ሌላ ታሪክ ዉስጥ ገባች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 74

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 2 года назад +24

    ያቺኛዋ ልጅ ምንድን ነው 😂😂😂 አትደነግጥ አትስቅ ፍጥጥጥ ብቻ😂😂

  • @Adot340
    @Adot340 2 года назад +5

    አንድኛው ልጅ ግን አደንዝዛችዋት ነው እንዴ ተሳስታ እንኳን አታወራም😂😂

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 года назад +12

    የውሻው ይደገም🙄

  • @Eurimmedia
    @Eurimmedia 2 года назад +1

    ፕራንክአድራጊው ልጅ ፊቱ ለፈለገው ዓለማ ነው የሚሆንለት በጣም ነው ደስ የሚለው በርቱ😂

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 2 года назад +2

    በርገር አምሮኝ ነበር እያለች አልጋበዝኳትም እንዳትለኝ 🤔በተረፈ አሪፍ ነው በርታ👍🏽

  • @saronaa1843
    @saronaa1843 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂 እንኳን በሰላም መጣችውልን ይመቻቹ እምታዝናኑ ናቹ ጥሩ ቶሎ ቶሎ ኑልን

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 2 года назад +1

    እረምንድናት ከጎኗ የተቀመጠችው አትናገር አትጋገር ምንድነች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sewinafasilmamo8635
    @sewinafasilmamo8635 2 года назад +4

    ያራዳ ልጅ የፒያሣዎ ጨዋታን በጨዋታ አቦ ይመችሽ

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 2 года назад +5

    ልጂቷ እናቴ ድርቅርቅ አለችሳ 😳😂😂😂

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 года назад +4

    ክክክክክ
    ለካ ሰው ሁሉም ቦታውን ካገኘ ተዋናይ ነው

  • @sart820
    @sart820 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምዲነዉ ያቺኛዋ ልጂ ከሳቅሽ ትሞቻለሽ ተብላነዉደ የመጣይዉ አትናገር አትጋገር ሆ እኔብሆን እህነየ መኪናዋ ባዲ እግሮ ቁማነበር ክክክክክ

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 2 года назад +1

    I enjoy with your Videos soo much Man🥰👏🏽🇪🇹. Thank You dear

  • @ethopiakonjo439
    @ethopiakonjo439 2 года назад +1

    ለምበርጊኒ ከዛሬ9አመት ወይም 10አመት ለመዳሜ ለልደቷ ተገዝቶላት ነበር ባመቱ ደሞ መዝርአቴ የሚባል ደገሟት እና ባልነዳዉም አይቼዋለሁ😂😂😂

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 года назад +2

    ባለ ጭፍርር ጸጉሯ ምነዉ ዝምብላ ትኮሳተራለችሳ ወይ አታወራ 😂😂😂

  • @zellitube
    @zellitube 2 года назад +1

    እኔ እምለው ከጎን ያለችው ልጂ ተሳስተኳን አስቅምዴ🙄🤣🤣🤣

  • @fjff2817
    @fjff2817 Год назад +1

    🤣🤣🤣😆አረ ኮመንት ልጅቱ ናት የታየቻችሁ

  • @ማስተዋልንስጠን
    @ማስተዋልንስጠን 2 года назад +1

    እናንተ ልጆች ትለያላቹ እምላቹ በምክንያት ነው አቦ ይመቻቹቹቹቹቹ!!!

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 2 года назад +1

    አኡዙቢላ የሀላዋ ልጅ መኮሰተር

  • @muradhassen9858
    @muradhassen9858 2 года назад

    ሰው ሊያረገኝ ነው ያለችበት አባባል አሳቀኝ ግልፅ እና በራስ መተማመን ያላት ልጅ ናት።

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 2 года назад +1

    አብሮ ይስጥልን እንኮንበሰላምመጣህልን

  • @ፋፊ-ዠ8ዘ
    @ፋፊ-ዠ8ዘ 2 года назад +1

    ያችኝዋ መፈስመስላ😃😃😃😃

  • @genetteshom6266
    @genetteshom6266 2 года назад

    አንደኛዋ ቢሸጧት ምታዉቅ አይመስልም

  • @awetghirmay8587
    @awetghirmay8587 2 года назад

    Bedem keserachu chanelachu yadgal ayzachu bertu

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 2 года назад

    ያችኛዋ ግን ወይ አትሰማም ይሆናል ተሳስታ እንኳ አትስቅም

  • @belaynshyoutube6462
    @belaynshyoutube6462 Год назад

    😂😂😂 እረ ወይኔ በሳቅ

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 2 года назад +1

    እህህህ የታል ኮመንቴ

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 2 года назад

    እብዶዬ እስኪ ወንዶችን ስራ አሪፍ ሀሳብ ላካፍላችሁ

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 2 года назад

    ወይኒ ምድናት ሁለተኛዋ ልጅ ኩስትር ያለች

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад

    የዋህ ህዝቦች እኮ ነን 😅😅😅

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 2 года назад

    አንደኛ ኮማች

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 2 года назад

    ልጅቶ ደስ ስትል

  • @antenehsileshi8543
    @antenehsileshi8543 2 года назад

    esu minegrih neger Betam Arif new ena lemadreg mokir

  • @Messi-lu4xp
    @Messi-lu4xp 2 года назад +1

    አይ ቅንጅት ይመቻቹ።

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha3915 2 года назад

    አንደኛዋ ልጅ ግን ምነው ሳይለንት ላይ ሆነች

  • @andnetmelaku3384
    @andnetmelaku3384 2 года назад

    Good job bro

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 2 года назад

    😂😂😂😂😂 እረ ሞትኩ

  • @ferafera850
    @ferafera850 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @ritademeke7896
    @ritademeke7896 2 года назад

    ምድረ ......😃😃😂😂😂😂

  • @romanfirew2621
    @romanfirew2621 2 года назад

    የውሻው ድገመው በጌታ

  • @eyosiyasm2347
    @eyosiyasm2347 2 года назад +2

    ያቺ ከገጠር መምጣቱዋ ነው መሰለኝ

    • @toyba_tube132
      @toyba_tube132 2 года назад

      😳😂😂😂😂😁😜

    • @news733
      @news733 2 года назад

      bro don't do that 😄😄😄😄

    • @emanabdu9892
      @emanabdu9892 2 года назад

      Aydlme mesmet yetsnte nate

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Год назад

    😢ጭ👍👍👍👍👍

  • @fritaabelachew3077
    @fritaabelachew3077 2 года назад

    Yemin gurx nech yaachignawaa hooy

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 года назад +1

    አርይውሽውይድገምውድሜ

  • @news733
    @news733 2 года назад

    ያችኛዋ ልጅ ምንጉድ ናት

  • @nebiyathailu5259
    @nebiyathailu5259 2 года назад +1

    ልጅቷ ምንድን ናት ሮቦት

    • @fjff2817
      @fjff2817 Год назад

      🤣🤣🤣😆😆😆🤭

  • @news733
    @news733 2 года назад

    እረ ይመቻት ልጅቷ ግን

  • @medhanitbegashaw86
    @medhanitbegashaw86 2 года назад

    Tommyn selam beleleg

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 2 года назад

    Wow 👏👏👏

  • @bek2980
    @bek2980 2 года назад

    She says istagram

  • @wisdom694
    @wisdom694 2 года назад

    andegna yehonech set

  • @rozaloverozalove2969
    @rozaloverozalove2969 2 года назад

    Kkkkkkkk ere setaseku kkk

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 года назад +1

    ታስቃለህ።

  • @sssrrr6760
    @sssrrr6760 2 года назад

    👍👍👍👍♥️♥️♥️

  • @selam3762
    @selam3762 2 года назад

    Yata temalekach nag atetefa talo talo lekakelen

  • @johnnyvlogs289
    @johnnyvlogs289 2 года назад +1

    first viwe

  • @surafelgirma3498
    @surafelgirma3498 2 года назад

    ያቺ ሞታለች

    • @Tube-rx8qg
      @Tube-rx8qg 2 года назад

      😂😂😂ሞታለች ተመቸኝ

    • @fjff2817
      @fjff2817 Год назад

      😆😆😆🤣🤣🤣🤭

  • @rozaloverozalove2969
    @rozaloverozalove2969 2 года назад

    Selanchi bezu giza yenegeregal alalechem ohhh kkk

  • @simiretdemissie1973
    @simiretdemissie1973 2 года назад

    😠😠😠😠

  • @selama936
    @selama936 2 года назад

    Hahaha Ethiopia wuset kuch belew sele Lamborgini and Bugatti seyaworu ayaferum? first of all the vast majority of Ethiopian have no idea what Lamborghini or Bugatti are. Instead, try one that is more relevant to the society, if you do that your prank would make sense

    • @Htownkid-ot8uf
      @Htownkid-ot8uf Год назад

      The prank worked tho lol stop hating

    • @selama936
      @selama936 Год назад

      @Htownkid1985 You don't even know what it is.

    • @Htownkid-ot8uf
      @Htownkid-ot8uf Год назад

      @@selama936 he knew she was diaspora so that’s why he did that lol why are pressed bro

  • @Eurimmedia
    @Eurimmedia 2 года назад +1

    ፕራንክአድራጊው ልጅ ፊቱ ለፈለገው ዓለማ ነው የሚሆንለት በጣም ነው ደስ የሚለው በርቱ😂