What a church, all God bless you! You guys are really dressing us well , for the coming of Christ. Love you all! Keep up for good work, keep your zeal. You guys are touching many!
We are blessed to have you in the body of christ you guys are working hard to build the body may God bless you 🙏 we really appreciate and pray for your ministry keep going 🙏 ❤️
MAY GOD BLESS YOU ABADENTLY. WHERE IS YOUR ADDRESS IN ADDIS ABEBA THANK YOU FOR YOUR SERVICE STAY BLESSED AND SAFE GUYS LOVE YOU ALL 😍. YE ABATE BERUKAN!!!
Betam nw des yalegn endenante aynet ye emnet abatochin egziabiher silesetegn zemenachihu yibarek❤❤❤❤
እናንተን የሰጠን እግዚአብሄርን እናመሰግናለን👏❤🙏
አሜን ተባረኩ ልኝ ምጨረሻ የመለሰችው ልጅ ታድላ ምን አይነት አስተዋይ ናት
ተባረ ኩ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ማሙሻ አብርሽ ሮቢ ምርጥ ስጦታዎች🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን
May God give you fruitful long life beloveds❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ነው የምትናፈቁት እወዳችሃለሁ ብሩካን ናችሁ 💖💖💖💖💖💖💖💖 ስለ እናንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ🙏🙏💖💖💖
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይክበር 🙌🙌🥰
ተባረኩ በጌታ በኢየሱስ ስም 🙏🖐🖐❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰው ያለ እውቀት ባዶ ነው እናም እያስማራችሁን ስላላችሁ ተባረኩ በእውነት ቃሉን እንድወደው አርጋችሁኛል ተባረኩ
Amennnn geta,yibarek enaten yeseten geta,simu yibarek aba ameseginhalehu🙏🙏🙏 tebareku betifu
እግዚአብሔር ይባረክ🙏🏾
እግዚአብሔር ይባርካቹ እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ እደሜና ጤና ይስጣቹ🙏❤❤❤❤❤😍
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ድንቅ ውይይት ነበር ።
May God bless you 🖐
ፀጋዉን ከሚጨምር የቃል መገለጥ ጋር ይብዛላቹ የጌታ ብሩካን Drs.
What a church, all God bless you! You guys are really dressing us well , for the coming of Christ. Love you all! Keep up for good work, keep your zeal. You guys are touching many!
የተወደዳችሁ ዘመናቹ ይባረክ ለምልሙ🙏🙏❤❤❤❤❤
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹሁ።በፀጋቹሁ በጣም ተጠቅሜያለሁ እናንተን የስጠን እግዚአብሔር ይባረክ።
ብሩክ ናችሁ! በጣም ነው የምወዳችሁ
Egziabher amlak yeagelgilot zemenachihu ybarek 🙌🙌 bruokain nachihu ❤️❤️
The best bible discussion I ever heard
We are blessed to have you in the body of christ you guys are working hard to build the body may God bless you 🙏 we really appreciate and pray for your ministry keep going 🙏 ❤️
በጣም የሚገርም ነው በክርስትና ዘመኔ እንደዚህ ዓይነት የማስተማር ዘዴ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ግን የማልጠብቃቸው አይነት ጥያቄዎች ክርስቲያኖች ሲያነሱ መጸሀፍ ቅዱስ አያነቡም እንዴ ብዬ በልቤ አስባለሁ ግን ስለእናንተ ጌታ ኢየሱስ ይክበር
ዘመናችሁ ይባረክ
God bless all
ስለዚህ ቀን ጌታ ይመስገን
Thank you Stay blessed and safe GUYS.
geta yebarkachwe
Begeetaa abzito abzitoo tsegaa yimulabachuu!!
Geta hoyi temesgen Sile qalhina Sile Enzhi tbareki Halleluja
AMEN!!!!!?
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
May God Bless You All
በዝህ ወቅክት ከቆረጡት ቅረታዎች ስለሆናችሁ ጌታ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ከጩኸትና ጫጫታ ውጪ ቃሉን ማየት ለተሳነን እሹረሩሩ ብላችሁ ወደ ቀደመው መንፈሳዊ ሕይወት ልትመልሱን ያነሳችሁ ጌታ ይባረክ ተባረኩ
ሶስቱ ውዶች ተባረኩልኝ የዚህ አይነቱ አካሄድ መጽሐፍ ቅዱስን ከልብ በጥልቀት ለመረዳት ይጠቅማል።
ነገር ግን ይህንን ህያው የሆነ እውነት መሰለኝ፣ እንዲህ ማለት እፈልጋለሁ የሚሉ አባባሎችን ባትጠቀሙ ጥሩ ነው
Be blessed all
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
👉ጌታ ፥ለዚህ ዘመን ላለን ለኛ "ቅሬታዎች" አርጎ እናንተን ስላስቀመጠልን ስለናንተ ስሙ ከዘላለም እስከ ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል ! ሁልጊዜም በዚሁ ቅንነት ኢየሱስን እያደመቃችሁት ትውልድን የምታነቁ ያርጋችሁ ።
👉ሜጀራችሁ "እርሱ ሊልቅ እኔ ላንስ ይገባል !" የሚለው ይሁንላችሁ !
👉"መደምደምያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱስ" የሚለው ቃል የህይወት ብሔራዊ መዝሙራችን ይሁንልን !
👇
ኢየሱስ ይመጣል፥
ሃሳቡን አልቀየረምና !
መስቀል አይደገፍም 💚
You got me confused about fasting 😕 hopefully there will be more explanations in the near future. Thanks
MAY GOD BLESS YOU ABADENTLY. WHERE IS YOUR ADDRESS IN ADDIS ABEBA THANK YOU FOR YOUR SERVICE STAY BLESSED AND SAFE GUYS LOVE YOU ALL 😍. YE ABATE BERUKAN!!!
አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
ዶ/ር አብርሽ ልክ ይመስለኝም ጌታ ሐጢያት አድርግ ነሚለው ያ የወደቀ ሰው በውስጡ አለ ። አለበለዚያ የጌታ እየሱስን ስራውን ያሳንሰዎል። አለበለዚያ የዶክተር አብርሽ እስተያየት ዕብራውያን 2:17-18 ይቃረናል።
ተባረኩ ።በኦንላይን የምንከታተል ጥያቄ እንዴት እንጠይቅ አስተያየትም ለመስጠት ተቸግረናል።ዝም ብለን በኮሜንት እንስጥ ይህ ደግሞ የሚመች አይመስለኝም።ስልክ ብትልኩልንና ብታመቻችሁልን መልካም ነው
Ye Geta tsaga ybzalachu
እኔ ቀለል ያለ ጥያቄ (ብዙ ጊዜ ) ,,, ወደ 'ወሰደው ..ወደ መቅደስ ጫፍ አወጣው.. የሚሉ ቃላት .. ሰይጣን እንዴት አድርጎ ነው 'የሚወስደው የሚያወጣው ?
እኛንም እኮ ሰይጣን ይፈትተናል ወሰደዉ ሲል በሃሳብ ይመሰለኛልእጂ እየገፋዉ አይደለም እኛን በሃሳብ ሰለሚገፋን የኔ እይታ ነዉ
Mech new ye program ken
selam church yet nw
ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
Map-goo.gl/maps/PwUXPyjJ9zFpJ7f86
Sile enante EGIZABIHER YIMESGEN
Abirsh degmo bewunet sile agelaletsoch ahunim EGIZABIHER YIMESGEN
በመንፈስ ቅዱስ መነዳታቸው ?
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ እየሱስ በውስጡ የወደቀው ተፈጥሮ በጌታ ውስጥ ነበረ ዕብ 2 ትክክል ነው እሱ አጥያትን አላደረገው በአዳም በኩል የመጣው የዘር አጥያት ነው የለበት። ግን በህይወት ዘመኑ ሐጥያትን አላደረገም ለዚ ነው የሐጢያት መስዎት ጌታ የማያቀርበው። ወይም ዪሐንስ አጥምቆ ለዚህ ነው አንተ የንስሐ ጥምቀት አይገባህም ያለው።ስለዚህ ደሙ በሱ ለሚያሙት የሐጥያትን መስዎት ሆነ ሊቀርብ ይችላል ወይም ይመጥናል።
ስሙ የተቀደሰ ይሁን
ኢየሱስ ብርሐን ሆኖ ነው ሰው የሆነው በእርሱ ዘንድም ጨለማ የለም ኢየሱስ አምላክ ሆኖ ሰው የሆነው እንከን የሌለው መሥዋእት ስለ እኛ ለማቅረብ ነው ። ስለዚህም የእግዚአብሔር በግ ተብሎ ተጽፏል ሐጢአት የሌለበት ንጹህ የሆነ ፈጽሞ የሐጢአት እሳቤ የሌለበት በነቢያት ስለእርሱ የተጻፈውን ሁሉ በትክክክል የፈጸመ ነው
እና እንደ ሰው በሐጢአት ሊጸተን አይችልም