነጻነት የቆመ የሞራል ሰው ነው።
    እንዲህ አይነት ሰው ይብዛልን።

  • @tamene1525
    @tamene1525 Год назад

    💚💚💛💛❤❤

  • @eden2986
    @eden2986 Год назад

    🙏🙏🖤💔

  • @mekonnenmecha
    @mekonnenmecha Год назад +1

    Game over guys,no more

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selamasrat4803
    @selamasrat4803 Год назад

    Mengest egun yansa . Geta Medhanealem ytebkachu wendmoch🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад +1

    እኔ የምመክርው ለሁሉም ለመከላከያ ለፖሊስ እይወታችሁን እየሰዋችሁ እየሞታችሁ ያላችሁት ።አሁን ነው ከሕዝብክ ጎን ቁሙ በማንም ምህመንላይ እንዳቶክሱ።ይሕዝብ ሰለሆናችሁ አደራ አደራ በእግዚአብሔር ሰም እለምናችኃለሁኝ።

  • @samerawttesfaye9683
    @samerawttesfaye9683 Год назад +1

    መምህር ኪሮስ በደንብ አርገክ ፈትፍተክ ገልፀከዋል አይምሮ ላለው ሰው ግልፅ ንግግር ነው በብሔር ሰበብ አይምሮን ተቆጣጥረውቷል የኦሮሞን እዝብ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад +1

    በየትኛው ዓለም ነው የቋንቋ እይማኖት።

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад

    የሕዝብ ንቀት ነው ግንያገንኛታል።ቀልድ ነው እንኳን አገር ልትመራ ቤትህንም መምራት አይችልም

  • @sebarko1
    @sebarko1 Год назад +1

    finally, Our own Sinodos. Agew need the same thing

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube Год назад

    አየ ይኸ ስልጣን,እንዴት ክፉ ነው

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Год назад

    God bless you all ,God's alwaysbl with us 🙌 🙏 Keep praying 🙌 🙏 🤲 Leave EOTC alone 🙌 🙏 God please open your eyes to Mamayie Ethiopia and It's people 🙏 Hands Off EOTC 🙌 🙏 you guys deserve a million thumbs up for your outstanding job 👏 Orthodox Tewahido 's Sick!We 're all Sick...God bless and shield our beautiful country once and for all !Keep it up ,We appreciated 🙏 🙌 ✨️

  • @h.hhaile659
    @h.hhaile659 Год назад +1

    ከመሞት በፊት በቂ እውቀት ንሮ ቢሆን ጥሩ ነው ለፅድቅም ይጠቅማል

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 Год назад +1

      ፖለቲካ ብልፅግና ጋ ነው

    • @tenaworkbiniyam3091
      @tenaworkbiniyam3091 Год назад +3

      ምን አይነት እውቀት?
      ስለክርስቶስ መሞት የተማርነው ከአባቶቻችን ከነቅዱስ ጳውሎስ ነው።ቤተክርስቲያን በብሔር ተከፋፋፍላ ኢትዮጵያ ስትፈራርስ ከምናይ አባቶቻችን ሀዋርያት ያስተማሩንን አንድነት ይዘን እንሞታለን በሞታችንም ነገ ቤተክርስቲያን ትቀጥላለች፣አጥፊው ይጠፋል፣እኛም ከእውነተኛው ዳኛ ከእግዚአብሔር የድል አክሊልን እንቀበላለን።

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 Год назад +1

    ግልፅ እኮ ነው ማንም ሰው እጁ እዳይገባ ያቀደውን የተናገረው ፓስተር አብይ መፃፉ ላይ ገልፆልናል የፓስተር አብይ ስራ ነው

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 Год назад

    እንደዚህ አውነትን ተናግረህ ሙት

  • @tshaye423
    @tshaye423 Год назад

    የምታመጡት ሀሳብናእንግዶች ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት።

  • @sebarko1
    @sebarko1 Год назад +1

    VIVA Aba Saryos !

  • @Befrduam
    @Befrduam Год назад +1

    አለቀ ደቀቀ ምን ማድረግ ይቻላል !! ቤታችን ቁጭ ብለን እናምናለን !

  • @msluzgye6670
    @msluzgye6670 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🙏🙏

  • @indefekadihyihunlgn2595
    @indefekadihyihunlgn2595 Год назад

    Whay not me,i will,too!

  • @fantahunkasa872
    @fantahunkasa872 Год назад +1

    ትክክል ነው ይህ ነገር የአብይ ብቻ አይደለም። ድሮ ሞክረው ያልተሳካላቸውም ጭምር አሉበት።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Год назад +1

    ገደኛዉ የኦነጋዊያን መሪ አብይ ምን እንደሚለበስ ምን እደሚበላ ቤትህ ጠልቆ ገብቶ ሊነግርህ ደፍሯል:: ይሄ ነዉረኝነት መልስ የሚያገኝ ይሆናል በታሪካዊ አባቶች ::

  • @merkebabee8409
    @merkebabee8409 Год назад +2

    ለሰማዕትነት የተዘጋጀን በመግለጫ አታቆመውም!!! I am ready to sacrifice and You?

    • @aviya5907
      @aviya5907 Год назад +1

      ተገዳደል ይላል ወይ እየሱስ ክርስቶስ ? እምነት ወይስ ሃይማኖት እየለየን እንጂ ወገን ሃይማኖት አያድንም ! !

  • @natan7997
    @natan7997 Год назад +1

    ብልፅግና አገር እያፈረሰ ነው ያ ደግሞ ሆን ተብሎ በቅንጅት እየተሰራ ነው ፣የቆየ ፕሮጀክት ነው ።

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube Год назад +1

    ኧረ ሰብሰክራይብ አድርጉት ብዙ ሰዎ አይቶታል ግን ሰብስክራይብ ትንሽ ነው

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke816 Год назад

    በቤተክርስቲያን ድርድር የለም አንዲት ቤተክርስቲያን ነው ያለነው 4 አመት ሙሉ ጭፍጨፋ መሰደድ የኢትዬጵያ ህዝብ ይበቃዋል ።

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 Год назад

    Don't try anything which is criminal! Abiy got one choice......

  • @yodityemane6729
    @yodityemane6729 Год назад

    ህዝቡን ምን ያህል እንዳስመረሩት ማሳያ ነው ።

  • @temesgentadese3133
    @temesgentadese3133 Год назад +1

    Ahun awukenal haymanotachinin liyafersu newu.

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 Год назад

    Enezih dirafetoch, hizbun eko aselechut.

  • @sebarko1
    @sebarko1 Год назад +1

    We need new sinodos without Amhara Abunes,

    • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
      @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ Год назад

      የፌደራሊስት ሲነዶስ አንፈልግም የኢትዬጵያ ሲነዶስ አለን በቃ አለን

    • @wubanteadessie7940
      @wubanteadessie7940 Год назад

      enante gifenoch fetari yiferedebachehu

    • @yodityemane6729
      @yodityemane6729 Год назад

      ለምን የ አባ ገዳይ ሲኖዶስ አታቋቁሙም ? በዚህ አለም ሁሉ ያቃችሁአል።

  • @meazaoda1361
    @meazaoda1361 Год назад

    እይምሮእችሁን እግዚአብሔር ይመልስላችሁ እምነት ክኦሮሞ ሕዝብ ጋር ምን ያገናፕዋል ሁላችንም እንድ ሕዝብ ነን ጥላቻ ን እትንዙ ነገ ይነጋል ኦርቶዶክስን እታስቡ እራሱ ቤቱን ይጠብቃል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Год назад

    መከላከያው መነሳት አለበት ዝም ብሎ ሕዝብ እየተገደለ ካህን እየተገደለ ምን ትሰራላቹ።

  • @ደስታጥላሁን
    @ደስታጥላሁን Год назад

    እግዝአቤር በቃህ አለው ውዝፉን ልያነስልን ነው ዝም ብሎ የሚታረደው በየቀኑ የሚገደለው ስውልጂ አባቶቺ አናቶች ሄሁሉ ደም ዋጋ አለው አሁን በቃ መፈረሽው ደርሳል 11 ስአት ደርሳል

  • @mengistualeme4565
    @mengistualeme4565 Год назад

    አናንተ ባትሰሙ የልጆቻችሁ የሚሥቶቻችሁ የጓደኞቻችሁ ጆሮ መሥማት ለምን አቃተው

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Год назад

    ምንማለትነውየጨለማሲኖዶስየኢትዮጵያውያንበቃንቃቸውእናስተምርበምስራቅምበደቡምበምእራብምበደቡብምእናስተምርማለትጨለማይባላልየክርስቶስአስተምሮሁሉንተህተከተለኝነውየሚለውአሜሪካንፖስፖርትይዞኢትዮጵያኖችንማፋጨትቤተክርስትያንንእንክፈልያለየምቆምብለንእናስታርቅ

  • @gismebelete4496
    @gismebelete4496 Год назад

    እውነትን የተመረኮዘ እውቀት የሞላበት አሳማኝ ትንታኔ እንደተረዳሁት ለዚህ ሁሉ ቀውስና መከራ ውዥንብር ፈጣሪውና አቀነባባሪው አቢ አህመድ ነው እሱ ፊት እስለሰጣቸው ነው
    ወንድሞቸ ለዚህ ቅድስ ሥራችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ በርቱ እራሳችሁን ጠብቁ ምን ጊዜም ቢሆን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ አንድ ሲኖዶስ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад +2

    ሰውየው ታሞአል እኮ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Год назад

    የአንድ ብሄር የበላይነት ተረግጦ መገዛት አንቀበልም

  • @asresgesses3980
    @asresgesses3980 Год назад +1

    አብይ በዚሕ ሳምንት ውድቀቱን አፋጥኖአል ችሎታ የለውም ፍፁም ዘረኛ ነው መሔድ አለበት!!¡

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 Год назад +1

    መንግስት እና ህዝብ ተናንቆል መንግስት ቆፍጠን በል እንጂ ማንም ተነስቶ አፉን አይክፈት ማንም ኢትዬጽያን ያለ የኦርቶዶክስን መከፈል አይቀበልም ቀኖናዋ መከበር አለበት ብዬ አምናለሁ ነገር ግን በዚህ ሰአት ለተለያየ ፖለቲካ የሚመነዝሩትን ግን ዝም ማለት አይገባም አደጋ አለው።

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 Год назад

    የቄሮ እና የፋኖ ትንቅንቅ ስንት ምሥክን ለማስጨረስ ነዉ ትንቅኑቁቁቁ

  • @AaAa-vq2sg
    @AaAa-vq2sg Год назад +3

    የት ነበራቹ የትግራይ ህዝብ ሲበደል 😥

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 Год назад +2

      የትግራይ ህዝብ የሚችል መስሎት ጦርነት ጀመረ የሃይማኖት አታርጉት

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط Год назад +2

      እኔ ግርም ትሉኛላቹ እኔ ዘርኛ አይደለሁም ግን አሁን በየቦታው እየገባቹ ስለ ትግራይ ታወራላቹንይህ ፐለቲካ አይደለም ሀይማኖት ነው አርፋቹ ቁጭ በሉ መጀመሪያ ጦርነቱ ደብር ፂዮን ሲጀመር ምን ሰው አይጎዳም ብላቹ ነበር ምስኪን ለአብይ ስልጣን አማራው ተጎዳ መጣቹበት እንጂ አልመጣባቹ ይህ ሁሉ ለስልጣን ጥም ነው ግን አባቶቻችን ሚበደሉ ለሀይማኖታቸው እንጂ ለፐለቲካ አይደለም።

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 Год назад +1

    እንዴ የተደበቁ ጥይት የሆነ ሰው ስር ድረስ በስስሱ ነገራቸው ባለ እምቅ እውቀት በሰፊው ቢያብራራው ደሞ ምን ያክል ጥግ ድረስ ይነግራቸው ነበር ወይ መራቄ የማን ጥይት ነህ አቦ እንዲ በሳል ንግግር ከሰማሁ ቆየሁ

  • @solomongetachew971
    @solomongetachew971 Год назад +1

    Wereyam hulu we jelegnochu rasachu nachu alfelgem kale hizibu chawoooo

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 Год назад

    Abiy will get you one by, door by door and the end is coming for feudale church

  • @gebremekontaw2329
    @gebremekontaw2329 Год назад

    ይህቺ ጥጃ
    እየበላች ሙጃ
    መሰንበቷን እንጃ

  • @manalubadaso506
    @manalubadaso506 Год назад

    Abite is dekitatare

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 Год назад

    ABIY AHIMED KEZIH BEHUWALA YETETEFA HONOWAL. SEW MAYET AYIDELEM DIMTSUN SISEMA GENA SILKUN OFF YADERGAL.
    ABIY AHIMED ENA BILTSIGNA MENGIST LAYINESSU EYETENDEBALELU NEW
    RIP BILTSIGNA MENGIST

  • @anwarjemal7779
    @anwarjemal7779 Год назад

    ትእቢት ወርደትን ትቀድማለች ። ችግርህን ችግር ከፈጠረብህ አካል ጋር ለመፍታት ሞክር ። የውሻ ባህሪህን እዛው ግራው ። በውስጥህ ያለህ ጥላቻ እንኳን ላንተ ለአባቶችህም አልጠቀመም ። ፋንዲያ

  • @moahmmedmakeen1768
    @moahmmedmakeen1768 Год назад +7

    ወድሞች ስለኦርቶደክሥ መንግሥት እያደረገ ያለዉ በጣም ነዉር ከነዉርም በላይ ወጀልም ነዉ ነገርግን ሥለሙስሊሚ ሠታነሱ የማታዉቁት ነገር ከመቀባጠር መቆጠብ ጥሩነዉ ምክነያቲም እኛ ሙሥሊሞች ሥለራሣች ራሣችን እኔዉቃለን እኛ በግለሠብ ላይ የተንጠለጠለ ሐይማኖት የለንም እነዚህም አሁን የተመረጡት ለሙሥሊሙ አድነት እና ለሐገር ካልሠሩ ነገ ወራጆች ናቸዉ እኛ የምንፈልገዉ ተግባር እጅ ወሬ አይደለም

    • @WolloAmhara
      @WolloAmhara Год назад

      እስልምናን በኢትዮጵያዊ ወግ እና ስርአት ቀርፀው ጀብደኝነት እና ጥላቻ ኮሽ ሳይል ሳንሰማ የኖርነው በአባባ ሸህ ሙፍቲህ ዘመን ነበር።
      እድሜ ለፔንጤኒዝምኦሮሙማ እናተ ጋ አቡክተው በለመደው እጃቸው ሲኖዶስ ጋ መጡ😎 እመነኝ እጃቸው ማር ነክቶ አር እንጂ ማር አይልስም።
      ንቡ ተነስቶአል ክብር ለማህተባችን

    • @asresgesses3980
      @asresgesses3980 Год назад +1

      በርቱ ሞሰሊም ወንድሞቸ እኔ በግሌ የድምጻችን ይከበር ትንቅንቅ ድጋፌን ገልጫለሁ አብዛኛው ክርሰቲያን አለማጀቡ ለዚሕ የጋራ ችግር ዳርጎናል አሁን ትብብራች ይቀጥል።

    • @raheldemse1034
      @raheldemse1034 Год назад

      O

    • @mariamaria8168
      @mariamaria8168 Год назад

      አንዳንድ ሙስሊሙች ያልገባኝ ነገር እውነተኛ ሙስሊም ከሆናቹ አሁን ያመጡብን እኩ ኦርቶኦዶክስን ብቻ ለማጥፋት አይደለም የኢትዮጰያ ሕዝብን የሉሲፈርን መንፈስ ሊያስመልኩን ነው ይህን ሙስሊም የሚቀበል ከሆነ በግልፅ ንገሮን :: ከሁለቱ ቃለ መጠየቅ ከሚደረገላቸው ኩፉያ ያደረገው ኦርቶዶክስ አይደለም ነገር ግን የሚመጣው ነገር ሰው ስለሆነ እንደሰው አስቦ ነው. እና የሚመጣው ግልፅ ስለሆነ ነው . ተባረኩ ወንድሞቼ እንዲ የምትለፎት ሰው ስለሆናቹ ሰውነታቹን አሁንም እግዚአብሔር ያፅናላቹ 🙏

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Год назад

      Wenedeme negere ye enedesue ayedeleme. Eza yeneberetune Ke Oromo Papas be Oromo yemesebekue, zeme rue abating ye Beletegena wenebede masegebate mene yebalale? Beletegena ye Ethiopia telate newe?

  • @Befrduam
    @Befrduam Год назад +2

    ለማፍረስ ስለተነሱ ማፍረሳቸው አይቀርም ያለው ተናጋሪ ፓለቲካዊ እንጂ ሐይማኖታዊ አስተያየት አይደለም ሐይማኖት የነሱ ቅንጅት መሰላቸው እነዴ ?

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад

    መኖክሴ የሆነ ነው ጳጳስ የሚሾመው ሞነክሴ ኦሮሞ ከሌለ ።ከየት ይምጣ በግድ በአብይ ማንንም ለቃቅሞ ጳጳስ እድርጉ።ምክንያቱም እብዬ ነኝ።በፖለቲካው ሲያጨማልቅ የኖርውን ።ቤተክርስትያን ውሰጥ እጣን ላጭስ እለ።የኦዛ እድል እንደሚገምጠው እርግጠኛ ነኝ

  • @yemesrachthehaye3962
    @yemesrachthehaye3962 Год назад

    Dr Abey infe is infe we Stop Stop Abusing Ethiopian citizens God is not fair He give you the answer Sun

  • @alinalin6408
    @alinalin6408 Год назад

    አብይ ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ካለ አሁን ሀገር ትፍረስ እያሉን ናቸው

  • @elsamesfin2327
    @elsamesfin2327 Год назад

    🔥 Abbey Ahemed Ke Merabawiian enna Ke Prosperity Gospel Merriwoch Addissunn Ye Oromo Betemengiist Le Megenbbat 👉Yettekebellew. Kebbiid 👈 neew enddiih. Yemiakleffeliffeew.
    Le Nechuochu Orthodoxen Betategne assayachualehu Bellew Kaal sillwgebbu neew befetaata. Uemettabiin.❌🔥

  • @abdulkadirali3295
    @abdulkadirali3295 Год назад

    Ethiopian prime Minister not Muslim even if he is a Muslim he have right to be tht prime Minister of Ethiopian what are you thinking about is wrong this behavior will never drive you far this is so embarrassed insulting the half of the population this is going to make you strong so bad my friend

  • @beletetom107
    @beletetom107 Год назад

    ፈሰሰም ደብተሮች

  • @godisno1879
    @godisno1879 Год назад

    አንድ ነገር እርግጠኛ ሆኜ መናግር የምችለው አማራ ካሁን ጀምሮ ዋጋ የሌለው በህር በህርስብ የተጠላ ሌባ ሆዳም የስው ሀገር ላይ ድርቅ ያለ በተለይም ኦሬሚያ ስለዚህ አማራ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ስልሆነ ሁሉም ብህር ብህርስብ በአንድነት ሆኑ አማራን ስሩን ነቅሌ ለመጣል እየተስራ ነው ብልፅግና ለዘላላም ይኑር አማራን ኮኦሮሚያ ነቅሉ ይወጣል ትንሽ ጠብቁ። No more Amhara in promo land.

  • @amdebekure5853
    @amdebekure5853 Год назад

    ጉራጌ ክልል አትሆንም ስትባል ቢዝነሱን ትተህ ፖለቲከኛ ሆናችሁሳ ምድረ አኩራፊ ተረጋጉ

  • @mandyhoney5428
    @mandyhoney5428 Год назад

    Agar eyafaraso emenaten eyanado ezebe eyachiaraso eyasakayou beletegena yelonale getahoye aye chikelate badonate

  • @zerihunanibo6737
    @zerihunanibo6737 Год назад

    Please do not mislead people with false propaganda so think as artist, but you are not.

  • @fikirmulualem3091
    @fikirmulualem3091 Год назад

    ርዕሰ ስታስተዋውቅ የሀይማኖት ተቋማት እና መንግስት ብለህ የመንግስት ጣልቃ ገብነት የሚለውን ለመናገር አልደፈርክም ወይም አልፈለግህም ለምን? መሬት ላይ እየሆነ ያለው በግልፅ በአደባባይ የሚታይ ነው

  • @abrishhomeappliancerepair
    @abrishhomeappliancerepair Год назад +1

    Stop killing people prime minister abi

  • @lubie31
    @lubie31 Год назад

    Mingist yelenim wogenoche....dr.abey rasu junta new....ye melese zenawi yemadego lij new....alamachew and new...ye ethiopia hizb hoooobilo menesat alebin wogenoche.....beka linilew yihebal....

  • @mussieabraha2014
    @mussieabraha2014 Год назад

    ብትግራይ ሕዝብ ላይ በተፈፀመው ግፍ፡ "ኦሮ-ማራ" በሚባል ሠይጣናዊ ቅንጅት ሲዋልል የነበረው የሴራ ፖለቲካ፡ እርስ በርስ ሲባላ ማየት ኣያስገርምም።
    የትግራይ ሕዝብ ደም በከንቱ ፈሶ ኣይቀርም።

    • @hybirdgenetic7096
      @hybirdgenetic7096 Год назад +1

      ትግራይ ደግሞ ማን እንደ ቁም ነገር ተቆጥራቹ ነው

  • @mkmm1031
    @mkmm1031 Год назад

    አቡነ. ማትያስ. የወያኔ. ባንዳ. ነው. አትሽወዱ.

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 Год назад

    መሪው አብይ ዱርየ ነው ተሽውደናል

  • @Galax77792
    @Galax77792 Год назад

    😂😂😂😂

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 Год назад

    መንግስት መንግት ሰትሉ ከልቤ አዝናለሁ ምክንያቱም አብይን ነው ሽመልስን ልጠይቅ የክልል መንግስት ሽመልስ ብቻ ነው ሁሌ እኮ የምናየው እሱ ብቻ ነው ግራ የገባኝ በማነው የምንመራው ?

  • @aviya5907
    @aviya5907 Год назад +1

    ወረት በ ወረት ምትነዱ ሃይማኖት እንጂ እምነት የላቹም ። ምን አለ በወለጋ በብ ሄራቸው ምክንያት ለሚታረዱ ህዝብ እንዲህ ማቅ ብትለብሱ ! ! እስቲ ዛሬም በወለጋ ስንት ሰው እየታረደ እንደሆነ ተመልከቱ ? እግዛብሄር ስለ እነሱስ ደም ማቅ ለብሳችዃል ብሎ ማይጠይቃቹ ይመስላችዃል ? ? ? በ አንድ ጀምበር በወለጋ 200 ሰው ይታረዳል እነሱ ሃይማኖት አልነበራቸውም ? ? ? ? ? ለወምበሩ በተጨነቀ መተተኛ እና ጥቅመኛ ቄስ ትዛዝ አሁንም ደም ለማፍሰስ ትነዳላቹ ? ምንድነው በቋንቋዬ ህዝቤን መሃል ላገልግል ብሎ ላለ ቡድን ፋቅዳቹ ብትተው ህሊናቹ መተት ባይሸፍነው ብታስተውሉ. ሃይማኖት ይሁን ሌላ አጀንዳ ብትለዪ ! ! ! ውጣና ተሰዋልኝ ሲሉህ አንተ እንስሳ ነህ እንዴ ወደ ቄራ ምትነዳው ? ደግሞስ እምታመልኩት አምላክ ተገዳደልልኝ በዱላ መልሱልኝ ብሏል እየሱስ ክርስቶስ እራሱ እንደሚታረድ በግ ሲነዱት አፋን አልከፈተም ሲሰቅሉት ሲዘብቱበት አፀፋ ሰጠ እንዴ ? አስተውል መርምር ዝም ብለህ አትነዳ ! ! ! ! !

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط Год назад +1

      ነገር ያማል ግን ምን ይደርገ ድምፀ ለመሆም እያፈኑ ነው አሁን እራሱ ተደብድበዋል ከስራ ተባርዋል ጥቁር የለበሱ እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ግን በወለጋ የሚሆነው ነገር ያሳምመኛል ፍርዱ ከእግዛብሄር ያግኙት እግዛብሄር የተቆጣ ቀን እሳት ነው ሚያወርድባቸው ሸኔ በጫካ መኖር ከጀመር ካርባ አመት በላይ ነው አብይም ያው ሼኔ ነው የስራውን ይሰጠው