Tarekegn Ashebere ታረቀኝ አሸብር-ፋኖነት ያባት ነው- New Ethiopian Music 2024(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 276

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 10 дней назад +31

    ከአሻራ ሚዲያ ነው የመጣሁት ምርጥ ወቅቱን የዋጀ ስሜት የሚያጀግን ሽለላ ፉከራ ክሊብ💚💛❤💪💪💪💪💪💪ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 8 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AbyuAyew
      @AbyuAyew 6 дней назад

      ታረቀኝ እዴትነህ የድሮው አለቃህነኝ የህዋቱ ውግያ መድፈኛው አበሳው በርታ

  • @BishawMengste
    @BishawMengste 30 минут назад +1

    አማራነት ኩራት በታረቀኝ አሸብር ቀረርቶ ኩራት ተሰምቶኛል
    ፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖኖኖኖ
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 10 дней назад +8

    እናመሰግናለን 🙏በርታ የኔ ጀግና💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @eliasdebasu4035
    @eliasdebasu4035 10 дней назад +9

    ፋኖነት ፣ ነፃነት ፣ ፍትሕ ፣ እውነት ፣ ሐቀኝነት ፣ በግብረ ገብና በሰብአዊነት አገልጋይነት ፣ እውነተኛ ዲሞክራሲ አንጋሽነት ነው!!! የዐማራ ሕዝብ ዛሬ ላይ ጠመንጃዉን ነክሶ ከመነሣቱ በፊት በርካታ የዐማራ ተወላጆት በዐማራ ሕዝብ ላይ የታወጀዉ የሞት አዋጅ በጊዜ ካልቆመ ሃገር የሚያጠፋ ቂም ይዞ ይመጣል ብለን አስጠንቅቀናል ፣ ተማጽነናል ፣ ለምነናል። ሆኖም ድምፃችን በማንም ዘንድ ሞገሥ አልነበረዉም ይልቁንም «አልቃሾች» ተብለን ነበር። ዛሬ በአልቃሻነት የተፈረጀዉ የዐማራ ሕዝብ የሰብአዊ ክብር ትግል የትላንት አስለቃሾቹን እያስለቀሰ ይገኛል፡፡ ዛሬም ሠላም ይመጣ ዘንድ ለማኝ በዝቷል ፣ አልቃሹ ተበራክቷል ፣ ሐሰተኛውና ጭንብል ለባሹ አወናባጁ ፣ የሃይማኖት ካባ ለባሽና ጌታ ተናግሮኛል ባዩ በእንኩሌተር ተፈልፍሏል ፤ የዐማራ ሕዝብ ትግል ከአልቃሽነት ወደ አስለቃሽነት ተሸጋግሯልና። "ላታመልጭኝ አታሯሩጭኝ" እንደሚል ዐማራ የተለያዩ የሐሰት አጀንዳዎችን እየደረቱ ያለቀለትን ትግል ለመቀልበስ መሯሯጡ አክትሟል።
    ማራ አንገቱ አንድ ነው ፤ መገደል ይብቃን ፥ ነፃነታችንን በክንዳችን ፤ ፋኖ ለነፃነት ፣ ለፍትሕ ፣ ለእውነት ፣ ለግፉዓን ፣ ለዲሞክራሲ ፤ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ፥ እውነትና ሕዝብ ያሸንፋል!!!
    ኤልያስ ደባሱ መኮነን

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 7 дней назад +5

    በጣም ድንቅ ድንቅ ዋው አባቴ ብርታ ፋኖ ሁሌም ጂግናነው ❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 5 дней назад +3

    ወንድሜ አንደኛ በርታ ድል ለህዝባች ድል ለፋኖ❤❤❤💪💪💪🙏🙏🙏🥰🥰🥰👍👍

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 7 дней назад +4

    ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪 🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 19 часов назад +1

    ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Temu-j6i
      @Temu-j6i 16 часов назад

      ድልለጀግናውየአማራልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samira9231
    @samira9231 9 дней назад +4

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉እናመሰግናለን ወንድማችን ዋውውውውው❤❤

  • @Mese-un1kt
    @Mese-un1kt 4 дня назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሞቸ ማንነዉ እንደኔ ዉስጡን የነዘረዉ😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mohammdabdu1777
    @mohammdabdu1777 3 дня назад +2

    አቦ ስትግዜ ሰማሁት የማይጠገብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulusewAyalneh-s6c
    @MulusewAyalneh-s6c 3 дня назад +1

    ምርጥ ነው በርታ እግዚአብሔር ያበርታቸው

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 3 дня назад +2

    ፈረሰኛው፤ቅዱስጊዬርጊስ፤ተፊትይቅዴምላችሁ፤አይዞንአማራ፤ድሉየፋኖንው፤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ግሩምዘቃል
    @ግሩምዘቃል 4 дня назад +2

    ትለያላቹህ ምርጥ ስራ ነው በጣም ከወደድኩት ከፋኖ ዘፈን አንዱ ይሄ ነው
    በሞገሴ ቴሌግራም ያስተዋውቅልህ

  • @b.6015
    @b.6015 19 часов назад +1

    ስቱን አጣን በዚህ በድግም በመጣ መግስት ስት ሙህር ስንት ጀግና ስንት ባለሀብት አረ ስቱ አየ አማራው የዋሁ ሠው በልቶ ይጠግብ የማይመሥለው ይከ አይገባውም ነበር😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔

  • @OmanNizwa-b4z
    @OmanNizwa-b4z День назад

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @desalewFentahun-o1j
    @desalewFentahun-o1j 6 дней назад +4

    ሻር አርጉለት ምርጥ የአማራ የቁርጥ ቀን ፋኖ ነዉ
    ታረቀኝ የዳሞቱ ፈርጥ በርታል

  • @b.6015
    @b.6015 19 часов назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 አየ ወገኔ ምን ለሁንህ እህህህህህህህህህህ

  • @SahraAlodaibe
    @SahraAlodaibe 8 дней назад +6

    ድል ለፋኖ❤❤❤
    ፋኖ ያሸንፋል
    አማራም ነፃ ይወጣል ኢንሻአላህ

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 7 дней назад +4

    ኪነት ለትግሉ ወሣኝ ነው እንዲህ ነው ትግል በሁሉም አቅጣጫ ነው እንበርታ አማራ ላያሸንፍ ትግል አልጀመረም💪

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 День назад

    ድል ለተገፋው ህዝብ ይሁንልን💚💛❤💪💪💪

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 7 дней назад +3

    አብሽርአማራየ💪💪💪💪💪

  • @Haptem-u3j
    @Haptem-u3j День назад

    ድል ለተገፊው አማራ 😢ድል ለአንሳው ፋኖ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ 💪💪💪💚💛❤️🎉🎉🎉 በርታ ወንድሜ ጀግናው

  • @YibeltalAzezw
    @YibeltalAzezw День назад

    የዘሜ,ፍላጭ,ይመቻችሁየአማራ,ፋኖ

  • @WedaMadefero
    @WedaMadefero День назад

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @MazgabuBauket
    @MazgabuBauket 2 дня назад

    ይደገምልን ይህ ድምፅ በርታልኝ አማራ እኮ ቅኔ ነው የቅኔም ቅኔ🎉❤❤❤

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 9 дней назад +2

    የታች ቆላ በሬ ላይ ደጋን አያርስም
    የላይ ደጋም በሬ ታች ቆላን አያርሥም
    አናቱን ካልነኩት ምንጭ አይደፈርስም
    ከጎንደር 👉ከጎጃም ዘር ኑሮኝ በአያቴ፣
    ከወሎ👉 ከሸዋ ዘር ኑሮኝ በአክስቴ፣
    ወልቃይት👉 ከራያ ዘር ኑሮኝ በአጎቴ፣
    አልፈራም ማንንም ሞቴ ናት ኩራቴ
    አላወራም እንጅ ምላሱን ፈርቼ፣
    በጣም ብዙ ናቸው የእኔስ ወገኖቸ
    አንዲነት ብርታት ነው
    አንዲነት ጉልበት ነው ተው የኔ ጀግና አንዲ ሁንና አንጀቴን አሺረው❤❤

  • @AwokediresGelew
    @AwokediresGelew 3 дня назад +1

    ❤ምርጥ የአማራ ልጇች በርቱ ሁሌም አንድ አማራ

  • @BirukYeneayehu
    @BirukYeneayehu 5 дней назад +3

    በረታ ወንድሜ

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku 10 дней назад +1

    ዋው በጣም ገራሜ ስራነው የጀግና ዘር ጀግና ከባዶክር ሜዲያ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪👍👍👍

  • @مفثقناببعفثصص
    @مفثقناببعفثصص День назад

    ድል ለተገፋው አማራ❤

  • @simachewa3207
    @simachewa3207 7 дней назад +2

    በጣም ጥሩ ታሪክ የሚሆን ስራ ነው።

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 10 дней назад +4

    አንድ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪

  • @haimanottube
    @haimanottube 10 дней назад +1

    ጀግና ናልኝ ፋኖ ናልኝ 👌💪💪Wowww በጣም ቆንጆ ስራ ነው ክበሩልን ወንድሞቻችን 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @engdawebist253
    @engdawebist253 7 дней назад +3

    እናመሰግናለን

  • @almasa6055
    @almasa6055 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድልለጀግናውፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

  • @Sohai-ፀሐይ
    @Sohai-ፀሐይ 6 дней назад +1

    በጣም ድንቅ ድንቅ ጀግናው አማራዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 4 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢ድል ለአማራ ፋኖ❤❤

  • @ZemeneBabey
    @ZemeneBabey 10 дней назад +2

    ዋውውውውውውው ብቻ ነው ነገሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @sarawalieyesgat5602
    @sarawalieyesgat5602 3 дня назад +1

    ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊታችሁ ቀዽም ድል ለፋኖ አማራ❤❤❤

  • @EthioYoutube14
    @EthioYoutube14 5 дней назад +1

    ፋኖ ናልኝ 🤗 ጀግናው ናልኝ🤗 💚💛❤️💪

  • @Amharawit0
    @Amharawit0 7 дней назад +1

    ጀግናዉ ምርጥ ስራ ነዉ🥰 ኩራታችን ነክ በርታልን🇨🇬🔥🔥💪💪💪

  • @HawaHawa-q7t
    @HawaHawa-q7t 4 дня назад +1

    አንድ አማራ ፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Etsub-ff6de
    @Etsub-ff6de 4 дня назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤ አማራዬ

  • @BiniyamMehari-t3x
    @BiniyamMehari-t3x 3 дня назад +1

    ፋኖ ፋኖ ይችላል ጀግናየ ❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 дней назад +2

    ድልልልልልልል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖ🕊🕊🕊💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤በርቱ እንበርታ ወገኖቸ 👏👏

  • @ትግስትአዘዘ
    @ትግስትአዘዘ 7 дней назад +2

    ድልለፋኖ💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪

  • @norahunandargiezewdie7993
    @norahunandargiezewdie7993 7 дней назад +1

    ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤ Fano is the only solution with Allah!!!!

  • @WubalemWale
    @WubalemWale 7 дней назад +1

    እግዚአብሔር የጠብቃቹ የምሳላቹህ ውገኖቸ ❤❤❤

  • @nuraDin-b8p
    @nuraDin-b8p 7 дней назад +2

    ኮጊር ፋኖ ጃጊኖቹ❤❤❤❤❤❤❤
    እን ዎዳሌን

  • @AyenewMelese-o3y
    @AyenewMelese-o3y 8 дней назад +1

    ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት ድል ለአማራ ፍኖ

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 3 дня назад +1

    እውነት ጀግኖቻችን ለካ የአማራ እናት ወንድ ወንድ ልጅ ወልዳለች❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇮🇱🇪🇷🇪🇷🇮🇱🇮🇱🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @عشسيىعسير
    @عشسيىعسير 4 дня назад +1

    ደል ለአማራ ፋኖ ብሶት ለወለደዉ💪💪💪😢😢

  • @NoorNoor-w4l
    @NoorNoor-w4l 4 дня назад +1

    ፋኖ ናልኝ ጀግናው ናልኝ ወንዱ ናልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Ayu_Amhara
    @Ayu_Amhara 10 дней назад +2

    በርታ ምርጥ ስራ❤

  • @ShShu-h8o
    @ShShu-h8o 6 дней назад +1

    አይዞን ጀግኖች እናሸንፋለን💪💪💪💪💪

  • @selamAragie
    @selamAragie 9 дней назад +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤ እናሸንፋለን❤❤❤❤

  • @EeEe-mi8tbebrhim
    @EeEe-mi8tbebrhim 9 дней назад +1

    ጀግናች አንድ አማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🐅🐅

  • @SanjawAmharaw
    @SanjawAmharaw 9 дней назад +1

    ትለያለህ እሄነው አማራነት በሚዲያ የሚደረገው ተፅእኖ ፈጣሪነት በእናንተው ሀይል ነው ቀጥልበት እጅግ ድንቅ ስራ ነው፩አማራ

  • @MulugetaAlemu-y2z
    @MulugetaAlemu-y2z 10 дней назад +1

    Waw betam arif sira new yidegem berita

  • @SamoyelWeret
    @SamoyelWeret 7 дней назад +1

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @norahunandargiezewdie7993
    @norahunandargiezewdie7993 7 дней назад +1

    May Allah Be with you 24/7...Heroes...THE AMHARA...FANO Long live!!!!

  • @dhfchfhf2535
    @dhfchfhf2535 9 дней назад +1

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤

  • @AbrahimSaid-c2w
    @AbrahimSaid-c2w 9 дней назад +1

    እናሸንፋን ድል
    ለአማራ ህዝብ
    ድል ለፋኖ ውርደት
    ለጠላቶቻችን

  • @yerasew1
    @yerasew1 8 дней назад +2

    💪 ለአማራ ፋኖ

  • @ApeApe-pz2fh
    @ApeApe-pz2fh 3 дня назад +1

    ❤ድል❤ላማራ ❤ፍኖ🎉🎉❤❤❤❤

  • @BeletuBeletu-l7y
    @BeletuBeletu-l7y 22 часа назад

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MatiwosManido
    @MatiwosManido 7 дней назад +1

    እዉነትነዉጀግኖች ድል ለፋኖ

  • @MohammedAli-xl3ms
    @MohammedAli-xl3ms 7 дней назад +1

    ወረረኝ እዲያበላ ጀግናው ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 8 дней назад +1

    ወገን፣አንደሸ፣እናሰገባችዉ፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SSa-r3n
    @SSa-r3n 4 дня назад +1

    ድል ለፍኖ ❤❤❤❤

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 7 дней назад +2

    ድልለፍኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪

  • @MajetewN
    @MajetewN 7 дней назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖነት አሸናፈነት

  • @RardRsed
    @RardRsed 7 дней назад +1

    በርቱልንጀግኖቻችን🎉🎉🎉🎉

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 10 дней назад +1

    ጀግናችን በርታ❤❤❤❤❤

  • @KassayenewDesta
    @KassayenewDesta 3 дня назад

    ዉስጤ ነህ! ስሜት ፈጣሪ የሆነ ስራ ነዉ፡፡

  • @SelamAbuhay
    @SelamAbuhay 8 дней назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ephremshambel
    @ephremshambel 6 дней назад +1

    FANO is Supper Hero and Freedom fighter for AMHARA and Ethiopia!!!!

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 7 дней назад +1

    😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤በረቱ ጀግኞቼ❤❤ድል ለፍኖ❤❤❤❤

  • @SamuelJoni-th5xe
    @SamuelJoni-th5xe 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤አይዞህ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @hulualem-i2f
    @hulualem-i2f 6 дней назад +1

    አማራ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 8 дней назад +2

    ዋዉ❤❤❤❤

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo 5 дней назад

    ድል ለጀግናችን ለፍኖወ እና ለተገፍው የአማራ ህዝብ በሙሎው❤❤

  • @yitayaladamu7574
    @yitayaladamu7574 10 дней назад +1

    ታሬ እነ መቶአለቃ ዘለቀ አየነውን ብታነሳሳቸው ብታስታውሳቸው አሪፍ ነበር በተረፈ በርታልን

    • @Akel-y2h
      @Akel-y2h 8 дней назад

      bzu jegnoch wedkewal enesun ansten anzelkewm fetari yedemachewn waga endanasns yrdan

  • @MastwalAlemu-e7s
    @MastwalAlemu-e7s 10 дней назад +1

    የእውነት ምርጥ ነው

  • @TigistFetene
    @TigistFetene 7 дней назад +1

    አማራየ❤❤❤❤❤❤

  • @HabetameEnedalew
    @HabetameEnedalew 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤ድልለፋኖለንፁህአማራህዝብ

  • @YdgsgsDheየ
    @YdgsgsDheየ 3 дня назад

    ድል የአማራ ፋኖ አምብርሀን ትጠብቃችሁ😢😢😢😢

  • @enanu7590
    @enanu7590 5 дней назад

    አይዞን አማራየ ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ 🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @tesfawyemru1570
    @tesfawyemru1570 6 дней назад +1

    THIS MUSIC MAKES ME EMOTIONAL

  • @Emebet-kr3nl
    @Emebet-kr3nl 10 дней назад +1

    😮😮😮waw Berta jegenay♥√

  • @habtamuanley3851
    @habtamuanley3851 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለፍጻሜ ያብቃን

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu 2 часа назад

    ወንድማአለም ጥራ ስራ ነው በርታ ❤❤❤

  • @engdawebist253
    @engdawebist253 7 дней назад +1

    ጀግናዉ አማራ ፋኖ

  • @Tadufiker
    @Tadufiker 8 дней назад +1

    ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 3 дня назад

    ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሬ ጀግናየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BanchyrgaMolla
    @BanchyrgaMolla 7 дней назад +1

    የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethio1775
    @ethio1775 10 дней назад +1

    Del le jegnaw amhara fano 💚💛❤💪

  • @mariweloyewa
    @mariweloyewa 10 дней назад +1

    ትችላለህ ወድም አለም ዋዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @belayensheyemareyamleje5109
    @belayensheyemareyamleje5109 3 дня назад

    ምርጥ ሰራ ነው❤❤❤❤