የእሳቱ ምስጢር ታወቀ....ኢትዮጵያዊያን ይበቃል እንመለስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 20

  • @nebagamer611
    @nebagamer611 14 дней назад +3

    ሁላችን በሐጢአት ወድቀናል መፈረድ አያስፈልግም እግዚአብሔር በይቅርታው ይጎበኝን ያልጠፋነው በእዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 14 дней назад +2

    እግዚአብሔር የምህረት ገፁን አያዙርብን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @bewketmamaru
    @bewketmamaru 14 дней назад

    መምህራችን በርታልን የጥልቁ ልጆች ስራቸው ይገለጣል ካልተመለሱ ይጠፋሉ

  • @rahelzsealitemehret6970
    @rahelzsealitemehret6970 12 дней назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @nebagamer611
    @nebagamer611 14 дней назад

    ሁላችንም በፊቱ መጢአትን ሠርተናል! የእግዚአብር ክብር ጎሎናል ያልጠፋነው ከምህረቱ የተነሳ ነው !!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 14 дней назад

    ዘመኑ የፍርድ ነው ይቀጥላል! ፈጣሪ አይዘበትበትም! ትዕቢታችን ያዋርደናል!

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 14 дней назад

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን 😢😢

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 14 дней назад

    እግዚአብሔር ሆይ በምህረት አይንህ እየን

  • @yhguyt
    @yhguyt 14 дней назад

    ተቀላቅያለሁ አህለን

  • @dehnatube
    @dehnatube 14 дней назад

    አሜን!

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ትክክል መምህራችን

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tikuret123
    @tikuret123 14 дней назад

    ምን አለበት ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ብታዩ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 14 дней назад

    ዮፍታ፤ ወንድሜ በጀመርያ አንተ፡ በክርስቶስና በሐዋርያቱ ት/ት ልብህን አድሰህ ተለወጥ! (ሳውል) ጳውሎስ ከመባሉ በፊት አንተን ይመስል ነበር! ( ሐዋ ሥራ፡ ም9) (ሮሜ ም 12ቁ 2)

    • @FekaduGirma-r3i
      @FekaduGirma-r3i 14 дней назад +1

      Abetu yekere belene. Wendema lebehe yemelse. Temelse.

    • @tawagashaw
      @tawagashaw 13 дней назад

      እስቲ ወደኋላ ተመለስና ከሐዋርያት ተወሪርዶ የዛሬዋ እለት የደረሰው የትኛው እንደሆነ ለማወቅ ብትሞክር የተሻለ ስለሆነ አንብብ ተማር እውቅና ወደ ትክክለኛው መንገድ ተመለስ

    • @-yoftamedia9847
      @-yoftamedia9847  13 дней назад +1

      ኸረ ባክዎት እውነትዎትን ነው አርዮስም ንስጥሮስም ሉተርም አንተን ይመስል ነበር