New ethiopia song እናት ሀገሬ አብቢ ዛሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 279

  • @faizahabeshawit8148
    @faizahabeshawit8148 4 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዛሬሥ ናፈቀኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @hassanjomaa8689
    @hassanjomaa8689 6 лет назад +1

    ዋዉዉዉ እግዚአብሔር ብሎ እስገባ ሰላም ሁኚ አገሬ ደሴ ዉድድድድ

  • @ፎዚየእናቷልጂ-ቐ2ጀ
    @ፎዚየእናቷልጂ-ቐ2ጀ 6 лет назад +43

    እምየ ደሴ ሰላምሽ ይብዛ ደሴዎች እስኪ ወጣ በሉ

  • @ققران-ب7ت
    @ققران-ب7ت 4 года назад

    የከላላልጅነኝ፣ወይኔሀገራችንስታምርእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @አለምአሊየአላህባሪያ

    የሀገሬ ልጆቺ ሠላማቺሁ ይብዛ በያለንበት ሀገሬ ኑሪልኝ

  • @mohammed-mn3fk
    @mohammed-mn3fk 6 лет назад +4

    እናት ሃገሬ ለምለሟ ሀገሬ ይሄን ዘፈን አባቴ ይወደዋል አይትዝታዬ
    ተናነቀኝእባ

    • @alixj424
      @alixj424 5 лет назад

      ሰአዳ የይሁኔ በላይ አድናቂ mohammed አወል

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 5 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @ferseid3460
    @ferseid3460 6 лет назад +1

    አይይይይ ውቢቷ ሀገሬ የሀይቅ ፍልቅልቅ ነኝ ደሴንም ጥቅቅ አርጌ አውቃታለው እንክሽ እንክሽ ሳብ ሳብ ሳብ እናት ሀገሬ ለምለሟ ሀገሬ ናፈቀኝ ዛሬ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @seadifafitube5586
    @seadifafitube5586 4 года назад

    መሸአላል ሀገሬ ደሴ ኡፍፍፍፍ መቸ ነው የማይሽ በቅንነት መጥቻለሁ ቪድወ በማየት ጎራ ይበሉ ወደኔ

  • @saedasaeda9999
    @saedasaeda9999 6 лет назад

    እምየ ደሴ ሠላምሺ ይዛ ውድ የሀገሬ ልጅ ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ዉቢቱ ደሴ

  • @sofiayousif5491
    @sofiayousif5491 6 лет назад

    ትዝታየ ውብትቱ ደሴ ሰላምሽ ይብዛ ደሴ

  • @mirfeker3207
    @mirfeker3207 6 лет назад +9

    እስኪ ወደ ወሎ ምርጥ ሸበላ አጋቡኝ እኔ ከጎንደር እዴት እናምራለን💔👈ዉስጤ ናችሑ

    • @zozonoba7284
      @zozonoba7284 5 лет назад

      አብሺሪ የኔ ማር አችም ለኔ ከጎንደር አጣብሺኝ እወዳችሐለሁ

    • @hima-vc5od
      @hima-vc5od 4 года назад

      ነይአቦ

    • @ققران-ب7ت
      @ققران-ب7ت 4 года назад

      ወድብሆንእወስድሽነበር

  • @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
    @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ 6 лет назад +11

    ውይ ሀገሬ ውዲ የሀገሬ ልጃች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ekrmenageyersulenafaqi7458
    @ekrmenageyersulenafaqi7458 5 лет назад

    ወይኔ ሥደት አልሺዉና እህታለምየ እንኳን ለራሣችን ለሠዉ እንተረፋለን ዉይይይይ የዛሬሥ በጣም ተሠማኝ ኧረ ሥደትሥደት😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nemaethiopia4415
    @nemaethiopia4415 5 лет назад

    አቺሀገሬ ደሴ ሁሌም ሰላምሽይብዛልኝ አይ ስደት

  • @Eman-yf3iy
    @Eman-yf3iy 6 лет назад

    ደሴ ሀገሬ እውስጤ ናት አላህ ሰላምን ያብዛልን ያገሩ ልጅች ሰላምችሁ ይብዛልኝ የሁላችሁም

    • @abebamekonnen8668
      @abebamekonnen8668 6 лет назад

      ያገሬልጅዋውደሴንሳያትልቤተሸበር

  • @abdinkiyyaasimayaarabbii
    @abdinkiyyaasimayaarabbii 2 года назад

    ዉቢቷ አገሬ ደሴ ሰላምሽ ይብዛ ያረብ አሁንስ አልቻልኩም ወላሂ ቤተሰቦቸም አገሬም ናፍቆኛል

  • @fedakayarasulalahiyamahama6169
    @fedakayarasulalahiyamahama6169 6 лет назад

    አይይይይ ዴሴ ዉብ ሀገሬ ስወድሽኮ አሁን ናፍቆት ተጫወተብኝ

  • @AliAli-jn5vk
    @AliAli-jn5vk 6 лет назад +3

    በጣም ያምራል እንይ ግን ጎጃም ነኝ ወሎእና ደሴ እምይያሳየኝ ባገኝ ለመህድ ብጎጎት ኢትብቃለሁ

    • @ድንግልእናቴጸጋበርከቴ
      @ድንግልእናቴጸጋበርከቴ 6 лет назад

      እኔአሳይሻለው እማ እኔወሎየነኝ ግን የጎጃምልጅአፍቅሬ ጎጃምልመጣልሽነው።ክክክ

    • @AliAli-jn5vk
      @AliAli-jn5vk 6 лет назад

      @@ድንግልእናቴጸጋበርከቴ ወይ በጣም ደስ ይላል ማር እንይንም ከወሎ ባል ፈልግይልኝ እንክዋን ደስ አለሽ

    • @ዜድፍቅር-በ4ፀ
      @ዜድፍቅር-በ4ፀ 6 лет назад

      እኔም ወሎየ ቦረና መካነሰላም ልጀ ነኘ የጎጃም ልጀ አፍቅሬ ልሞት ነበረ ከከከከከ

  • @temrmohammed1145
    @temrmohammed1145 6 лет назад +4

    እውነት ለመናገር ደሴን በጣም ነው የምወዳት ሳያት አይኔ ዳመና አዘለ ወይ ስደት ስንቱን አስታወስከኝ ኧረ ለዚህ በልቸው ለማላድር ሆደ ስንት ስቃይ አሳለፍኩ እደኔ የከፋው ካለ ላይክክክ አድርጉኝ

    • @mstarmstar3040
      @mstarmstar3040 6 лет назад +1

      💚💚💚💚💚አይዞንውዶቸ

    • @ZnZn-cf6dw
      @ZnZn-cf6dw 6 лет назад +1

      አይዞሽ ማር ሁሉም ለበጎነው ስደት ላይ ያለማን ይሆን ደልቶት እሚኖርው ሁላችንም አንድን ማር እማይብሰው የለም ሁሉም ለበጎነው ብሎ አልሀምዱሊላ ብሎ ማሳለፉነው ማር አይዞሽ ጠንክሪ

    • @temrmohammed1145
      @temrmohammed1145 6 лет назад

      @@ZnZn-cf6dw እሽ ማምየ አላህ በጀነት ያበሽርሽ ሀያቲ ግን ሰወች 2 አባዋራ ናቸ ብታይ ስራው ሊገለኝ በተለይ ልብሱ ፊቴ ልክ የተቀቀለ ስጋ መስሏል

    • @temrmohammed1145
      @temrmohammed1145 6 лет назад

      @@ZnZn-cf6dw 12 ናቸው ምግብንም ፅዳትንም ልብስንም እኔው ነኝ በዛው ላይ አሮጊቷ አኡዙቢላናት

    • @ZnZn-cf6dw
      @ZnZn-cf6dw 6 лет назад

      @@temrmohammed1145 ማሬ አይዞሽ አላህ ይገዝሽ በተቻለሽ አቅም እራስሽን ጠብቂ አርብ ለስው አያዝንም 24ብትሰሪ ደከመሽ እርፌ አይልም ማር እራስሽን ጠብቂ
      እኔም እዳንችው ነኝ ጧት በሀገራችን ስአት 12ስአት ተነስቸ እማታ 6ስአት ድርስ እርፉት የለኝም ግን አልሀምዱሊላ እኔ የህጧኖቹን ልብስ አልተኩስም ሲወጡ ብቻነው

  • @shamenakaty4934
    @shamenakaty4934 6 лет назад

    በሙሉላካልኝ ማር ።አገሬደሴ ።ሥታምር

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk 6 лет назад +3

    የፍቅር ሀገርነት የታሪክ አሻራ እናታለም ድሴ

  • @senaytmelkamu9768
    @senaytmelkamu9768 6 лет назад

    ዋው ሀገሬ ስታምር ደሴ

  • @jamilaendris3556
    @jamilaendris3556 3 года назад

    እምየ ደሴ አይይይይ

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 5 лет назад +1

    ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ 💚💛💖

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma Год назад

    ሀገሬ ደሴ❤❤❤❤❤

  • @tsehay1538
    @tsehay1538 4 года назад

    ደሥ ይላል

  • @neimawollyew6377
    @neimawollyew6377 5 лет назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድቷ ሀገሬ

  • @የገጠሯነኝከወዴሀይቅ

    ጀሚ የሀይቋ ነኝ ወይ ሀገሬ ዴሴ እንዴት ናፍቀሻኛል

  • @medishimles900
    @medishimles900 5 лет назад

    የዴሴ ልጅ ባልሆን መኖረ አልፍልግም ነበር ኧረ ሰሙዎን የሙዚቀኛይቱን

  • @soifamohd9720
    @soifamohd9720 6 лет назад

    ጀዛኩም. አላህይረን. ግን. እህት. ወንድሞች. እንድዚህምትልኩት. ወሎ ወግድን. አስታችሁ ላኩልን. ደሴ በጣም ዉብ. ናት. የበለጥ አላህ. ያስዉባት

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 6 лет назад +2

    ዉቢቷ ሀገሬ ደሴ 😍😍

    • @sameerasameera3453
      @sameerasameera3453 5 лет назад

      ወይጦሳወይጦሳ ወይአዝዋገደል ምነዋ ማብቀልክ በናፍቆትየሚገል

  • @aimarr6289
    @aimarr6289 6 лет назад +5

    የፍቅር እንጎቻ የሚቋደሱብሺ እናት አለም ደሴ ይብላኝ ላላወቀሺ መንፈሴ ይረካል ሁሌም በትዝታሺ እምየ ደሴ ውስጤ ናት

  • @jameelahussain996
    @jameelahussain996 6 лет назад

    ውቢቷ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @leylahussen5899
    @leylahussen5899 5 лет назад

    ውይ ስደት በጣም ያማል አገሪ ደሴ
    ናፍቃኛለይ ውይ ደሴ የፍቅር አገር ናት ማርርርርርርር ደሴ

  • @sarjahsarjah6963
    @sarjahsarjah6963 Год назад

    የዚችን ዘፋኝ ስም የሚውቀው የለም በናታችሁ ንገሩኝ

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 лет назад

    እምየ አገሬ እደት እደናፈቀሺኝ መችነዉ የማይሺ ኡፍፍፍፍፍ

  • @ayesha2226
    @ayesha2226 3 года назад +1

    احب بلدي

  • @fgftyrc4621
    @fgftyrc4621 6 лет назад

    ዋዉ፡ዴሴወች፡ዉድድድድ፡ንፍቅብለሽኛል።

  • @queensemiraahmed3625
    @queensemiraahmed3625 6 лет назад +1

    💚💛❤ thank you Seadi

  • @tube8961
    @tube8961 4 года назад

    ማሻአሏህህህ

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    ሀገሬደሴ፡ሠላምሽይብዛልኝ፡ሁሌምእናፍቅሻለሁ፡ሥደትአይኑይጥፋእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @seadihossin2794
    @seadihossin2794 5 лет назад

    ውቢቷሀገሬ
    አቤትስታምር

  • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ

    ሀገሬ ደሴ ❤❤❤❤❤❤👍

  • @አለምአሊየአላህባሪያ

    ሀገሬ ደሤ ኑሪልኝ ለዘላለም

  • @ሀበሻነኝእኔ
    @ሀበሻነኝእኔ 6 лет назад

    እናመሰግናለን እህት ።♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ahmadmohamd9236
    @ahmadmohamd9236 5 лет назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሀገር ውቢታ ድሴ እልልልልልልልልልልልል

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እስኪ ተውኝ ጓደኞቼ ይሄን ሠሞን ሠበቡን ሣላውቀው ዝም ብሎ ይከፋኛል አሁንሥ በጣም ከፍቶኛል ውይ ሀገሬ መቼ ይሁን የምመጣው

  • @ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ

    እናትሀገሬ

  • @አርቲናናትራከወደወሎየሀይ

    ወይሀገር ወሎምንይሻላል እህህህህህ ብቻ

  • @mohamedelkayselkays3930
    @mohamedelkayselkays3930 2 года назад

    💞💞💞😍😍

  • @dhhff2521
    @dhhff2521 6 лет назад

    ውቢቷ ሀገሬ ደሴ😍

  • @neimawollyew6377
    @neimawollyew6377 5 лет назад

    ይርጥ የሀገሬልጆች

  • @ሀበሻነኝእኔ
    @ሀበሻነኝእኔ 6 лет назад

    ♥♥♥♥♥♥♥

    • @emansaeed2858
      @emansaeed2858 6 лет назад +1

      tru nesh ወይኔ ሀገሬ ደሴ እይይይይ

  • @mstarmstar3040
    @mstarmstar3040 6 лет назад +4

    ውድ ያገሬልጆችእወዲችኸለሁ❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

    • @igui6425
      @igui6425 6 лет назад

      ሀገሬደሰናፍቀሸኝ

  • @fedakayarasulalahiyamahama6169
    @fedakayarasulalahiyamahama6169 6 лет назад

    ኧረተው ሀገሬን አታሣዩኝ ኤንኳን አሣይታችሁኝ ?

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና

    😍😍😍

  • @zahrasaied377
    @zahrasaied377 6 лет назад

    👏👏👏👏

  • @እራብአህልመኛዊይኮቻልጂፍ

    ይሴእወድሺአለህሰላምሺየቢዛ

  • @rabiaabdu9326
    @rabiaabdu9326 6 лет назад

    ሠአዲ እናመሠግናለን ፍቅር ግን እደጀመርሽ ኮቦልቻንም አሣይን

  • @fedakayarasulalahiyamahama6169
    @fedakayarasulalahiyamahama6169 6 лет назад

    እጭጭጭጭ ስደትብሎ ነገር አስጠላኝ ሣሬስ ሀገሬንሳይ

  • @fgftyrc4621
    @fgftyrc4621 6 лет назад +1

    እምየ፡ዴሴ፡እዴት፡እዴናፈቅሽኝኝኝኝኝኝኝ

  • @cell3256
    @cell3256 6 лет назад +6

    እናት ሀገሬ 😂😂😂
    የምር ዛሬስ በጣም ከፋኝ

  • @clickcell9655
    @clickcell9655 5 лет назад

    🎁🎁🎁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @የአቀስታውአይስደት

    እናት አለም ደሴ የወሎ መዲና

  • @helen8479
    @helen8479 5 лет назад

    ወቢቴሀገራ

  • @hayahahaha1533
    @hayahahaha1533 6 лет назад

    እምወድሺ

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ኰ8ሰ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ኰ8ሰ 6 лет назад

    የፍቅርሀገርወሎደሴፍቅርያጣወሎይምጣ
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ተስፋነዉስቄ
    @ተስፋነዉስቄ 6 лет назад

    ዉቤቶ አገር ዴስ እዉስጤነሽ መቸነዉ ዉቤቶአገርዴስእዉስጤነሽመቸነዉዩምመጣብሻ

    • @unaitdamhara3760
      @unaitdamhara3760 6 лет назад

      አንድቀን እናያታለን ጎራ በሉ ወደ ቻናሌ ውድ ያገሬ ልጆች በዛውም ሰብስክራይብ በማድረግ አስደስቱኝ 😘

  • @fgftyrc4621
    @fgftyrc4621 6 лет назад

    ዴሴ፡ናፈቅሽኝኝኝኝኝ

  • @lailalaila8771
    @lailalaila8771 6 лет назад

    ውይ ሀገሬ መገን ደሴ

  • @ቲጂሀበሻዋ
    @ቲጂሀበሻዋ 6 лет назад

    እኔም ናፍቃኛለችችችች

  • @aimarr6289
    @aimarr6289 6 лет назад +3

    አረ ሰአድየ በነካካ እጅሺ ሀገሬ ኮ / ቻን አሳይኝ አይይይይ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ ሁሉም ያልፋል ዋናው መሶበር ነው

    • @rabiaabdu9326
      @rabiaabdu9326 6 лет назад +1

      እ የኛንም ሀገር ኮቦልቻን ታሣየን

  • @sarjahsarjah6963
    @sarjahsarjah6963 Год назад

    ማነው ስሟ ይች ዘፋኝ

  • @fedakayarasulalahiyamahama6169
    @fedakayarasulalahiyamahama6169 6 лет назад

    ሳየው እንባየ መጣ እያስታወስኩኝ ቦታውን

  • @hayahahaha1533
    @hayahahaha1533 6 лет назад

    💋💋💋💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @aimarr6289
    @aimarr6289 6 лет назад +2

    እድሜያችንን መዳም ኪችን ጨረስነው አይ አይ አይ ብቻ ዋናው ጤና ነው

    • @ልጓማጦይባየውሎፍቅር
      @ልጓማጦይባየውሎፍቅር 6 лет назад

      aibeshereeiht

    • @ZnZn-cf6dw
      @ZnZn-cf6dw 6 лет назад

      አይዞሽ እህት ለበጎ ነው

    • @aimarr6289
      @aimarr6289 6 лет назад

      @@ZnZn-cf6dw እሺ ውዴ አመሠግናለሁ

    • @aimarr6289
      @aimarr6289 6 лет назад

      እህት ቁጥርሺ ዋትሳፕ ላየሰ አልወጣልኝም አትጠቀሚምዴ

    • @fatmaabdullah7565
      @fatmaabdullah7565 6 лет назад

      አብሽሪእህትለበጐነዉማርየአላህቀንያዉጣልንበሀገራችንእንደሰትያረብ፣ዋናዉከቤተሰብጋርሰላምመገናኘትነዉአይዞንያገሬልጆች

  • @fedakayarasulalahiyamahama6169
    @fedakayarasulalahiyamahama6169 6 лет назад

    እሙየ ሀገሬ ደሴ ክብሬ

  • @sarjahsarjah6963
    @sarjahsarjah6963 Год назад

    ማነው ስሟ

  • @bezawade381
    @bezawade381 6 лет назад +1

    Wubetttwa hagare

    • @agfgcc9299
      @agfgcc9299 6 лет назад

      ወይኔ ሀገሬ ናፈኝ እፍፍፍ

  • @zmzm182
    @zmzm182 6 лет назад

    እናት አገሬ

  • @ድንግልእናቴጸጋበርከቴ

    በናታችሁላኩልኝ

    • @aimarr6289
      @aimarr6289 6 лет назад

      ስልክሺን ፃፊና ልክልሻለሁ

    • @seadeabdu1741
      @seadeabdu1741 6 лет назад

      @@aimarr6289 ካላስቸገርኩሽላኪልኝለኔም

    • @aimarr6289
      @aimarr6289 6 лет назад

      @@seadeabdu1741 ችግር የለውም ስልክ ቁጥርሺን ፃፊልኝ

  • @suzu4341
    @suzu4341 6 лет назад +2

    እረወደ ሸልባሌንአሳዩኝማበደነዉ እማዋፍቅር ሁሉምእደነባልማርቢሁኑ

  • @ahmedmuhia8549
    @ahmedmuhia8549 6 лет назад +1

    ኧረ ተይ ሰአዲ ተይ እኑርበት ጭራሽ እየነካካሽ ቁስላችንን አታድሚው ተይ እፍፍፍፍፍ ብዙ አሳልፌያለሁ በዝች ጥግ ለጥግ እየዘፈኩ እየጨፈርኩ ኦህ አሁን ግን ማዳሜ እየዘፈነይ ትጨፍርብኝ ይዛለች እኔም በብረድስትና በሳሀን ስጨፍር እውላለሁ ግን ያልፋል ኢንሻ አላህ

  • @fatmahabata3104
    @fatmahabata3104 6 лет назад

    Wyyyy bezih muzita tara alebgi mar anamesgnalenufffffff tztalidefagi new anise ar min lhun ahuns

  • @ኢማንወሎየዋ-በ4ኀ
    @ኢማንወሎየዋ-በ4ኀ 6 лет назад

    እወድሻለሁ እምየ ሀገሬ

  • @fedakayarasulalahiyamahama6169
    @fedakayarasulalahiyamahama6169 6 лет назад

    መቸነው፠እማይሽ አይ ትዝታ ሊገድለኝነው ዴሴሴሴሴሴሴሴሴ

  • @zinabeyadnalyimam4110
    @zinabeyadnalyimam4110 6 лет назад

    agara ewadsalhu machanaw ymayse

  • @etorangeburtugan4217
    @etorangeburtugan4217 6 лет назад

    ውይኔ ሀገሬ ናፍቅኛ

  • @kwkw647
    @kwkw647 6 лет назад

    አይ ስደት እፍፍፍ

  • @zanitelove3172
    @zanitelove3172 6 лет назад

    ዜዲ ነኝ የደሴዋ ቀበጥ. አይ ስደት የስራህን ይስጥህ. እናቴ ናፍቅሽኝ

  • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ

    ሀገሬ ከላላ ውስጤ ነሽ

  • @sarjahsarjah6963
    @sarjahsarjah6963 Год назад

    በናታችሁ የዘፋዪን ስም እሚውቀው የለም

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ቐ6የ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ቐ6የ 6 лет назад

    እምዬአገሪ ሁሉምሠላምሽይብዛልኝ ደሴ💕እደትእደናፈቀችኝ😢

  • @fatimam5909
    @fatimam5909 6 лет назад

    አይይ አሁንስ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @azizaseid4927
    @azizaseid4927 6 лет назад

    በዋትሳፕ የሚልክልኝ አለ

  • @kbreneshhagere1105
    @kbreneshhagere1105 6 лет назад +4

    ehhhhh zare coment andegna negn sbskrayb gchugn nafkalehu akchalkum

  • @ሰአዳቢንትመሀመድ
    @ሰአዳቢንትመሀመድ 6 лет назад

    አወን እረ
    ግዜው አለፈብን
    እደተሰድድን

  • @magdeezhammad5531
    @magdeezhammad5531 6 лет назад

    ሰፈሬ አረብ ገንዳ ናፈቀኝ

  • @semiraendris1516
    @semiraendris1516 6 лет назад

    እምየ. ደሴ. እድነሽ. ሀገሬ. አይ. ስደት. ሀገሬም. ዘመድም. ሰውም. ናፈቀኝ. ዛሬስ. አይይይ

  • @majathmajath5466
    @majathmajath5466 6 лет назад

    አገሬ አይይይይ