Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሀበሻ ምግብ በጣም ድካም ነው ለማንኛውም እናመሰግናል
በጣም እንጂ
እናመሰግናለን እሺ በርቺ ጥሎብኝ አይካሚ ስራ አልወድም አንድ ቀን እሞክረዋለሁ እርሾ ፔኪግ ፓዉደር አይገባበትም ማለት ነዉ
እርሾ እይገባበትም አንዳንድ ሰዎች ቤኪንግ ባውደር እና ቫኒላ ይጠቀማሉ እኔ ግን ስኳር ጨው ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ ነው የምጠቀመው እንደዛም ነው የሚሻለው ቫኒላ ሲገባበት ጣዕሙ ደስ አይልም
ከጓደኛ ዘመድ ጋር እያወራን ዳቦቆሎ የቆረጥኩት ትዝ አለኝ
ወረኛ
በጣም ቆንጆ ነዉ ግን how long will take to make it🙄??
በጣም ቆንጆ 😍❤️ ጤናማ አሰራር ነው እኔም በሃሳብሽ እሰማዋለሁ በዘይት ከሚጠበሰው ይልቅ በምጣድ የሚቆላው ይሻላል ጣዕሙም ልዩ ነው አንቺም ላይክ ሰብ አድርጊልኝ ቻናሌን ድመቶቼን 😊
በረች ማማየ. ሰአት አታስረዝሚ ማረ
Ehte gobez konjo new yeserashew 😍Baking powder bchemr chgr ynorewal? ??
እይጨመርም ይፈረካክሰዋል
ወይ ወላሂ እኔ ስሰራ አቤት ሲያምር ብስኩት እንጅ ሌላ ነዉ አትይም
*እስኪ በዚህ ፀፊልኝ ያንችን አሰራር መስራት እፈልጋለሁ እኔ*
እሰኬ አሰተምሪን
ኬፍ
በነገረችን ላይ ደቦ ቆሎ በጣም የሚወደው
መቁረጫዉ ማሺኑን አሳዩን
What is the temp you used for the pan?
Maybe 100 to 200°F that's perfect temperature indpend your light energy you should adjustment the temperature
ጎበዝ በርቺ
በመጥጥበሻ ብቆላው ምንችግር ኣለው
ተባረኪ ቆንጆ ነው ልዩ እኛጋ ለኢድና ለአረፋ እሱን በትንንሹ በመቁረጥ እንጠመድ ነበር ግን የዳቦቆሎ መቁረጫ ሜሽን የለም? ?
ዋውው ነው ያምራል
እረ እኔ አላቅም መስራት ሞክሬ ነበር ባካብኝ አሁን ኢሸአላህ እለምዳለሁ😆😆👍👍👍
እርሾ አታርጊ እኔ በስደር እሰራለሁ አልቦካም
በጣም ቀላል ነው ማማዬ
እንቁላል ቤኖረው ኖሮ
በጣም ያምራል
Be normal sugar benseraw cheger alew?
Techiyaleshe bemanegnawem
@@konjotube4817 eshi thank you
@@konjotube4817 ሞክሬዉ በጣም ደረቀ ምን አሶት ይሆን እሥኪ ንገሪኝ ቆጅት
እስይ እሰይ የኔ በላሙያ
በርቺ🎉🎉🎉🎉
Good job 👍
በርቺ
What is the name of your mitad?
Well done tnx. Mare
በናትሽ መስራትሞክሪነበር እናዘይትብዙመሆንነውያለበት
On quel sont les quantités s.v.p
Woww gobaz nash
በጣም አዲካሚ፡ብሆንም፡ጢሩ ኖው።እንዳልሹ ዶማትኪኪል ነሺ ዘይት ባይደሪግ ይመረጣል እንጂ፡በዘይት ያሲጠላል።እጂሺ ይባረኪ
ልክ ነሽ በዘይት መጥበሱ የጨጓራም ጠንቅ ነው
የኔ ቆጆ እጆሺ ይባርክ በጣጣም አሪፍ ነው👍👌
ወሀዉለብያለነዉወይሥበዝቃዛ
አሥረጂኝልሠራፈልጌነዉጥሎብኝሥካርነክነገሮችንሥለምወድነዉዉዉ
Wow ymral
ከለፍ ማለት አያሰፍልግምደ
ኧረ ጥያቄ አለኝ ካሜራ አይጨመርምደ
አወ አይጨመርም ካሜራ
@@sasaa6587 ሁሁ ከከከከከ አንድ ቀን እሰራለሁ ብየ እንደድንጋይ ክው አለብኝ ካሜራው ይሆንደ ማሬ
እናመሰግናለን
ወተትና እንቁላልሰ አይደረግም
@@عبادالرحمن-م8ح ኧረ ወተትና እንቁላልስ አይደረግም
ከሚራ ይሆንበታን አይሆንበትም😘
🎉
Wowo kongo
brchi🎉
እጅ ይባርክ
Wwwwwww baxi yemfalgowu sira
በጣም አመሰግናለሁ
Noo
Btaemi des ylal beunet
ፔኪንግ ፓውደር & ኒዶ በጣም ያሳምረዋል
le meshex yhonal
Konjo new
ዳቦቆሎ ማሽን ማሰራት ለምትፈልጉruclips.net/channel/UCJ8PFz5pbYqBZNGrHsSUBYA
ደበረን እንጅ በጣም
Lol
ያችፎቶምንይስራልን
Bd Gh መግቢያዋ ወይም ኢንትሮ ነው
የሀበሻ ምግብ በጣም ድካም ነው ለማንኛውም እናመሰግናል
በጣም እንጂ
እናመሰግናለን እሺ በርቺ ጥሎብኝ አይካሚ ስራ አልወድም አንድ ቀን እሞክረዋለሁ እርሾ ፔኪግ ፓዉደር አይገባበትም ማለት ነዉ
እርሾ እይገባበትም አንዳንድ ሰዎች ቤኪንግ ባውደር እና ቫኒላ ይጠቀማሉ እኔ ግን ስኳር ጨው ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ ነው የምጠቀመው እንደዛም ነው የሚሻለው ቫኒላ ሲገባበት ጣዕሙ ደስ አይልም
ከጓደኛ ዘመድ ጋር እያወራን ዳቦቆሎ የቆረጥኩት ትዝ አለኝ
ወረኛ
በጣም ቆንጆ ነዉ ግን how long will take to make it🙄??
በጣም ቆንጆ 😍❤️ ጤናማ አሰራር ነው እኔም በሃሳብሽ እሰማዋለሁ በዘይት ከሚጠበሰው ይልቅ በምጣድ የሚቆላው ይሻላል ጣዕሙም ልዩ ነው አንቺም ላይክ ሰብ አድርጊልኝ ቻናሌን ድመቶቼን 😊
በረች ማማየ. ሰአት አታስረዝሚ ማረ
Ehte gobez konjo new yeserashew 😍
Baking powder bchemr chgr ynorewal? ??
እይጨመርም ይፈረካክሰዋል
ወይ ወላሂ እኔ ስሰራ አቤት ሲያምር ብስኩት እንጅ ሌላ ነዉ አትይም
*እስኪ በዚህ ፀፊልኝ ያንችን አሰራር መስራት እፈልጋለሁ እኔ*
እሰኬ አሰተምሪን
ኬፍ
በነገረችን ላይ ደቦ ቆሎ በጣም የሚወደው
መቁረጫዉ ማሺኑን አሳዩን
What is the temp you used for the pan
?
Maybe 100 to 200°F that's perfect temperature indpend your light energy you should adjustment the temperature
ጎበዝ በርቺ
በመጥጥበሻ ብቆላው ምንችግር ኣለው
ተባረኪ ቆንጆ ነው ልዩ እኛጋ ለኢድና ለአረፋ እሱን በትንንሹ በመቁረጥ እንጠመድ ነበር ግን የዳቦቆሎ መቁረጫ ሜሽን የለም? ?
ዋውው ነው ያምራል
እረ እኔ አላቅም መስራት ሞክሬ ነበር ባካብኝ አሁን ኢሸአላህ እለምዳለሁ😆😆👍👍👍
እርሾ አታርጊ እኔ በስደር እሰራለሁ አልቦካም
በጣም ቀላል ነው ማማዬ
እንቁላል ቤኖረው ኖሮ
በጣም ያምራል
Be normal sugar benseraw cheger alew?
Techiyaleshe bemanegnawem
@@konjotube4817 eshi thank you
@@konjotube4817 ሞክሬዉ በጣም ደረቀ ምን አሶት ይሆን እሥኪ ንገሪኝ ቆጅት
እስይ እሰይ የኔ በላሙያ
በርቺ🎉🎉🎉🎉
Good job 👍
በርቺ
What is the name of your mitad?
Well done tnx. Mare
በናትሽ መስራትሞክሪነበር እናዘይትብዙመሆንነውያለበት
On quel sont les quantités s.v.p
Woww gobaz nash
በጣም አዲካሚ፡ብሆንም፡ጢሩ ኖው።እንዳልሹ ዶማትኪኪል ነሺ ዘይት ባይደሪግ ይመረጣል እንጂ፡በዘይት ያሲጠላል።እጂሺ ይባረኪ
ልክ ነሽ በዘይት መጥበሱ የጨጓራም ጠንቅ ነው
የኔ ቆጆ እጆሺ ይባርክ በጣጣም አሪፍ ነው👍👌
ወሀዉለብያለነዉወይሥበዝቃዛ
አሥረጂኝልሠራፈልጌነዉጥሎብኝሥካርነክነገሮችንሥለምወድነዉዉዉ
Wow ymral
ከለፍ ማለት አያሰፍልግምደ
ኧረ ጥያቄ አለኝ ካሜራ አይጨመርምደ
አወ አይጨመርም ካሜራ
@@sasaa6587 ሁሁ ከከከከከ አንድ ቀን እሰራለሁ ብየ እንደድንጋይ ክው አለብኝ ካሜራው ይሆንደ ማሬ
እናመሰግናለን
ወተትና እንቁላልሰ አይደረግም
@@عبادالرحمن-م8ح ኧረ ወተትና እንቁላልስ አይደረግም
ከሚራ ይሆንበታን አይሆንበትም😘
🎉
Wowo kongo
brchi🎉
እጅ ይባርክ
Wwwwwww baxi yemfalgowu sira
በጣም አመሰግናለሁ
Noo
Btaemi des ylal beunet
ፔኪንግ ፓውደር & ኒዶ በጣም ያሳምረዋል
le meshex yhonal
Konjo new
ዳቦቆሎ ማሽን ማሰራት ለምትፈልጉ
ruclips.net/channel/UCJ8PFz5pbYqBZNGrHsSUBYA
ደበረን እንጅ በጣም
Lol
ያችፎቶምንይስራልን
Bd Gh መግቢያዋ ወይም ኢንትሮ ነው