ምርጥ የህልበት አሰራር //How to make Hilbet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Don't forget to like, comment, share and subscribe to my channel.
    / ethiotastyfood
    / ethiotasty
    EthioTastyFood channel where you can find different types of Ethiopian food recipes. This channel contains step by step Video guide on how to make delicious Ethiopian dishes, all kinds of eaters can enjoy.

Комментарии • 93

  • @berriesforlife3007
    @berriesforlife3007 5 лет назад +63

    የህልበት ዱቄትን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉት ሁለት እጅ የተከካ ባቄላ ሁለት እጅ ምስር ክክ አንድ እጅ አብሽ ሲሆን ይህንን በማስፈጨት መጠቀም ይቻላል ህልበቱ ተገንፍቶ ከቀዘቀዘ በህዋላ በማሽን ወይም በእጅ ከተመታ በህዋላ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት, ጨውና በደቃቁ የተከተፈ ቃርያ አድርጎ ለህልበቱ ማባያ በተዘጋጀ ስልስ መመገብ ትክክለኛው የህልበት አሰራሩ ይህ ነው ማወቅ ለፈለጋችሁ ይህ እንደሚረዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @nejat4773
      @nejat4773 5 лет назад +1

      ባቄ ላው የበቀለ ነው ወይስ ማንኛውም ክክ አብሹ እንደትነው ታምሶወይስ እንደትነው ስወድሽ ንገሪኝ 😍❤️

    • @መስደዴለበጎነው
      @መስደዴለበጎነው 4 года назад

      እናመስግናለን በጣም እኔ ጥሉብኝ በጣም እምወደው ምግብ ቤሆን ህልበት ነው ስፍልገው አስራሮን አሁን አገኘሁት ከልብ እናመስግናለን አስሬሽ በጣም ደስ የሚል ነው

    • @tensuhabtu4715
      @tensuhabtu4715 3 года назад

      Thanks

    • @tensuhabtu4715
      @tensuhabtu4715 3 года назад

      Yebkala Merkel 3 ken yeasts edetnweu thanks💕💕💕💕

    • @AMHARA840
      @AMHARA840 2 года назад

      Tebareki

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood  5 лет назад +6

    የህልበት ዱቄቱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልገን ሁለት እጅ የተከካ ባቄላ ሁለት እጅ ምስር ክክ አንድ እጅ አብሽ ሲሆን እነዚህን አንድ ላይ አስፈጭቶ(ፈጭቶ) መጠቀም ይቻላል::

  • @tseab3299
    @tseab3299 5 лет назад +1

    በጣም አመሰግናአልሁ የኔ እህት ሰለመለሺልኝ ጥያቄ ግን የባቀል ዱቄት ከት ላግኝ ነው ?

  • @fantujembere9403
    @fantujembere9403 2 месяца назад

    የህልበት ዱቄት እና የስልጆ ዱቄት ልዩነቱ

  • @Amazingfact259
    @Amazingfact259 9 месяцев назад

    And there is an amazing home made hilbet oil. I get it from Axum.

  • @duretialemu1646
    @duretialemu1646 3 года назад +1

    Yehebetu duket kmndnw mizegajew kne kedem teketelu betenegerign please

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 года назад

      ከሃገር ቤት ነው ያመጣሁት ለህልበት ተብሎ የሚሸጥ ዱቄት አለ ሱፐር ማርኬት ውስጥ

  • @lindaferdi4821
    @lindaferdi4821 3 года назад +1

    Very easy thank you very much

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 года назад +1

      አመሰግናለው የኔውድ🙏❤️

  • @lubabaahmsd8153
    @lubabaahmsd8153 5 лет назад

    ማሻአላህ በጣም ያምራል የኔ ቆጆ እናመሰግናለን ግን እዳስቁብኝና የህልበቱ ዱቄት የባቄላ ነው ወይስ የሺብራ እና ሲጀጋጂ ይቆላል ወይስ ጥሬውን ነው ?

    • @medityoube9618
      @medityoube9618 5 лет назад

      አራ እኔም አለውቃውም

    • @ሠምራየተዋህዶልጅ
      @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 лет назад

      እኔ እንዴማውቀው ከሆነ ያልተቆላ ባቄላ ተከክቶ ና አብሽ ነው እናቴ ትሰራው ነበር

    • @jennyjenny6323
      @jennyjenny6323 5 лет назад

      @@ሠምራየተዋህዶልጅ ማሬ ይጣፍጣል ግን እንዳስቁብኝ ቀምሼ ስለማላቅ ነው

    • @ሠምራየተዋህዶልጅ
      @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 лет назад

      አዎ ይጣፍጣል

    • @bettyhussen3000
      @bettyhussen3000 5 лет назад

      @@ሠምራየተዋህዶልጅ tkkle nesh gn Abshu tnsh mhon albet

  • @jennyjenny6323
    @jennyjenny6323 5 лет назад +1

    ዋው ደስ ሲል የህልበት ድቄት አሰራሩን አሳይን በናትሽ ማሬ ወይም በኮመንት መልሽልኝ ስንት ኪሎ ስንት ኪሎ እንደምናዘጋጅ ምን ምን እንደሚያስፈልግ???

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад

      ይቅርታ እንዴት እንደሚዘጋጅ አላውቅም ከሃገር ቤት ነው ያመጣሁት ከአገር ውጪም የሀበሻ ሱቆች ውስጥ አይጠፋም

    • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
      @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 5 лет назад

      የት ሀገር ነው ያለሽው የሀበሻ የኢትዮጵያ የኤርትራ ሱቆች ውስጥ ታገኛለሽ

    • @jennyjenny6323
      @jennyjenny6323 5 лет назад

      @@EthioTastyFood አመሰግናለሁ ማሬ

    • @jennyjenny6323
      @jennyjenny6323 5 лет назад

      @@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ ያለሁት ስደት ነው ሀገሬ ስገባ ለመስራት ፈልጌ ነው ማር

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад +2

      @@jennyjenny6323 የህልበት ዱቄት የሚዘጋጀው ከባቄላ ከምስር ክክ እና ከአብሽ ነው::

  • @daycome5639
    @daycome5639 3 года назад +1

    Lesent dekika new mabesel yaleben?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 года назад

      ምኑን ህልበቱን ከሆን ከ8 እስከ 10 ደቂቃ

  • @HonorIsrael168
    @HonorIsrael168 4 года назад

    How long did she put the helbet in the fridge for it to become thick?

  • @tseab3299
    @tseab3299 5 лет назад

    Ebakishi yehilbet azegjaje duketu endet new migegnew?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад

      የህልበት ዱቄት የሚዘጋጀው ከባቄላ ከምስር ክክ እና ከአብሽ ነው::

  • @queenlove6497
    @queenlove6497 Год назад

    የህልበት ዱቄት አብሽ ነው?

  • @triplea1860
    @triplea1860 5 лет назад

    Hilbert mindinu?? gin Betam arifnu

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад

      የህልበት ዱቄት የሚዘጋጀው ከባቄላ ከምስር ክክ እና ከአብሽ ነው::

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 5 лет назад +1

    ጎበዝ በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ

    • @tadkankiros6974
      @tadkankiros6974 2 года назад +1

      ቀምስሹ ነው እጅ ይባረክ ያልሹ

  • @Jeruslem
    @Jeruslem Год назад

    የህልበቱን ዱቄት እንደት ነው የሚዘጋጀው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  Год назад

      የተዘጋጀውን ነው የገዛሁት

  • @MrSRFJ
    @MrSRFJ 2 года назад +1

    በእርግጥም ምርጥ አሰራር

  • @belayneshbelaynesh2205
    @belayneshbelaynesh2205 5 лет назад +4

    የህልበት ዱቄት ምንድ ነው ማለት የምን ዱቄት ነው ንገሩኝ በሞቴ

  • @danedane207
    @danedane207 10 месяцев назад +1

    😍😍

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ዋውውው ምርጥ ነው

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 3 года назад +1

    Asera diet asemer engiy yoga matfawawl

  • @selamawitgb1571
    @selamawitgb1571 3 года назад

    Looks great

  • @dbkndzhuns6857
    @dbkndzhuns6857 5 лет назад

    እረ ማሬ የዱቄቱ ስም ወይስ ማንኛው የዱቄት አይነት የሆናል?በተረፈ በጣም አመሰግናለው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад

      የህልበት ዱቄት የሚዘጋጀው ከባቄላ ከምስር ክክ እና ከአብሽ ነው::

  • @ስለውነት
    @ስለውነት 5 лет назад

    ማርየ በናትሽ ህልበት ምድነው ከምንሥ ነው የሚዘጋጀው እህልነቱ በናትሽ መልሽልኝየኒ ቆንጅወ

    • @tmab3064
      @tmab3064 5 лет назад

      Fava beans or የተፈጨ ባቄላ

    • @ስለውነት
      @ስለውነት 5 лет назад

      ብቻ ተቆልቶ ወይሥ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад

      የህልበት ዱቄት የሚዘጋጀው ከባቄላ ከምስር ክክ እና ከአብሽ ነው::

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 5 лет назад +2

    Menden nw hilbet I don't know

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад

      የህልበት ዱቄት የሚዘጋጀው ከባቄላ ከምስር ክክ እና ከአብሽ ነው::

  • @እናትማለትበቃእናትናትሀገ

    የህልበት ዱቄት ከምንድነው የሚዘጋጀው

    • @ሠምራየተዋህዶልጅ
      @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 лет назад

      ከአብሽ እና ከባቄላ ነው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад

      የህልበት ዱቄት የሚዘጋጀው ከባቄላ ከምስር ክክ እና ከአብሽ ነው::

  • @selamber1896
    @selamber1896 5 лет назад +2

    አይገርምም እየስራሁ ነው የልብ አውቃ ነሽ አመስግናለሁ

    • @jennyjenny6323
      @jennyjenny6323 5 лет назад

      እንዴት ነው እማዘጋጀው ማሬ?

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 5 лет назад

    Thank you, where can I get the “helbet”flour ?

  • @rozaeyuel2814
    @rozaeyuel2814 Год назад

    ቆንጆ

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 5 лет назад

    Looks delicious 😍

  • @mesarttesefa1965
    @mesarttesefa1965 5 лет назад

    ዱቄቱ ከምን ነው የሚዘጋጀው እናቱ

    • @tmab3064
      @tmab3064 5 лет назад

      Fava beans or የተፈጨ ባቄላ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад

      የህልበት ዱቄት የሚዘጋጀው ከባቄላ ከምስር ክክ እና ከአብሽ ነው::

  • @parisethio9047
    @parisethio9047 5 лет назад +1

    Wow betam arif new asrgomejeshigne

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu2734 4 года назад

    Mendenew ? Enjeralay genfo?

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 3 года назад +1

    Ere yetzge ma man yetfwael dketu nweu edmsera

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 года назад

      ልክ ነው የዱቄቱ አሰራር ነው ከባድ

    • @tensuhabtu4715
      @tensuhabtu4715 3 года назад

      @@EthioTastyFood o thanks sorry lknshe but good jon too

  • @lidiya727
    @lidiya727 Год назад

    እናቁላላቸዋለን ወይኔ ደገመችው ደጋገመችው 😂😂😂😂😂😂
    እንቁላላዋለን ነው የሚባለው ሲጀመር ዱቄቱ ምንድነው?

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 5 лет назад

    ማር በነጭ ሽሮ ዱቄት ቢሰራ አይሆንም ግድ ጥሬ ባቄላ መሆን አለበት

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад +1

      የህልበት ዱቄት የሚዘጋጀው ከባቄላ ከምስር ክክ እና ከአብሽ ነው::

    • @parisethio9047
      @parisethio9047 5 лет назад

      Shiro wete hona kuche telalech kkk

  • @Elenidagnew
    @Elenidagnew Месяц назад

    Zngeblu Derek nw wey

  • @እጠበኝቆሽሻለውአምላክ

    ስወድሽ ረጋ ያልሽ ሰው ነሽ

  • @SsSs-sh5jc
    @SsSs-sh5jc 2 года назад

    ድቀቱ ኣሳይኝ እኔ ኣላቀውም

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 года назад

      ከሃገር ቤት የመጣ የህልበት ዱቄት ነው