የመዳም ቅመሞች በትዛዝ ያሰሩት አልጋ እና ቁም ሳጥን እንድሁም ቡፌ በጣም ይለያል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • አልጋ # ቁም ሳጥን # ቡፌ # የውስጥ በር # ወሎ ጊራና # ወሎ መርሳ

Комментарии • 59

  • @ወሎጊራናቲዩብ
    @ወሎጊራናቲዩብ  9 месяцев назад +3

    ማሰራት ለምትፈልጉ
    ሁሴን ሰይድ ጊራና
    093 317 2626
    0945748450

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 9 месяцев назад +6

    ጎበይ ሰዉ ናቸዉ እደነዚህ ያሉትን ሰወች እዘዙ አበረታቱ ዋጋ የማይናገሩ የሚደባብቁ ሌቦች ናቸዉ ደሞ ሥታዙ በያገራቹ እዘዙ ያገራችሁን ሰዉ እዘዙ ጊራናብሆን ኑሮ አዛቸዉ ነበር

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 9 месяцев назад +3

    ማሻአላህ ጊራናዩ ሰላምሽ ይብዛ ኢሻአላህ እኛም እናዛሀለን ቤቴን ስጨርስ

  • @ZinetShikuru
    @ZinetShikuru 4 месяца назад +1

    እኔ እፈልጋለሁ ❤❤❤❤ቦፌ

    • @ZinetShikuru
      @ZinetShikuru 4 месяца назад

      እኔም ብፌ እፈልጋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናል ጥራት ያለው ከሆነ እገዛለን ሌላ ቦታ ብንገዛም ትራንስቦረትመከራነው ዋናው ጥራት ይኑረው ብቻ

  • @fatumasirag7676
    @fatumasirag7676 9 месяцев назад +1

    መሸአሏህ ሁሴን ሠይድ መልካም ልጂ ነው አበረታቱት

  • @አሮህማኑአለልአርሺእሥተዋ
    @አሮህማኑአለልአርሺእሥተዋ 9 месяцев назад +5

    የመዳም ቅመሞች እድሉን ተጠቀሙበት የምር ጥሩ ቃሉን አክባሪ ሠዉየ ነዉ

  • @አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ

    ማሻአሏህ በርብ አዛለሁ በርታ ሀገራችን ጊራና ሰላም ያድርግልን

  • @emanhussen75
    @emanhussen75 9 месяцев назад

    ወላሂ ማሻ አላህ

  • @swaa3739
    @swaa3739 7 месяцев назад

    መሻአሏህ ስታቀርብ አሳጠር አድርግ እንድንከታተል

  • @uruhdhd6154
    @uruhdhd6154 9 месяцев назад

    ማሻአላህበርታየውሰጥበርአሁላይሰትነው

  • @jamila3850
    @jamila3850 9 месяцев назад +2

    ወይግልጸኚነት እድህነው ማብራራት እምትሉልያቺሁ

  • @HawaAbate
    @HawaAbate 9 месяцев назад

    አሰለማአለይኩም.ያገርልጂ.መሸአላህ.ናቸዉእንፈልጋል

  • @m1band688
    @m1band688 9 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 8 месяцев назад

    ማሻአላህ የጊራናልጆች የትራንስፕርት አትበሉ ሀገራችሁ እዘዙ አገላለፁእራሱ ይለያል

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 9 месяцев назад

    መሻአላህ እድህ አሥተዋውቅለት

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 9 месяцев назад +1

    ቀለሙ አያምርምጅ ዋጋው ቆጆ ነው

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 8 месяцев назад

      ቀለምበፈለጋችሁት ማስቀባትይቻላል

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 9 месяцев назад

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @Tmara-i8k
    @Tmara-i8k 9 месяцев назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @Halim925
    @Halim925 9 месяцев назад

    ማሻአሏህ

  • @swaa3739
    @swaa3739 7 месяцев назад

    መሻአሏህ ዋጋው

  • @احمدمحم-ت3ق
    @احمدمحم-ت3ق 9 месяцев назад

    ماشاء الله تبارك الله

  • @twaibaabdu930
    @twaibaabdu930 9 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 8 месяцев назад +1

    እኔ የቃ ቅናሺ ያየሁት ያተን ብቻነው እውነት በጣም ሀቀኛ ነህ ስቶቹ ናቸው 40ሺ 35ሺ እያሉ የሚበሉት

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 9 месяцев назад

    ማሻላህአገራችን

  • @አሮህማኑአለልአርሺእሥተዋ

    ወአለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረከሏሁ ደሥ ሥል ወላሂ በዝህዉ አይተን ነበር ያዘዝናችሁ ጎበዝ ሠዉየ ነዉ ደሞ ትህትናዉ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ባልተቤቲቱም በሠላም ላገሯ አብቅቷት እምትደሠትበት ያርጋት

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 9 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤ ሸር አድርጉት ሀያቲ የኔንም ሰርቶልኛል

    • @አሮህማኑአለልአርሺእሥተዋ
      @አሮህማኑአለልአርሺእሥተዋ 9 месяцев назад +2

      @@MnGh-ku7ke እሽ ሁቢ ቃሉን አክባሪ ሠዉየ ነዉ ዉነት ያቺኑ ያልነዉን ነዉ የሠራልን። ጣፍ እምትለወለ አበባኳ አልተሣሣተችበትም

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 9 месяцев назад +1

      @@አሮህማኑአለልአርሺእሥተዋ አወ በኔም ብዙ ልጆ አሰረተዋል የኔ ውድ አጎት ቃሉን አክባሪ አላህ ይጠብቀው

  • @adenategene101
    @adenategene101 9 месяцев назад

    Wowo

  • @GoAs-b9m
    @GoAs-b9m 9 месяцев назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @ndjdjjndndnd7147
    @ndjdjjndndnd7147 9 месяцев назад

    ማሻአላህ እስኪ 100ቆርቆሮ ለመስራት ጊራና ስንት ይፈጃል ወንድም ስራልን

  • @GoAs-b9m
    @GoAs-b9m 9 месяцев назад

    አስላምሊከም።።መሽአላ

  • @HawaAbate
    @HawaAbate 9 месяцев назад

    ሀያት.ከበደ.እናእንደሪስዳና.ተዉቃቸዉደሁ.ስልካቸዉን.ላክል.ወድም

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 8 месяцев назад

    ላይክ ብታደርጉ እጃቹህን አያመውምኮ አይታቹህ ከምትወጡ

  • @ፋኖስ-mo3ha4me9d
    @ፋኖስ-mo3ha4me9d 9 месяцев назад

    የግፃናት አልጋ እና ቁም ሳጥን ስንት ነው

  • @mahboobajordan1267
    @mahboobajordan1267 5 месяцев назад

    ኢሞ አይሰራም😢ስልካቸው ላዝ ነበር

  • @jamila3850
    @jamila3850 9 месяцев назад

    ይቺን ቦፌኮፒአስራት ሸህሁሴን አውርቸዋለሁ ሀቀኘሰውነው ለናተያለውን ነውእሚሰራው እሚነግራቺሁ ሀሳብም

  • @zeinabjamal8108
    @zeinabjamal8108 9 месяцев назад

    ቢስቲማ ታደርሳለህ ወረባቦ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 9 месяцев назад

    እኔኮ የወስጥ በር 12ሺ ነዉ አንድ በር

    • @fatuma332
      @fatuma332 9 месяцев назад

      እኔም አንድ በር የአወስትራሊያ እንጨት በፓኔል 16ሺ ነው ያሉኝ

    • @qweass2959
      @qweass2959 9 месяцев назад

      ​@@fatuma332የኔም 17 ነው አዱ ብቻ የተሰራው አቃው ሉዩነት ኑሮት እደሆን 🙄

  • @jamila3850
    @jamila3850 9 месяцев назад

    ካሜራ አማን እራቅብሎያሳንገሩት አይታይምበደብ

  • @seadatube2974
    @seadatube2974 9 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ማሻአላ እኛም እሩቅ ከመግዛት አረፍን ጠክሩ በቅርቡ ቤቴን ታሳምሩልኛላችሁ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 9 месяцев назад

    ኢሽአላ ቤቴ ይለቅና አዛለሁ ወድም ወደወልደያ ሂዶ ቤቴን የሚገርፍልኝ ጥሩ ባለሙያ ቁጥር ስጠኝ

  • @ፋጡማቢንትይማም
    @ፋጡማቢንትይማም 9 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @ربيعهالعائله
    @ربيعهالعائله 9 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @RabiyaRabiya-ic8hf
    @RabiyaRabiya-ic8hf 9 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @RabyhRabyh1996
    @RabyhRabyh1996 9 месяцев назад

    ማሻአላህ