ሃሌሉያ Hallelujah - Reverend Tezera Yared

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • ከዚህ በኋላ የብዙ ሰዎችን ድምፅ የሚመስል ታላቅ ድምፅ በሰማይ እንዲህ ሲል ሰማሁ፤ ሃሌ ሉያ! ማዳን፣ ክብርና ኀይል የአምላካችን ነው፤” ራእይ 19:1
    #Reverend_Tezera_Yared #Gospel_TV #Glorious_Life_Church በየቀኑና በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት የዩቲዩብ ገጻችን #GOSPEL_TV_ETHIOPIA በማለት #SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ!!!
    ቡሩካን ናችሁ!

Комментарии • 519

  • @gospeltvethiopiaofficial
    @gospeltvethiopiaofficial  2 года назад +98

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ
    ሀሌሉያ ሀሌሉያ
    ሀሌሉያ ሀሌሉያ
    ለሌለው እኩያ
    ለሌለው አምሳያ
    እንዘምር ሃሌ ሉያ 2x
    ሀሌሉያ ሀሌሉያ
    ሀሌሉያ ሀሌሉያ
    ሀሌሉያ ሀሌሉያ
    ያለእቅድ አይደለም መወለድ እድገቴ
    በናቴ ማህፀን ሳይገጥም አጥንቴ
    አለም ሳትፈጠር እኔን ልቡ ያኖረ
    ጠንቅቆ የሚያዉቀኝ ፀጉሬን የቆጠረ
    ላባትነት ፍቅሩ የለዉም ክፍያ
    ክብር ለርሱ ይሁን እንበል ሃሌ ሉያ
    ሀሌሉያ ሀሌሉያ
    ሀሌሉያ ሀሌሉያ
    ሀሌሉያ ሀሌሉያ
    ከኔ የያዘው ፍቅር ድንገተኛ አይደለም
    ጥንት ነው የወደደኝ ሳይፈጠር አለም
    ልጄ ልጄ ያለኝ በፍቅር ደጋግሞ
    ማንም አልወደደኝ ከእግ/ርን ቀድሞ
    ላባትነት ፍቅሩ የለውም ክፍያ
    ክብር ለርሱ ይሁን እንበል ሀሌሉያ
    ለሌለው እኩያ
    ለሌለው አምሳያ
    እንዘምር ሃሌ ሉያ 2x
    ሀሌሉያ ሀሌሉያ
    ሀሌሉያ ሀሌሉያ

  • @etenuworku5819
    @etenuworku5819 2 года назад +27

    ፓስተር ተዜ በጣም ደስየሚል አምልኮነው አንተ ትክክለኛ መጋቢ ነህ በዘመኑ ሁሉ ሕዝብህን የምትመግብ እንኳን ለልጆችህ ለኛም ተርፈሃል ምእመኑ እንዴት ታድሏል ፓስተር ከቢሾፍቱ እቴኑነኝ በጣም ተጠቅሜአለሁ እወድሀለሁ እኔም ልጅህነኝ ተባረክልኝ እድሜና ጤና ይብዛልህ አሜንንንንንን

  • @sebletesfay4245
    @sebletesfay4245 3 года назад +80

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ እንዴት ደስ ይላል እንደዚህ ዓይነት ኣምልኮ ለ24ሰዓት ሳያቋርጥ በሺፍትቢሆን ደስ ይላል እርግጠኛ ነኝ መላእክት ጉባኤውን እንደሞሉት

  • @besufkadlemma4833
    @besufkadlemma4833 3 года назад +17

    ምን አያነት የበረከት መዝሙር ነው ሰማያ ሰማያ የሚል 👏👏😍😍

  • @esseykebede4795
    @esseykebede4795 2 года назад +2

    dese ye mil mezmuer new yhe simayawi mezmuer new sesmaw semaye endalw ysemagael tekklegna ye meswat tise sittaen enzi new tebark

  • @MikikitiJesu995
    @MikikitiJesu995 3 года назад +34

    Great Song from Heaven !! የዘመናችን መንፈስ ከወረሳቸው ጥቂት አገልጋዮች አንዱ ነህ!!
    አምልኮ እንደዚህ ነው ....የረጋ.....ሰማያዊ ....ሰላማዊ....በእውነትኛ መንፈስና ስሜት የተሞላ ለእግዚአብሔር የቀረበ በመንፈስ እና በጥበብ የተሰራ ክቡር ስጦታ ... እናመሰግናለን በረከታችን ነህ !!❤

  • @samrawitzegeye5754
    @samrawitzegeye5754 3 года назад +2

    የመላኣክት መዝሙር መሰለኝ

  • @sintayehubogale7054
    @sintayehubogale7054 2 года назад +1

    ዝቅዕዥብዕቅዥቅዝዥቅ እና ሌሎች መታወቂያዎች እና ከዚያ በላይ የስራ እድል ለመፍጠር ትኩረት ያደረገ ሲሆን በስልጣን ውስጥ ተገቢነት ያለው ነው እስከ ግንቦት ሰባት ብርሀኑ ከበደ አሰልጣኝ አቶ ታረቀኝ አሰፋ

  • @abeadvert8420
    @abeadvert8420 2 года назад +1

    pastor እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ክብር ለስሙ ይሁን ሀሌሉያ

  • @gospeltvethiopiaofficial
    @gospeltvethiopiaofficial  2 года назад +13

    Thank you everyone for encouraging words, we love you all.

  • @gospelsingertsiontesfaye5815
    @gospelsingertsiontesfaye5815 3 года назад +36

    💖💖💖ለአባትነት ፍቅሩ የለውም ክፍያ
    💖💖💖ክብር ለእርሱ ይሁን ሀሌሉያያያ 💃 እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @godisgood6949
    @godisgood6949 2 года назад +2

    ዋውውውውው ክብር ለጌታ ይሁን አምልኮ በአንደነት ደስ ይላል

  • @mihreth3223
    @mihreth3223 2 года назад +4

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተባረኩ በሰማይ ከመላእክት ጋር የዝመርኩ ያህል ነው የተሰማኝ ተባረኩ የአባቴ ብሩካን🙏🙏

  • @dawakefe2238
    @dawakefe2238 3 года назад +3

    ዋው ዋው ዋው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጌታ ያባረክ ድንቅ ነው። ዜማው ሙዘቃው ምስል ቀረፃው ኡፍ በቃ ሁሉም ነገር ያምራል

  • @yedielseyoumabebe808
    @yedielseyoumabebe808 3 года назад +27

    I have never seen such a beautiful Ethiopian contemporary orchestral music. I am so blessed. Also lucky to be one of the first watchers of this amazing song. Bless you daddy. I am always blessed by you. I love you.

  • @yodaheseyoum5754
    @yodaheseyoum5754 3 года назад +4

    ድንቅ አምልኮ ከውስጥ የሆነ እግዚአብሔር ብቻ የሚወደስበት ❤❤❤

  • @eyuelw
    @eyuelw 3 года назад +13

    የፓስተር ተዜ የዘወትር የመድረክ አምልኮ መንፈስ ለሰፊው ቅዱሳን በረከት በመሆኑ ደስ ብሎኛል : ጸጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @solomontekle8393
    @solomontekle8393 3 года назад +12

    ዋዉ የጌታ መንፈስ በሃይል ያለበት ዝማሬ ነዉ እርሱን ብቻ የሚያደናንቅ ዝማሬ ነዉ ክብር ለስሙ ይሁን ተባረኩ እንወዳችሃለን !!

  • @yetsadkanasefa5036
    @yetsadkanasefa5036 2 года назад +3

    You just changed my view of protestant people in Ethiopia, you were so calm but your words were powerful.... I love you guys, I really wish all protestants were well discipled and beautiful like you are.

  • @jdtech5238
    @jdtech5238 3 года назад +5

    I respect you Reverend

  • @MesfinNaji-jw4xe
    @MesfinNaji-jw4xe Год назад

    ተባረክ ሬቨረንድ በዝማሬው እጅግ ተባርከናል ተባረኩ zoe choir and beki ከዚህ የበለጠ ተቀጣጥላቹ እንድዘምሩ ጌታ በረከቱንና ፀጋውን ያፍስባቹ ሀሌሉያ!!! God bless U all

  • @almazzerezghi660
    @almazzerezghi660 2 года назад +2

    እሰይ እልልልልልልልልል ልብን የሚያረሰርስ ደስ የሚል መመዝሙርና የመንፈስ ቅዱስ ሃይል ያለበት ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ለበረከት ሁኑ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад +8

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, MARVELOUS, LIFECHANGING, MIRACULOUS, WONDERFUL, BEAUTIFUL, LIFETOUCHING, BLESSED, GOLDEN, TEACHABLE, ICON, ANOINTED, SWEET, TOUCHABLE, DYNAMIC, SHARP, EFFECTUAL, DEEP, HOLISTIC, GREAT, GENUINE, ACCURATE, TANGIBLE, PROPHETIC,SPIRIT FILLED AND UNIQUE WORSHIP PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @FASILBIRHANUTONA
    @FASILBIRHANUTONA 2 года назад +2

    semchiwe semchiwe maletgbwe mezemure new tebarkulge

  • @samriabebe3780
    @samriabebe3780 2 года назад +2

    በጌታ በኢየሱስ ስም ዘመናችሁ ይባረክ ዳዲ ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው እንወድሀለን 🙏🙏🙏 ወደ ጌታ የሚያቀርብ መዝሙር ተባረኩ ።

  • @davehailmchel
    @davehailmchel 10 месяцев назад

    ሀሌሉያ በጣም ተባርከንበታል እንደት ደስ እንደምትሉ ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል። በክርስቶስ ነፃ ብንወጣም ነፃነታችን ወደ ባርነት እንዳንገባ ያስተምረናል። እና እህቶቻችን ፀጉራቸውን ሸፍነው እና ምንም አይነት makeup ባይጠቀሙ ለአለም ሁሉ መልስ መስጠት ይቻላል እና ይሄን ብታስተካክሉ 1ኛ እግዝአብሄር ይከብራል 2ኛ ጌታን ላላወቁት ወደ ጌታ መሰብሰብያ ይሆናል 3ኛ ለእኛ ለዳነውም መባረክያ ይሆነናል። ይሄን ያልኩት እንደ እግዝአብሄር ሰው በትህትና እና በይውሀት መንፈስ ነው ጌታ ዘመናቹን ይባርከው።

  • @destadesta5130
    @destadesta5130 3 года назад +1

    ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ እሰይ እሰይይይይይ ተባረኩ እሰይይይ ሃሌሎያ ሃሌሎታ

  • @KiddyKassa
    @KiddyKassa 3 года назад +4

    So powerful pastorye you are blessed

  • @yeabsiraleulseged6849
    @yeabsiraleulseged6849 2 года назад +2

    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነውና this is heaven on earth

  • @fetenugelawseyoum6536
    @fetenugelawseyoum6536 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን !!!እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ሃሌሉያያያያያያያያያያያያ

  • @tigistkerensa148
    @tigistkerensa148 3 года назад +8

    Waiting eagerly
    You're my blessing

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 года назад

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ልዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ አምልኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮ ተባረኩ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @bayubelete8355
    @bayubelete8355 5 месяцев назад

    paster iskahun yihin mezmur balemesmate betam yikrta. yihenin mezmur semay bet sayker iyezemerin ininoralen tebarek

  • @MulualemMekonnen-kn8kl
    @MulualemMekonnen-kn8kl 3 месяца назад

    ዋው ተባረኩ መንፈስ ቅዱስ አለ ከናንተ ጋር

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 года назад +5

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።ሁሉ ከእርሱ ሁሉ በእርሱ ሁሉ ለእርሱ ሁሉ ስለእርሱ ይሁን አሜን።❤❤❤

  • @heni-e6v
    @heni-e6v Месяц назад

    Pastor taze I like so much I enjoy on your teach

  • @AddisuAsnake-bm8ik
    @AddisuAsnake-bm8ik 2 месяца назад +1

    wow wow wow wow wow wow ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ እንዴት ደስ ይላል እንደዚህ ዓይነት ኣምልኮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @elsateklay212
    @elsateklay212 2 года назад

    ምን አይነት የመላእክት ዝማሬ ነው ኦ ጌታሆይ ስምህ ይባረክ ስለዚህ ዝመሬ ሀሌሉያ

  • @samrawitkassaye1003
    @samrawitkassaye1003 3 года назад +32

    what an angelic song! you're our blessing. you're one of the few people on earth who used their full potential for the kingdom of God. Glory be to the almighty God. Halleluyah

  • @davegedefaofficial52
    @davegedefaofficial52 Месяц назад

    ማንም አልወደደኝ ከእግ/ርን ቀድሞ

  • @wamisho.tadessefriso9196
    @wamisho.tadessefriso9196 3 года назад +4

    የጌታ መንፈስ ያለበት ዝማረ ነዉ praise..god.hallelujah🙏🙏🙏🎻

  • @besufkadlemma4833
    @besufkadlemma4833 2 года назад

    ብሰማው ብሰማው አረካ አልኩኝ ሁሉ እንደ አዱስ በመንፍስ እሰማዋለው ተባበርኩልኝ !!

  • @እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ

    I can't stop listening this song..... it is really touching me.... uuuuu..... Hallelujah.... you all are blessed!

  • @kidistalemu4160
    @kidistalemu4160 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል

  • @YISIHAKSHEFIRAW
    @YISIHAKSHEFIRAW 3 месяца назад

    ይሄ መዝሞር የሰማይ ስሜት አለው ተባረክ ዳዲ

  • @marthadamena8103
    @marthadamena8103 6 месяцев назад +2

    ሀሌሉያ

  • @metuendalamaw7965
    @metuendalamaw7965 Год назад +1

    This song doesn't get old; it is always new; o My God, I always feel the presence of the Holy Spirit❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeWorku-j6m
    @TesfayeWorku-j6m Год назад

    ሰማያዊ /Heavenly/ መዝሙር "ሃሌሉያ" አሜን

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 3 года назад +1

    ሀሌሉያ ሀሌሉያያያያ

  • @amanichrstiantube8547
    @amanichrstiantube8547 3 года назад +8

    የተባረካችሁ ናችሁ። የዚህ ቤተሰብ በመሆኔ ጌታን እባርካለሁ።
    ሀሌሉያ/4x
    ሀሌሉያ/2x
    ሀሌሉያ/4x
    ሀሌሉያ/2x
    ለሌለው እኩያ ለሌለው አምሳያ
    እንዘምር ሀሌሉያ
    ለሌለው እኩያ ለሌለው አምሳያ
    እንዘምር ሀሌሉያ
    ያለእቅድ አይደለም መወለድ እድገቴ
    በእናቴ ማህጸን ሳይከትም አጥንቴ
    አለም ሳትፈጠር እኔ እኮ ያኖረ
    ጠንቅቆ የሚያውቀኝ ጸጉሬን የቆጠረ
    ለአባትነት ፍቅሩ የለውም ክፍያ
    ክብር ለእርሱ ይሁን ሀሌሉያ
    ሀሌሉያ/4x
    ሀሌሉያ/2x
    ሀሌሉያ/4x
    ሀሌሉያ/2x
    ለእኔ ያለው ፍቅር ድንገተኛ አይደለም
    ጥንት ነው የወደደኝ ሳይፈጠር አለም
    ልጄ ልጄ እያለኝ በፍቅሩ ደጋግሞ
    ማንም አልወደደኝ ከእግዚያብሄር ቀድሞ
    ለአባትነት ፍቅሩ የለውም ክፍያ
    ክብር ለእርሱ ይሁን ሀሌሉያ
    ለሌለው እኩያ ለሌለው አምሳያ
    እንዘምር ሀሌሉያ
    ለሌለው እኩያ ለሌለው አምሳያ
    እንዘምር ሀሌሉያ
    ሀሌሉያ/4x

  • @alazarmeri6141
    @alazarmeri6141 3 года назад +1

    ተባረኩ ደስ ሚል መዝሙር ነው

  • @eliasasamnew7487
    @eliasasamnew7487 3 года назад +17

    Till that fateful day of Glory before the throne of Our Father God, we all need such a Song that gives us a glimpse/ a foretaste of the sweetness in singing Hallelujah to the Lord. Thank you Sir for echoing Heavens Sound on Earth.

  • @abityabe6749
    @abityabe6749 2 года назад

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @Emblba
    @Emblba Год назад

    Wow wow, ኳየር ማለት ይህ ነው ድንቅም ነው , ቤተ ክርስትያናት ልምድ ቅሰሙ ::

  • @alemmekasha8965
    @alemmekasha8965 3 года назад +1

    ላባትነት ፍቅሩ የለውም ክፍያ. . . . ሃሌ ሉያ

  • @linadani6276
    @linadani6276 Год назад

    24 ሰአት ባይቋረጥ ባያልቅ የምለዉ መዝሙር 🙏

  • @menenlemma
    @menenlemma 3 месяца назад

    መዝሙር ይሔ ነው!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 3 года назад +1

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ

  • @Ellilta52
    @Ellilta52 23 дня назад +1

    May God bless you pastor❤❤❤

  • @senaitmisgnatesfamichael9082
    @senaitmisgnatesfamichael9082 2 года назад

    Wow ተባረኩ ፓስተር ደስየሚል መንፈስ ያለው መዝሙር ነው

  • @TESHEHOPE
    @TESHEHOPE Год назад +1

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ🙏🙏

  • @rahelgeremew3553
    @rahelgeremew3553 10 месяцев назад

    አባቴ ተባረክ ሁሌም አዲስ የሆነ ዝማሬ
    ዳዲዬ እወድሀለሁ ❤

  • @EstegentBekele-i2t
    @EstegentBekele-i2t 4 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ የሰጠኝ ቃል

  • @hiwotabebe8647
    @hiwotabebe8647 2 года назад

    በሁሉም ነገር ሙሉ የሆነ ስራ ነው ተባረኩ

  • @redietneguse2573
    @redietneguse2573 3 года назад +15

    Every line describes the Almighty God beautifully! It's heavenly and thirst quenching worship! Thank you for bringing heavenly worship on earth! What a man of God!💟
    Hallelujah 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @destatilahun6372
    @destatilahun6372 3 года назад +8

    ሀሌሉያ! ! ጌታ ኢየሱስ ለዘለአለም ስሙ የተባረከ ይሁን!! ኢየሱስ ጌታ ነው!

  • @kuribachewosman8771
    @kuribachewosman8771 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @MikalKidane-e1v
    @MikalKidane-e1v Год назад

    Wow what a beautiful song GBU
    ላባትነት ፍቅሩ የለዉም ክፍያ 😢

  • @nesiruassegid4787
    @nesiruassegid4787 2 года назад

    this remix should get 10M View,

  • @NaodKarfe
    @NaodKarfe Год назад +1

    That's amazing and glourious

  • @Amendaniel1
    @Amendaniel1 3 года назад +17

    Wow! A heavenly song with a great message and excellent production! 🔥
    You’re a blessing for a body of Christ!

  • @shalomcomputer5736
    @shalomcomputer5736 2 года назад +3

    I praise the Lord all of my day..... What a worship
    Hallelujah

  • @milkiebba3976
    @milkiebba3976 2 года назад +3

    I can't stop listening. You are our blessing pasterye ❤❤❤

  • @firutatsega6347
    @firutatsega6347 3 года назад +7

    Thank you..Daddye for this Amazing...Heavenly...Worship song and full of excellence video.

  • @carleneprimus231
    @carleneprimus231 2 года назад +1

    Praise the Almighty Father, the Alpha and the Omega. Hallelujah 🙏🏽 💙

  • @yamatube369
    @yamatube369 3 года назад +2

    Wow wow

  • @saleamlakFisha
    @saleamlakFisha 5 месяцев назад

    😮ያስገርማል i like it❤❤

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 3 года назад +1

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 2 года назад

    waw ስለ ሁሉም እግዚአብሔር አባታችን ይባረክ !!!!

  • @firutatsega6347
    @firutatsega6347 3 года назад +7

    Praise God ........Hallelujah

  • @tehetenadejene7679
    @tehetenadejene7679 3 года назад +1

    Endet des yemil zemare new wow geta yekeber esey hallelujah

  • @meseretmulugeta6256
    @meseretmulugeta6256 2 года назад +5

    What a heavenly song is this? I love it !!!!❤❤❤❤

  • @GenetDemise-i5g
    @GenetDemise-i5g 14 дней назад

    Tadilachual pastor ke enate gar slehone

  • @kiduskalu4877
    @kiduskalu4877 3 года назад

    በጣም የምወድህ ሌላ አልልህም ተባርከሀል

  • @tsgatube7534
    @tsgatube7534 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ታባራኩ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @sekata.assefa
    @sekata.assefa 3 года назад +7

    Waiting to hear it, thank you for this wonderful gift. Bless You!

  • @sababelay8688
    @sababelay8688 3 года назад +4

    Hallelujah what heavenly song it is hallelujah ❤️❤️❤️❤️

  • @b_o_s_o_m
    @b_o_s_o_m 3 года назад +1

    ማንም አሎደደኝ ከእግዚአብሔር ቀድሞ ❤❤❤

  • @hannagulilat677
    @hannagulilat677 3 года назад +5

    Pastor we love you. You are a blessing!!

  • @djleulseged754
    @djleulseged754 4 месяца назад

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @dawitkingcr7736
    @dawitkingcr7736 2 года назад

    ተባርኩ ዞዊ ኳየር i blessed

  • @Woyutube
    @Woyutube 3 года назад

    hallelujah ለሌለው አምሳያ ለሌለው እኩያ

  • @alazarkalbo7243
    @alazarkalbo7243 3 года назад +9

    Wow what an Amazing Worshiping God in spirit and in truth !!!!....My soul is satisfied by this worship....thanks our spritual father :Rev Tezera Yared and all of you who participated in it!

  • @robelsinger5936
    @robelsinger5936 3 года назад +3

    What a song.... heavenly and angelical 😇😇....haleluya praised our lord ....we love u dady for bringing this wonderfull song..our blessing 😍

  • @Yewoinharegdebabo
    @Yewoinharegdebabo 3 года назад

    እግዚያቤር ክብሩን ይውሰድ ተባረኩ

  • @FeniFenet
    @FeniFenet 10 месяцев назад

    ዳድዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @Jesuslyrics2424
    @Jesuslyrics2424 11 месяцев назад

    አሜንንንንንን የኔ ጌታ🙏❤❤❤!

  • @ruhamayohannes3230
    @ruhamayohannes3230 2 года назад

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ 🙌🙌

  • @christianyohannes8920
    @christianyohannes8920 3 года назад +14

    Very beautiful,enjoyable,highclass,God centered worship👍👏👏✝️💜 it is model for our generation and the next to come...thanks!!!

  • @tsegiyared6071
    @tsegiyared6071 Год назад

    ተባረክ ውድ ወንድሜ 🙏🙌❤