አሰዛኝ መረጃ ጁንታው ከ300 ቤቶች በላይ በከባድ መሳሪያ ደብድቦ አወደመ የአከባቢው ነዋሪዎች ገለፁ ከቦታው በቪድዮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ethiopian news sep 26 wollo tube
    #መረጃ #wollo #ወሎ

Комментарии • 1 тыс.

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 3 года назад +13

    እኔ እምለው ዶክተር አብይ ስለወሎ ህዝብ ስቃይ መግለጫ አይሰጥ ስለጦርነቱ መግለጫ አይሰጥ
    ሳስበው እኛን አማራወችን ለማጥፋት ነው የታሰበው

    • @እሙፈጂርኖኒየአላህባሪያ
      @እሙፈጂርኖኒየአላህባሪያ 3 года назад +2

      እኔም ይሄን ነው ያልኩት ለፖለቲካ ፍጆታ ሲባል እያስጨረሱን ነው

    • @ዜድ-ጨ9ለ
      @ዜድ-ጨ9ለ 3 года назад

      @@እሙፈጂርኖኒየአላህባሪያ ትክክል እህቴ ድሮምስልጣኑን በሲስተም ነው የተቀበሉት ከሀይለማሪያም
      አሁንም በሲስተም የአማራን ህዝብ አጥፍተው መሬቱን ሊወርሱ ነው
      ቅድሚያ ግን ዋናዋናወቹን እነ ኢንጅነር ስመኘውን እነ አንዳርጋቸው ጽጌ ያማራን ጠንካራ ባለስልጣን ገለው ሲበቁ አሁን ጦርነቱን ጀመሩ

    • @mahilove4467
      @mahilove4467 3 года назад

      እኛን እግዚ አብሔር ይፍረደን

    • @ዜድ-ጨ9ለ
      @ዜድ-ጨ9ለ 3 года назад

      @@mahilove4467 አሚን ያረብ ዱአ ጸሎት አድርጉ በየእምነታችን

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 3 года назад

      አብይ አብይ አትበይ ምድረ ደንቆሮ ኦነግነው መቸነው የሚገባችሁ

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ፈ9ከ

    አህመድ ጀዛአሀንአላህይክፈልህ የሚሥኪኑን በደል ባደባባይ ሥላሣየህልን

  • @امايمن-ح7ض
    @امايمن-ح7ض 3 года назад +29

    ኢላሂ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ካንተ ብቻ ነው ለኢትዮጲያና ለህዝቦቿ ሰላምን አውርድልን

  • @ወሎቱብ
    @ወሎቱብ 3 года назад +1

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እስከመቼ ነው የመግስት ዝምታ

  • @seadaabdu829
    @seadaabdu829 3 года назад +9

    ልብ ያማል ወላሂ አህመድ ወሎ ታሪክ ሰራህ ዘድሮ ወላሂ 👍👍👍👍👍 አተ ነህ ይሄን ጉድ ያሳየህን ማንም ሳያሳየን እረጂም እድሜ ተመኝሁልህ

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 3 года назад

    አህመድየ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እነሱ እኮ ቢጎዱም ሲተነፍሱት ይቀላቸዋል አላህ ይጠብቅህ

  • @fayzaseid9480
    @fayzaseid9480 3 года назад +26

    ለማን አቤት ይባላል አላህ ነው ሁሉንም መላሹ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sfyursh555
    @sfyursh555 3 года назад +8

    መንግስት አቅም የለውም እና አላህ ይድረስላቸው

  • @ajmanuae9553
    @ajmanuae9553 3 года назад

    እኔ ምለዉ ኢትዮጵያዊ አንድ ለይ ሆኖ አንድ ቤሄር
    እሄን የህል ህዚብ ንብረት እስከ ዋድም የኛዎች ይት ሄዶ ነዉ አላህ ይድረሰቹ

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 3 года назад +4

    አሁንስ ደከመኝ አፈር ይብላኝ እግዚአብሔር ይድረስላቸው😭😭😭😭

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ-ተ7ደ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ-ተ7ደ 3 года назад +1

    አህመድ ወሎ ጎበዝ ወንድም ነህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @امعبدالله-ل9و
    @امعبدالله-ل9و 3 года назад +13

    አህመድ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድሜ የአገራችንን ጉዳት ሂደህ ስላየህልን

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 3 года назад

    አብይ አህመድ እስኪ አሳየን ሀገር ወዳድነትህን ያአላህ ዶክተር አብይ አህመድ እነዚህን ምስኪኖች ቀናብለው እንዲሄዱ ካላረክ ያወይለክ ሚን አላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @أمصلاحالدين-ت8ذ
    @أمصلاحالدين-ت8ذ 3 года назад +18

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነው ያአሏህ ሰዎቹ ደህና ከሆኑ ገዘቡስ የራሱ ጉዳይ

  • @ahmedabdu4958
    @ahmedabdu4958 3 года назад

    በርታአላህ ያግዝህ በጣም ደሥይላል ቀጥልበት አላህ ይርዳችሁ ወገኖቸ

  • @Aነኝየመረሳዋልጆቸንናፋቂ

    ያአላህ ያረቢ ፈረጃህን አምጣልን የኔ አባት እኳን እናተ ተረፋቺሁ ዋናው ሄወት ነው እነኝህ ሰይጣኞቺ

  • @abarra6907
    @abarra6907 3 года назад

    ያረቢ ትግስቱ ስጠኝ እራያ ቆቦም ማንም እያያውአደለም አላህ ይደረስላቲሁ

  • @hayattube4879
    @hayattube4879 3 года назад +17

    በውጭም በሀገርም ለቅሶችን በዛ ያርብ በቃ በለን የንፅሀን ደም እና እንባ እስከመቸ ይፍስስ😭😭😭

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 3 года назад +1

      በጣምወላሂ ከባድነው

  • @hawahawa8973
    @hawahawa8973 3 года назад

    ሱበሀንአላህ በጣምያሳዝናል እንሂጭቅላትየላቸውም አይዞአችሁ ወገኔ አህመድ ወሎ አላህይጠብቅህ ይሄንንስማንአያቸው አተውነህ ይገርማል የመግስትነገር

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 3 года назад +8

    ውድ የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
    ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ እንማር???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ

  • @rmo8386
    @rmo8386 3 года назад

    አህመድ ወሎይቱብ የምር ሀገር ወዳድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማለት አተነህ ወድማችን የምር ከምንም በላይ ሠላደቅህ አላልፈም ወድሜሜሜሜሜ ኑርልኝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ሠውማለት በደሥታ ጌዜ ብቻ ሣይሆን በችግርም ገዜ🇪🇹✅✅✅✅ደራሽነው።።ደ

  • @ኡምሙሀመድነኝአለምአቀፍየ

    ሀሰቡን አላህ ወነኢመል ወኪል አላህ ለጁንታው ለክፉወች የስራቸውን ይስጣቸው
    ደግ ድምፆ ሆንካቸው አህመድ ወንድሜ ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 3 года назад

    ወንድማችን አህመድ እናመሰግናለን

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 3 года назад +12

    ያማል አላህ ይድረስላችሁ ተደመሰሰ ከማለት እንኳን ሂደህ ለማየት አበቃህ አህመድ በየቦታው እየሄድክ ግፍና መከራ ስቃይ እንደት እንዳረጉአቸው አለም ይስማው

  • @ወሎየዋወሎየዋ-ኸ4ሠ
    @ወሎየዋወሎየዋ-ኸ4ሠ 3 года назад

    አሏህይፈረዳቸው ጁታወቹን አዛኙ ወየወሎህዝብ ይሄአይገባውምነበር

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 3 года назад +16

    ያርቢ አንተው በዝነትህ በርህመትህ በቃችሁ በልን

    • @samirasamira2771
      @samirasamira2771 3 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኡሙመሀመድኡሙዚክራ
    @ኡሙመሀመድኡሙዚክራ 3 года назад +1

    ትክክል ነሽ እህቴ ሁሉም ሊረዳቸው ይገባል

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 года назад +25

    አህሜ አሏህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ወንድሜ ክፉ አይንካህ መልካም ሰው ነህ ወላሂ ቃል የለኝም ከምግስት አካል ይልቅ አንተ ተሻልክ ጀግና ነህ አንተን የምሰራውን አይቶ አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 3 года назад +1

    በጣም ልብ ያዴማል ምንም የማያውቁትን ኑፁሀን ገበሬዎች እንዴዚህ መንከራተት እፉፉፉፉፉ
    የትግራይ እናት ማህፀን ልጅ አይውጣበት

  • @ልማርለድኔወሬለምኔቅድሚያ

    እህህህህህ ሚስኪኑ ገበሬ ተከራተት ያአላህ አንተ ጁንታ ኑሮህ ምስቅልቅል ይበልልል

  • @mohali258
    @mohali258 3 года назад

    እንዳው በእውነት የንዝህን መንምየማያቁ ሰወች ንበረት ማወደም አማራንእና ንብረቱን ለማወደም ካልሆነበቀርመንተብሎሊባልይቺላል አንዝህን ያገርእና የአማራጥላቶች መንግስት ይቅርቢላቸው መቸምቢሆን እኛመቸምቢሆንይቅርአንላቸውም ለሰባአዊ መብት ተማጓችነኝ የሚለው ጆባይደን ተብየው የንዝህን የሚስኪንየአማራህዝቦች ለምንአያየዉም ህዋሀትጋር ተመሳጦሮ ፍርደገምዲል ከመሆን

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 3 года назад +16

    እኔን አፈር ልብላ ወገኖቸ ያማል

  • @abuhiy8254
    @abuhiy8254 3 года назад

    ወሎ ዩቱብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 3 года назад +6

    ሱብሀን አላ ምን አይነት ጭካኔ ነው 😭😭 አህመድ በጣም እናመሰግናለን የእዉነት

  • @alamualamu325
    @alamualamu325 3 года назад

    አቤቱ አምላኪ ሆይ አንት እርድን ህዝብ ወግኔ ትገላታ እኮ አይዞች ወግኔ ሁሉም ያልፋል መገስት የለም እግዝአብር አለ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 3 года назад +8

    ወግኖቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😭😭😭ግን የት ነው
    አየ አባታችን መንግስት እንዳይልን አሉ መንግስት ያለነ መስሏቸው እኛ ወለዮወችን እኮ መንግስት የለነም አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለን እግዚአብሔር ይቅርታውን ያውርድልን እንጅ😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪

    • @rabiyasamye4709
      @rabiyasamye4709 3 года назад

      ስሜን ወሎ ጊራና ገፍራ የሚባል አገርነው እህት

  • @zemzem8964
    @zemzem8964 3 года назад

    ይኸ ሁሉ መከራ ሲበዛብን በዱአ መዘናጋታችን ነው አሁንም ወሏሂ ተዱአ የሚያልፍ የለምና ተአሏህ ተሥፍ ስለማይቆረጥ በዱአ እንበርታ በችግራችን ጊዜ ከለመነው የሚደርስልን አሏህ ብቻ ሥለሆነ ሁላችንም ቀልባችንን አጥርተን ከተቻለን የለሊት ሦላት ሠግደን ወደ አሏህ እናልቅስ የተጨነቀውን ሁሉ በሡ እዝነት ፈረጃውን ቅርብ ያርግል ።አሏህ ኢነመአል ኡሥሪን ዩሥራ ስላለ ።አሁንም በዱአ ብቻ እንበርታ ነው የምለው

  • @alhamdulilahalhamdulilah120
    @alhamdulilahalhamdulilah120 3 года назад +9

    እንኩዋን እናተ ተረፋችሁ ወገኖች ያሳዝናል
    😢😢😢😢😢

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 3 года назад

    እውነት ያማል የመንግስት ፀጥታ

  • @የትምልኑርስደተኛነኝ
    @የትምልኑርስደተኛነኝ 3 года назад +5

    ህውሀት የሚጠፋበት ቀን ናፍቀኝ ያአላህ ፈርጃውን ቅርብ አድርግልን😭

    • @aeyerostadese2472
      @aeyerostadese2472 3 года назад +1

      ኣንች ጥፊ መጀመርያ

    • @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
      @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 3 года назад +1

      @@aeyerostadese2472 አፈር ብይ እናተ ጁታ ጥፉ ነፍስ በላ እምነት የለላችሁ ሞታችሁን ቅርብ ያድርገዉ ምድር ቁልቋላም

    • @حمزهمحمد-و6ج
      @حمزهمحمد-و6ج 3 года назад +1

      @@aeyerostadese2472 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤💛❤💛☝

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 3 года назад +1

    ወይኔ ወገኖች አይዞቹሁ ልናገር አለ የኔ አባት አይይይ አላህ ስራችሁን ይንቀለው ያርብ
    እንድህ የምታደርጉ የሠው እንሡሶች
    ቀን አይውጣላችሁ

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 3 года назад +8

    አማራን ለማጥፋት የታቀደ ነገር ነው መንግስት ዝም ያለው ለምንድን ነው ቢንስ ለምን ወጣቱን አያስታጥቅም. በራሳቸው ጥይትነውእሚዋጉት

    • @hadiahussen2782
      @hadiahussen2782 3 года назад

      አይ እህቴ የወሎን ህዝብ መንግስት አያውቀውም እርዳታ እንኳን የሚሰጠው ከባህርዳር አያልፍም አለሙዲን እንኳን 50 ሚልየን ብር ረዳ ተባለ ለምስኪኑ ህዝብ አልሰጧቸውም የአማራ መስተዳድር ለጎንደርና ለጎጃም ነው የሚረዳው የዋሁ የወሎ ህዝብ አላህ ይድረስላቸው ወገኖቼ

  • @ትርታየትርታየ-ቈ9ቨ
    @ትርታየትርታየ-ቈ9ቨ 3 года назад +1

    አላህ የጠብቃችሁ ያረብ ጆታወችንም አላህ በራህመቱ ያጥፋልን አህመድ ጀዛክ አላህ ከይር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 3 года назад +8

    የእኔ አባት አይዞወት እነዝህ አውሪወች አላህ በላ ያውርድባቸው በሉበት

  • @habesheyesmael6606
    @habesheyesmael6606 3 года назад

    ያረብ አተ ፈረጃውን አቅርብልን ያአላህ ቃላት አጠረኝ

  • @እሙፈጂርኖኒየአላህባሪያ

    አህመድ ጀዛከሏሁ ከየር መርሳ እና አካባቢዋንም አሉ እየተባለ ስለሆነ ድምፅ እየሆናችሁ ለህይወታቸው እንድደረስላቸው የተቻላችሁን አድርጉ እየተፈጠረ ያለው በጣም አሠቃቂ ነገር ነው

  • @seadatube-cf1no
    @seadatube-cf1no 3 года назад

    ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @Hነኝነፍጠኛዋ
    @Hነኝነፍጠኛዋ 3 года назад +11

    መቸ ነው የወሎ ህዝብ ፍትህ የሚያገኘው😭😭😭😭😭😭😭ልብ ያደማል😭😭😭

    • @jamilamohmmed8369
      @jamilamohmmed8369 3 года назад

      ፉትህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭

  • @ራቢየወጫሌዋ
    @ራቢየወጫሌዋ 3 года назад

    አህመድ ኸይር ጀዛህን ይክፈለወ

  • @الحمدالله-ش8خ
    @الحمدالله-ش8خ 3 года назад +3

    ድምጽ እንሁን መንግስት ባለበት ሀገር በጣም ያሳዝናል ህዝቡ ዝም ማለት የለበትም መምራት ካልቻለ ስልጣኑን ለሚችል ያስረክብ

    • @tubu3524
      @tubu3524 3 года назад

      መግስት።የለም።ቢኖርምየድሀውእንባግፍይውሰድው

  • @mohemmedsiyed1580
    @mohemmedsiyed1580 3 года назад

    አላህዬ ምረጥ ሀገሬን ሰላም አድርገልኘ እንዚህን ሸእይጦኖች አይናቸዉ እዉር ልባቸዉን ስዉር አድርጋቸዉ አሚን ያረበና አለሚን

  • @እሮዚYouTube
    @እሮዚYouTube 3 года назад +10

    اللهم انت السلام ومنك السلام تباركت يا ذا الجلال والاكرام

  • @khadejao8302
    @khadejao8302 3 года назад +2

    ወአለይኩምስላም አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ አህመድ
    ያርብእዝነትህንለግስን
    ፍትህለወሎህዝብብብብብብብብ

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 3 года назад +5

    ዝምታው እስከመቸ ነው ምግስት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @amitube461
    @amitube461 3 года назад

    ያረቢ ፍረጃህን ቅርብ አድርግልን ያአሏህ ያማል በጣም

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 3 года назад +4

    ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ነስሩን ያቅርብልን ያረብ 😭😭😭 የአላህ ለወጀላችን ምህረትን ስጠን ያረብብ

  • @ኡሙመሀመድኡሙዚክራ
    @ኡሙመሀመድኡሙዚክራ 3 года назад

    የአላህ በጣም ከባድ ነው አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው ያረብ

  • @hawajiji1724
    @hawajiji1724 3 года назад +4

    ወንድም በሚድያ እንደዚህ ጉዳት የደረሰባቸውን ማሳየትህ አስደስትኛል ጀዛኸላህ ለተጓዱት አላህ ይርዳቸው ጁንታን አላህ ያጥፋው

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 3 года назад +1

    ምነካሺ ሀገሬ ምነካሺ እማማ አየ ዘድሮ ያዛዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥

  • @mekiya5770
    @mekiya5770 3 года назад +3

    ያአላህ አተው በእዝነትህ አስባቸው ከጃዬችህናቸውና 😭😭😭😭😭

  • @ahlamethopia3347
    @ahlamethopia3347 3 года назад

    አህመድ አላህ ከይርጀዛህንይክፈልህያረብ. አላህበቃችሁበለን ያረህማን

  • @ethuopialove5174
    @ethuopialove5174 3 года назад +16

    ወይ ዘድሮ ምን ይሆን መጨረሳችን ኡፍፍፍ አሁንስ ተስፋ ቆረጥኩ መፈጠሬን ነው የጠላሁት💔😢

    • @ummoabubakar2069
      @ummoabubakar2069 3 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @iamfromethiopia3942
      @iamfromethiopia3942 3 года назад

      እኔም በጣም ደከመኝ

    • @ethuopialove5174
      @ethuopialove5174 3 года назад

      @@iamfromethiopia3942 አብሽሪ እስኪ ማማየ ፈረጃው ቅርብ ነው ኢሻአላህ

    • @iamfromethiopia3942
      @iamfromethiopia3942 3 года назад

      @@ethuopialove5174 ኢንሻ አላህ ያርብ

  • @አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ 3 года назад

    አህመድ ጀዛክ አሏሁ ኸይር

  • @እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ
    @እማየኔፍቅር-ጘ6ኈ 3 года назад +5

    የዘንድሮው በጣም ያማል ኧረ ከባድ ነው
    እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @saudiksa7174
    @saudiksa7174 3 года назад

    ያረብ ያረብ አንተው ተመልከታት አገራችን ያንተ ፍጡር ያለ ያለዘንቡ እያለቀ ነው ያአላህ ራሕመተክ አውርድልን ለድሀው ፍጡርህ!!!! ያአላህ ያኬሪም

  • @wrkewrke8585
    @wrkewrke8585 3 года назад +5

    እፍፍፍ እረ መቼ ነው ሰላም የምንሰማው 😭😭😭😭😭ፈጣሪ ሆይ ወያኔን ከምድረ ገጽ አጥፋልን።🙏🙏🙏😪😭😭😭

  • @samah6374
    @samah6374 3 года назад

    መች ይሆን የሀገሬን ሰላም መሰማው አሁን ኢሄን የዋህ ህዝብ ምን ባደረገ ለራሡ ኖሮ ያጎሳቀለው ይበቃዋል ያረቢ ሠላሙን አውርድልን

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 3 года назад +5

    አህመድ አለማድነቅ አይቻልም ጀዛከላህ ኽይር አላህየ እገዛቸው ያርብ ካላለቅስ በፊት ቪዶውን ላቋርጥ 😭😭😭

  • @samera6848
    @samera6848 3 года назад +1

    ጁታን ሥሩን ያጥፍው ያረብ

  • @الحمدالله-ن6ف6ق
    @الحمدالله-ن6ف6ق 3 года назад +8

    ደሞ የሚገርመው ሙስሊሞች ናቸው በብዛት የተጎዱት የአላህ ፈረጃህን ቅርብ አድርግልን ያረብብብብብብብብብብ

    • @melatek5337
      @melatek5337 3 года назад +2

      አማራ እስላም ይሑን ክርስቲያን አማራ ነው።
      አማራ አማኝ ይሑን ከሐዲ አማራ ነው።
      አማራ አማራ ነው።
      እስላም፣ክርስቲያን መሖኑ መርጦ አይደለም።
      በደፈናው አማራ ነው ማለት ያለብን።
      አማራ የፈለገው ይሑን በአማራነቱ ከውስጤ፣ከልቤ፣ከምንም አብልጨ እወደውአለሑ።
      ኢትዮጵያዊውንም እንደዛው።

    • @ፈስተቂምከማኡሚርተ
      @ፈስተቂምከማኡሚርተ 3 года назад

      @@melatek5337 ትክክል ወላሂ

    • @ፈስተቂምከማኡሚርተ
      @ፈስተቂምከማኡሚርተ 3 года назад

      @@melatek5337 ቅኑሰው

  • @እራያእራያ-መ3ሸ
    @እራያእራያ-መ3ሸ 3 года назад

    አህመድ ጂዛኩላህ ህይር ወድሜ ሰው አይቶ እኮ ቢረዶቸው የተ ወለታ ከፈጣሪ ነው

  • @youseratube1145
    @youseratube1145 3 года назад +11

    አይዛችሁ ወገኞቸ በምን ቃል ላፅናናችሁግን በሂወት በመኖራችሁ ደስብሎኛል አላህ በኸይረነገር በተሻለይለውጥላችሁአላህያፅናናችሁ ምንልበል

  • @wolloraya3509
    @wolloraya3509 3 года назад +1

    ወሎ ሙስሊም ክርስቲያን ባንድ ላይ የሚኖርበት የፍቅር ሀገር እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል ወገኖቻችን አይዞችሁ መገን ወሎ አለን

  • @الحمدللهعليكلحال-ح6غ8د

    يا الله يا الله فرج همنا يا الله نصرنا نصرا عزيزا يا رب حسبي الله ونعم الوكيل حسبي الله على الظالمين ረረረረ ፍህት ፍህት

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 3 года назад

    የአሏህ እነዚህ ምስኪኖች ምን አረጓቸው ምናይነት ጨካኞች ናቸው እደ ሰው የማያስቡ እህ ከባድ ነው እንኳን እናተ ተረፋችሁ

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 3 года назад +4

    አበት አቤቱ ጌታ ሆይ ለነዚህ ጭካኝ አንተ ፍርድባቸው እፍፍፍፍፍ በጣም ልብ ይስብራል

    • @ngdhjybfrgu8873
      @ngdhjybfrgu8873 3 года назад

      ኣማራ ወራዳ የምን ኡፍፍ ነው ትናንትኮ ስትስቅ ነበር

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet3031 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ያማል ያማል ምቀኛው ህወሓት ቡዳው ህወሓት አውሬዎች😭😭😭😭

  • @tube-ld1ki
    @tube-ld1ki 3 года назад +5

    ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል ከዚህ ሌላ ብሶታችንን የምንገልፅበት ቃላት የለም 😢

  • @idirismhemedi5058
    @idirismhemedi5058 3 года назад +2

    አህመድ ቃልየለኝም ከቦታዉ ሄደህ ህመማቸዉን ለህዝብ ሰላሳየህ ጀዛህን አላህይክፈልህ

  • @remeutb3455
    @remeutb3455 3 года назад +4

    ምግስት የት የትነው ወገኖቻችን አለቁ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 3 года назад

      መግስት መውረድ አለበት መምራት አልቻለም።

  • @ffggffgg143
    @ffggffgg143 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ወድም አህመድ

  • @ወርቅነሺነኝወሎየዋ
    @ወርቅነሺነኝወሎየዋ 3 года назад +4

    ወይ ወገኔ እፉፉፉፉ😭😿😭😭😭💔

  • @sofiyamehemed1577
    @sofiyamehemed1577 3 года назад

    ያኝ አባቴች አላህ ይድረሥላችሁ ያረብ ያቻቸዉን አላህ ይሠጣቸዋል ይህቀን ያልፍል

  • @temkinbintebrahim7502
    @temkinbintebrahim7502 3 года назад +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ የአላህ በጣም ያሳዝናል መቸነው ይህ ሁሉ ግፍ የሚቆመው ያረብ

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 3 года назад

    አለሞቸዋየ ኡፍፍፍፍፍ አሁን ይህ በደል መቸ ነው እሚረሳ እግዚኦ ወገኖች እግዚአብሔር ያበርታቹህ

  • @temkinbintebrahim7502
    @temkinbintebrahim7502 3 года назад +3

    ማየት መስማት እንዴት ልብ ይነካል ያረብ

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭 ተው ፍረድ አምላኬ።
    ንፁሀን። ሄዝብ ተሰቃዬ።
    😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 3 года назад +5

    ያረብ አላህ በቃ ይበለን በጣም ነው ያዘንኩት ከባድነው 🇪🇹

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ሀስቡን አሏህ ወኒዕመል ወኪልልል
    እይይይይይይ የጁንታው ግፍፍ

  • @zedzed6609
    @zedzed6609 3 года назад +1

    ያርብ በቃበለን ምን የሁን መጨርሻዉ ዘመዶቻችነ ተከራተቱ እብነ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @نوحالاسمري-خ8ع
    @نوحالاسمري-خ8ع 3 года назад

    ያረብ አሁንሥ የምንለዉም ጠፋብን በሠዉ ሀገር በጨቀት ልናልቅ ነዉ ያረብ አተ በቃችሁ በለን
    ሁሉም ከአላህ ይገኛል ሔወታችሁን እኳን አላህ ተማራችሁ የኔባት አይዟችሁ ይችም ቀን አልፋ ታሪክ ሌትሆን ትችላለች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ አሣዛኞች የኔ ከርታቶች አላህ ይደረሥላችሁ ለናተም ለኛም ፈረጃዉን ያቅርብልን ያረብ

  • @woldia12
    @woldia12 3 года назад

    ያማን በጣም አር የወሎ ህዝብ ሰሚ አጣ መግስት አለን ግን አአይመስለኚም ፈጣሪ ሆይ አተ ድረስላቸዉ ለምስኪኑ ህዝብ ለምስኪኑ ገበረ እኔ የሚገረመኚ ምድን ፈልገዉ ነዉ ከገበረዉ አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @seadatube8438
    @seadatube8438 3 года назад

    አህመድ ወሎ ቱዩብ ምን ልበልህ አተ ብቻ ችግራችንን ያየህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅ ግፉ ዝም ነው ምን ልክ አለ

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 3 года назад +1

    ወይ አብይ አህመድ እኔ ምን እንደምል አላውቅም 😭😭😭

  • @Ms-wz2km
    @Ms-wz2km 3 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህመድ በረካ ሁን እዲህ መሰለልህ

  • @saritube7372
    @saritube7372 3 года назад

    ምን ልበል አሁንስ ወገኖቼ የኔ የዋሀዎች እግዛብሔር ይፍረድባቸው

  • @haytelove5466
    @haytelove5466 3 года назад

    ኢናሊላህ ወኢናኢላህ ረጅኡን
    😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ኢትዮጵያ መንግሥት ዬላትም

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 3 года назад

    ያአላህ በጣም ያማል ረቢ አንተው እዘንልን አላህ ይጠብቃችሁ ኢላሂ ሀገሬን ሰላሟን መልስላት አህመድ አላህ ይጨምርልህ ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ

  • @erdt6673
    @erdt6673 3 года назад

    ያረሂሙ በቃበለን እንኳን እናተ ተረፋችሁ ወገኖቸ የመጣብን በልአ እሱ ያሳልን

  • @fhjgg7831
    @fhjgg7831 3 года назад

    ጀዛከላሁ ከይር አህመድ