Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜህን ይባርካልህ እናመሰግናለን
ወንድማችን ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜህን ይባርክ
ትክክል ቡልሀል መምህራችን እግዝኣቡሔር ኣምላክ የ ዓይነቸው ልቦነቸው ይክፈትላቸዎ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን🙏 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙌🙇🙇🙇👏
በርታ መምህራችን
ከመናፍቅ በመራቅ ጤናችሁን ጠብቁ👍
አታልቅስ
❤❤❤
መናፍቅ ነህ እንዴ😂 @@tigstuersumo6454
መምህራችን ተባረክልን ።
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ወንድማችን ቤቱ ያፅናህ ቃለ ሕይወት ያሰማለን
አረ እንደዉ የበጋሻዉ ፀጋ መገፈፍ አይድረስ ነዉ ሰዉ በዚ ልክ መዝቀጥ ያሳዝናል ትዝታዉ አንደኛዋን አብዱዋል ዘርፌ ያዉ ናይት ክለቡዋን አግታለች መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢
የኦርቶዶክስ ስለ ፀጋ አይገባቸውም እናንተ ፀጋ የሚመስላችሁ ልብስ:መልክ እና ስርዓት ነው ወገኔ ዘርፌም ትዝታውና በጋሸው አሁን በጌታ ፍቅር እያበዱ ነው ፕሮተኮል ጥለው እንደ ዳዊት ለጌታ ስዘምሩ ይኖራሉ ስለዚህ እናንተም ገና ትመጣላችሁ
ለማረም ስለ ቅዳሴ እውቀት ሳይሆን መወራት ያለበት የቅዳሴው ስርአት የቤተ ክርስቲያናችን ስለሆነ ወደ ህግ ወስዶ ነው ማስቆም እና በትልቁ ቁምነገር መሰጠት ያለበት።
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን በረከታቸው ይደርብን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውቀት ሳይሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ነው የቃሉን ጥበብ የሚገልፀው
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔኮ የሚገርመኝ መናፍቅ ሲሆኑ የሆነ የሚውጡት ነገር አለደ እብድ ነውኮ የሚሆኑት ከኦርቶዶክስ ሲወጡ ምላሳቸው ሁላ ይረዝማል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ መጨረሻችንን ያሳምረው ትዝታው ዘርፌና በጋሻው ዱሮና ዘድሮ አቤት ያሳዝናል በቁማቸው ሞተዋል በእውነት ልቦና ይስጣቸው
ዘመንህ ይባረክ
ትዝታው እኮ ዐይኑ መፍጠጡ፣ መጉረጥረጡ፤ ድምፁ አወጣጡ ባጠቃላይ ያለበት ሁኔታ በሙሉ የአጋንንት ቃልአቀባይ መሆኑን ያሳብቃል። እግዚአብሔር ይማረው!!!
እግዚአብሔር ትንብት አስፈፃምዎች አያርገን ያውሬው ምንገድ ጠራግዎች 😭👹
Memher kalehiweten yasemalen ❤ yihe kidase arami yerasun ayazegajem? Kemetegate memelese.
እነዚህ እኮ እውነት የሃይማኖት እውቀት የሌላቸው ገንዘብ መስብስቢያ መንገድ ነው እራሳቸውን ብቻ ለማበልፀግ የተነሱ አርዮሶች ናቸው ኦርተዶክሳውያን በጣም መጠንቀቅ አለብን
Amen Amen Amen 🙏🏼
ቤተክርስቲያን የመጠበቅ በዋነኝነት እርምትም ሆነ ማስተካከያ እንዲሁም ሕጋዊ እርምጃ በተመለከተ የአባቶች መሪነት የእኛ ምእመናን ጠበቃነት አጠናክረን መቆም አለብን የመጨረሻ መጨረሻ አይነኬውን ታላቁን አብይ የቤተክርስቲያናችን ጸሎት የሆነውን ቅዳሴን አርመን ጨርሰናል እሱን ብቻ አይደለም ማሕሌቱንም አስተካክለናል ሲሉ አባቶቻችን ዝም እንደማትሉ ተስፋ እናድርግ? እኛም ኦርቶዶክሳውያን ዝምታው እስከ መቼ ይሆን?
ከመናፍቅ በመራቅ እራሳችሁን ጠብቁ
ጨዋ እንደልቡ ይለፈልፋል አሁን ይሔ በምን እውቀቱ እና አቅሙ ነው ቅዳሴን ያህል አሻሽለነዋል የሚለው
እነዚህ ሰዎች የት ነው የሚኖሩት ?? ህግ እንደሆነ የለም ለምን ውስጣችን ነጋ ጠባ እርር ከሚል ጥሩ ትምህርት ሰጥተን አስተምረን ሌላውም ከነሱ እንዲማር አናደርግም??? እንዲህ አፋቸውን የከፈቱብን በኛ ንዝህላልነት ነው! !!!!!
እኔ የምለዉ የቅዳሴ መፀሀፍ እንፅፋለን ሲሉ መልእክቱ በትክክል የሚያስፈልገዉ መጀመርያ ለአባቶቻችን ነዉ ይሄ ሁሉ ድፍረት የመጣዉ ያባቶቻችን ዝምታ ነዉ ይሄ ብቻአይደለም የኦርቶዶክስን መዝሙር እኮነዉ ተሀድሶዋች እየዘመሩ ያሉት የመዝሙሩ ባለቤትእንኳን እንኳን አይቃወምም እንደራሳቸወ መዝሙር በራሳቸዉ ቻናል ላይ እያቀረቡት እኮ ነወበአለማዊ እንኳን ያንዱን ሙዚቃ ሌላኞዉ ሲዘፍን የባለቤትነቱን መብቱን ይጠይቃል እንኳን እኛን እየተሳደቡ ያሉትን ከሀዲዋች ቀርቶመብታችሁ አይደለም ማለት አለባቸዉ ነጠላለብሰዉ የተዋህዶን መዝሙር እየዘመሩ ስንቱን ለአዉሬዉሊገብሩ እየተሯሯጡ ነዉ ያሉት እያልን አሁን ደግሞ ቅዳሴዉን ወደራሳቸዉ አዘምነዉ ቆርጠዉ ቆራርጠዉ ሊያመጡት ነዉ የድፍረታቸዉን ጥግ ሊያሳዪን ነዉ ይበሉን ይህንንም ካልተቃወምን ነገ ቤተክርስትያኑን የኩል ይሉናል አባቶቻችን ካልተቃወሙ ማለት ነዉ እኔ በጣም እርግጠኛ ሆኜ የምፅፈዉ ህዝቡ ቤተክርስትያን ላይ ለሚደረግ ማንኛዉም ችግር ግንባሩን ለጥይት አንገቱን ለሰይፍ የሚሰጥ ነዉ ግን ማን ያነሳሳዉ ማን ይቀስቅሰዉ አባቶቻችን እኮ አሁን አሁንማ ተራወ ምእመን ከነሱ በልጦ እናየዋለን እኔ በብዙ እያየዉ ስለሆነ ነዉ ብዙዋቹ የተሰገሰጉት ደብተራ እና ቅባትናፀጋ ናቸዉ እነሱ ደግሞ አንድ የኦርቶዶክስ ምእመን ወደተሀድሶም በሉት መናፍቅ አዳራሽ ከወሰዱ ደና ክፍያ ያገኛሉ እነሱም ጠበቅ አድርጎ ይዞ የሚጠይቃቸዉ ካለ እራሳቸዉ ይለፈልፋሉ በቅርቡ አንድ ደብተራ የኛዉ ጉድማለት ነዉ እኔ ቄስ አልለዉም ለንሰሀልጁ መስተፋቅር ሰርቶላት መንፈሱ ለፈለፈ እና ለምን ይህን ያደርጋሉ ሲባሉ ምን አገባቹ እኔ ሲኦል ለምገባዉ አሉ እና ኦርቶዶክስ ለይደሉም መታወቂያዋትን አምጡ ሲባሉ 2 መታወቂያነዉ ያላቸዉ አንደኛዉ የካቶሊክ አንደኛዉ የኦርቶዶክስ አይገርምም እንደነዚህ አይነት አባቶች ብዙ ናቸዉ እንደዉ ለአብነት አንዱን ፃፍኩት እንጂ በየቀኑ በነሱ ምክንያት ስንቱ በሀያማኖቱ ጥርጤሬዉስጥ እንደገባ እንዱሁም እንደካደ አጠይቁኝ እንደዉ ገጠርማ ለቃልቻ (ለባእድ አምልኮ የሚሰዋዉን አብረዉ ቁጭ ብለወ በልተዉ ጠጥተወ በሚቀጥለዉ ቀን ቤተክርስትያን ናቸዉ እና የቤተክርስትያን የጀርባ ቅማል ደብተራ ቤተክርስትያናችንን ወሯታል ለነሱ ቤተክርስትያን ፈረሰ የሰዉልጅ ታረደ ወደመናፍቅ ሄደ ምናቸዉም አይደለም ለምን?ምክንያቱም እነሱ የሜሰሩት ለአዉሬዉ ለዳቢሎስ ነዉ አንድ ጊዜ ነብሳቸዉን ለዳቢሎስ ሽጠዉለታል እንደዉ መድህን አለም እንደዉ ቤትህን አንተዉ ጠብቀዉ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
ወድማለም በርታ ለቤትህ አዲስ ነኝ ሰብ አድርጌሀለሁ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ የቤተክርስቲያኗ የህግ ክፍል ጠግቦ ከተኛበት የሚነቃው መቼ ነው? ምእመናን ሆይ ቤተክርስቲያናችሁን አትጠብቁምን አባቶች ተኝተዋል አንዳንዶችም በዛው ሞተዋልና ኡኡኡኡኡኡኡ
ይሄንን መናፍቅ ሰውየ ማውገዝ አለባት ኢትዬጵያ ኦርቶዶክሰ በአስቸኳይ ቅዳሴ የማንም ተሀድሶ መጫወቻ አይደለም
ጌታቸው የሚሉት ሰውዬ ስንት ሰው ይዞ እስኪሄድ ነው ዝም የሚባለው ግን?
ወንድማችን በቅድሚያ በተገቢው ጣትህን በመስቀል አምሳል አድርገህ አስተካክልና አማትብ
በጓሻው ድምፁ ብቻ ወፈሮ እርሱ በእውቀቱም በጤንነቱም ወደ ቁልቁል እየሄደ ያለ ከንቱ
😅😅😅አመድ ሻጭ ትክክል
አይዞሕ የመጥቆራ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይነግሳል ዘመኑ የወንጌል ነው ደብተራ ጠንቋይ መተተኛ ይዋረዳል ።ይልቅ ንስሓ ግባ ሣይመሽብሕ
ንስሃ አያስፈልግም ትሉ የለ 😂 ይልቅ ልንገርህ ለአጋንንት መጫወቻ ከምትሆኑ ኑ ወደ እውነተኛው ፈራጅ አምላክ ወደ ሆነው ወደኢየሱስ እንጠራችኃለን የእኛ ጌታ ፈራጅ እንጂ እናንተ እንደምትቀልዱበት "አማላጅ ለማኝ አይደለም " 👈 ይሄ እምነታችሁ አይደለም ለማመን ለመፃፍ እራሱ ይከብዳል በስመሥላሴ
@AsniAsni-rq5dj እኛ ጴንጤዎች ኢየሱስ ክርስቶስ ን የምንለው ፍፁም አምላክ ፍፁም ሠው ነው ሥለዚሕ በሰውነቱ ያማልዳል በሠማያዊ ቤተመቅደሥ ሑልጊዜ ሊቀ ካህን ነው በአምላክነቱ ደሞ ፈራጅ ነው እውነቱ ይሔ ነው ለመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ታማኝ ሑኑ ሰዓታቱ ላይ ቁጭ ብሏል በግልፅ ሊቀ ካህናት ዘይቀውም ሎሙ ለቅዱሣን በደብተራ ሥም እንተ እግዚአብሔር ተከላ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚለውን ቃል ምን ልታረጉት ነው ።
@ ምንም እውነት የላችሁም:: እኔ በፊት ማርያምን ብቻ በመጥላታችሁ ነበር ልዩነታችን የሚመስለኝ ወደ ውስጥ ሲገባ ለካ መፅሃፍ ቅዱስ የያዛችሁ እስላሞች ናችኽ:: ያሳዝናል የጌታን ትምህርት መርጣችሁ የሚስማማችሁን ብቻ እኛ ደሞ የጌታችንን ትምህርት አሜን ብለን እንቀበላለን እኛ ስጋዬ እውነተኛ ደሜም እውነተኛ ሲለን አሜን ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላልም ህይወት አለው አሜን እናንተስ ምንድነው የምትሉት አይ ምልክት ነው ማን ነው ቃሉን ላይ የተዘባበተ እኛ ያመነ የተጠመቀ ይድናል አሜን እናንተስ አይ ጥምቀት አያድንም ማነው እራሱን እየሸወደ ያለው መልሱን እዛው ለራስህ መልስ
@@AsniAsni-rq5dj ላይ ታች ትላለሕ አይዞሕ የመጥቆራ ልጅ
@ አየህ እውቀት አልባ ስትሆን ተሳድበህ ትሄዳለህ ለማንኛውም መፅሐፍ ቅዱስን እንድታነብ እጋብዝሃለሁ በተለይ በተለይ የዮሐንስ ወንጌል ብትችል ሁሉንም እንዴት የጌታን ትምህርት በጥፊ መታችሁ እንደምትጥሉት ያሳዝናል ማርቆስ 16:-16 ቁልጭ ብሎ ተፅፎ ኖ የምትሉ ደፋሮች ይሄ ሊትራሊ መታወር ነው እግዚአብሔር ያብራላችሁ ሌላ ደብተራ መቁጠሪያ ምናምን ይሄ ፓስተር የጫነብህን ሰው ሰራሽ ትምህርት ተወውና በተሰጠህ አዕምሮ መርምር እግዚአብሔር አምላክ ያብራልህ /ያብራልሽ ንቁ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘርፌን ተዋት ትዝፈን ትጩህ ተመችቷታል
የኢትዮጵያን ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዳሴ የሚያርመው እሱ ማነው ! የመናፍቃን ጥጋብ እና እብደት በቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ መቼ ነው የሚቆመው ? የቤተክርስቲያን አባቶቻችንስ በህዝበ ክርስቲያኑ እና በቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ በግልፅ በመንግስት ድጋፍ እየተደረገ ያለውን ሞትና የቤተክርስቲያን መጥፋት መቼ ነው ድምፅ አውጥተው መንግስትን ስነስርዓት ያዝ ልክ አይደለህም የሚሉት ! የአለምን ፈጣሪ ይዘው እንዴት አንድ ትንሽ እና ሁሉም የሚንቀውን ተራ መንግስት በዚህ ልክ መፍራት እና ማክበር አግባብ ነው ? የክርስትና የአባትነት እና የእረኝነት ኃላፊነት በቃ ይሄ ነው ? እኔ በግሌ አሁን ያላችሁት የቤተክርስቲያን አባቶቻችን እስካሁን ለነበራችሁ አገልግሎት እናመሰግናለን ነገር ግን አሁን ባለንበት የክርስቲያኖች መከራ እና ስቃይ ምንም እየሰራችሁ ስላልሆነ ቤተክርስቲያናችን አስረክቡን እና ራሳችን እና ቤተክርስትያናችን ራሳችን እንጠብቃለን ! እንደአንድ የቤተክርስትያን ልጅ አባቶቻችን ላይ የሰጠሁት አስተያየት ስህተት ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ ? ወንድማችን እናመሰግናለን. በርታ.
እነዚህን ልክስክሶች ትታቹህ ሌሎችን ምስጢራት አስተምሩን
ኤጲስቆጶስ ከሚሾሙ አቡነ ሣዊሮስ ሾመው አየር ላይ የቀሩትን ለምን አይወስዱአቸውም ????? የልብስና የቆብ ወጪ የለባቸውም
አቤት አንተ ማን ስለሆንክ ነው ቅዳሴን የምታርም ኧረ እዛው .........!!!
ይኸውልህ ወንድሜ ፍቅርህ አድሎና ወግነህ ስለሆነ ከክርስቶስ ት/ት ይቃረናል! ክርስቶስ ወገኖቹ እምቢ ሲሉት ሳኡልን ዓይኑን አሳውሮ ት/ት ተስጦት ተፈውሶ ወደ አሕዛብ ላከው!
ወግ ወጉን ይዘኸዋል። ለምን እዛው ሉተር ጋር አትሆኑም? የምን መቀላወጥ ነው?? ተዋህዶ ኦርቶዶክስን በክርስቶስ ደም መስቀልላይ የተመሠረተችውን መኾን መቼም አትችሉም!! ማን ፈቀደላችሁ እና ነው መጻሕተችንን የምትነኩት? አቦ፤ የዓለም መጽሐፍ እንኳን የባለቤቱ ሕግ የተጠበቀ ነው ይባላል። ምንድነው መተኛት?!?!
መምህራችን ለምታረጉት ሁሉ መድኀኔዓለም ይከፈልዎት በተለይ በተሐድሶ እንቅስቃሴ አበክረው ይስሩበት በተለይ ይህን ሠው እነዚህ ቅስቃሴውን እግር በእግር አሳዩን ቤተክርስቲያን ሰንሰለት አለው ለዛም ነው የልብ ልብ የሚሰመው ከወንድሞች ከአባቶች ጋር በትጋት ስሩ መሐመድ ዝቡን አንቁ እየነቃን ነው ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ እንዳይሆን የተኮል ሰኮፋቸውን ንቀሉልን ተባረኩ ኮርቻለው
Egizeyo weyina girma moges orthodox
ቆላቸው ተገፈፈ አይ ከኦርቶዶክስ ስለዩ አመዳም ይሆናሉ
በነጠላ ተጆብና ስትንቆራፈድ የነበረችው ጨለምተኛዋና ዘገምተኛዋ ዘርፌ አሁን ነጻ ወጥታ በወጣትነት መንፈስ፣ በኃይል ጌታዋን እንደ እብድ እያገለገለችው ነው። የፈረኦንን ቤት ክብር ትታ እራስዋን አዋርዳ ጌታዋን ግን ከፍ እያደረገችው ነው።
እንደ እብድ መሆን ጥሩ ነው እንዴ ታዲያ?
@selamawitfisseha6292 ለጌታዋ እንደ እብድ ብትሆን ምናለበት? ከምን እንደወጣች ታውቀዋለች።
Manage alke bake. ????????????? Damo kadasyi kayariezawe agebasebse edi ewekate albantedafare yaragale lebona yesete fatri
ሁላችንም እንደአንተ ነው ሞገስም የለውም ከጂማ
Yeta barzo timrten setati yemtstmr ante nke lmhonu ewonte kmimsel woshet erku yelale kalu kirstose yelal ewonte yetu new
min agbituachew new yegnan kidase wesdew yemiashashilut yerasachew kefelegu asrum ene eziga bete christianachin yerasua yehonewun lemin behigim bihon yebalebetinet fekaduan maskeber alebin
የመንፈስ ቅዱስን ኃይል ማስቆም የሚችል አለ??? አይሁዶች ሳኡል ቅ፡ እስጢፋኖስን ቆሞ አስገድሎ እስከ ደማስቆ ያሳደደ ኃይማኖተኛ ምንም አልቻሉም ይልቁንም ተቀጣ እንጂ!!
እየሱስ ክርስቶስ ሞቶ የተነሳ አዳኝ ነው ሕይወት ነው ብርሀን ነው የሞቱትን ተረታ ተረት ከመከተል እግዚአብሔር ይሰውረን
አብ ከተከለው በቀር ሌላው ሁሉ ይነቀላል
እውነት ለመናገር ቅዳሴው ስለበዛ የክርስቶስን የሐዋርያቱን ትምህርት ለመማር ግዜ፡ የለም። ጴንጤዎቹ ወንጌልን በመስበክ ኦርቶዶክስን በልጠዋቷል! ሂዱ ወንጌልን ስበኩ!
ምኞትህን ስላወራህ እውነት የተናገርክ አይምሰልህ። ጴንጤ መናፍቅ ነው። ለእስልምና እና ጌታን ለሰቀሉት እኮ ነው የምትቀርቡት እናንተ ጴንጤዎች፤ ለክርስትና ሳይኾን። ቀጣፊ!!
ቀሚስ ግርማ ሞገስ ይሰጣል እያልክ ነው? ቀሚስ እኮ የሴት ልብስ ነው። ኃይማኖተኛ ለመምሰል ከሆነ፣ ቀሚስ የለበሱ ፈሪሳውያን በኖራ የተለሰነ መቃብር ተብለዋል። እግዚአብሔር ልብህን እንጂ የለበስከውን ደባደቦ አያይም።
ግን እኮ መቼነው ሰውን ከመተቸት ወጥታችሁ ክርስቶስን የምትሰብኩት ፍርዱን ለጌታ ተውለት ግን አዳኝ የሆነውን ኢየሱስን ሰበኩ ሰውን በማብጠልጠል ግዚአችሁን አትፍጁ
Tereta Tereti Atabitha endeneesu Getan Gil Adaghin Adirge Tekebel
አይ ኦርቶዶክስ ? ስታሳዝን ? የማንም ዩቲዩበር መነገጃ ትሁን ?
Ante polteki kmsrte arfa hiwoten adine eysuse yadnle
እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜህን ይባርካልህ እናመሰግናለን
ወንድማችን ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜህን ይባርክ
ትክክል ቡልሀል መምህራችን እግዝኣቡሔር ኣምላክ የ ዓይነቸው ልቦነቸው ይክፈትላቸዎ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን🙏 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙌🙇🙇🙇👏
በርታ መምህራችን
ከመናፍቅ በመራቅ ጤናችሁን ጠብቁ👍
አታልቅስ
❤❤❤
መናፍቅ ነህ እንዴ😂 @@tigstuersumo6454
መምህራችን ተባረክልን ።
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ወንድማችን ቤቱ ያፅናህ ቃለ ሕይወት ያሰማለን
አረ እንደዉ የበጋሻዉ ፀጋ መገፈፍ አይድረስ ነዉ ሰዉ በዚ ልክ መዝቀጥ ያሳዝናል ትዝታዉ አንደኛዋን አብዱዋል ዘርፌ ያዉ ናይት ክለቡዋን አግታለች መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢
የኦርቶዶክስ ስለ ፀጋ አይገባቸውም እናንተ ፀጋ የሚመስላችሁ ልብስ:መልክ እና ስርዓት ነው ወገኔ ዘርፌም ትዝታውና በጋሸው አሁን በጌታ ፍቅር እያበዱ ነው ፕሮተኮል ጥለው እንደ ዳዊት ለጌታ ስዘምሩ ይኖራሉ ስለዚህ እናንተም ገና ትመጣላችሁ
ለማረም ስለ ቅዳሴ እውቀት ሳይሆን መወራት ያለበት የቅዳሴው ስርአት የቤተ ክርስቲያናችን ስለሆነ ወደ ህግ ወስዶ ነው ማስቆም እና በትልቁ ቁምነገር መሰጠት ያለበት።
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን በረከታቸው ይደርብን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውቀት ሳይሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ነው የቃሉን ጥበብ የሚገልፀው
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔኮ የሚገርመኝ መናፍቅ ሲሆኑ የሆነ የሚውጡት ነገር አለደ እብድ ነውኮ የሚሆኑት ከኦርቶዶክስ ሲወጡ ምላሳቸው ሁላ ይረዝማል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ መጨረሻችንን ያሳምረው ትዝታው ዘርፌና በጋሻው ዱሮና ዘድሮ አቤት ያሳዝናል በቁማቸው ሞተዋል በእውነት ልቦና ይስጣቸው
ዘመንህ ይባረክ
ትዝታው እኮ ዐይኑ መፍጠጡ፣ መጉረጥረጡ፤ ድምፁ አወጣጡ ባጠቃላይ ያለበት ሁኔታ በሙሉ የአጋንንት ቃልአቀባይ መሆኑን ያሳብቃል። እግዚአብሔር ይማረው!!!
እግዚአብሔር ትንብት አስፈፃምዎች አያርገን ያውሬው ምንገድ ጠራግዎች 😭👹
Memher kalehiweten yasemalen ❤ yihe kidase arami yerasun ayazegajem? Kemetegate memelese.
እነዚህ እኮ እውነት የሃይማኖት እውቀት የሌላቸው ገንዘብ መስብስቢያ መንገድ ነው እራሳቸውን ብቻ ለማበልፀግ የተነሱ አርዮሶች ናቸው ኦርተዶክሳውያን በጣም መጠንቀቅ አለብን
Amen Amen Amen 🙏🏼
ቤተክርስቲያን የመጠበቅ በዋነኝነት እርምትም ሆነ ማስተካከያ እንዲሁም ሕጋዊ እርምጃ በተመለከተ የአባቶች መሪነት የእኛ ምእመናን ጠበቃነት አጠናክረን መቆም አለብን የመጨረሻ መጨረሻ አይነኬውን ታላቁን አብይ የቤተክርስቲያናችን ጸሎት የሆነውን ቅዳሴን አርመን ጨርሰናል እሱን ብቻ አይደለም ማሕሌቱንም አስተካክለናል ሲሉ አባቶቻችን ዝም እንደማትሉ ተስፋ እናድርግ? እኛም ኦርቶዶክሳውያን ዝምታው እስከ መቼ ይሆን?
ከመናፍቅ በመራቅ እራሳችሁን ጠብቁ
ጨዋ እንደልቡ ይለፈልፋል አሁን ይሔ በምን እውቀቱ እና አቅሙ ነው ቅዳሴን ያህል አሻሽለነዋል የሚለው
እነዚህ ሰዎች የት ነው የሚኖሩት ?? ህግ እንደሆነ የለም ለምን ውስጣችን ነጋ ጠባ እርር ከሚል ጥሩ ትምህርት ሰጥተን አስተምረን ሌላውም ከነሱ እንዲማር አናደርግም???
እንዲህ አፋቸውን የከፈቱብን በኛ ንዝህላልነት ነው! !!!!!
እኔ የምለዉ የቅዳሴ መፀሀፍ እንፅፋለን ሲሉ መልእክቱ በትክክል የሚያስፈልገዉ መጀመርያ ለአባቶቻችን ነዉ ይሄ ሁሉ ድፍረት የመጣዉ ያባቶቻችን ዝምታ ነዉ ይሄ ብቻአይደለም የኦርቶዶክስን መዝሙር እኮነዉ ተሀድሶዋች እየዘመሩ ያሉት የመዝሙሩ ባለቤትእንኳን እንኳን አይቃወምም እንደራሳቸወ መዝሙር በራሳቸዉ ቻናል ላይ እያቀረቡት እኮ ነወበአለማዊ እንኳን ያንዱን ሙዚቃ ሌላኞዉ ሲዘፍን የባለቤትነቱን መብቱን ይጠይቃል እንኳን እኛን እየተሳደቡ ያሉትን ከሀዲዋች ቀርቶመብታችሁ አይደለም ማለት አለባቸዉ ነጠላለብሰዉ የተዋህዶን መዝሙር እየዘመሩ ስንቱን ለአዉሬዉሊገብሩ እየተሯሯጡ ነዉ ያሉት እያልን አሁን ደግሞ ቅዳሴዉን ወደራሳቸዉ አዘምነዉ ቆርጠዉ ቆራርጠዉ ሊያመጡት ነዉ የድፍረታቸዉን ጥግ ሊያሳዪን ነዉ ይበሉን ይህንንም ካልተቃወምን ነገ ቤተክርስትያኑን የኩል ይሉናል አባቶቻችን ካልተቃወሙ ማለት ነዉ እኔ በጣም እርግጠኛ ሆኜ የምፅፈዉ ህዝቡ ቤተክርስትያን ላይ ለሚደረግ ማንኛዉም ችግር ግንባሩን ለጥይት አንገቱን ለሰይፍ የሚሰጥ ነዉ ግን ማን ያነሳሳዉ ማን ይቀስቅሰዉ አባቶቻችን እኮ አሁን አሁንማ ተራወ ምእመን ከነሱ በልጦ እናየዋለን እኔ በብዙ እያየዉ ስለሆነ ነዉ ብዙዋቹ የተሰገሰጉት ደብተራ እና ቅባትናፀጋ ናቸዉ እነሱ ደግሞ አንድ የኦርቶዶክስ ምእመን ወደተሀድሶም በሉት መናፍቅ አዳራሽ ከወሰዱ ደና ክፍያ ያገኛሉ እነሱም ጠበቅ አድርጎ ይዞ የሚጠይቃቸዉ ካለ እራሳቸዉ ይለፈልፋሉ በቅርቡ አንድ ደብተራ የኛዉ ጉድማለት ነዉ እኔ ቄስ አልለዉም ለንሰሀልጁ መስተፋቅር ሰርቶላት መንፈሱ ለፈለፈ እና ለምን ይህን ያደርጋሉ ሲባሉ ምን አገባቹ እኔ ሲኦል ለምገባዉ አሉ እና ኦርቶዶክስ ለይደሉም መታወቂያዋትን አምጡ ሲባሉ 2 መታወቂያነዉ ያላቸዉ አንደኛዉ የካቶሊክ አንደኛዉ የኦርቶዶክስ አይገርምም እንደነዚህ አይነት አባቶች ብዙ ናቸዉ እንደዉ ለአብነት አንዱን ፃፍኩት እንጂ በየቀኑ በነሱ ምክንያት ስንቱ በሀያማኖቱ ጥርጤሬዉስጥ እንደገባ እንዱሁም እንደካደ አጠይቁኝ እንደዉ ገጠርማ ለቃልቻ (ለባእድ አምልኮ የሚሰዋዉን አብረዉ ቁጭ ብለወ በልተዉ ጠጥተወ በሚቀጥለዉ ቀን ቤተክርስትያን ናቸዉ እና የቤተክርስትያን የጀርባ ቅማል ደብተራ ቤተክርስትያናችንን ወሯታል ለነሱ ቤተክርስትያን ፈረሰ የሰዉልጅ ታረደ ወደመናፍቅ ሄደ ምናቸዉም አይደለም ለምን?ምክንያቱም እነሱ የሜሰሩት ለአዉሬዉ ለዳቢሎስ ነዉ አንድ ጊዜ ነብሳቸዉን ለዳቢሎስ ሽጠዉለታል እንደዉ መድህን አለም እንደዉ ቤትህን አንተዉ ጠብቀዉ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
ወድማለም በርታ ለቤትህ አዲስ ነኝ ሰብ አድርጌሀለሁ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ የቤተክርስቲያኗ የህግ ክፍል ጠግቦ ከተኛበት የሚነቃው መቼ ነው? ምእመናን ሆይ ቤተክርስቲያናችሁን አትጠብቁምን አባቶች ተኝተዋል አንዳንዶችም በዛው ሞተዋልና ኡኡኡኡኡኡኡ
ይሄንን መናፍቅ ሰውየ ማውገዝ አለባት ኢትዬጵያ ኦርቶዶክሰ በአስቸኳይ ቅዳሴ የማንም ተሀድሶ መጫወቻ አይደለም
ጌታቸው የሚሉት ሰውዬ ስንት ሰው ይዞ እስኪሄድ ነው ዝም የሚባለው ግን?
ወንድማችን በቅድሚያ በተገቢው ጣትህን በመስቀል አምሳል አድርገህ አስተካክልና አማትብ
በጓሻው ድምፁ ብቻ ወፈሮ እርሱ በእውቀቱም በጤንነቱም ወደ ቁልቁል እየሄደ ያለ ከንቱ
😅😅😅አመድ ሻጭ ትክክል
አይዞሕ የመጥቆራ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይነግሳል ዘመኑ የወንጌል ነው ደብተራ ጠንቋይ መተተኛ ይዋረዳል ።ይልቅ ንስሓ ግባ ሣይመሽብሕ
ንስሃ አያስፈልግም ትሉ የለ 😂 ይልቅ ልንገርህ ለአጋንንት መጫወቻ ከምትሆኑ ኑ ወደ እውነተኛው ፈራጅ አምላክ ወደ ሆነው ወደኢየሱስ እንጠራችኃለን የእኛ ጌታ ፈራጅ እንጂ እናንተ እንደምትቀልዱበት "አማላጅ ለማኝ አይደለም " 👈 ይሄ እምነታችሁ አይደለም ለማመን ለመፃፍ እራሱ ይከብዳል በስመሥላሴ
@AsniAsni-rq5dj እኛ ጴንጤዎች ኢየሱስ ክርስቶስ ን የምንለው ፍፁም አምላክ ፍፁም ሠው ነው ሥለዚሕ በሰውነቱ ያማልዳል በሠማያዊ ቤተመቅደሥ ሑልጊዜ ሊቀ ካህን ነው በአምላክነቱ ደሞ ፈራጅ ነው እውነቱ ይሔ ነው ለመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ታማኝ ሑኑ ሰዓታቱ ላይ ቁጭ ብሏል በግልፅ ሊቀ ካህናት ዘይቀውም ሎሙ ለቅዱሣን በደብተራ ሥም እንተ እግዚአብሔር ተከላ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚለውን ቃል ምን ልታረጉት ነው ።
@ ምንም እውነት የላችሁም:: እኔ በፊት ማርያምን ብቻ በመጥላታችሁ ነበር ልዩነታችን የሚመስለኝ ወደ ውስጥ ሲገባ ለካ መፅሃፍ ቅዱስ የያዛችሁ እስላሞች ናችኽ:: ያሳዝናል የጌታን ትምህርት መርጣችሁ የሚስማማችሁን ብቻ እኛ ደሞ የጌታችንን ትምህርት አሜን ብለን እንቀበላለን እኛ ስጋዬ እውነተኛ ደሜም እውነተኛ ሲለን አሜን ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላልም ህይወት አለው አሜን እናንተስ ምንድነው የምትሉት አይ ምልክት ነው ማን ነው ቃሉን ላይ የተዘባበተ እኛ ያመነ የተጠመቀ ይድናል አሜን እናንተስ አይ ጥምቀት አያድንም ማነው እራሱን እየሸወደ ያለው መልሱን እዛው ለራስህ መልስ
@@AsniAsni-rq5dj ላይ ታች ትላለሕ አይዞሕ የመጥቆራ ልጅ
@ አየህ እውቀት አልባ ስትሆን ተሳድበህ ትሄዳለህ ለማንኛውም መፅሐፍ ቅዱስን እንድታነብ እጋብዝሃለሁ በተለይ በተለይ የዮሐንስ ወንጌል ብትችል ሁሉንም እንዴት የጌታን ትምህርት በጥፊ መታችሁ እንደምትጥሉት ያሳዝናል ማርቆስ 16:-16 ቁልጭ ብሎ ተፅፎ ኖ የምትሉ ደፋሮች ይሄ ሊትራሊ መታወር ነው እግዚአብሔር ያብራላችሁ ሌላ ደብተራ መቁጠሪያ ምናምን ይሄ ፓስተር የጫነብህን ሰው ሰራሽ ትምህርት ተወውና በተሰጠህ አዕምሮ መርምር እግዚአብሔር አምላክ ያብራልህ /ያብራልሽ ንቁ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘርፌን ተዋት ትዝፈን ትጩህ ተመችቷታል
የኢትዮጵያን ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዳሴ የሚያርመው እሱ ማነው ! የመናፍቃን ጥጋብ እና እብደት በቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ መቼ ነው የሚቆመው ? የቤተክርስቲያን አባቶቻችንስ በህዝበ ክርስቲያኑ እና በቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ በግልፅ በመንግስት ድጋፍ እየተደረገ ያለውን ሞትና የቤተክርስቲያን መጥፋት መቼ ነው ድምፅ አውጥተው መንግስትን ስነስርዓት ያዝ ልክ አይደለህም የሚሉት ! የአለምን ፈጣሪ ይዘው እንዴት አንድ ትንሽ እና ሁሉም የሚንቀውን ተራ መንግስት በዚህ ልክ መፍራት እና ማክበር አግባብ ነው ? የክርስትና የአባትነት እና የእረኝነት ኃላፊነት በቃ ይሄ ነው ? እኔ በግሌ አሁን ያላችሁት የቤተክርስቲያን አባቶቻችን እስካሁን ለነበራችሁ አገልግሎት እናመሰግናለን ነገር ግን አሁን ባለንበት የክርስቲያኖች መከራ እና ስቃይ ምንም እየሰራችሁ ስላልሆነ ቤተክርስቲያናችን አስረክቡን እና ራሳችን እና ቤተክርስትያናችን ራሳችን እንጠብቃለን ! እንደአንድ የቤተክርስትያን ልጅ አባቶቻችን ላይ የሰጠሁት አስተያየት ስህተት ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ ? ወንድማችን እናመሰግናለን. በርታ.
እነዚህን ልክስክሶች ትታቹህ ሌሎችን ምስጢራት አስተምሩን
ኤጲስቆጶስ ከሚሾሙ አቡነ ሣዊሮስ ሾመው አየር ላይ የቀሩትን ለምን አይወስዱአቸውም ?????
የልብስና የቆብ ወጪ የለባቸውም
አቤት አንተ ማን ስለሆንክ ነው ቅዳሴን የምታርም ኧረ እዛው .........!!!
ይኸውልህ ወንድሜ ፍቅርህ አድሎና ወግነህ ስለሆነ ከክርስቶስ ት/ት ይቃረናል! ክርስቶስ ወገኖቹ እምቢ ሲሉት ሳኡልን ዓይኑን አሳውሮ ት/ት ተስጦት ተፈውሶ ወደ አሕዛብ ላከው!
ወግ ወጉን ይዘኸዋል። ለምን እዛው ሉተር ጋር አትሆኑም? የምን መቀላወጥ ነው?? ተዋህዶ ኦርቶዶክስን በክርስቶስ ደም መስቀልላይ የተመሠረተችውን መኾን መቼም አትችሉም!! ማን ፈቀደላችሁ እና ነው መጻሕተችንን የምትነኩት? አቦ፤ የዓለም መጽሐፍ እንኳን የባለቤቱ ሕግ የተጠበቀ ነው ይባላል። ምንድነው መተኛት?!?!
መምህራችን ለምታረጉት ሁሉ መድኀኔዓለም ይከፈልዎት በተለይ በተሐድሶ እንቅስቃሴ አበክረው ይስሩበት በተለይ ይህን ሠው እነዚህ ቅስቃሴውን እግር በእግር አሳዩን ቤተክርስቲያን ሰንሰለት አለው ለዛም ነው የልብ ልብ የሚሰመው ከወንድሞች ከአባቶች ጋር በትጋት ስሩ መሐመድ ዝቡን አንቁ እየነቃን ነው ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ እንዳይሆን የተኮል ሰኮፋቸውን ንቀሉልን ተባረኩ ኮርቻለው
Egizeyo weyina girma moges orthodox
ቆላቸው ተገፈፈ አይ ከኦርቶዶክስ ስለዩ አመዳም ይሆናሉ
በነጠላ ተጆብና ስትንቆራፈድ የነበረችው ጨለምተኛዋና ዘገምተኛዋ ዘርፌ አሁን ነጻ ወጥታ በወጣትነት መንፈስ፣ በኃይል ጌታዋን እንደ እብድ እያገለገለችው ነው። የፈረኦንን ቤት ክብር ትታ እራስዋን አዋርዳ ጌታዋን ግን ከፍ እያደረገችው ነው።
እንደ እብድ መሆን ጥሩ ነው እንዴ ታዲያ?
@selamawitfisseha6292 ለጌታዋ እንደ እብድ ብትሆን ምናለበት? ከምን እንደወጣች ታውቀዋለች።
Manage alke bake. ????????????? Damo kadasyi kayariezawe agebasebse edi ewekate albantedafare yaragale lebona yesete fatri
ሁላችንም እንደአንተ ነው ሞገስም የለውም ከጂማ
Yeta barzo timrten setati yemtstmr ante nke lmhonu ewonte kmimsel woshet erku yelale kalu kirstose yelal ewonte yetu new
min agbituachew new yegnan kidase wesdew yemiashashilut yerasachew kefelegu asrum ene eziga bete christianachin yerasua yehonewun lemin behigim bihon yebalebetinet fekaduan maskeber alebin
የመንፈስ ቅዱስን ኃይል ማስቆም የሚችል አለ??? አይሁዶች ሳኡል ቅ፡ እስጢፋኖስን ቆሞ አስገድሎ እስከ ደማስቆ ያሳደደ ኃይማኖተኛ ምንም አልቻሉም ይልቁንም ተቀጣ እንጂ!!
እየሱስ ክርስቶስ ሞቶ የተነሳ አዳኝ ነው ሕይወት ነው ብርሀን ነው
የሞቱትን ተረታ ተረት ከመከተል እግዚአብሔር ይሰውረን