በቦታዎ ልክ ልክክ የሚሉ ቁምሳጥኖች በፈለጉት መጠን እና ዲዛይን በጥራት ብቻ እንሰራለን።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 29

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Год назад +1

    ውብ ነው እናመሰግናለን Bro

    • @geez_design
      @geez_design  Год назад +1

      Tnx sis
      ለጥሩ ኮመንቶችሽ በጣም አመሰግናለሁ ኖላዊት

  • @Alem2127
    @Alem2127 Год назад +1

    ቆጆ ነው በጣም ያምራል 👍👌

    • @geez_design
      @geez_design  Год назад

      Tnx hani🙏🙏🙏

    • @Alem2127
      @Alem2127 Год назад +1

      እኔ የግርግዳ ቁምሳጥን ከመፀዳጃ በር ጋር አድላይ ነው ማሰራት እፈልግ ነበር ወደሰዳፋ ትሄዳለክ 🙏👍

    • @geez_design
      @geez_design  Год назад +1

      አንቺ በፈለግሽው ዲዛይን ለቦታው በሚሆን መልኩ ጥሩ አድርገን እንሰራለን ለበለጠ መረጃ ደውይልኝ እና ያለውን ነገር እናወራለን
      0943005897

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Год назад

    በጣም ያምራል በርቱ

    • @geez_design
      @geez_design  Год назад

      እናመሰግናለን ሰኒ🙏🙏🙏

  • @JamilaAil
    @JamilaAil Год назад +1

    አሁን ይህ ስንት ሜትር ነው በጣም ያምራል ማሻ አላህ 😊😊

    • @geez_design
      @geez_design  Год назад

      እናመሰግናለን jamilaAli
      160 x 280 ነው መጠኑ
      ለበለጠ መረጃ 0943005897

    • @yewubneshabebe8929
      @yewubneshabebe8929 9 месяцев назад

      ​@@geez_design ካሬ ስንት ነው የምትስራው

    • @yewubneshabebe8929
      @yewubneshabebe8929 9 месяцев назад

      ክቺንም ካሬ ስንት ነው

  • @tinebebtedla
    @tinebebtedla Год назад +1

    ከለሩ በጣም ያምራል ዲዛይኑም ወድጄዋለው ማሰራት እፈልጋለሁ ምን ያህል ዋጋ ነው በካሬ?

    • @geez_design
      @geez_design  Год назад

      ዋጋው ከ 13000 - 16000 ብር በካሬ ነው እንደ ማቴሪያሉ ይለያያል
      ለበለጠ መረጃ 0943005897 ላይ ደውሉልን

    • @AfomiAfomi-s7e
      @AfomiAfomi-s7e 6 месяцев назад

      አድሜትርከሰማኔ ደረጃ አድስትነው አድራሻውስ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Год назад +2

    እናመሰግናለን🙏 ትክክለኛ አድራሻቹን የት ነው ግን? ሌላው ዋጋም ሼር ብታደርገን መልካም ነው ከነ ኪችን ካቢነቱ❓🙏

    • @geez_design
      @geez_design  Год назад +1

      አድራሻ አአ ቀጨኔ መድሐኔዓለም ከቤተ ክርስቲያኑ ፊት ለፊት ባለው መንገድ ትንሽ ገባ ብሎ 0943005897
      ዋጋ የማቴሪያል ዋጋ ስለሚለዋወጥ ለረጅም ጊዜ ቋሚ አይሆንም አሁን ላይ ያለው ቃጋ በካሬ
      በላምኔት ኤምዲኤፍ 10200 ብር
      በዩቪ 12500 ብር ነው

    • @seblewengaldagne3217
      @seblewengaldagne3217 Год назад +1

      @@geez_design አመሰግናለው ለማንኛውም በዋትስፕ አወራካለው🙏

  • @Danatube721
    @Danatube721 Год назад +1

    ሰላም ወንድም MDF ወይም Lamnet mdf እና HDF የሚባለው ጣውላዎች ልዩነት አለወይ???
    ካለውስ የትኛው ጣውላ ይመረጣል??
    ስራህ ጥራት አለው በርታ ሌሎች ቦታዎች ላይ የማያቸው ፈርኒቸሮች ቅባቸው ከውጪ ብቻ ነው ከውስጥ አይቀቡም ያንተ ደግሞ ውጪውም ውስጡም አንድ አይነት ነው ውስጡንም ውጭውንም ቀለም እየቀባችሁት ነው ወይስ ከላይ እየተለጠፈበት ነው??
    እንዲሁም ውሀ ሲነካቸው የመላጥ ባህሪ የለውም??

    • @geez_design
      @geez_design  Год назад +1

      አሪፍ ጥያቄ ነው ሙሉ ጥያቄሽን ቪዲዮ በቅርቡ እሰራበታለሁ እዛ ላይ እመልሳለሁ

    • @fatumaseid8001
      @fatumaseid8001 Год назад +1

      ​@@geez_design የሷም ጥያቄ የኔ ጥያቄነዉ ሥራበት እባክህን

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ 11 месяцев назад +1

    የተ ናችሁ አድራሻ Please

    • @geez_design
      @geez_design  10 месяцев назад

      አዲስ አበባ
      ዋጋ ለማወቅ ወይም መረጃ ለመጠየቅ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን 0943005797

  • @ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ

    የታገር ነው

  • @SinGiten-e5j
    @SinGiten-e5j Месяц назад +1

    ዋጋው ስንት ነው

  • @muluashine9210
    @muluashine9210 Год назад +1

    Batame teru nawe. Bakari sente nawe. Wagawene la mazaze yetakemanale yenagarene.

    • @geez_design
      @geez_design  Год назад

      Tnx mulu
      ዋጋ በካሬ ከ10300 ብር ጀምሮ ነው
      ለበለጠ መረጃ 0943005897