Ethiopia:Ethiopia:የሴቶች ፀጉር ቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ ክፍል 2| Price Of Girls Beauty Salon In Ethiopia Part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Ethiopia:Ethiopia:የሴቶች ፀጉር ቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ ክፍል 2| Price Of Girls Beauty Salon In Ethiopia Part 2
    Check out this video. • Ethiopia:Ethiopia:የሴቶች...
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Merkato Tube

Комментарии • 197

  • @tigstlove8211
    @tigstlove8211 5 лет назад +51

    ሰለመረጃው እናመሰግናለን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለበሃታ ማርያም በሰላም አደረሳሁ 💒💒💒

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 лет назад +20

    መርካቶ ትዩብ እንኳን በደና መጣችሁ ምርጦች በጣም እናመሰግናለን በርቱ ለእኛ ሰደተኞች ጥሩ መረጃ እያቀረባችሁ ነው

  • @alem6447
    @alem6447 5 лет назад +5

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው በዛ ላይ ልጅትዋ በጣም ፈጣን ነች ለመረጃ ለመስጠት በጣም ቅን ነች እናመሰግናለን

  • @tsegayohannis3454
    @tsegayohannis3454 5 лет назад +26

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን የባጃጅ ዋጋ እንድታሳውቀን ስል በትህትና እጠይቃለሁ !

  • @destidestina1966
    @destidestina1966 5 лет назад +12

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
    ልጅቷን ምትሳደቡ ልጆች እሷ የራሷን ህይወት እንጅ የእናተን አትኖርም ሁልሽም ሚዲያ ላይ ስላልወጣሽ እንጅ ያው ናችሁ ስለዚህ በማያገባችሁ አትግቡ

  • @danadana7885
    @danadana7885 4 года назад +2

    በጣም እርካሽ ነው እኮ ግን ግብርና የቤት ኩራዩ መች ያሰራና

  • @forekeendal3012
    @forekeendal3012 5 лет назад +5

    ዛሬ ጆሮዬን ሺበሺ አረጋችሁት በጠዋቱ
    በጣም እናመሰግናለን በርቱ ቁርጣችን አውቀን አገራችን እንገባለን!

    • @user-ri4mq2fs6f
      @user-ri4mq2fs6f 5 лет назад

      ክክክክክክ እኔም እንዳንቺ ሆንኮይ ገርሞይ ሊሞት ሺበሺ አረጉብን ወይ እድላችን መቸ ይሆን ከሸቃላ ምንገላገለው ሺበሺ እያሉ ኮ አቅማችን ገደሉን እህቴ

  • @fireselam2142
    @fireselam2142 5 лет назад +2

    ስለ መትስጡን ጠቃሚ መርጃዎች ከልብ እናመሰግናለን በርቱ ።

  • @user-ld9kr3lk9i
    @user-ld9kr3lk9i 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እስኩ ቤት እያሰራሁ ነበር እደኑ ይኖራሉ ሌሎችም እና ሰረለ ኮርኑስ አይነት እና ዋጋ ብጠይቅልን የእውነት ምርጥ ሰው ሰላምህን ያብዛው የድንግል ልጅ

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 5 лет назад +1

    መርኬዎችዬ ከልብ እናመሰግናለን ዋጋውም አሪፍ ነው እህታችን አገላለፅሽ ይመቻል ከውጪ ከመሰብሰብ ገላገላችሁን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @user-ip6gr5jt9v
    @user-ip6gr5jt9v 5 лет назад +23

    የሠራሚክ ዋጋ ጠይቅልን ከቻልክ ኮርኒሥ ጨምረህ ወንድም

    • @user-sn6cq2tj6t
      @user-sn6cq2tj6t 5 лет назад +1

      ኮርኒስ እኔ ከሁለት ወር በፈት 28.000 ብር ነው የስራሁት የፕላስቲኩን

    • @user-sn6cq2tj6t
      @user-sn6cq2tj6t 5 лет назад

      አምስት ክፍል ቤት ነው

  • @almazgerma7610
    @almazgerma7610 4 года назад +1

    በውነት በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-rt4oc2rg9b
    @user-rt4oc2rg9b 5 лет назад +1

    ዎውው አሪፍ ነው ባገር መስራት እንደት ያስደስታል እናመሰግናለን ወድማችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
    እኔ ሀሳብ አለኝ ከዝህ ይዠ እገባለሁ ብየ ነበር የዝህን ያስንቃል ሀገራችን የዝህ አይመችም

  • @usermehretkarshauser9081
    @usermehretkarshauser9081 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ግን የዛሬን አያረገዉና አንድ ሚኒ ባስ የገዛሁበት ዋጋ ነዉ ስትናገር የሰማሁት ወይስ ተሳስቼ ነዉ?

  • @Tube-uk3zi
    @Tube-uk3zi 5 лет назад +4

    አላህ ይስጥልን መርካቶውች ግን ዋጋው አይቻልም እኔ እንኳብ ሁሉንም ማወቅ አይከፋም ብየ እንጅ ፀጉርም ለመስራት ፍላጉት የለኝም እህታችን አላህ ሂድያ ይስጥሽ አለባበስሽ ከኢስላም ህግ የወጣ ነውና አስተካክሊው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +5

    የፊትና የሰውነት ማፅጃ እስቲም አሳየን አርቲስቶች ሚገቡበት ቦታ ።።።ፈልጌ ነው

  • @user-rt4oc2rg9b
    @user-rt4oc2rg9b 5 лет назад +1

    ወንድማችን አያይዘክ ሶፋ ፣ብፌ፣ የምግብ ጠረቤዛ ፣ እንዳቅማችን የምንገዛው ወይም በትዛዝ እንድናሰራ እባክህ አሳየን

  • @meseratmeserat3312
    @meseratmeserat3312 5 лет назад +2

    በጣም አሪፍ ነው በርታለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @elsielsi354
    @elsielsi354 5 лет назад

    Jim ( esport ) bet lamekifat yamiyasfligu eka ena wagachon tebaberugn pls

  • @hayatandres6430
    @hayatandres6430 5 лет назад +1

    ትክክል ዋጋው ይለየይሎ እንድጥርታችው ነው. እህቴ

  • @frehiwotkebede977
    @frehiwotkebede977 5 лет назад

    Egziyabher yistachihu merkato tbuch gin eski Ethiopia yalachihu yetsegur spray sint endehone nigerugne please?olive oil spray sint new??

  • @user-ri4mq2fs6f
    @user-ri4mq2fs6f 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን መርካቶ ቲዪብ የኣመቱ ምርጥ ብያሃለው ተባረክ

  • @sifanqueen9193
    @sifanqueen9193 5 лет назад

    Merkato tube betam new minamesgin mifalgewun video new yeserahwe

  • @genetgabisa2075
    @genetgabisa2075 5 лет назад +1

    6ሺ ማለት እኮ በጣም ውድ ነው ያገራችን ሺ እክ የአንድ ብር ያህል ነው እኮ ስጠራው አገሬ አልመጣም ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ኑሮ በፌስታል ሆኖዋል ችዬ አልኖርም ሆሆሆሆ

  • @misude9108
    @misude9108 5 лет назад +3

    የእውነት ስለምታደርሰን እፎርሜሽን እጅግ በጣም እናመሰግንሃለን ክበርልን ወድማችን

  • @ethiopfrste5045
    @ethiopfrste5045 5 лет назад +8

    እስቲ የባኞ ቤት እነ የሸንትቤት ኩርሲ አሳየነ

  • @nobelefrem7465
    @nobelefrem7465 3 года назад

    please tell me the price for different kinds of printers, scanners, copy machines, desktop computers, and laminator generally use for stationary shope.

  • @tigest9744
    @tigest9744 5 лет назад +1

    ወድማችን ሥለምት ሰጠን መረጃ
    በጣም እናመሥ ግናለን በጣም
    እምፈልገውን እቃ ዋጋ ነው ያቀረብክልኝ
    እደእግዚ አብሔር ፍቃድ እቅ አገሬ ገብቸ
    ፀጉር ቤት መክ ፈት ነው አላማየ በሰፊው

    • @nng4388
      @nng4388 5 лет назад

      ፎኦቶው ሜጥብምያ ጠይልን

  • @user-iu7gv1rf8n
    @user-iu7gv1rf8n 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጣበቅህ

  • @melatshafi1192
    @melatshafi1192 2 года назад

    Selam wndem tyaka nberg ybfit new wyis yahun kyikerta agar btngrg ahun yalebt waga ebakh

  • @tamermohammed4647
    @tamermohammed4647 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወድም ግን ሀገራችን ውይይ ኑሮ ዉድነት ከዚህ ይዘን አንመጣ ቀረጡ ከዚህ ከፍለን እንልካለን እዛም ያስከፍላሉ ኑሮ አስመርራችሁ ልትደፉን ነውኮ አይ ኢትዮጲያ ሁሉነገር ስቃይ

  • @osternbelte2045
    @osternbelte2045 5 лет назад

    wed wondemachen betam enamesegenalen eski yekeramet alebasat kaport yet endale tekumagne ke europ melak selatechegerku tebaberagn

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 5 лет назад +3

    እምዬ ኢትዮጲያ ቀርቻለሁ ልመጣ ነበር ሆ ጎመን በጤና መዳም ቤት 😜

    • @yehiweti.hiwetmom7491
      @yehiweti.hiwetmom7491 5 лет назад

      ሀሀሀ የምር ውነትሽ ነው

    • @user-wp4ej2jk1i
      @user-wp4ej2jk1i 5 лет назад

      እረ እስከመቼ 😃😃😅

    • @belaynshtekle9966
      @belaynshtekle9966 4 года назад

      እስከ መቼ እህቴ ችግር የለውም እኮ ሰራተኛ ቀጥረሽ መስራት ነው

  • @user-hv5nj9ti8x
    @user-hv5nj9ti8x 5 лет назад +5

    ስለመረጃክ እናመሰግናለን ግን እህታችን አለባበስሽ አሳፈረኝ ከላይ ቢስምላህ ከታች አውዝቢላህ

    • @Tube-uk3zi
      @Tube-uk3zi 5 лет назад

      በጣም ኧረ ተታችም ከላሂም መስፈርቱን የጠበቀ አይደለም ፀጉሯን ከግንባሯ ብቅ አድርጋ ምን ቢስሚላ ያስብላል አላህ ሂድያ ይስጠን

    • @ethiotube4780
      @ethiotube4780 5 лет назад

      ትክክል

  • @user-pn6cd5ci8x
    @user-pn6cd5ci8x 5 лет назад +1

    Enamesegnalen!!koy,leyaw♥♥

  • @jamilahsulaiman6624
    @jamilahsulaiman6624 5 лет назад

    Shikuren wedemachin ehetachin lebesishe hijab betaregi yeteshale yemeselegale neteref konjo newe engezalen

  • @user-il8vu9hj6m
    @user-il8vu9hj6m 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን ጥሩ መረጇ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @terumehonlerasnw2798
    @terumehonlerasnw2798 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @Ss-ps9ek
    @Ss-ps9ek 5 лет назад +1

    ዋውው እነመሰግናሌን

  • @enateemabetaenateemabeta8082
    @enateemabetaenateemabeta8082 4 года назад

    Enamesegenalane

  • @user-tf4pf5il9f
    @user-tf4pf5il9f 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ምርጦች 🙏🙏🙏🙏

  • @habash2588
    @habash2588 5 лет назад +2

    አቀራረብክ አሪፍ ነው ጥርት ያለ ልጅቷም እንደዛው

  • @user-gi8gl8mr2z
    @user-gi8gl8mr2z 4 года назад

    ዋው በጣም አረፍ ነው

  • @hayetyoutube7841
    @hayetyoutube7841 5 лет назад +2

    እኔ ምኞቴ ይሄነው ካላህ ጋር ሽኩረን

  • @eboxebox6080
    @eboxebox6080 5 лет назад +2

    ዉይይይይይ አረ ዉድ ነዉ

  • @khm1514
    @khm1514 4 года назад

    Yewondoch xhegur bet ikaa tayekulin pls amesegenalewu

  • @ruthzewde8272
    @ruthzewde8272 4 года назад

    እናመሰግናለን አሬፍ መረጃ ነው

  • @negasifkadu7702
    @negasifkadu7702 5 лет назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-vq9be9rg4c
    @user-vq9be9rg4c 5 лет назад

    ተባረክ

  • @bezatashome5045
    @bezatashome5045 4 года назад

    Ahunis minahal now ihenyaw yebafitu now camirowal minahal I da camere bitnagren city now wandimmachin.

  • @mekdesmekdes5910
    @mekdesmekdes5910 5 лет назад

    Sele merejah amesegnalehu merkatotub ye werki waga teykilgn yewuchi ena ye hager wust yegabcham promisa

  • @tigesttefera4674
    @tigesttefera4674 5 лет назад

    Thank you

  • @msopo5833
    @msopo5833 5 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን የልብ አድርስ፡ናችሁ በርቱ

  • @user-ph8kf7hj5u
    @user-ph8kf7hj5u 5 лет назад +1

    መርካቶ ዩቱብ በጠም አመሰግናለሁ አራፍ ነው በርቱ አላህ የግዘቹ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +1

    የኛ ያመቱ ምርጦች እንኳን ደና መጣቹልን መርካቶዎች

  • @user-ct9bc4yc8o
    @user-ct9bc4yc8o 5 лет назад

    ሀገራችን ይሻላል ሁሉም ነገር

  • @hayatkeflea2669
    @hayatkeflea2669 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን የወንዶችንም አሳየን

  • @user-bb5kn5su3o
    @user-bb5kn5su3o 5 лет назад

    እናመስግናለን 👍

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ከልብ ነው እማመስግን ወድም

  • @rehimaayalew6743
    @rehimaayalew6743 2 года назад +1

    የስፖርቤት አቃወች በታቀርቡልን

  • @user-ct5sn3sf8y
    @user-ct5sn3sf8y 5 лет назад

    Thank you so much merkto toyobe 🤗👍

  • @yaredwurwuro8238
    @yaredwurwuro8238 8 месяцев назад

    Betam enamesegenalen

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-pn6cd5ci8x
    @user-pn6cd5ci8x 5 лет назад

    Balemoya amaqren yalachunes beteqlalaw malete nw? Qe yqerta ga tnxs betam

  • @tewbechiwaww7584
    @tewbechiwaww7584 5 лет назад

    Betam ameseginlew yene wondem God bless you nd you're family

  • @user-ec8hg3yt3c
    @user-ec8hg3yt3c 5 лет назад

    እናመሰግናለን መርካቶ ቲዩብ የወንዶችንም አቆርብልን

  • @mekedidemeke1728
    @mekedidemeke1728 5 лет назад

    Betam new yemamesegnew berto arif

  • @user-ou5xh2ju1h
    @user-ou5xh2ju1h 5 лет назад +1

    አመሰግነለዉ ዎንድም እበክህን ከቻልክ ያበሽታኘ ሰይክል መሌቴ በእግራቻዉ ቆሞ ላመዬሄዱ የምሆን ጠይቅልኝ

  • @user-vj2zj4nf2l
    @user-vj2zj4nf2l 5 лет назад +5

    አረ የልብስ ስፌት መኪና ጠይቅልን በኤሌትሪክ የሚሠራውን

    • @wollomedia8719
      @wollomedia8719 5 лет назад

      የኔም ጥያቄ ነው ውዴ ማወቅ የምትፈልጉ እጅ ወደላይ

    • @wollomedia8719
      @wollomedia8719 5 лет назад

      ኢንሻ አላህ እንደሚያቀርቡልን ተስፍ አለኝ

    • @sarataye9870
      @sarataye9870 5 лет назад

      10.000-15.000 ብር ነው እማ

    • @user-vj2zj4nf2l
      @user-vj2zj4nf2l 5 лет назад

      @@sarataye9870 እርግጠኛ ነሽ ማማ በቅርቡ ገዝተሻል

  • @davejo10
    @davejo10 5 лет назад

    Ke amisa eske semaneya yalishew gin le Ethiopia ayihonem mechem sew yigezal beya alasibem

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 3 года назад

    አድራሻችሁን ላኩልን ካስ መግዛት እፈልጋለሁኝ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i 5 лет назад

    እነመስግነለን መርካቶ ቱይውብ

  • @user-ys1sq8xl5g
    @user-ys1sq8xl5g 5 лет назад

    ምን አይነት ግዜ ነው 1ሺ እንደ 1 ብር የሚታይበት ግዜ ደርስን ግዜ ለኩሉ እናመስግናለን ስለ አስተዋወከን የቃወቹን ስም በዛውም አወኩኝ

  • @user-go2cp9fn7q
    @user-go2cp9fn7q 5 лет назад +9

    ኸረ ባክህ የባጃጅ ዋጋ ንገረን የሴት ፀጉር ቤት ለመክፈት የቤት ኪራዩራሱ አይቀመስም

    • @aaszxc7560
      @aaszxc7560 5 лет назад

      5 sew yemtyzew bajaji 180shi new

    • @user-qb7pu2oy2n
      @user-qb7pu2oy2n 5 лет назад

      @@aaszxc7560 tinshos

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i 5 лет назад

      @@aaszxc7560 ሆ ይሄ ካለኝ የሴቶችፀጉር ቤት ብከፍት ያዋጣኛል እሷ ከወዴቀ አትነሳም ሆ

    • @eskedarasefa7437
      @eskedarasefa7437 5 лет назад

      አረ መቼ ነው የገባው 180 ሺ

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i 5 лет назад

      @@eskedarasefa7437 ምኑን አወኩት 40 ሺ ብር ነበር እማውቀው

  • @user-vl4ts3cd7f
    @user-vl4ts3cd7f 5 лет назад

    ዋጋው በጣም ሐሪፍ ነው

  • @sarataye9870
    @sarataye9870 5 лет назад

    የሻይ ና የቡና ማፍያው ማሽን ንገረን ትንሽዬ ምግብ ቤት መክፈት ለምናስበው

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 лет назад

    Thanks Bro

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 лет назад

    እናመሰግናለን መርካቶ

  • @Belqislove
    @Belqislove 5 лет назад

    errr endzi aynt paystra yelm ene jerman nw mnorw bezu paystra aychalw yehe gn yelm ezi

  • @yeshicutegirlhulgizeegziab3356
    @yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 лет назад

    En stagur bet makfet eqed neberegn gen ahun hasaben qayiralow eqahochu wedi new damo ye madam bet sera wagaben carisawal endet new qome misara bahun gize men yihun ba aqimachin yemin sara machem sayi sara ayi norim nuro bawaded sa.at ye bet kira enda hone ka mishex gah ekul honal bicha gira yahabal markato yu tube enameseginalen

  • @mimilove2265
    @mimilove2265 5 лет назад

    ዋውው እናመሰግናለን

  • @user-uo1wb1kc8q
    @user-uo1wb1kc8q 5 лет назад +1

    አቤት ልጅቷ ምላሷ😂😂😂

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i 5 лет назад +1

    እኔ ግን ፀጉር ስራ መስራት እፍልጋለሁ

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 лет назад

    ዋውውውው መርካቶወች

  • @user-mk6ol1qh6y
    @user-mk6ol1qh6y 4 года назад

    አንታ ልጅ ግን ምን ብዬ ልግለፂህ
    ምርጥ ሰው ነክ

  • @shemsedinomer3611
    @shemsedinomer3611 5 лет назад

    ሰላም ወንድም ለምትሰጠን ኢንፎርሜሽን በጣም እናመሰግናለን ።ከላስቸገርንህ ስለ አውቶማቲክ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ዋጋና ዝርዝር ብትሰራልን በአክብሮት እንጠይቃለን ።እንድሁም ቃል የገባህልንን የወንዶች የፀጉር ቤት እቃዎችንም ጭምር ።ታንኪው ወንድማችን በርታልን።ቁጥርህንስ ማግኘት ይቻላል?

    • @sadakedr7320
      @sadakedr7320 4 года назад

      ማሽን አስራ ሶስት ሺ ነው

  • @alfuzinab5461
    @alfuzinab5461 5 лет назад +1

    Ine milachu ist andiley damirachu and tsagur bet lamkeft min yahil bir new mibeqaw

  • @user-qh6gq6mr2b
    @user-qh6gq6mr2b 5 лет назад

    እድሜህ ያርዝምልን

  • @adiladil2856
    @adiladil2856 5 лет назад +2

    ወንድሜ.የእቃ.ማጠቢያ.ማሽንና.የቤት.ማፅጃ.ማሽን.ጠይቅልኝ.ብዬህ.ነበር

  • @user-uj5rm6ke3x
    @user-uj5rm6ke3x 5 лет назад +1

    የዳቦ ማሽን ጠይቁልን ለምሳሌ ዳቦቤት ለመክፈት

  • @meseretabdela2759
    @meseretabdela2759 5 лет назад

    Bexam wed new besamam

  • @salamsalam5086
    @salamsalam5086 5 лет назад

    Thanks marochaaaaa❤❤❤❤❤

  • @numberhone5908
    @numberhone5908 5 лет назад

    Wowww

  • @helenhelen9147
    @helenhelen9147 3 года назад

    Egezehabehar Ye sitelne wendemachn

  • @wiwihity9883
    @wiwihity9883 3 года назад

    ለሚዲያ ነው ወይስ ምንድነው ጉዱ ሁሉንም አረከሱት ለምሳሌ እኔ ከአራት አመት በፊት የፊት ስም ተዘቅዝቆ ያለችው 1500 ነበር የገዛሁት ከመርካቶ አሁንም በዛ ዋጋ ነው ሚሸጠው እሷ ግን 500 ነው ያለችው

  • @davejo10
    @davejo10 5 лет назад

    Bewededem gin kenezi weste yamifelegew ale ena simeta egezalew

  • @messidemissie3423
    @messidemissie3423 5 лет назад

    Ye grantee gze mn yahl new?

  • @adisalemtadeseyeshewayemin3697
    @adisalemtadeseyeshewayemin3697 5 лет назад

    Good