Azi, it is the root of banana tree. It's only found in south and south west Ethiopia. It has a long process. Ask someone to bring u from ethiopia. It's very healthy and yummy.
@@naeeman6262 ok thank you,,you explain it very well, now I understand.i appreciate you. I want to know how its taste.I will order it somewhere. Thank you
Yishetal inde ? Le weledech set wegeb tru new sletebale lakulign alkuachew betasaboche aserarunim alawkm yemejemeriya lijen liweld new kabetasab riqe dua argulign ( tsaliyulign ) Beselam tegelageyi belugn wudoche
It comes from the root of banana tree. Long process. It's better to buy it from the store and cook. If not u may buy the flat baked bread from ethiopian store.
@@ritaa6260 the flat bread called "Qocho" I don't think people made the flat bread from bulla. if the Qocho is dark in colour, some people add a few spoon of bulla just to make the Qocho flat bread to be bright in colour.
Aserarshi aykefam kir yalegn neber lgershi muya ede betu aydel ene sisera lki ache be wetet edebetebetshi ene minm aynet wiha altekemim sketli kbew bedebi melewesi alebet bula kebi silemefelgi beterefe tru new zare bula new kus yebelahut atrf agatame mew
የሴት ወይዘሮ አያያዝሽ እንዴት እንደሚያምር ፅድት ያልሽ ሳይበሉት ያጠግባል የምትሰሪው ሁሉ ባለሙያ አሳዳጊሽ ይባረክ አቦ !!
How about the measurements of the actual bula flour and the water...?
ስራሽ እጅግ ያስጎመጃል ባለሙያ ነሽ. ፍሪምሽ ወይም ምድጃሽ ምግብ ስትሰሪ የሚፈሰው እንዳያ በላሽብሽ አልሙኒየም አንጥፊበት ከስር በጂፍ ሁሌ አትፈገፍጊም ሳትሳቀቂም ትሰሪያለሽ ግልግል ነው
ጎበዝ ቡላ እንደዚህ ነው ባለሙያ 👌🏻👸🏽
Thanks for the caption in both languages!
Mashallah balemuya sedet yalsh yewnt endzh satleji sewed zerekerek yastelagnal thanks 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን ጎበዝ
This the best and easiest way I love it👌😘🥺
በጣም ነው ምወደው ቡላ እና ቆጮ። እዲሁም አይቤ
የቡላ ዱቄት የት ይገኛል
waw sistanks mami tesera neber Egi ydkemal nafikonal asemtich seralhu
It looks delicious 🤤....!!!!!
How many cups of water?
What about the water how many milliliter /cup did you used.
By the way i like your work👌 God bless you🙌
ቡላ በፍቅር ነው የምወደው ከእንግዲህ ማዘርን ማስቸገር የለም ሞያ አሳየሽን እጅሽ ይባረክ
ቡላ ምን ማለት ነው ይቅርታ
Betam ye wededkut chanale new ye hulum behare yeyaze selehone wow new ketybete 😍
Good work.thank u
ጥሩ ባለሞያነሽ አሰራሩን ወድጀዋለሁ ግን የቡላ ገንፎ ለስለስ ሲል አሪፍ ነው ያንቺ ቡላ ገንፎ ስታማስይው እና ካቀረብሺው በኋላ ለመጉረስ ስታነሱት በጣም የወፈረ ይመስላል አልያዝ አልነሳ ሁሉያላቹ ነው የሚመስለው ምንአልባት ምርጫሽ ሊሆን ይችላል!!!!በርቺልኝ ውዴ
በነገራችን ቡላ ምንድ ነዉ
በጣምነው የማመሰግንሽ እጂሽይባረክ
Waw
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
Ayetselyem endy kemekemesachu befet lenegeru enew barekewalhu yetebarek yehun
ke ayayazish yasitawuqal mirit set nesh ejojish yibareku
Great video! I ❤it....
Please, could you reply my question?
Thank you!
How money Cups of water did you use? Not mentioned.
If you don't care about your viewers question??
Why you come to media
And show your talent.
So, I am out.
Unsubscribe.
@@whatislove7252 She put it when the video started eko ere came back please 1 and 1/2 cup
You’re right she should respect her viewers
ወየው አስቀናቹኝ ገንፎ ስወድ አመሰግናለው በአይኔ ጠገብኩ
Wow merte ybula genfo new berhelene
ቡላ ስወድ
Ene yemokorkt gn ende yanch nechi aydelem,
Wuha sigebawu teqor ale ko 🤔
Did you add milk?
Woww it looks yummy but I didn't know you can use milk 👏👏
Thanks to my dear sister, if u add u voice it will be perfect 👌
Betam konjo
Thank You Great 🙏🙏🙏
Yebulla duqet furno duqet new ende algebagnim ?
I wish to visit this place.
ቡላ የምን ዱቄት ነው?ግልፅ ቃላት ብትጠቀሙ አሪፍ ነው፣በርቺ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
@Shkorina shkorinaጎንደር ተወልጀ መቐለ ስላደኩኝ አማርኛ ይከብደኛል፦፦ለዚያ ነው ኦኬ😋🏌
konjo bula duket aydelem ye koba/ኮባ sr new lk ende kocho malet
ምን ተብሎ ነው የሚገዛው
የሰራሽው በጣም ቆንጆ ነው ግን ሃያ ደቂቃ በዛ የእህል ገንፎ ቢሆን እሺ ከዛም በላይ ያስፈልገዋል ለቡላ ግን .....?
Ma sha Allah
Thanks for sharing
I will try it
OMG😲 ለሀጭ በልሀጭ 😍
እጅሽን ይባርከው በጣም ያምራል 😍
Wow yummy
ግን ቡላ ይሽታን እዴ ቅቤ ቅቤ
የቡላ ዱቄት የት ይገኛል ሥሚን ብትነግሪን
False banana tree flour
ያረቢ ስወድ ግን እኔ ጉራጌና ስልጤ አደለሁም። በጣም እወዳለሁ
የጉራጌና የስልጤ ብቻ አይደለም
አብዛኛውን የደቡብ ብሄረሰቦች ምግብ ነው!! አሁን እንደውም የመላው ኢትዮጵያ ሆኗል!!እኔ ቡኡላ ሳልበላ ሳምንት መቆየት አልችልም ባጠቃላይ የቆጮ ዘር
ካገሬ ሌላ ምንምነገር እንዲላክልኝ አልፈልግም።
@@mahederkebedekebede1529 እኔም ደስ ይለኝ ነበር ባመጡልኝ
እኔም እንደዚ ነው መስራት የምወደው ሰው ግን ምንድነው እንደዚ እያለ ይለኛ ግን በጣም የሚጣፍጠው እንደዝነው
ማሻአላህ የኔ ባለ ሙያ
Uff endamareni yebulla gefo
wow bula belche alawukim . beka ahun ebelalew betam yamral.
በጣም ጎበዝ ነሽ እህት
Your amazing 👍🏽
ቆጮውስ። ?
Wow 👌
What is bula....is it just flour from supermarket
Azi, it is the root of banana tree. It's only found in south and south west Ethiopia. It has a long process. Ask someone to bring u from ethiopia. It's very healthy and yummy.
azi haile
ጥያቄውን ብረዳዉም ምላሹን በእንግሊዝኛ አብራርቶ መፃፍ ትንሽ ስለሚከብደኝ አማርኛዉን ትረዳለህ ብዬ አስባለሁ
ስለ ቡላ አንድ ኮሜንት ላይ የሙዝ ስር ነዉ የሚል አየሁ የሙዝ ስር አይደለም
@ ስለ ቡላ ከመፃፌ በፊት እንሰት ስለሚባል ተክል ከ ጎግል ብታነብ መልካም ነዉ በመቀጠል
@ ቡላ እንሰት ከሚባል ቅጠሉ ወይም ኮባዉ ከሙዝ ቅጠል ጋር የሚመሳሰል እፅዋት ዉጤት ነዉ. ይህ ተክል በብዛት በ S.N.N.P ክልል በምግብነት የሚያገለግል ሲሆን በአንዳንድ የኦሮምያ ክልሎችም የሚገኝ ይመስለኛል በዋናነት ግን የ ጉራጌ & ሲልጤ በተለያየ መልኩ ለምግብነት በማዘጋጀት ከአመት አመት ዋንኛ ምግብ ምንጭ ነዉ
ከእንሰት ተክል ሚመረተዉ ቡላ ብቻ አይደለም አምቾ; ቆጮ; ቡላ ሶስት አይነት ምርት ይገኛል ከነዚ ሶስት ነገሮች ማዘጋጀት የሚቻሉ ምግቦችን ቁጥር እዚጋ ለመዘርዘር/ለመፃፍ ሰፊ ጊዜ ይፈልጋል እናም እንደየ እከባቢዉ ብዙ አይነት ታወዳጅ ለጤና ልዩ ጠቀሜታ ያላቸዉ ምግቦች ይዘጋጃሉ
@@ እናም አሁን ያየነው ከቡላ ከሚዘጋጁ ምግቦች ዉስጥ አንዱን የቡላ ገንፎ ነዉ !!!
ስለ እንሰት ፣የእንሰት ክፍሎች ፣የእንሰት ዉጤቶች ወዘተ በምስል ይተደገፈ መረጃና ግንዛቤ ከፈለግሽ b fb አድራሻዬ Neima B. Eslam አናግሪኝ
@@naeeman6262 ok thank you,,you explain it very well, now I understand.i appreciate you. I want to know how its taste.I will order it somewhere.
Thank you
@@godisgood4471
you Wall come
Betam yasgomejal i😍bulla
ቡላ ቀምሸ አላቅም የት ነው የሚገኘው
GoragiMigbiNew
@@wedi-gezaewedi-gezae2581 የጉራጌ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ የደቡብ ምግብ ነው!!!
ለመጀመርያ ግዜ ነው የማየው ብላቹሁስ ገንፎ ነውጅ ቡላ ማለትም የዚህን ኣሰራርም ስምም ኣላቅም ነበር
Betam yameralll
Yene konjoooo
መልክ ሰጠኝ እንጂ። ሞያ ከጎረቤት
Ke RUclips 😁😁
How about the measurement of the actual bula lol
Good job
Weyne man bula serto yablange
አመሰግናለሁ
ይህን ነገር በነጭ ዱቄት መስራት ይቻላልን?
አይቻልም
wow
Mert yeguraga yebula genfo new yesrashew
ጉድ ገር
ቡላ ገፎ እምወደው
ዱቂቱ ክምን ነው የሚዘጋጀው
ke koba sir or ke enset
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ ke ithiopia አምጥቼ ሲሰራው ጉአገለብኝ አየሁት አዉን እሰራለው
አሪፍነው ጉበዝ
Selam
ምራቄን ዋጥኩኝ
رهيب
יפה
ቆይ ግ ን ሰወች የቡላ ዱቄት ምዲነው
ከኮባ ስር የሚሰራ ነዉ ዱቄቱን ሱቅ ጠይቂ
Betam aref new Bula mejimrya yascgrshal
@@ፅዮንንጉሴነጋሽአገራችንበ ጉራጌ በአብዛኛ የሚያውቀው ቡላ የሚሆነው እሰቱ ተፍቆ ሲያልቅ ከስር ለቡላ የሚሆን አለ እሱነው እደሰቱ ስራ አለው
ጓደኛዬ ቡላ ልስጥሽ ሰርተሽ ብይ ብላኝ ቡላ አላቅም አብያት ስቃ ልትሞት አሁን አወኩ አመሰግናለሁ
Kkkkkk እኔም አላውቅም
@@susususutube6787 ጓደኛም ካገኘሁ ጥሩ ነው
@@De-tj1vk እንኳን ደስ አለሽ ውደ ብቻሽን እዳትሆኝ ብየ ነው
እረ እኔም አላውቅም ቡላ ስትል ያራዳ ቋንቋ መስሎኝ ነበር
@@እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Gobez tru sera new . Ebaksh keyet new yegezashiu sheklaw
Ahun yehen yemesele buloa asayeteshine yehew hode chohe tenesechie lesra enji be helmie new ymimetaw gen ejeshi yebarek
Yenem.
እጅሽ ይበረክ አስገመደደኝ እኮ እኔ ምላቹ ዱቄቱ ስሙ ምንድነው እስቲ ያምታቁ ንሀሩኝ
የቡላ ዱቄት ደቡብ ውስጥ ነው አብዛኛውን ጊዜ የሚጠቀሙት ከእንሰት ነው የሚሰራው ግን አድስአበባ ሁሉም ሱፕር ማርኬት ውስጥ ይገኛል
@@shebakashebaka1464 እሽ ማሬ ግን አረብ ሀገር ውስጥ ይገኘል
@@እክረምቢንትከድርታወከልቱ
አረ አላቅም ሳኡድ እና ዱባይ አይጠፋም ሀበሻ በሚበዛበት አካባቢ እኔ ከቤት ወጥቸም አላውቅም
@Helen Helen አው አረብ ሀገር ነኝ እሽ ስሙ ቡላ ከሆነመ ጠቄ እገዘለው ጀዘኩም አላህ
@Helen Helen እሽ እህ ነሻ ከሆነመ እቤት አላ በጠም አመሰግነለው
ማሻአላ ቆነዉ
ያምራል ብል አፊያ
That's just bulla??????????? Please let me know sister 🙏
ቡላ አልወድም ግን ስራሽ በጣም ያስደስታል ብሉኝ ብሉኝ ይላል
እኔ ቡላ ምን እደሁ አላቅም ነበረ አሰሪየ ቡላ መሰራት ትችያለሸ ወይ ሰትለኝ ምንድነው ቡላ ሰላት ሳቀችብኝ ከዛ ዱቂቱን አሳየችኝ አሁን በፈለገችበት ግዚ እሰራለሁ ግን አልበላውም እኔ ቀምሺው ያቅለሸልሻል
እ ቡላም ያዉቃሉዴ እንጀራ ብቻ መስሎኝ ነበር
@@እያረሩመሳቅ-ቐ3አ ላ የኔዋ ሲትዮ ኢርትራዉይ ናት ለዛ ነው
Say what
መዳም ቤት እዳስሩ ቡላ ሽታው ምንድን ነው. እያሉ ስራተኝ ሲያባሩ አይቻለሁ የምር
ክክክክክ ቡላምንድነዉ ዱቄቱ አማሐራ ነኝ ሰለቡላና ቆጮ ጠንቅቄ አላዉቅም ።
@@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ እኔም እዳቺ ነኝ ነእ እማቀእ.
Yishetal inde ? Le weledech set wegeb tru new sletebale lakulign alkuachew betasaboche aserarunim alawkm yemejemeriya lijen liweld new kabetasab riqe dua argulign ( tsaliyulign ) Beselam tegelageyi belugn wudoche
@@behappy1778 በሰላም ተገላገይ ፈጣሪ የሚሳም የሚያድግ ልጅ ይስጥሽ።
@@Afronegntube amiin sis ameseginalew 😘
ቡላ ዱቄት የት ይገኛል ታዳ ዱባይ ምድር
የአበሻ ሱቅ አለ አቡዳቢ ሞልቷል ልላክልሽ??
@@jannajanna6475 mamaye mndnew emibalew dkitu
@@jannajanna6475 ላኪልኝ ሻርጃ ነኝ እኔ
ሻርጃ ያለበት ካለ ለኔም ጠቁሙኛ
@@jannajanna6475 ሻርጃ ካለ ንገሪን ዉይ ምራቄን አስዋጠችኝ
ወይኔ እንዴት እንዳማረኝ
በ እንግሊዝኛ ምን ይባላል?
It comes from the root of banana tree. Long process. It's better to buy it from the store and cook. If not u may buy the flat baked bread from ethiopian store.
@@ritaa6260 the flat bread called "Qocho" I don't think people made the flat bread from bulla. if the Qocho is dark in colour, some people add a few spoon of bulla just to make the Qocho flat bread to be bright in colour.
@@no.6932 thank you sistu, i should know better. My breakfast is mostly qocho even 8,000 miles away. Thx
ruclips.net/video/jap3CYRcYGw/видео.html
Flase banana tree flour ይባላል
Wow
Waaaaaaaawo
በፍርኖዱቄት መስራት አይቻልም እስቲየምታውቁ ንግሩኝ
Fatuma,,, ye furno duqetu lay tenesh ye gebes duqet qelaqeye betam ytaftal
@Helen Helen እሽ እህት አመስግናለሁ
@@no.6932 እሞክረዋለሁ እሽ
Desss ylal
Baxm yamral
Best food i liked but
Duketi yemini inde hona Alawokumi Linegiragni yemichil linori yihuni guy's
የቡላ ዱቄት ነው ቡላው ታጥቦ በፀሀይ ደርቆ። ግን በእርጥብ ቡሀላውም ይቻላል እኔ በጣም ተጠቃሚ ነኝ በጣም ምርጥ ምግብ ነው ቡላ።
ከኮባ ውጤት የሚገኝ ነው
Mrt new
Mesallha Mesallha
Aserarshi aykefam kir yalegn neber lgershi muya ede betu aydel ene sisera lki ache be wetet edebetebetshi ene minm aynet wiha altekemim sketli kbew bedebi melewesi alebet bula kebi silemefelgi beterefe tru new zare bula new kus yebelahut atrf agatame mew
Easy but To much batter.
Are lit naw
Yeagare migib
wow batme gobze
👌🏽😋
Amaregn meblat
ውይ ስወድ ቡላ 😢😢😢😢😢😢😢😢