በሞባይል ባንኪንግ የ 1.8 ሚሊየን ብር ስርቆት የተፈፀመባት የቀድሞ የኢቢኤስ ጋዜጠኛ ልደት ተስፋዬ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የቀድሞ የኢቢኤስ ጋዜጠኛ ልደት ተስፋዬ !
    ጥያቄ የሆነብኝ የ I phone ስልኬን እንዴት ከፈቱት? የሞባይል ባንኪንግ የሚስጥር ቁጥር እንዴት አወቁት ? በቀን 600ሺ ብቻ በሞባይል ባንኪንግ ማስተላለፍ ይቻላል ቢባልም ሌቦቹ ግን በ2 ቀን ውስጥ 1.8 ሚሊየን ብር ነው ያስተላለፉት ?እንዴት?
    Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 463

  • @yoditethiopia9856
    @yoditethiopia9856 2 месяца назад +242

    የባንክ ሰራተኞች ተባባሪ ናቸው 100%

    • @alyahar
      @alyahar 2 месяца назад +14

      ትክክል አዉን እኮ ባንክ ቤቱን መመርመር ነዉ ግን እግ የለም እራሱ መንግስት ሊባ ነዉ አዉን አገሬ ፈጣሪ ይድረስልን

    • @mesalih8063
      @mesalih8063 2 месяца назад +8

      እስኪ መፍትሄ ካለው እባካችሁ የኔም ጎደኛ ለወንድሞ ብር ልካ በአንድ ግዜ አምስት መቶ ሺ ነው አጭበርብረው የወሰዱበት አላህ ለሁሉም ፍትህ ይለግስ 😢😢😢

    • @walelegngesese9526
      @walelegngesese9526 2 месяца назад

      ወረኛ ነገር ነሽ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 2 месяца назад

      ​@@walelegngesese9526እንዴት?

    • @gezahegnelambebo6691
      @gezahegnelambebo6691 2 месяца назад +2

      በትክክል ተባባሪዎች ናቸው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 2 месяца назад +76

    ባንክቤቱ ሰራተኞችናችሁ ማን አይደለም❤❤❤😢😢😭😭😭እግዚአብሔር ሀቅሽ ያምጣልሽእማ

    • @abelassefa2180
      @abelassefa2180 2 месяца назад +2

      WHO IDENTIFIED THIS ? HULESHEM SELKESHEN YETEM TAZREKERKALESHENA CBE MEN YADERGELESHE ??? MEKESESE BALEBET YEKESESE BEZHE GEN NOOOOOO

  • @RahelFentaw
    @RahelFentaw 2 месяца назад +71

    መሲየ ሌቦች ና ባንከሮች እኮ እጅና ጓንት ናቸው 🥲

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 2 месяца назад +3

      በዚህአይነትምንድነውወይሀገራችንይሳዝናልጉድነው

    • @fikerfiker7922
      @fikerfiker7922 2 месяца назад +1

      አይ ስካመር የሚባል ነገር አለ ኦንላይን የሚዘርፍ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 месяца назад +118

    ከሌቦቹ ጋር ተመሳጥረው የሚሰሩ የባንክ ሰራተኞች አሉ ማለት ነው አለቀ።

  • @hiwotshiferaw-k2g
    @hiwotshiferaw-k2g 2 месяца назад +53

    ወይ ጉድድድድ ሰወች ንቁ ሌቦቹና የባንክ ሰራተኞቹ ጥፍርና ጥፍረመጥምጥ ናቸው አለቀ 😎😎

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 2 месяца назад +51

    ሌቦቹ ከባንክ እና ከቴሌ ሰው አላቸው 100 % ሁሉም ሰው ይሄንን ማወቅ አለበት የምያሳዝነው የባንክ ክብር በዚህ ልክ መጎደሉ ነው እንጂ ቴሌ ውስጥ ቀድሞም ሰነድ አልባ ሲም ካርድ ለሌቦች አውጥቶ የምስጥ የሌባ ባልደረባ አለ።

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 2 месяца назад +1

      ሰነድ አልባ ስም ካርድ ለሌቦች ።።ይሄ ደሞ አዲስ ነገር ነው ።

  • @BerhanTv
    @BerhanTv 2 месяца назад +134

    ሌቦቹ ባንኩ ዉስጥ ያሉ ሰራተኞች ናቸዉ

  • @Azebyimer-q9y
    @Azebyimer-q9y 2 месяца назад +39

    ባጠቃላይ ሌቦቹ የባንክ ቤቱ ሰራተኞች ናቸው

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 месяца назад +23

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚዘረፉበት ምርጥ ባንክ

  • @meryem...334
    @meryem...334 2 месяца назад +17

    ይገርማል ባንክ በእምነት ካላስቀመጠ ጉድጓድ ቆፍረን መቅበር እንጀምር እንጅ አልሆነም ባንኮች አስተማማኝ ዋስትና የላቸውም ያሳፍራል።

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 месяца назад +34

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንደዚህ ከፋታው መዉረዱ ስሙ መጥፋቱ ያሳዝናል ተደጋጋሚ ወንጀሎች እየመጡበት ነው ባንኩ ዉስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ግንኙነት አላቸው ያሳዝናል በጣም የመንግስት ባንክ ካልታመነ ማን ሊተማን ነው ቆይ 😢

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi 2 месяца назад +72

    እራሳቸው ናቸው የሚሠርቁት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጣም ሌቦች ሆነውዋል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 2 месяца назад +55

    100%ዘራፊዎቹ የባንኩ ባለሙያ ናቸው በተለይ ማናጀሩ😢😢
    እኛኮ ብር ስንጠይቅ በገዛ ብራችን ሃምሳ ሺ እኳን አይሰጡንም ታድያ ይሄንን ያህል ብር እንዴት ባለቤቷ ትወስዳለች ብለው ሰጡ እኮ እንዴት😢😢😢

    • @abelassefa2180
      @abelassefa2180 2 месяца назад +2

      YANTE YEBASE HOOOO ERE MEDHANETEHEN WATE MEJEMERYA

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 2 месяца назад

      How stupid you are ??

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 месяца назад +22

    አይ አገራችን በእዉነት ያሳዝናል እግዛቤር ይርዳሸ እህታችን እግ ካለ ???

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 2 месяца назад +27

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 месяца назад +27

    ኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ሞባይል ባንክንግ አትጣቀሙ ምክንያቱም የኢትዮጵያ የባንክ አሰራር የሞቴ ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +4

      በትክክል እራሱ ነው የባንኩን ሰራተኛ ልኮ የሚያዘርፈው ያለምንም ጥርጥር አይን ያወጣ ሌብነት አይፍን እንዴት ይከፍታል ኧር እፍሩ ሰለጠንን ብላቹ ባንኮችዬ አይን ያወጣ ሌብነት እራሳቹ እየተመሳጠራቹ ከሌባ ጋር

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 2 месяца назад +28

    በቃ ይጣራ ለሌላ መማሪያ ይሆናል
    እኔ ግን ሀገሬ እያስፈራችኝ ነው ልጆቻችን እንዴት ነው እምናሳድጋቸው?
    ፈራን መኖር ፈራን

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 2 месяца назад +1

      በጣም አየ ግዜ😢

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +23

    ጉድ በል ጎንደር ምን ጉድ ነው የምንሰማው እንዴት ይሁሉ ገንዘብ ሊወጣ ቻለ እግዝዬ ሌባው እዚያው የባንኩ ሰራተኛ ነው ኧር ኢትዬጲያ ወዴት እየሄደች ነው መሰልጠን እንደዚ ነው እንዴ ዘመናዊ ሌብነት እህቴ እግዜር ይርዳሸ በጣም ያሳዝናል

  • @nisri1567
    @nisri1567 2 месяца назад +17

    ባንኩን በሕግ ተጠያቂ ነው, እንዳትለቁዋቸው። እና ደግሞ ይ oline banking ብቃት ስለሌላቸው ብያስቖሙት ይሻላት። ባንኩን ኣትልቀቁት።

  • @GirumErmias2024
    @GirumErmias2024 2 месяца назад +4

    🎉ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏
    🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን!
    🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 2 месяца назад +21

    ታዲያ ንግድ ባንክ መቼ የሚያምነው ነው ራሱ ባንክ ውስጥም ተዘርፈን መፍትሔ አላገኘንም የነሱ ነገር ተከድኖ ይብሰል

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 месяца назад +14

    አየ ህግ የህግ ባለሞያወቹ እራሳቸው ሌቦች ናቸው የባንኩም ሰራተኞች እግዚአብሔር ይሁንሽ የእኔ እህት ወር ሙሉ ያለምንም ምላሽ ?

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад +19

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንዴ እንኳን ኢትዮጵያ እኛም ያለንበት ሐገር እንዲሕ አይነት ዝርፊያ የለም ይሔንን ያሕል ገዘብ ማውጣት እንዴት ቻሉ ባንኩ አብሮ ሠርቷል አጣሪ ያማል የማይሖን ነው በሑለት ቀን

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 2 месяца назад +7

      አሁን እኮ ባንኩ እራሱ ዘራፍ ሆኗል አብይ የሚባል የበሻሻ ድሩየ ሀገሪቱን መስቅልቅሏን አውጣት

  • @aminatahmed
    @aminatahmed 2 месяца назад +17

    ኢትዮጵያዊ መሆኔን እንደት እንደምጠላው በዚህ ምክኒያት

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 2 месяца назад +22

    ፈጣሪ የጃቸውን ይስ ጣቸው ከሁሉም የሰው ህይወት ይበልጣል 😭😭😭😭😭☝️

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 2 месяца назад +6

    ንግድ ባንክ ራሱን ቢፈትሽ መልካም ነው። ሰራተኞቹንም ክትትል ይደረግባቸው። የሰው አካውንት በማየቱ ይህን ያህል ገንዘብ አለሽ ይላሉ ። የዚህንም ውጤት እንጠብቃለን ።

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 2 месяца назад +13

    እኔ ብሆን ይሄኔ ታምሜ ተኝቻለው ወይ አብጃለው ይሄን ሁሉ ብር በአንዴ አጥቼ አረ አንቺ ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ማርያምን አረ ሀቅሽን ያውጣልሽ የሰው ገንዘብ የሚበሉ ሰዎች ግን አይለፍላችሁ

    • @tigist9810
      @tigist9810 2 месяца назад

      🤣

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 месяца назад

      Yemer enem behone abejalew enji 😢😢😢

    • @Hiwot-b8v
      @Hiwot-b8v 2 месяца назад

      ትክክል

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 2 месяца назад +6

    ወይ ኢትዮጵያ ሃገሬ የሌብነት ወንጀል እንዲህ ይስፋፋ ያሳዝናል ።ይህ ወንጀል ሊፈጸም የሚችለው በሚያውቅሽ ሰው እና በባንክ ሰራተኞች የተፈጸመ ነው መቶ ፐርሰንት።

  • @woynshetgebru4458
    @woynshetgebru4458 2 месяца назад +8

    እህቴ በጣም ዘግይተሻል በውጭ አለም ቢሆን የመጀመሪያ ስራ የሚሆነው ባንክ ፍሪዝ ማድረግ ከዚያ በሗላ ነው ሌላ ፕሮሰስ የሚጀመረው

  • @AynalemTadesse-n9f
    @AynalemTadesse-n9f 2 месяца назад +12

    እደዚህ አይነት ሲያጋጥም ወዲያው የባክ አካውንቱን ብሎክ ሴም ካርዱም ብሎክ ሞባይልሽን አታገኝም እጂ ብርሽን ታተርፊ ት ነበር ለሌላው ትምርት ይሰጣል

    • @fatma6629
      @fatma6629 2 месяца назад

      😢ሞባይሉ በቀረባት አረ ብሩ

  • @fifi1751
    @fifi1751 2 месяца назад

    እግዛቢሄር ለጎ ስላሰበልሽ ተመስገን በይ እናት ብር ሰርተክ ይመለሳል የውነት ያል ፋበት ኢሚመኝ ፈጣሪ ፈራጅ ይፍረደዉ ልጅሽን ያሳድግልሽ ከነ ቤተ ሰቦችሽ ዕድሜ በጤና ተመኘሁልሽ እህትሽ ኤርትራዊት

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 месяца назад +6

    ያጠፋሽው ሶስት ቀን መቆየትሽ ትክክል አልነበርሽም ወዲያው ባንክ ሄደሽ ምንም ገንዘብ እንዳይንቀሳቀስ ማስቆም ነበረብሽ ዘገየሽ የባንክ ሰራተኞችም ይኖሩበት ይሆናል ያንቺ ጥፋት ነው እዚህ አገር መታወቂያቸው፣ የባንክ ካርድ፣ ስልካቸው ሲጠፋ በሰከንድ ውስጥ ባንካቸውን ነው የሚያግዱት አንቺ በዚህ ፍጥነት በዛ ፍጥነት ምን አግብቶሽ ወዲያው ስልክሽን ስታጪል ወዲያው በሰከንድ ውስጥ .ባንክ ነበር ማገድ የነበረብሽ

  • @dadaopal7058
    @dadaopal7058 2 месяца назад

    መሠረት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ።እናመሰግናለን። ሠላምታ አሰጣጥ ላይ አስተያየት አለኝ። ይህን ያህል የተጎዳን ሰው " ሁሉ ሰላም " ብሎ መጠየቅ አይከብድም ? ብዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ ሲቸገሩ ይታያል ። ግዴታ ነው ወይ ሀ ብሎ መጀመር ? ስልኩየተቀዳ መሆኑ ይታወቃል። በሆነ የንግግር ቴክኒክ የሚታለፍበት መንገድ ቢኖር።

  • @hdjvjdjcj7097
    @hdjvjdjcj7097 2 месяца назад +5

    ይህ ነገር በኔም በቅርብ ነው ላይ ተፈጽሞል ስልኩን በሰረቁት 2 ቀን ባክ ሲሃድ እዳለ አካውቱላይ የነበረው ብር የለም በጣም ግራ ያጋባል

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 месяца назад +8

    እግዚአብሔር ሀቅሽ ያስጥሽ ግን የባንክ ስራተኞች አሉበት እግዚአብሔር ይርዳሽ የባንኩ ስራተኞች ይፍተሹ

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ሆይ ከተማሩ ሌቦች ከራስ ወዳድ ባለስልጣናት ከዘረኞች ህዝባችንን ሀገራችንን ነፃ አውጣልን 🙏🙏

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 месяца назад +4

    እንዴት ያልተለመደ ትራንዝአክሽን ሲካሄድ ባንኩ እንዴት ወደ ደንበኞቹ ደውሎ አያረጋግጥም ?

  • @sofiasaba5445
    @sofiasaba5445 2 месяца назад +4

    እጅና ጐንት ናቸዉ የባንክ ሰራተኞች😢

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 2 месяца назад +8

    🔥 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 месяца назад +5

    የባንክ ሠራተኖቹ ተባባሪ ናቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @liliayana174
    @liliayana174 2 месяца назад

    በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ፣ነገር ግን ወዳዉ ስልካችን ይሁን ካርዳችን ሲጠፋ በደቂቃ ዉስጥ ለበኩ በካልም ይሁን በስልክ ደዉለን ማሳወቅ አለብን ሌላዉ አለም ላይ፣ባንካች ይሄን ሁሌም ይሄን ለደንበኞቹ ማሰወቅ ነበረባቸዉ

  • @emabatdebebe5693
    @emabatdebebe5693 2 месяца назад +10

    ባንኩ ተጠያቄ መሆን አለበት ምን ዋስትና ይኖረናል

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 месяца назад +4

    ወደደም ጠላም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተፈጠረው ችግር ተጠያቂ ነው :: እምቢ ካሉ ጎበዝ ጠበቃ ፈልገሽ ክሰሻቸው::

  • @godislove5271
    @godislove5271 2 месяца назад +8

    ወዲያው ሂደሽ ባንክ ላይ አካውንቱን አታዘጊውም?
    ፎርጌት ፓስወርድ ብለው አዲስ ፒን ኮድ ሪሴት ማደረግ ይችላሉ በጣም ቀላል ነው

    • @sebli5075
      @sebli5075 2 месяца назад +1

      ሞባይል ባንኪንግ ላይ በራስ ሪሴት ቢደረግም አይሰራም

    • @godislove5271
      @godislove5271 2 месяца назад +1

      ለምን ? ታዲያ ባንኩ ነው ፓስወርዱን የሞሰጣችሁ፡

  • @utty3720
    @utty3720 2 месяца назад +4

    ሌቦች ከባንከሮች ጋር ተባብረዉነዉ የሰረቁት በጣም ያሳፍራል የህዝብን ገንዘብ መዝረፍ እህቴ እንኳንም አንች ሰላም ሆንሺ

  • @tisi3500
    @tisi3500 2 месяца назад +1

    በሞባይል ላይ ባንክሽን የምትጠቀሚ ከሆነ ኮዱን ማግኘት ቀላል ነው። ለሁሉም ትምህርት የሚሆነው ስልክ ላይ የግን ባንክን የመሳሰሉ የምትጠቀሙ ከሆነ ሲጡፋባችው ለባንኩ እና ለፓሊስ ማስመዝገብ ይኖርባችዋል።

  • @ZelalemLemma-d7c
    @ZelalemLemma-d7c 2 месяца назад +4

    ከባንኩ ሠራተኞች ውጪ ማንም ሊሆን አይችልም፡ በርግጠኝነት

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 2 месяца назад +1

    ወይ ጉድ ሀቅሽን ፈጣሪ ያምጣልሽ 😢😢😢😢😢

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 2 месяца назад +6

    የማፊያ ሃገር በስመአም
    እግዚአብሔር ሀቅሽን ያዉጣልሽ🤔

  • @fatum8734
    @fatum8734 2 месяца назад +4

    ወይ አገራችን ያስሳዝናል በጣም ምን ይሻለናል. 😢😢😢

  • @זאתלםבלילינג
    @זאתלםבלילינג 2 месяца назад +2

    እኔ ሕዝብን ሊጠቅም የሚጠቅም ነገር አለኝ አስተያየት ባንኩ እና ፖሊስ ጣቢያዎች ከጣቢያ አዛዥ እና ከባንክ ማናጀሮች ጋር ወንጀል በረቀቀ መልኩ እንደሚዘረፍ ስለሚያውቁ የባንክ ቡክ እና ከገንዘብ ማውጫ ካርዶች መጥፋት ጋር ፖሊስ ጋር ወይም ጣቢያ ማመልከት ከየትኛውም ሌቦች ኪስ ተቀብለው ሊሰጡሽ በማይችሉት ሁኔታ ማመልከቱ ትርጉም የለውም በቀጥታ በባንክ ቤት ሔደው ባንኩን ምንም አይነት ነገር ከኔ ውጪ እውቅና እንዳትሰጡ ገንዘቤ ቢዘረፍ ባንኩ ተጠያያቂ እንዲሆን መዋዋል ይጠቅማል እላለሁ

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 2 месяца назад +2

    ጥያቄ
    1. ሲጀመር ስልኳ የጠፋባት መንገድ ?
    2.በንግድ ባንክ መተማመን አይቻልም በቃ? ቴሌብርም?
    3. የሚመለከታቸው አካላት መልስ መስጠተሰ አለባቸው አለበለዚያ ግን እጃቸው አለበት ማለት ነወ።

  • @taituretta623
    @taituretta623 2 месяца назад

    የመጀመሪያው ነገር ሰልኩ ሲሰረቅ አንዴት አላዘጋሽዉም። በተጨማሪም ባንክሽን contact አላደረግሽም?

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 2 месяца назад +1

    መሲ የሚስጥር ቁጥር የሚለዉን ሔደሽ ብታይ እኔ ስልክ ቀይሬ ድጋሚ ለማስከፈት ስሔድ ሞባይል ባንኪንግ የሚከፍቱት የበፊቱን ሚስጥር ቁጥርሽን ያቁታል ይታያቸዋል እኔ እንዴ ያዩታል ብዬ እንዴት እንደደነገጥኩ በዚህ ላይ ለግንዛቤ ብትሰሪበት መሲዬ።

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 2 месяца назад +13

    የመታወቂያውም ትክክለኛለት ማረጋገጥ ያለበት የባንኩ ሀላፊነት ነው የግለሰቦቹን አካውንት ሲከፍቱ:: ሌላው በቀን 600,000 በላይ በመውጣቱ ባንኩ የአሰራር ግድፈት እንዳለባቸ ያመላክታል::ስለዚህ ባንኩ ገንዘቧን ሊተካላት ይገባል::

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570 2 месяца назад +2

    ድምፅሽ ጀማነሽ ሰለሞንን አስታወሰኝ
    እህቴ ሀቅሽን ጌታ ያስመለስልሽ ሌላ ምን ይባላል ???? መሰልጠን መሰይጠን ሆነብን እኮ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት . ሁሉን ማድረግ ትችላለህ !የነገሠውን እረኩስ መንፈስ ወደ አፋፉ አድርሰህ ከጥልቁ አስገባዉ

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 2 месяца назад +3

    Dr abye ke meta wadey nawe lebenate nabsa gedaye yebezawe Egzeabher yerdashe ehietachen😢😢😢😢

  • @nisri1567
    @nisri1567 2 месяца назад +3

    የተወለባቸ ወይም olline banking የተጠቀምባቸው ስልኮቹም IME ቁጥር መልያ ኣላችው። ያ ነገር ሳይመዘገብ ከሌላ ስልክ ኣይገናኙም።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад +4

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሊጠየቅ ግድ ነው

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 месяца назад +6

    ሌብነት full time ስራ ሆኖል ማለት ነው?

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 2 месяца назад +1

    ባንክ ቤት ነው ያለው ችግር ሲም ካርዱ በሌላ ስልክ ከተው ባንክ በመሄድ ሌላ ኮድ ይከፍታሉ ስለዚህ ይኼ ስራ ሊሰራ የሚችለው ባንክ ቤት ነው ሀቅሽን ይመልስልሽ

  • @salehMohammed-jh5ui
    @salehMohammed-jh5ui 2 месяца назад +11

    1.8 የጠፋሽ አትመስይም እኔ ብሆን Emergency neberku 😂

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 2 месяца назад +2

      ምን መሆን አለባት ገንዘብ ተሰርቶ ይገኛል የሰውስ ህይወት ይጠፋል።

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад +2

    ቢልህ ጀግነ መለት አለህን ባቢቻኝነት ማሚለክ ነዉ የነቢያት ሙደሚደሚያ የሆኑትን ነቢያችንን ሷሎላሁ አለህ ወሰልም ሱነቻዉን መከተል ነዉ ፓሮፈይሌን በመጨን አበራታቱኝ በቅንናት

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 2 месяца назад +5

    እንደ ሰረቋት በምን ደወሉላት? የሚያውቃት ተከታትለው ሊሆን ይችላል አሊያም ሼር ገብተዋል ጌታ ሀቅሽን ያውጣልሽ ባንኩ ውስጥ የሚሰሩ እጃቸው ሊኖር ይችላል

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 месяца назад

    ፖስወርድ ማወቅ ይቻላል specifically iPhone ላይ ብዙ application አለ password ሽን የሚያሳይ እዚያም ሳትሄዱ setting ላይ አንዳንድ የተረሱ ፖስወርዶችን የሚያሳይ

    • @chrstianmisgana4418
      @chrstianmisgana4418 2 месяца назад

      እደሱ ለማድረግ እኮ መጀመሪያ ፖስ ኮዱ ሳይታወቁ እዴት ነዉ ሴቲንግ መግፖት የሚቻለዉ? 2ኛ ደሞ ሴቲንግ ያላ የሞባይል ባንኪን ፖስወርድ አይቀመጥም

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 месяца назад +5

    ልጅቱ ስልዃ እንደወሰዱባት ወድያው ወድያውኑ ባንክ ሔዳ ለማዘጋት ትችል ነበር፣

    • @eshetudinka4550
      @eshetudinka4550 2 месяца назад +1

      she already said why , it is a short video ,were you sleeping?

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 месяца назад

      @@eshetudinka4550 በዚህ ቅጽበት ስልኩን ከፍተው ፖስ ወርዱም ሊያገኙት አይችሉም የሚል የተሳሳተ ግምት በማድረግ በፍጥነት ቀድማቸው ባንኩ ሔዳ ብታዘጋ እነሱ ሁሉ ነገር ቢያገኙ እንዃን ገንዘቡ ሊያወጡት አይችሉም ነበር፣ ማለቴ ነው

  • @EthioCyberFact
    @EthioCyberFact 2 месяца назад +1

    ሲም ካርዱን ከስልኩ ውስጥ አውጥተው ወደ ሌላ ስልክ ውስጥ ከተው ቁጥሩን ወደ ሌላ ስልክ ደውለው ካወቁ በኋላ ንግድ ባንክ ውስጥ ካለ ሰው ጋር ተመሳጥረው በሌላ ቀፎ አክቲቬት ካስደረጉ በኋላ የሰሩት ወንጀል ነው ሊሆን የሚችለው፡፡ ንግድ ባንክ ላይ ትኩርት ታድርግ

    • @mihdarmedia_1779
      @mihdarmedia_1779 2 месяца назад

      Endeza kehone yetignaw computer user activate endadergew yitawekal eko

  • @LakewWake-q2y
    @LakewWake-q2y 2 месяца назад

    ስልኳ እንደተሰረቀ ወዲያው ለምን ወደ ባንክና ቴሌ ሄዳ እንዲዘጋ አላደረገችም በጣም ታሳዝናለች

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 2 месяца назад +3

    የእኔ እናት ስልክሽም ባይጠፋ ይሰርቃሉ በሰለጠነ አሜሪካ ይሰረቃል ከአሜሪካ ወደ ህንድ ይተላለፋል የእኛዎቹም ጀምሩ ማለት ነው😢

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 2 месяца назад +1

    ምንም ሳትፈሪም ሆነ ሃቁን በዝርዝር ሰለነገርሽኝ እናመሰግናለን /ወይ እንደ 5 ቁ ተከላካይ ተጫዋች ሌቦቹ ታክቲክና ቴክንካቸውን አየቀየሩ መምጣት ጀመሩ የገባ ብር ሪሲትና/ማሰረጃ ከመጠየቅ የሰው አካ/ያለቤቱ ተከፍቶ ብር እነደበሶብላ ቅጠል ሲሸመጠጥ እንዴት እንደሆነ ነው ሲሰተሙን መፈለግ የሚሻለው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 месяца назад +1

    በጣም ያሳዝናል እውነቱን ፈጣሪ ያውጣልሽ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 месяца назад +2

    ልጅቱ ስሕተትዋ ሁለት ሲሆን 1-መንገድ ላይ ብዙ ሌቦች እንደሚኖሩ አለማሰብና ተዘነጋግታ 2- ወድያው ወደ ባንዃ ሔዳ ማዘጋት ነበረባት፣ በዚህ ቅጽበት እንዴት አስባለሁ የሚባል ነገር የለም።

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 2 месяца назад

      ማታ ላይ ነበር የተሰረቀችው

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 месяца назад +1

      @@SintayehuEshetu-hg8us ማታ ከተሰረቀ የሚቀጥለው ቀን ጠዋት ወደ ባንክ ሔዳ ማዘጋት ትችል ነበር፣ ምክንያቱ ሌቦቹ ስልኩ ከፍተው የባንክ ፖስ ለማግኘት ጊዜ ያስፈልጋቸዋል እስዋ ከቀደመቻቸው ግን ሁሉ ነገር ቢያገኙም ለማውጣት አይችሉም።

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይፍርደልሽ አይዛሽ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 2 месяца назад +15

    ሰው ችግር ገጠመኝ እያለ ሁሉ መልካም ማለት ምንድን ነው?

  • @DemelashAlemu
    @DemelashAlemu 2 месяца назад +1

    ባንኮች ተባባሪ ናቸው፤ ካለበለዚያ ሊሆን አይችልም። ማውጣት የሚቻለውም ብር 50000 ሆኖ ሳለ ይህን ያህል አወጣጡስ እንዴት ሆነ መሲ?

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 2 месяца назад +11

    ይህ ጉዳይ ማጭበርበር ከባንክ ሰራተኞች የወጣ አይደለም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማንም ሌባ መጫወቻ ከሆነ ቆየ ያሳዝናል

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 месяца назад +1

    ገንዘባችንን ባንክ ውስጥ አምነን ማስቀመጥ የማንችልበት ወቅት ላይ ደርሰናል ወገን። ሌቦቹ ሳይሆን የባንክ ሰራተኞች ናቸው ይህንን የሚያደርጉት። የማንም ሰው ወይም የኢትዮጵያ ዜጋ ሆኖ ባንክ ውስጥ ገንዘብ ቢያስቀምጥና እንዲህ ያለ ችግር ሲገጥም ሁሉም የባንኩ ሰራተኞች ታስረው እንዲከፍሉ መገደድ አለባቸው።

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 2 месяца назад +1

    ምንናልባት ከስልክሽ ኖት ቡክ ኮዱን ሲብ አርገሽው ከሆን ይጠቀሙበታል

  • @aseffaberhanu2711
    @aseffaberhanu2711 2 месяца назад

    100% የባንክ ሰራተኞች ተባባሪ ናቸው ይጣየቁ ይጣየቁ ይጣየቁ

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw 2 месяца назад +3

    በመቶ ንክ ቤቶች ራሳቸው ከሙሉ በኩሉ አብረው ነው ሚሰርቁት ከሊቦች ጋ ከብዙ ጥቂቶች የባንክ ሰራተኞች ሌቦች ናቸው የሌቦች ተባባሪ ናቸው ብቻ የሰው ላብ ሚበሉ እሳት ይሁንባቸው

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 2 месяца назад +2

    የኔ ውድ. በጣምያማል.

  • @tigistmerin
    @tigistmerin 2 месяца назад +1

    የባንክ ሰራተኞቹ ናቸው 100%

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 2 месяца назад +7

    አንዱ የማፍያ ቡድን በየባንኩ የመሸጉ ናቸው።

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 2 месяца назад

    Melo wow it looks amazing bless you ❤

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 2 месяца назад +9

    በ2 ቀን እንዴት ከ200ሺ ብር በላይ እኮ አይተላለፍም የዘረፉሽ የባንክ ሰራተኞቹ መሆን አለባቸው!

    • @Masweat1621
      @Masweat1621 2 месяца назад

      በቀን 600000 ሽህ ነው

  • @yirgalemyohannes4769
    @yirgalemyohannes4769 2 месяца назад +1

    እንደው ምንድነው ነገሩ ወይ ኢትዮብያ እንደው ሌብነትተፈትራቸው ሆነ
    ❤❤❤

  • @asnakealigaz3340
    @asnakealigaz3340 2 месяца назад

    መሲእስታ ጠይቄአት ሀይፎኑ እንዴት ተኩፈተ አይክላውዱ ቅጥር እንዴት አገኙት ሀይፎኑእንዴት ተከፈተ ሀይፎኑን በጂፒየስ የት እንዳለ አትፈልግም

  • @peep5919
    @peep5919 2 месяца назад

    She said she was shopping so she needed to check that as well,what kind of card she used or did she buy with cash? Because it seems like some one accessed her card not her phone

  • @tiruneshkostre8290
    @tiruneshkostre8290 2 месяца назад

    ሌብነት በጣም ከፍቷል ይህ ኘገር በኔም ላይ ደርሷል እናቴን መሀይሟን የባንኩ ሰራተኛ ሞባይል ፓኪግ ልክፈትሎት ብሎ 7መቶ ሐምሳስድስትሺ ብር በአንድ ቀን ውስጥ ነው የወሰዱባት መስዬ እኔም ላዋራሽ እፈልጋለሁ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 месяца назад +3

    ወዲያውኑ መስመሩን ለምን አላዘጋሽውም??

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 месяца назад

    ሰላም ባለ ሞባይል ‼‼‼‼ የጠፋብሽ ከጥንቃቄ ጉድለት ነው ኪሴ ውስጥ ነበር. 👉👉👉 መጠንቀቅ እራስን መጠበቅ ጥሩ ነው 👉👉👉 ሌላው ከባንክ ሰራተኞች ውጪ ማንም ይሄ ሊያደርግ አይችልም 👉👉👉 ኮድ ቁጥሩን እንዴት ሊያገኙት ቻሉ ⁉⁉⁉ በአንዴ አንዴት ይሄ ሁሉ ገንዘብ ወጣ ⁉⁉⁉⁉⁉ ለማንኛውም ውስጥ አዋቂ ነው የሰረቀሽ 👉👉👉 እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 месяца назад

    ውይ እህቴን ኣንቺሽ 1.8ሚ ከየት ኣመጣሽ? በይ እግዚአብሔር ይርዳሽ ህግ ካለ ባንኩን ክሰሽ
    ስልኩን ማዘጋት ባንክ መደወል እና ኣካውንት መዝጋት #1 መሆን ነበር.

  • @yalewjimma3816
    @yalewjimma3816 2 месяца назад

    there is a possibility to trick the face ID and access your information.

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 2 месяца назад +1

    እኔም ተዘርፉኩ አረ ወዴት እያመራንነው ከአለሁበት ትርራን እስፈርያረኩት የላኩለትሰውጋ ሳይደርስ ወሰዱት ሙሉውን አላኩትም ቀን ሰው አስተላለፉት ማንም አደለም ሌቦችሰራተኞቹናቸው

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 2 месяца назад

    የዘንድሮ ሀከሮች እኮ አይደለም ያንቺን ስልክ ስንት አይነት ነገር ማድረግ ይችላሉ 😊

  • @AsnakechBeqana
    @AsnakechBeqana 2 месяца назад

    እኔም ሶስት ብር አካሁንቴ ላይ ነበረኝ የቤት ክራይ ለመክፈል ሄጄ ላወጣ ስል በኢቲም አንዋር መስኪድ ጋ አዉጥተሻል አሉኝ እኔ እንኳንስ አንዋር መስኪድ ቀርቶ የትም አላወጣሁም ስጀመር ሰው ሰቶኝ ነው ለቤት ክራይ ያስቀመጥኩኝ በጣም አለቀስኩኝ ምናልባት ለሰሚው ትንሽ ሊመስለዉ ይችላል ለኔ ግን እኔና እግዚአብሔር ነን የምናዉቀዉ አዝኜ ዝም አልኩ ።እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸው

  • @tsehayfalula4494
    @tsehayfalula4494 2 месяца назад +1

    መሲ የግድ የ ኢ ቢ ኤስ ጋዜጠኛ ስለሆነች ነው ዘገባው የቀረበው ? ከዚህ በላይ በስም የማይታወቁ ከዚህ በላይ ቢዘረፉ ታቀርቢያወለሽ ?

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል አላህ ኸይርያርግልሺ

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ፡ ፅናቱን ፡ ይስጥሽ ። ፍርዱንም 😭😭😭😭😭😭

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሃላፊነቱን መውሰድ አለበት