🛑 ተኝቼ ጌታ ላጨኝ ያለው ጉደኛ ||ebs ህዘቡን ወቅሶ ይቅርታ ጠይቋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 апр 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 379

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 2 месяца назад +14

    በጣም የኢትዮጵያን መዝሙር ስሰማ ሰዉነቴን ይወረኛል አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @TesfaGezu
    @TesfaGezu 2 месяца назад +21

    ምክኝያቱም ተገድላ የተጣለችበት ስፍራውን ሳይነግሩት በቦታው መድረሱ

  • @saadaseffa2739
    @saadaseffa2739 2 месяца назад +2

    እኔኮ እርጋታህና ሚዛናዊነትህን ነዉ የምወድልህ ቀጥልበት ቤንጃ👏🏾

  • @betelhembegashaw9771
    @betelhembegashaw9771 2 месяца назад +11

    ቤንጃዬ በጣም ትሁት ነህ ለዚህ ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤ ተባረክ ወንድሜ ቤቲ ነኝ ከጎጃም❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 месяца назад +2

    የሀገሬን መዝሙር ስሰማ የተሰማኝ ስሜት 🇪🇹❤ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛው🙏

  • @user-ej8kb2ft1h
    @user-ej8kb2ft1h 2 месяца назад +4

    ebs ይቅርታ መጠየቃቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ አጠያየቃቸው ግን ደስ አይልም ህዝቡ ስተት አይቶ ዝም እንዲል ነበር እንዴ የፈለጉት?

  • @heavensong4660
    @heavensong4660 2 месяца назад +7

    ተገድላ የተጣለችበት ስፍራውን ሳይነግሩት በቦታው መድረሱ

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 месяца назад +2

    በእውነት ነው ውሻ ያለውን ንፁህ ልብ የሰው ልጅ የለውም እኔ ውሻ ብያ ስጠራ ይቀፈኛል ምክናያቱም እኛ ውሻ የምንለው ለስድብ ነው የምንጠቀመው❤❤❤

  • @KAT_Media.
    @KAT_Media. 2 месяца назад +5

    ፍቅረኛው እንደሞተች በፖሊስ ሲነገረው ልጅቷ የሞተችበት ቦታ ሳይቸገር ወዲያው በሜሄዱ

  • @bezabekele
    @bezabekele 2 месяца назад +2

    ቤንጃ፣ ዛሬ ደግሞ ምን አይነት የጸጉር እስታይል ነው????? እኔ አስቆኛል

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 месяца назад

    🇪🇹 መዝሙር 👏👏 እና EBS ምላሽ የቀኑ አሪፍ ነበር በጠቅላላው ምርጥ ነው እንደ ሁልግዜም 👌👌 #ክብር ላንተ ቤንጃዬ 🙏🙏

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 месяца назад +2

    ከትንሽ ግዜ ቡሀላ ደግሞ ፀጉር አስተክሎ ፀጉር አበቀለልኝ ይለናል የትኛው ጌታ እንደሆነ ባናውቅም የሚጠሩት ጌታ 😨

  • @Zin99bi9-nu3fz
    @Zin99bi9-nu3fz 2 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣህ በጣም ነው የምወድህ የጥያቄው መልስ ልጅቷ በህወት አለች ወይም የአካባብው ካሜራ❤❤

  • @HenaGman
    @HenaGman 2 месяца назад +1

    ቤንጃ ምርጥ መልሱ የገደላትን ቦታ ሳይነግረው ስላወቀው

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 2 месяца назад +9

    ና ሲባል የሞተችበት ቦታ ወይም የተገኘችበት ቦታ ሳይነገረዉ በሜሄዱ

  • @user-xs5do7ut3r
    @user-xs5do7ut3r 2 месяца назад +2

    ኤዲት ተደርጎ ነዉ እሄ ሁሉ ስህተት እዉነትም ወደል ነሽ😮😮

  • @sewunettegegne3920
    @sewunettegegne3920 2 месяца назад +1

    I am enjoying watching your show brother one of my favorites keep up 👍🏽

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 2 месяца назад +3

    ዋዉ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @Netsirtube
    @Netsirtube 2 месяца назад +2

    ቦታው ሳይነገረው ቦታ ድረስ በመምጣቱ

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 2 месяца назад +3

    እንዲመጣ ነገሩት እንጂ ቦታውን አልገለፁም እሱ ደሞ ቦታው ድረስ ሄደ

  • @aschalewkiross
    @aschalewkiross 2 месяца назад +1

    ቦታውን ሣይነግሩት በመሄዱ!

  • @hanutube1921
    @hanutube1921 2 месяца назад +1

    የተገደለችበት ቦታ ሳይነገረው በቦታው ስለተገኘ

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 2 месяца назад +2

    ቦታዉ ሳይነገረዉ በመድረሱ

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 2 месяца назад +1

    ምን ችግር አለ የመንገድ ካሜራ

  • @user-bf5ds5xv3l
    @user-bf5ds5xv3l 2 месяца назад

    menem kalat yelenem lante beka arif neke benjayae ❤❤❤

  • @AbenezerHailu-tj6cu
    @AbenezerHailu-tj6cu 2 месяца назад +1

    ፖሊሶቹ ደወሉለት እንጂ ና ሳይሉት ቦታው ሳይነገረው ቦታው ድረስ ስለሄደ

  • @selamyettakele3924
    @selamyettakele3924 2 месяца назад +1

    ክብር ለድሬ

  • @MudasirKedir
    @MudasirKedir 2 месяца назад

    ነገር በ3 ይፀናል ይኤ አራት መድረክ ዋዲዩ ሚን

  • @user-nn9if9ru1o
    @user-nn9if9ru1o 2 месяца назад +1

    ምክኒያቱም ና ነው እጂያለት ቦታዉን አልነገረዉም

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 2 месяца назад +2

    ቦታውን ሳይነግሩት ሰለመጣ ነዋ

  • @ayeleShewaye-vq4so
    @ayeleShewaye-vq4so 2 месяца назад

    ቤንጃ የመላጣው ሰውዬ ነገር በጣም ገርሞኛል በእግዚአብሔር እየቀለዱ ነው ልቦና ይስጣቸው

  • @enemewonde
    @enemewonde 2 месяца назад

    ስለ ሰይፍ ፋንታሁን የተናገረችው ልጅ በጣም በጣም ትክክል ናት እሱ እንዴት እንደሚጨማለቅ ሰይፋ ፋንታሁን የምትባል ሰገጤ በጣም ነው እኳ የሚያስጠላው ራሱን ለመሆኑ አይተከዋል

  • @FAYBHD16
    @FAYBHD16 2 месяца назад

    😍ewadinakih nghi benjaye,, 😍ተገድላ የተጣለችበት ስፍራውን ሳይነግሩት በቦታው መድረሱ

  • @user-kp2lq9jo5m
    @user-kp2lq9jo5m 2 месяца назад +2

    ና የተባለበትን ቦታ ሳይነገረው በመሄዱ

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 2 месяца назад

      Yes, that's my answer. As wel.......l

  • @Aradawiyan
    @Aradawiyan 2 месяца назад +2

    ቦታውን ሳይነግሩት ነው የመጣው

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 2 месяца назад +2

    አንደኛ❤❤❤❤❤በርታ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад

      የብብቱንና የታችኛውንሰ አላጨልክም ጀለሰ ኧይ እምዬ ኢትዬጲያዬ እየሱሰ አንተን ሊላጭክ መጣ ቀዳዳ ምላሰክን በቆርጠልን 😅😅😅

  • @yeab25weyn
    @yeab25weyn 2 месяца назад

    Botawun sayteyik slehede

  • @user-jx9lt1ux3q
    @user-jx9lt1ux3q 2 месяца назад +1

    ከፖሊስ ሚስቱ እንደተገደለች ነው የተነገረው እሱ ግን የተገደለችበት ቦታ ነው የሄደው ስለዚህ በቁጥጥር ስር አዋሉት

  • @SerkeEndris
    @SerkeEndris 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ ክብር ያለው የድሬ ሠው ነው

  • @hanamimi6044
    @hanamimi6044 2 месяца назад

    እውነቱነው ልጁ ያለው በትክክል ተማሪውች ናቸው

  • @MaMuhiddin
    @MaMuhiddin 2 месяца назад

    Great

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g 2 месяца назад

    የዩንቨርስቲው ፡ተማሪዉ፡ነገር፡በጣም፡ነዉ፡ያሳቀኝ፡፡

  • @TesfaGezu
    @TesfaGezu 2 месяца назад +1

    Welcome

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣክ

  • @ETHIO360ST71
    @ETHIO360ST71 2 месяца назад +2

    polis yemotechibetn bota saynegrew eza bota sletegegne

  • @yabseragirma1606
    @yabseragirma1606 2 месяца назад +1

    እዉነት እኮ ነው የኔ ፍቅረኛ ሲያጠፋ ነው እወድሻለሁ የሚለው😂

  • @MenafSisayTadese-yu4xi
    @MenafSisayTadese-yu4xi 2 месяца назад +1

    የሞተችበት ቦታ ወይም የተገኘችበት ቦታ ሳይነገረዉ በሜሄዱ ወይም በመንገድ ካሜራ ነው

  • @fetiyafetiya3654
    @fetiyafetiya3654 2 месяца назад

    ቤንጃ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ሁሌም

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 2 месяца назад

    እና ያሰብነውን ሁሉ ልናፈቅር ነው ማለት ነው ወይ ሳይኮ

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 2 месяца назад

    ቤንጃየ ፈታ ታደርገናለህ በጣም አሪፍ ላይ ነህ እናመሰግናለን ክበርርልን👍❤️

  • @SaraAbesalte
    @SaraAbesalte 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ እናመስግናለን

  • @nadiwehib5703
    @nadiwehib5703 2 месяца назад

    ወንጀሉ ወደተፈጸመበት ፖሊስ ሳይነግረው ቀጥታ በመሄዱ ወንጀሉን እንደፈጸመ ይጠቁማል

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 2 месяца назад

    ምርጥና አስደማሚ ቪዲዮ❤❤❤❤❤❤

  • @zizuzuzuye
    @zizuzuzuye 2 месяца назад

    mekinahu yesu neber

  • @ademalemu8660
    @ademalemu8660 2 месяца назад

    EBS እውነት ትክክለኛ ሚዲያ ነው የህዝብን ድምፅ ሰምቶ ይቅርታ መጠየቅ ክብር ይገባቸዋል መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት ነሽ ክበሪልኝ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 2 месяца назад +1

    ፖሊሶቹ ቦታውን ሳይነግሩት ቦታው ላይ በመገኘቱ ነዋ ቤንጃ::

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm 2 месяца назад

    ዋው ዛሬ አምሮብሀል ቤጃዬ❤❤❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 месяца назад

      አመሰግናለው

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 2 месяца назад +1

    እንደ ሞተች እንጂ ቦታው ስላልተገለፅ እሱ ቦታው ድረስ በመሄዱ ነው

  • @user-lc6kw4hl1l
    @user-lc6kw4hl1l 2 месяца назад +1

    Aderashawn aweko selehede

  • @tesfayegebrewold9103
    @tesfayegebrewold9103 2 месяца назад +1

    እንዲመጣ ነገሩት እንጂ ቦታውን አልገለፁም እሱ ደሞ ቦታው ድረስ ሄደ::

  • @solomonworkustube9875
    @solomonworkustube9875 2 месяца назад

    they didn't tell him where is it?

  • @ayeleShewaye-vq4so
    @ayeleShewaye-vq4so 2 месяца назад +1

    ፓሊሶቹ ደውሉለት እንጂ ቦታውን አልነገሩትም እናም እራሱ ስለገደላት የጣለበት ቦታ ስለሄደ በዚህ ምክኒያት ይያዛል

  • @kidustadesse5287
    @kidustadesse5287 2 месяца назад

    ምክንያቱም የሞተችበትን ቦታ ሳይነግሩት ቦታው ላይ በመምጣቱ ያለ ጥርጥር ወንጀለኛው እሱ መሆኑን ያውቃሉ

  • @indiannuritube8617
    @indiannuritube8617 2 месяца назад +1

    ስልክ ቁጥሩን ከየት አገኙ ካገኙም ፖሊሶቹ ቦታውን ሳይነግሩት የግድያው ሥፍራ ድረስ ስለሄደ ወይም በመኪናው ጎማ አሻራ

  • @tesfayezergaw276
    @tesfayezergaw276 2 месяца назад

    ፖሊሱ ቦታውን ሳይነግረው ወደ ቦታው በመምጣቱ ሊያስረው ችሏል

  • @hanaabitew1960
    @hanaabitew1960 2 месяца назад +1

    ፖሊስ መሞቷን ካረጋገጠ በኋለ ለባሏ ሰደወልለት ወዲያው በመድረሱ እሱ መሆኑ አወቁ

  • @tonigaga272
    @tonigaga272 2 месяца назад +1

    ምክንያቱም ተገድላ የተጣለችበት ስፍራውን ሳይነግሩት በቦታው መገኘቱ😮

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 2 месяца назад

    እውነትነው ሰው በቆመበት ሆኖ ቢፈርድ ጥሩነው መናገር ቀላልነው

  • @bontugadisa8928
    @bontugadisa8928 2 месяца назад

    Ye meselu guday yanesachew lej enem betam nw mesemamaw mn yahel endasemakekat ena lejewan endashemakek aseteweyalew ena bless her heart ymr

  • @melkituzeleke
    @melkituzeleke 2 месяца назад

    የቦታ ጥቆማ ሳይነገረው ቀድሞ ስለደረስ

  • @Hemu-xq1po
    @Hemu-xq1po 2 месяца назад

    because they didn't tell the place where she was found

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 2 месяца назад

    ምክንያቱም እንደሞተች እንጂ ቦታው ስላልተገለፀ ነገር ግን እሱ ቦታው ድረስ በመሄዱ ነው

  • @user-dh8ns2bg5y
    @user-dh8ns2bg5y 2 месяца назад

    Wey dire ❤ ❤

  • @user-sk3yi3kx5i
    @user-sk3yi3kx5i 2 месяца назад

    በሁሉም ሐገሪቱ ለምን የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ሲዘመር ክብር አንሠጥም!ድሬ አንደኛ

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 2 месяца назад +1

    የገደለበትን ቦታ ሳይነግሩት ሞታለች ሲባል እሱ ስለገደላት እዛ ቦታ ሔደ

  • @abenetfeyisa8344
    @abenetfeyisa8344 2 месяца назад

    botawun silalnegerew botawun awuko silemeta

  • @user-yf7vp4cc2v
    @user-yf7vp4cc2v Месяц назад

    ምክንያቱም የሞተችበትን ቦታ ሳይነግሩት ቦታው ላይ በመምጣቱ

  • @user-xf9hg1vt5h
    @user-xf9hg1vt5h 2 месяца назад

    ምክንያቱም የግድያው ቦታን እንዴት አውቆ ሊመጣ ቻለ የግድያ ቦታው ስላወቀ ቀጥ ብሎ መጣ

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 2 месяца назад

    20:52 😢Ethiopiayee

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 месяца назад

    በመሟች አይን ውስጥ የገዳይ ምስል ስለሚቀር

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 2 месяца назад

    አባቶቻችን እኮ ከብቶቻቸውን እነሱም ተረበው እኛ እንሱን አርደን አንበላም, በነሱ አርሰን በልተን ለጆቻችን አሳድገውልናል, ብለው ነው እኮ ነው መብላት ሲችሉ ሳይበሉ የሞቱት, እረ የዝህ ከባድ ነው

  • @user-zo4th5tf7l
    @user-zo4th5tf7l 2 месяца назад +2

    mecha new gen meshelmege

  • @user-xj3uu5us2v
    @user-xj3uu5us2v 2 месяца назад

    የሞተችበት ወይም የጣላት ቦታ በ መሄዱ ፓሊስ ነቄ አለበት

  • @sarasalim8034
    @sarasalim8034 2 месяца назад

    የግድያውን ቦታ ማንም ሳይነግረው ቦታው በመሄዱ

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 2 месяца назад

    እግዛብሄርን የምንጠይቀው አጣን ኧረ ስንት እምናስቸግረው አለ ተው እናንተ አለሁ አለሁ ማለታችሁ አልበቃ ብሎ ስለመላጣ

  • @ThomiMuez
    @ThomiMuez 2 месяца назад +1

    Meknyatum endetegedelech new enji botawn alnegerutm

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 2 месяца назад

    ሴጣኑ አማርኛ ስለማይችል ነው በ2ግራ እግር ኢንግልዘኛ በቃል ለቀማ እንዲ ሚጃጃሉት😢😢😢😢 አቤቱ መድሀኒያለም ይማራቸው ይማረን🙏🏾

  • @hewandaba3844
    @hewandaba3844 2 месяца назад

    የተገደለችበት ቦታ ሳይነገረው ቀጥ ብሎ ስለሄደ

  • @fikirgezhagn
    @fikirgezhagn 2 месяца назад

    The answer is botawen sayengerut nw yemetawe

  • @user-nq2ow8tp3y
    @user-nq2ow8tp3y 2 месяца назад

    ምክንያቱም ተገደለች ሲባል ወደ ስፍራው ሳይነገረው ቦታው በመሄዱ።

  • @alemayehugetenet1291
    @alemayehugetenet1291 2 месяца назад

    የተገደለችበት ቦታ ስለሄደ። ቦታውን አውቆ የሄደው እሱ ስለገደላት ስለሚሆን ነው።

  • @Abdiman-n2s
    @Abdiman-n2s 2 месяца назад

    Best bro

  • @yayehyiradretta8219
    @yayehyiradretta8219 2 месяца назад

    Cause they didn't tell him the place where she died... But instead of asking where to come.... He went to the crime scene without requesting the info address 🙏

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 месяца назад

    ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል❤

  • @user-rh7lz3jf1l
    @user-rh7lz3jf1l 2 месяца назад +1

    ቦታው ላይ ሳይነግሩት በመገኘቱ

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 месяца назад +1

    የጤፉ በጣም ነው ያሳቁኝ😅😅😅

  • @abiyeeyesus6960
    @abiyeeyesus6960 2 месяца назад

    ጌታ ሆይ እነዚን ሰው ሲያይ አሁን እኮ የወንጌላውያን እማኞች ይላል😂😂😂😂😂😂😂 ጌታ ሆይ

  • @user-TheEditorrr
    @user-TheEditorrr 2 месяца назад +1

    cause they don't tell him the location😎አትለፈው