ዳቦ ቆሎ/ የኦትስ እና ፉርኖ ዱቄት/ Oats & all purpose flour Dabo kolo

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 133

  • @BezTube1627
    @BezTube1627  3 года назад +4

    ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣቹ ቪድዮዬን እያያቹ, ሼር እያደረጋቹ አስተያየት እየሰጣቹ የምታበረታቱኝን ሁሉ በጣም አመሰግናለው አዲስ የሆናቹ ቪድዮውን ከወደዳችሁት Subscribe & ደወሏን በመጫን All የሚለውን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ እላለሁኝ ሁላችንም በያለንበት ሰላም እንሁን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

    • @lenat3112
      @lenat3112 3 года назад +1

      ቤዝዬ በጣም የሚያምር ዳቦ ቆሎ ነው👏👍 ። ይህ ኮሜንትሽ ከላይ እንዲሆን pin አድርጊው ።

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner 3 года назад

      amen beziye

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 года назад

    እንዴት እንደሚያምር ዳቦ ቆሎው ቤዝዬ በጣም ጤና የሆነ ነገር ነው እንደዚ እቤት ቁጭ ሲባል ለቡና ቁርስ እንዳንዴም ደግሞ እደ ቆሎ ቁጭ ስትይ ትጠቀሚዋለሽ እኔ እቤት ውስጥ ቁጭ ስል እንዲ የምበላው ነገር ደስ ይለኛል እና እንዳንዴ እንደ አማራጭ ስርተሽ እቤት ማስቀመጥ ጥሩ ነው ቤዝዬ በዛ ላይ ቆንጆ ለጤናም ተስማሚ የሆነ ነገር ነው ቤዝዬ ያሳየሽን እናመስግናለን የኔውድ ሼር ስላረግሽን

  • @benjatube
    @benjatube 3 года назад

    ዛሬ ለየት ያለ ዳቦ ቆሎ ነው ያሳየሽን ኦትሱ ባላንስ ያረገዋል ብዬ አስባለው ከጤናም አኳያ ጥሩ ነው ዳቦቆሎውን ስትቆርጪ በጣም ጎበዝ ነሽ እናቶቻችን ነው ያስታወሽኝ እናመሰግናለን

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የዳቦ ቆሎ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ 👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much Weyniye Amen ♥️♥️🙏🙏

  • @samirasamira2883
    @samirasamira2883 3 года назад

    አሰራርሽን ወድጀዋለሁ በርች አንዳዶች በጣም ድቅቅ ያደርጉታን አቆራረጡን አልወደዉም ያች አስራርሽ ቆንጆ ነዉ በርች

  • @saradawit
    @saradawit 3 года назад

    ቤዝዬ ዋው ለጤና ተስማሚ ምርጥ ዳቦ ቆሎ ነው የስራሽው አዎ ዳቦ ቆሎ በደንብ መታሸች ይፈልጋል በዛ ላይ ከለሩ ያምራል የቆላሽውም ልክ እንደአገር ቤት አርገሽ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን 👌👍

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 3 года назад +1

    Wow beziye betam konjo ye dabbo kolo aserar new dabbo kolo mesrat betam neber minwedew beteley le ba’al ,le timhirt bet bizu tizita alew🤔 ahun yanchin video say siri siri aleng I’ll try thanks my dear

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much 🙏 eshi enem endezaw new yemadergew🙏

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 года назад +1

    ቤዝዩ ዳቦ ቆሎ ከበላው ስንት ግዜዩ ትዝታዩን አስታወሽኝ oat ስላለበት ይሄ ደግሞ ለየት ያረገዋል እንዴት እንደሚሰራ በደንብ አርገሽ ነው ያብራራሽልን እናመስግናለን thank you for sharing 🙏

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 3 года назад

    Bez በጣም ምርጥ እና ጤናማ የሆነ የዳቦ ቆሎ አሰራር ስላሰየሽን እናመሰግናለን እኔ ዳቦ ቆሎ በጣም እውዳለሁ በተለይ መብላቱን መስራቱን ግን ብዙም አልወድም 🤣ይመስለኛል ግዜ ስለሚወስድ የመስለኛል ያንቺ ግን ቀለል ባለ መልኩ ስለሆነ ወድጀዋለሁ 😍👌

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    Watching

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +2

    ቤዚ ዳቦ ቆሎ በጣም ነው የምወደው ያንቺ አሰራር ደግሞ ልዩ እና ጤነኛ ነው እጅሽ ይባረክ 😍😍😍

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much Yemye 🙏🙏♥️♥️

    • @አደብሩኬ
      @አደብሩኬ 3 года назад

      አዎ እውነት እጅሽ ይባረክ ሌላ ቦታ ወተት እንቁላል ምናምን ያስገቡበታ አንች ግን አሰራርሽ በጣም ቀላልና ደስ የሚል ነው እግዚያብሔር እጅሽን ይባርከው

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 года назад

    Woww 😳betam merte Dabo kolo aserareshem arif new thank you for sharing berechi wede betam betam yemitem sera new berechi brava 👏👏👏

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 3 года назад

    Oats daboqolo wow endet endemitaft megemet ayaqtm siyayutm yamral ejsh ybarek Beziye emokrewaloh slakafelshn enamesegnalen 😍

  • @ros2268
    @ros2268 3 года назад

    Nice recipe thank you for sharing

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 3 года назад +1

    Hi Bez Tube good job tebarke Arife new betesenbe adrgegshalhu anchim adrgen .

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад +1

      Thank you so much my dear ♥️♥️🙏🙏 eshi emetalew

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ቅሎ ነዉ ሲያዩት እራሱ በጣም ነዉ የሚያምረዉ በርቺልኝ የኔ ዉድ

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much Yordiye🙏🙏♥️♥️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ቤዝዬ እጅሽ ይባረክ አስጎመጀሽኝ ነገ እሰራዋለሁ 👌👍👍❤️🥰

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much Kelemye 🙏🙏♥️♥️

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 3 года назад

    Wow I love dabo kolo I willtry it

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much dear 🙏🙏

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 3 года назад

    ቤዚዬ የኔ ውድ ጥሎብኝ የሚቆረጠም ነገር እወዳለሁ በጣም enjoy ያረገኛል ሲቀጥል ደሞ ጥራጥሬ የተፈጥሮ ጣእሙን ነው ቆሎ ስንበላ የምናጣጥመው ዳቦ ቆሎ ግን እራሳችን አጣፍጠን በፈለግነው ጤናማ ግብአት ስለሚሠራ ልዩ ነው ዋውው ቤዝዬ ያንቺ ደግሞ ጤናማ ነው በአጃ ሲሰራ ሳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ፈጠራዎችሽ ውስጤ ናቸውእንዴት እንደሚያምር ጣእሙም ጣፋጭ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ😍የመቁረጡ ነገር አሳሳቢ ነው ጎረቤት የለ የሚያግዝ😂 ብቻ ሁለት ወዶ አይሆንም እንወጣዋለን እናመሠግናለን የኔ ቆንጅ ሼር ስላረግሽን😍😍

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ቤተሰብ አርጌሻለው 💚💛❤️💚💛❤️

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад +1

      Thank you so much my dear ♥️♥️🙏🙏

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 3 года назад

      በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ subscribe sher like🙏🙏 አድራሻ ሻርጃ subscribe sher like🙏🙏 ቤትስብ አንሁን

  • @Solzna
    @Solzna 3 года назад

    ዋዉ ቤዝዬ ምርጥ አሰራር ነዉ ወድጄዋለሁ.በኦትስ አድርጌ ሞክሬዉ አላዉቅም ነበር.በርግጠኝነት እሞክረዋለዉ.ዳቦ ቆሎ ወዳለሁ ቤት ዉስጥ ሲኖር ቆንጆ ነዉ ልጆችም ይወዱታል ጎበዝ.በርቺ እናመሰግናለን ቆንጆ😍

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much Maziye 🙏🙏♥️♥️

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад

    Endet endemiyamir thank you for sharing leyu new

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    ቤዚዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ዳቦቆሎ በጣም ነው የምወደው ቤት ሰርቼ አለውቅም አንቺ የሰራሽውን አሰራር በጣም ነው የወደድኩት ከለሩ ብቻ ይበቃል ሰርቼ መሞከሬ አይቀርም የቤትን የመሰለ ነገር የለም thanks for sharing 😍😍😋

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear ♥️♥️🙏🙏

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 года назад

    Wow 😮 endeat endemiyamr keleru erasu betam konjo aserar new tiztayen ametashiw ethiopia 🇪🇹 eyalehu yehone neger sinor tesensiben neber yeminikoetew silakafelshin ena silastawesishign enameseginalen berchiln

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 года назад

    ቆንጆ ዳቦቆሎ ነው ያዘጋጀሽው ፡ አቆራረጥሽ ሁሉ ደስ ይላል ።ዛሬ አዲስ recipe ነው ያየሁት ፡ በኦትሚል ማዘጋጀት እንደሚቻል አላውቅም ነበር ፡፡ ዳቦቆሎ በጣም ነው የምወደው ነገር ግን ሥራው አድካሚ ነው ።እውነት ነው ከብዙ ሠው ጋር ሲሆን አይሠለቸም፡ ለመቁረጥ፡፡ ሥላሣየሽን አመሰግናለሁ ።

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад

    Watching Bezu

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩም ያምራል ምርጥ ዳቦቆሎ ነው ቤዚዬ

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much Sabiye 🙏🙏♥️♥️

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 3 года назад

    ዎው ቤዝዬ ሲያምር ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ልጅነቴን አስታወሽኝ እኛ ቤት ሁሌ አይጠፈም ነበር
    ከእቶቼ ጋር እናድበልል ነበረ እናቴ ሱፐርማርኬተ ለሽያጭ የሚዉል እና ብዙ ትዝታዎቼን እንዳስታዉስ
    አረግሽኝ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን🙏😍

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад

    Bezu Busy hogne alayehuteme neber betame konjoooooo tebarekilegne

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear🙏🙏♥️♥️

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад

    Yehen Dabo kolo hulet sost gizae new yayehut...betam yamral.. thanks for sharing.
    Dabokolo keseraw erasew negn micheresew..lol

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад +1

      Thank you so much my dear🙏🙏♥️♥️ sirina chereshewa tadya😀

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 года назад +1

    ቤዝዬ ሲያምር ጊቢ አስታወሺኝ ደግሞ ምርጥ አድርገሽ ነው የቆረጥሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍💓👌👌

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear🙏🙏♥️♥️

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад +2

    ዳቦ ና ዳቦቆሎ እንደኔ ሚወድ እስኪ

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear 🙏🙏♥️♥️☝️

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian 3 года назад

      Ene weyyy dabokolo Betam ewedalhu

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    ቤዝዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ የዳቦቆሎ አሰራር ።በጣም አሪፍ ሲያምር ቤዝዬ።ዳቦቆሎ በጣም እወዳለሁ የተሰራ ነው እንጂ ሰርቼ አላውቅም ።ይህንን የመሰለ ጤናማ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግ ናለን👌👏❤🙏

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 года назад

    ቆንጆ በጣም ኦትስ ስላለው ደሞ የበለጠ ጤናማ ይሆናል ተባረኪ

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear Amen🙏🙏♥️♥️

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 3 года назад

    dabo kolo teserto amrobet sikerb , sibela betam des yemalewn yakl kuch belo esun lemekuret ( lemashmonmon ) gize tehegest yefelgall ene demo senef kemibalut terta negn 😁 siyamregn betelaleku gored gored adergewalew , yaw lerase selehone 😁 Anchi Oats chemreshbet tekaminetun kef adergeshewall , berchiln 👌🏾👍

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 3 года назад

    Wow Betam balemuya keep up the good work. Metechalhu 💕

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you dear 🙏🙏♥️♥️

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 года назад

    ቤዚዬ ዳቦ ቆሎ መስራት የሚከብድ ነው የሚመስለኝ ሰርቼም አላውቅም አንቺ ግን በተለየ መልኩ ሰርተሽዋል ቀለል አርገሽ ግልፅ በሆነ መልኩ አሳይተሽናል አንዳንዶች በዘይት ይጠብሱታል እንደዛ መሆኑ አልወደውም ዘይቱ ለ ጤና ጥሩ ስላልሆነ አንቺ ግን በምጣድ ነው ያሳየሽን በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው እንዲሁም ጤናማ ነው እሞክረዋለው በርቺ ውዴ👍👍👍👏👏👏

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 3 года назад

    ዋዉ ሲያምር

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад +1

      Thank you so much my dear 🙏

  • @htube8366
    @htube8366 3 года назад

    Waw2

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 3 года назад

    በጣም ነው የምወደው! እጆችሽ ይባረኩ🙏

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear ♥️♥️🙏🙏

  • @ruthbaltina2594
    @ruthbaltina2594 3 года назад

    Watching ...bezye

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you for watching my dear 🙏🙏♥️♥️

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +1

    Watching beziiye

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you for watching🙏🙏

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    Watching 😍

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear ♥️♥️🙏🙏

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ ብቻን ያደክማል ቤዝዬ በርች የኔ ቆንጆ 🍎

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear 🙏🙏♥️♥️

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад

    watching

  • @MusicNature
    @MusicNature 3 года назад

    You are perfect cook my friend!

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 года назад

    ቤዚዬ እንዴት ጎበዠዐነሽ! ዳቦ ቆሎ ትግስት የሚፈልግ ስራ ይመስለኛል። ጤናማ በሆነ መልኩ ስላሳየሽን አመሰግናለሁ።

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much Merye ♥️♥️🙏🙏

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 года назад

    Watching bezye😳

  • @MusicNature
    @MusicNature 3 года назад

    Like 16

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear ♥️♥️🙏🙏

  • @MusicNature
    @MusicNature 3 года назад

    Its delícius my friend!

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад +1

    ደበቆሎ አወዳለሁ ግን ሰነፍ ነኝ ለመቁሬጥ ለማኝዉም አሰጎመጀሸ አጅችሸ ይባረክ

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear Amen🙏🙏♥️♥️

  • @luziiluizth.8742
    @luziiluizth.8742 3 года назад

    Nice channel ❤️👍
    🎄🎄🎄🎄😊🌟👍

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    የኔ ባለሙያ👍😘

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much Bez ♥️♥️🙏🙏

  • @helenage4328
    @helenage4328 3 года назад

    Betam tafac yimesilal Berchi beteseb honyalew anchim ney

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад +1

      Thank you so much 🙏🙏emetalew

  • @addismedia4740
    @addismedia4740 3 года назад +1

    ምርጥ ዳቦቆሎ💖💖👍👍

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад +1

      Thank you so much my dear 🙏🙏♥️♥️

  • @susuenatennafaki5696
    @susuenatennafaki5696 3 года назад

    Selam selam ejshi ybrk gobez tenkri

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear🙏🙏♥️♥️

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 года назад

    ቆንጆና ጤናማ 🙏❤️👌

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear 🙏🙏♥️♥️

  • @alyaabukerTube
    @alyaabukerTube 3 года назад

    ማሽአላህ ቆንጆ ነው መስፈርቱን አሟለቸ መጥቻለሁ ብቅ በይ ወደቤቴየ

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much 🙏🙏emetalew

  • @metitubmeetiitubmeetiitub2960
    @metitubmeetiitubmeetiitub2960 3 года назад

    Wowowowowow

  • @desalegnt4816
    @desalegnt4816 3 года назад

    ምርጥ ምርጫ ለክረምት ነው !!:: እናመሰግናለን::

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much 🙏🙏♥️♥️

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад

    ቆንጆ አሰራር ነውር በእጅሽም ይባረክ👌👌

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear 🙏🙏♥️♥️

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 3 года назад

    z dabokolo is perfect and healthy too, its a healthy snack 👍 yigebawal💕

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear 🙏🙏♥️♥️

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад

    Wawoo amazing 👏..I love Dabo Koloa. If I make this I will end up eating it all.. humm you remind me to make some. My first youtu.be video was Dabokolo...thanks for sharing this good one.

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear ♥️♥️🙏🙏

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 года назад

    ትዝታየን አመጣሽው በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ቤዝ 👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear 🙏🙏♥️♥️

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 года назад

    Bezi konjo Dabo Kolo new beteley oat medebalekesh beza lay be zeyit alemetebesu more tenama new dabo kolo bezeyit sitebes bitafetem letenaw yihe yimeretal wedejewalew enamesegenalen

  • @fadilafa2199
    @fadilafa2199 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ስያምሪ ኦትስ ምንድኖ ያኔ ቅማም

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  2 года назад +1

      በአማርኛ አጃ ነው የሚባለው🙏

    • @fadilafa2199
      @fadilafa2199 2 года назад

      @@BezTube1627 ቴንክዩ ❤😘❤

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 года назад

    Watching 👀

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear 🙏🙏♥️♥️

  • @saradawit
    @saradawit 3 года назад

    Selameh yebza ehta yamrralc coleru erasu egesh yebarek ancem bek bey

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much dear eshi🙏🙏👍♥️

  • @abbymartv4184
    @abbymartv4184 3 года назад

    Wow! Looks so good!😍

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much dear🙏🙏♥️♥️

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 года назад

    Thank you konjo , I love how you make it 👌🏾💝

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much my dear ♥️♥️🙏🙏

  • @kg5902
    @kg5902 2 года назад

    Also, how long does dabo kolo stay fresh? Do you put in the fridge or on the counter? Thank you!

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  2 года назад

      You don’t have to put in the fridge. It can stay in the counter more than a month

  • @kg5902
    @kg5902 2 года назад

    Hi can you please tell me what ingredients and how much in english? I would appreciate that.

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  2 года назад +1

      Thank you for watching! I use all purpose flour,oats flour,oil,sugar,food coloring and salt then mix together.
      You can use 1/2 cup oats & 1/2 cup all purpose flour

  • @noilkiyas98
    @noilkiyas98 Год назад

    Can we only use oat flour?

  • @godisgood1473
    @godisgood1473 3 года назад

    ቤተሰብ ሆኛለው ወደኔም ብቅ በይ

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад +1

      Thank you so much I will ♥️♥️🙏🙏

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 года назад

    videown be mayet beteseb hozalew anchim neye

    • @BezTube1627
      @BezTube1627  3 года назад

      Thank you so much dear 🙏🙏♥️♥️