LIYA SHOW በጣም ነው ያበሳጨችኝ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 74

  • @jojolove791
    @jojolove791 Месяц назад +7

    ሴትየዋ በጣም ድንዝዝ እራስ ወዳድ ነች እኔም በጣም ነዉ ዘግንኖኝ ሰምቼ የጨረስኩት ሴት አሰዳቢ የሴት ልጆንስ ጉድ አወቀች ወንዱ ልጅስ የፈዘዘበት ምክንያት ደፍሮት ቢሆንስ

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm Месяц назад +5

    ሊያዬ ለወደፊቱ እግዚአብሔር ካለ ትንሽ ቴሌቭዥን ስክሬን አጠገብሽ እድርገሽ ከሞባልሽ ጋር እያይዘሽ ፊልሙን ከፍተሽ አስተያየትብትሰጭና ውጭ በቪዲዮ ኮል ሰውችን እርእስት እየሰጠሽ እራሳቸው አስተያየት ይስጡ እርስ በእርሳቸው ይቀጣቀጡ ለስራሽ ያቀላል ብዬ አስባለሁ ።በርች

  • @FantayeWasse
    @FantayeWasse Месяц назад +3

    በመኪና እራሴን ገጭቶኛል ሁላ ብላለች ምን አልባት እያስፋራራት ይሆናል እኔ ብታበሳጨኝም መፈረድ ያስቸግራል

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg Месяц назад +2

    እኔም በጣም ከመናደዴ የተነሳ ኮሜንት በንዴት ነበር የምፅፈው የባሰም አለ ።ምን አይነት አይምሮ ቢኖራት ነው አሌክስ ቢቸግረው መድሀኒት ትወስጃለሽ ወይ ብሎ ጠየቃት እኮ።

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube Месяц назад +1

    አረ የስዋማ ሴትዬ ነገር የእጅዋን ነው ያገኛችው የሰውዬው ነውር በቃላት አይገለፁም እስዋ ግን በሰራተኞችዋ ግፍ ሲሰራ ዝምጠባትል ልጅዋን ባልደጀረ ቤቻ ወደላይ እያኖገሸገሸኝ ነው ያዳመግኩት የስራውን ይስጠው

  • @halemahad3297
    @halemahad3297 Месяц назад +3

    የእኛም ሀገር መዳሞች ከውጭ የመጣ ምግብ ለሰራተኛ አይሰጡም ማለት ነው

  • @mulukaabdi1558
    @mulukaabdi1558 Месяц назад +4

    እሱም እሷም ለፍረድ መቅረብ አለባቸው እሷ ወንጀል በመሸፍን 😡

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 Месяц назад +2

    እቺ ዝተት ያ ሁሉ ለተደፈሩ ሴቶች እንድያዉም ተጠያቂ ናት እቺ ባለጌ ሮቶ።

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee Месяц назад

    ዛሬ ያነሳሽው ሃሳብ መልካም ነው ሁሌም እንደዚ ረጋ ብለሽ ሃሳብሽን ብታካፍይን የምታወሪው ነገር ፍሬ አለው

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 Месяц назад

    ሙሉውን ሰምቼዋለሁ ያማልልል ግን የሆነ መድሀኒት አርጎባት ይሆን

  • @fafiEmuluqman
    @fafiEmuluqman Месяц назад +2

    አላየዉትም ነበር አንች ስትናደጅ አይቸ eyoha media ገብቸ 3ቱንም ክፍል አዳመጥኩት ራሴን አሳመመችኝ እኔ ከሷልጅ የበለጠ ያስ 15 አመት ሰራተኛ ናት ያሳዘነችኝ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Месяц назад

    ❤❤❤ ሊ ቆንጆ ሴትየዋ ራስ ወዳድ ናት ።

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Месяц назад

    ❤❤❤❤ ብዙ አይነት የጭንቅላት በሽታ አለ በውጭ አለም srx Meniac ይባላሉ። መቼም አይቆምም ለሌላውም ሰው ለማትረፍ ውድ ህግ መግባት አለበት ። ይመስለኛል ልጅትዋ ሙስሊም ብዙ ሴት ማግባት ስለሚፈቀድ ይሆን እንዲህ መብቱ

  • @EmuGetu-ce7em
    @EmuGetu-ce7em Месяц назад

    ሊ አዎ ግን በጣም ገራሚ ናት ሊዬ የመጣችበት ምክንያ የራሷን ልጅ አበላሻት ብላኮ ነዉ

  • @remora8829
    @remora8829 Месяц назад +6

    በመተት አደንዝዟት ነው። ማስረጃው አሳብድሻለሁ፣ በግድ ፍቅር አሲዝሻለሁ ማለቱ ነው። ይሄን ማድረግ የሚችለው በመተት ብቻ ነው። አደንዝዟት ነው።

    • @shewithailemelekot4739
      @shewithailemelekot4739 Месяц назад +1

      በመተት አደንዝዞ ነወ ያየቹ ሁሉ የሱ ክፉ ስራ እንዳላየሽ ሁኚ ራስሽኝ እንደዛ ብለሽ አሳምኝው ስላት እሽ ብላ ስትኖር የነበረቹ, ከሰራተኛ ያለቹ ደሞ ቤትዋ ስለሆነ ነው ያወቀሽ በውጪ ደሞ ከስንቱን ይጨማለቃል እግዚሄር ይወቀው. ግን እባኬቹ በዚ ምስኪን አትፍረዱ ታስሮባት ነው. ማበረታታት እና ጥሩ ምክር ነው የምያስፈልጋት

  • @EmuGetu-ce7em
    @EmuGetu-ce7em Месяц назад +1

    አዎ ሊቾ የራሷ ስለሆነ ነዉ የመጣችዉ

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 Месяц назад +1

    Mikrish betam besal new gobez 🥰🥰🙏🙏

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Месяц назад +1

    እኔ እራሴ አቅለሸለሸችኝ ባታወራ ቢቀርስ ሊየ

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 Месяц назад

    ሊቾ ዊግሽን በጣም ወድጄዋለሁ የገዛሽበትን እድራሻ ጠቁሚኝ

  • @kedist1978
    @kedist1978 Месяц назад

    ውይ እኔም ተቃጥያለሁ ሴትየዋ ራስ ወዳድ ነች።

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Месяц назад +1

    ሊች እስቲ አላየውትም አየዋለው ነገ አውን የሚሰማው ነገር ሁሉ ስለሚያሳምም ተውኩት ማየት

  • @AlemHaile-xu1rs
    @AlemHaile-xu1rs Месяц назад +1

    እውነት አልሽ ይች ግም የገማች በሷ ምክንያት ልጇን ቅርጥፍ አድርጋ የበላች ባለጌ

  • @frehiwotgetachew9203
    @frehiwotgetachew9203 Месяц назад

    ሙሉውን ቪዲዩ ተመልክተሽ ጨርሽው፡፡ የ16 አመት ልጅ ደፍሯል ብላለች ግን ፖሊስ ጣቢያ ሄዳ ደግሞ ወርቄን ወሰደች ብላ ክስ የመሰረተችባት ተከሳሽዋ ደግሞ ደግሞ ተይዛ ስትጠየቅ በየጊዜው ይገናኛት እንደነበር የተናገረችው ሌላ ሰራተኛዋ ናት፡፡ የ16 አመት ልጅትዋን አይደለም፡፡

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Месяц назад

    አቤቱ አድነን በደላችን በዝቷል😢

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Месяц назад

    ሊቾ❤❤❤

  • @mekdeswolde1616
    @mekdeswolde1616 Месяц назад +1

    Adera lijishin teteshe atewechi

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 Месяц назад +1

    RUclips lay mewtatwa yihim ale wey bilen temrenibetal Liyaye …betam yasazinal zemed bet erasu lij mader yelebetim beka wend yihun set 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @tesfaabera1552
    @tesfaabera1552 Месяц назад +1

    Hii liya i❤you 😅😅😅😊😊😊😊😊😘😘💗💝💘❤️❣️❤️‍🔥

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Месяц назад

    🟣🟣🟣🟣 ሊያ በሚዲያው አትናደዱ እግዚአብሄር ለህፃናቶቹ እሚቆምበት በተለያየ መንገድ ነው። እናንተ አሁን ለነዙህ ህፃናት መደፈር ሁሉም ሴቶች ድምፅ ሁኑላቸው ህግ ጆሮ እንዲደርስ ይረዳል። ትልቅ ስራ ነው ቀጥሉበት።

  • @frenahaile
    @frenahaile Месяц назад

    Esuam wenjelegna nat Wendela sidereg ayta lehg alemasawekua

  • @GenetDadi1
    @GenetDadi1 Месяц назад +1

    አስቲ ለሰራተኞዋም ስጫት መቼም
    አንች ካልበለሽ እሷም አልበላች

  • @AmeleworkAlemayehuAsfaw
    @AmeleworkAlemayehuAsfaw Месяц назад

    Betam konjo nechi

  • @EmuGetu-ce7em
    @EmuGetu-ce7em Месяц назад

    እንደዚ አትሁኚ እቺ ባለጌን አስቀኛት እረአትቃጠይ ምቀኞችሽ ይቃጠሉ

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Месяц назад +1

    ለሠራተኛሽ ሣትቀንሽ ነዉ ምቶገለብጭዉ

  • @ottiotti8556
    @ottiotti8556 Месяц назад

    Unbelievable!!! Betam yebesatasl-/

  • @firehiwotalemu7235
    @firehiwotalemu7235 Месяц назад

    እውነቶን ነው በዛሬ ግዜ ገንዘብ

  • @user-1234naniy
    @user-1234naniy Месяц назад

    ❤❤❤❤የ ዩትዩብ ንግስት😍😍💖💖💖💖💖

  • @hananhanuni2932
    @hananhanuni2932 Месяц назад

    እኔራሱ ቅጥል ነው ያልኩት የራስዋልጅ ሲደፍር ነው የመጣቹ

  • @AsterDesalegn-jg4hk
    @AsterDesalegn-jg4hk Месяц назад

    Liya alcheshewm ye 6 years old lijan deferal

  • @Semaynesh51223
    @Semaynesh51223 Месяц назад

    ባልየው ሚስትየው ደላላው ተጠያቁናቸው ህግቢኖር ስለሳዋልጅ አይገበኝም ወዳነው

  • @user-qy1zz8ye2u
    @user-qy1zz8ye2u Месяц назад

    አንቺ ገልቱ አለምሰገድን አንቺ ልትመክሪው ማለት ነው😂😂😂😂😂😂 ዝተት

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 Месяц назад

    Too late Liya semtenewle edzehe ayente yemgreme sewe ayheme
    alawekeme

  • @jana-mh2gq
    @jana-mh2gq Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @morasosa5390
    @morasosa5390 Месяц назад +1

    mnagebash

  • @Sassy387
    @Sassy387 Месяц назад

    Mediaw new teteyaki

  • @tsegenetlemessa-hc4go
    @tsegenetlemessa-hc4go Месяц назад

    🙏🙏👍👍

  • @tsedalebiru6581
    @tsedalebiru6581 Месяц назад

    ጂቢ

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 Месяц назад +1

    Admtenatale

  • @seadayoutube3908
    @seadayoutube3908 Месяц назад

    ay argiye❤😂

  • @12Ethiopian
    @12Ethiopian Месяц назад +6

    ሊያ ጉድሽ አደባባይ ወጣ😂😂😂😂😂😂

    • @HawaHussein-zh8yg
      @HawaHussein-zh8yg Месяц назад +3

      የራስሽ ጉድ ይሆናል ሊያ ምንም ጉድ የላትም. እዛው ልጂጂ ኮምች በግ

    • @12Ethiopian
      @12Ethiopian Месяц назад +1

      @@HawaHussein-zh8yg የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ 😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

    • @HawaHussein-zh8yg
      @HawaHussein-zh8yg Месяц назад +1

      @@12Ethiopian ጅል

    • @Ethiolover100
      @Ethiolover100 26 дней назад

      ሊቾዬ የተደበቀ ጉድ የለባትም። ቅናታም

  • @EmuGetu-ce7em
    @EmuGetu-ce7em Месяц назад

    አልመጣም

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Месяц назад

    ህፃነኝ እያለች አታፍርም ደግሞ እች በሬ

  • @user-bj2cn5vs4p
    @user-bj2cn5vs4p Месяц назад

    የራሷ ልጅ ስትደፈር ወጣች ዉሻ ነች

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 Месяц назад

    ሙስሊም ሴቶች እንዲህ ካልተረገጡ ሃይማኖታቸው ያከበሩ አይመስላቸውም 😂😂😂

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Месяц назад +1

      ተይ እንጂ ሙሰሊም ላይ ያላችሁን ጥላቻ ባገኛችሁት አጋጣሚ ካላሰታወካቹ አይሆንም 😢😢😢 ተዉ ተረጋጉ ባለታሪኳ በታሪኳ አሰተያየት ሰጪ እምነቱን አትንኪ ሲጀመር እሰልምና ህግ አለዉ አግብቶ የማገጠ ፍርዱ ሞት ነዉ አገራችን ሸሪአ ህግ ሰለማይፈቅድ እንጂ። ቢገባሸ እምነታችን ለሴት ልጅ ክብር የቆመ እምነት ነዉ ሳታቁ አታቀረሹ ከምላሰ እዉቀት ይቅደም አንብቡ ነጮች ሴቶች አንብበዉ እሰልምናን በሚቀበሉበት ዘመን ሰለጠንን ብለዉ ሴትን ልጅ ራቆት ሂጂ ብለዉ በፈቀዱበት አገር ነጮች ሴቶች እሰልምናን መርጠዉ በሂጃብ እየተዋቡ ነዉ ከድፍን ጥላቻ እዉቀት አሰቀድሙ።

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 Месяц назад +1

      @@reyuyenu340 ሙስሊም ሴቶች ነው ያልኩ እንጂ እስልምና ሃይማኖት አላልኩም።ከወሬዋም የተረዳሁት የቅርብ ጓደኞቼ ከምያስቡት ተነስቼ ነው እንደዛ ያልኩ እንጂ የማንኛውም ሃይማኖት ጥላቻም የለኝም።በnegative ተረድተሽው ነው ይቅር እስልምና ተከታይ ኤትስትም አከብራለው I don't mind.ቅር ካለሽ sorry.

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Месяц назад

      @@rahelestif2112 ያዉ እኮ ነዉ የኔ ቆንጆ ሙሰሊም ማለት እሰልምና ሚያዘዉን የሚከተል አማኝ ማለት ነዉ ባጭሩ። እሰልምና እምነቱ ሲሆን ሙሰሊም አማኝ ነዉ። ሙሰሊም ሲያጠፍ የአማኙ ችግር እንጂ የዕምነቱ ችግር አይደለም። ለማንኛዉም እዉቀት ማንንም አልገደለም።ማወቁ አይከፍም።

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 Месяц назад

      @@reyuyenu340 እኔም እንደዛ ነው እያልኩ ያለሁ የኔ እህት በሴቶቹ ያለው አስተሳሰብ ነው ያልኩ እንጂ እስልምና ሃይማኖት እንደዛ ይላል አላልኩም። አማኝ እና ሃይማኖት አንድ ከሆነ ባልዋ ከ15 በላይ አሰሪዎችዋ ሲደፍር ቁርአን እንደዛ ስለሚል ነው ዝም ያለችው?አይደለም የአስተሳሰብዋ ችግር ነው አላህ የሚስቆጣ ሃይማኖትዋ የካደች እየመሰላት ስለ ሆነ ነው ዝም ያለችው እናትዋም ጭምር am talking about the thought of female Muslim not the religion እህቴ I hope ተረድተሽኛል ብየ አስባለው።

    • @hikrah9408
      @hikrah9408 Месяц назад

      @@rahelestif2112እኛም እኮ ከቅርብ ሰዎች ተነስተን የክርስቲያን ሴቶች ማለት እንችላለን በመጠጥ እያሳበቡ ሀገር ሲያዳርሱ 😁

  • @Lieltlawugaw
    @Lieltlawugaw Месяц назад

    የሰራቺው ግፍ ነው ብልጆቺዋ የደረሰው በጣም eraswodad ናት አኔም አናዳኛለግን ነውረኛ nat

  • @betifentaw476
    @betifentaw476 Месяц назад +1

    ወሬኛ ነሽ እሷ የመጣችው ለልጄ ፍትህ ይሰጠኝ ነው ያለችው ለወሬ አትቸኩይ

  • @Hababa-x4n
    @Hababa-x4n Месяц назад

    ዉሸቷን ሰለሆነ ነዉ ለንብረት ብላ ነዉ

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi Месяц назад

    የኦነግ ሴት አታስጎመጅም!!!

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Месяц назад

    🟣🟣🟣🟣 ሊያ በሚዲያው አትናደዱ እግዚአብሄር ለህፃናቶቹ እሚቆምበት በተለያየ መንገድ ነው። እናንተ አሁን ለነዙህ ህፃናት መደፈር ሁሉም ሴቶች ድምፅ ሁኑላቸው ህግ ጆሮ እንዲደርስ ይረዳል። ትልቅ ስራ ነው ቀጥሉበት።

  • @Truth-12
    @Truth-12 Месяц назад

    ❤❤❤❤