Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለአባታችን ለአብነናትናኤል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
አሜን
መሬት ተሰንጥቆ ሲዉጣት የኛ እዝብ ይሰተካከላል
"ሕንጼሃ ወሱራሬሃ አዳም" ብሎ ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ በግልጽ የዘመረ ስለ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ነው፤ውስጠ ትርጉሙን ግን ለአባቶች እተዋለሁ፤አቅሜም አይፈቅድልኝ፡፡
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ይህን የመሰለ ከሀዲ ጳጳስ ምንድን ነው የምንለው ።ሊያዝዙን አይችልም ግን አባታችን ናቸው ።ብሎ ነገር
መብራት ቢጠፋም በደንብ ይታያል አታስብ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁኝ
በመጀመሪያ ልጅህ እንዴት ናት ተሻላት ወይ ? እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ 🙏🏼ለምትሰጠን አገልግሎት ለምታቀርብልን መረጃዎች ከልብ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህና በቅን በታማኝነት በእውነት ከዚህ የበለጠ እንድታገለግል የዘውትር ፀሎቴ ነው 🙏🏼. እንደ አስተያየት የፃፍካት መልክት ማለትም ካሜራ ስለመግዛት ማለት ነው ካሜራ እንድገዛ አግዙኝ እስቲ❓❓❓ ይባላል እንዴ? አፃፃፉን ብታስተካክለው ምን ይመስልሃል ? ይቅርታ ግን ለአስተያየቱ 🙏🏼
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
በምርቃቱ በፍፁም ደስተኞች ነን እግዚአብሔር ይመስገን እንዚህ ሁሌም negative tinkers ልባቸው ብቻ ሳይሆን ኣይናቸው በጎና ቅን ነገር ማየት የማችሉ ሁሌም እምዬ ተዋህዶ ላይ ኣፍ መክፈት ልማዳቸው ነው ኣይደንቀንም ሞተዋል ሲሉን ነው ነገሩ
ፀሐየ አሁን ቀጠፍክ ሰለዳንኤል ክብረት አደርባይነት የሚገርመው በልገባው ሰትሰራው ዝም. ብትል. ጥሩ. ነበር ሊበላ. ከሆነ. ጥሩ. አይደለም
የተናገረው ስለ ማይፈጸም ነው የሚያናድደው
ካቴድራል ብንለው የቤተክርስቲያን ትልቅነት ለማሳየት ከሆነ ስህተት ነው የቤተክርስቲያን ትልቅነት ካቴድራል በማለትታላቅነቷን መግለፅ ኣይቻልም ይህን ኣስረግጦ ለማስረዳት የምንወዳውን የምናከብረውን በዲያቆን ዮርዳኖስ ኣበበን የተላለፈውንትምህርት እንዲከታተሉ ብእዚብሄር ስም እጋብዝዋታለሁ
ልክ ነህ በጣም
መንግስት እያረገ ያለውና የሚወራው የተለያየ ነው ።ዳንኤልን ማን ያምናል
እኔ ድሮም እየሰበከ አላምነውም ነበር!ባለቤቴ በጣም ነበር የምትናደድብኝ:: መቼም አላምነውም
መጽሐፍ ቅዱስ በሰው እጅ የተሠራን ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ብሎ የጠራበት አንድ ቦታ አለ? ካለ ለመማማር ብታሳየኝ?
1ኛ ጢሞ 3፥15 "ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዓምድና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው።"
ፀጋዬ~ ስለዳንኤል ክብረት ምን ያበሳጫችህዋል እያልክ ባልሆነ! አንተ አዲሳባ ላይ ሆነህ ይሄ እሱ የሚናገረውን እውነት ነው ብለህ ታምናለህ? እኛንም እመኑ እያልከን ነው እንዴ?! እንግድያው አንተ ዳንኤልን፣ ጠያቂው ሲሳይ አጌናን፣ የአዲሳባንም ህዝብ መከራ አታውቀውምማ ማለት ነው:: አንዳንድ ነገር እኮ It’s too good to be true ይባላል:: ይሄ አሁን ዳንኤል የተናገረው ሙሉ ቅጥፈት እንደሆነ የ10 ዓመት ልጅ አይመሰክርም?! አሁን ይሄ ጠፍቶህ ነው እውነት??
የናንተ ቤት ተሸልሞ የኔ ቤት ሲፈርስ አይገዳችሁምን ?የሚለውን ጥቅስ አስተካክሉልኝ አና ትምህርት ስጡበት
እሰይ እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ገና ገና የኦርቶዶክ ቤተክርስትያን ይታነጻል የሚንጫጫ ይንጫጫ
ከሰማይ የተሰጠኝ አላለችም ክክክክክክ አይ ስንዱ
ፀግሽዬ ስ ላምህ ይብዛልህ ወንድሜ ።አንተ ጋንኤል ክስረት ዩምትባል ድንጋይ የቤተስብ መፈረስ ምንም ግድ የለህም ለተወስነ ሰው ቤት ካገኝ ሁሉም ተስጠው ማለት ነው??? ስላንተ ስይጣነት ተናግሬ አይወጣልኝም የማታስፈልግ ስው አባታችንን የዘለፈክ ባለጌ ሰው እግዚያብሔር ይበቀልህ ።ሌላው የጠፈ ጥፍት ይህ ነው ባይባልም የራስን ሲኖዶስ ግን ማቋቋም ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ሀይማኖትና ፖለቲካ የተለያዬ ናቸው ጌታችን እንኳን የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው የተሾማችሁት ስማያዊውን መንግስት መስበክ ነው ምድራዊውን አይደለም አረፈደምና እባከችሁ አንድ እንሁን ስላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ።
አንተ ምትለው አማራ ሲገደል ዝም ማለት ነበረባቸው ?
ሰማኽ እንደዛ ስል?
@@Tsegayekiflu በሁለቱም ወገን ይቅርታ ይጠያየቁ እንጂ እነሱ ብቻ ይቅርታ ይጠየቁ ማለት እኮ ተመሳሳይ መልዕክት ነው።
ካሜራ መግዥያ ዳንኤል ክብረት ለምነው አንተለማኝ 🤔 ከምትለምን ካሜራው ይቅርብህ መለመን ነውር ነው ። ዳኒኤል ክብረት ስለ ትግራይ ቤተክህነት ለምን አስተያየት አለሰጠም 🤔
ትግራይ ሲኖዶስ ትለምልምክብር ለትግራይ አባቶች ቡራኬዎ ይድረሰን አባችን ብጹእ አቡነ አረጋዊ
ወይ ስንዱ እንዳው አራጊ ፈጣሪ ትሆኝ ? ኦርቶዶክስ አባት በማጣቷ ነው ይሄ ሁሉ የሆነው
እንደኔ ግን ይች ማናት እህተ ማርያም፡ ዳንኤል ክብረት እነ ትዝታዉ ሣሙኤል የኦሮሚያንና የትግራይን ሲኖዶስ ያቛቖሙት እንዲሁም ሁሉም ተሣዳቢ አንብበዉ ሣይሆን ሶፍት መጋቢዉን አይተዉ የሄዱት ጴንጤዎችና ከተዋህዶ ራስ የማይወርዱት መናፍቃን በጣም ይመሣሰሉብኛል
ጥያቄ በትግራይ ጉዳይ የተናገከዉ ላይ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸዉ ብለሀል ተበድለዋልም ብልሀል እነሱ በኢትዮጵያ ህዝብ ላደረሱት ጥፋት ለዚሁሉ ምስቅልቅል አንድ ቀንይቅርታ ጠይቀወ ያውቃሉ ወይ ?????
ስለ ቤ/ክ እንጂ መንግስት ስላደረገው አላወራሁኝም
Friend mn bedeluh yeethiopia papasat gn atftewal antem takaleh
@@mekdem6042 ስንቴ ይቅርታ ይጠየቅ:: ጉዳዩ የይቅርታ መጠየቅ አለመጠየቅ አይደለም ከጀርባ ኦርቶዶክስን ለማዳከም ለሚሰራው አካል ገፀ ባህርያት ናቸው
@@Tsegayekiflu በጦርነቱ የሞቱት በሁለቱም ወገን አብዛኞቹ የክርስቲያን ህዝቦች ናቸው።እነሱም እንደ አባትነታቸው ጦርነቱ እንዲቆም የትግራይን ህዝብ ወክለን ነው የምንዋጋው የሚሉ አካላትን መገሰጽ ነበረባቸው። ምክንያት አደረጉት እንጂ እውነት የቤተክርስቲያን ጉዳይ አሳስቧቸው ቢሆን ኖሮ የመንግስት ሹመኞቹን ይቅርታ የተቀበለ ልባቸው ቅዱስ ፓትርያርኩን በዛ ደረጃ አዋርደው አይመልሷቸውም ነበር።በርታ ወንድማችን!
ከምርህ ነው ኣንተ ትግራይን ቀና ብለህ እንድትሄድ ያረገህ ህዝብ ነው
የበደላቸው የራሳቸው ሰው ህውሃት ነው አለቀ
ህውሀት አይደለም ሠው ከነብሡ አቃጥሎ በዳብ በጀራ ያለው አሁን ወደላይ ወደታች ብትሉ የሄደ አይመለሥምና የሚያምኔ ከማያምን ህብረቴ የለውምና
ዝም በል የግፋቹ ልክ ኣሁን እያፈሳቹት ኣይደል
@@liwamgebre1339 አታሥቁን ሁለት አመት በመላው ሀገሪቱ እየተጨፈጨፈ ቤቱ እየፈረሠ በድሮን እየታሠረ ማ ሆነና ከትግሬዎች ጎን ብዙ ብሄር አለም ቆመ ለምን ጥሩ ደግ ሀይማኖተኛ ነባር ህዝብ ሥለሆኑ ከናንተ ጎኔ አንድም የቆመ የለም ለምን ሁሉ የዘሩትኔ ይጨዱ ብሎ አንድም ያዘነ የለም ሦማሌ ወላይታ ትግሬ ኦሮሞን ቢንሻጉልን ዱሽጋጊኒኔ ምኔ እንዳረጋችሁት አለም የጭካናችሁን ጥግ አይታል የአገውን ተወላጅ በር ዘግታችሁ ያነደዳችሁት አይረሣም ጎንደር ላይ በሠላም ባሥ አቃጥላችሁ የገደላችሁቴ የኦሮም ገበሬ ሚሊሊኬ ዘመቻ ብላችሁ የረሸናችሁቴ አገቴ ቆርጣችሁ ጎንደር የወሠዳችሁቴ የቢንሻንጉል ተወላጆችን ከባጃጃ አውርዳችሁ በዱላ ጨፍጭፉችሁ የገደላችሁቴ ወላይታ ክልል ሢጠይቅ በተበረከኩበቴ የገደላችሁቴ የሠራችሁትን እያጨዳችሁቴ ትገኛላችሁ እንደቃሉ አብዬ እንካን መጣ ጡቴ ቆራጭ መሆናችሁን በኛ ትውልድ አሣየን ገዳይ ጨካኞች
@@liwamgebre1339 አይ የዘራችሁትንማ እያጨዳችሁ ትገኛላችሁ ማ ከጎኦናችሁ አልቆመም
እናዝናለን ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ማነው ያመጣው ዘረኝነቱ ጥጋቡ ወዘተ ብቻቻቻ!!
አባቶቻችንንእየሰደብክ,አንተን,ማን,
abat abat atibey benatish abat yet ale hulum hod ader adel ende eyetewawekin
እረ ከመበታተን ይሰዉረን
አሜን 🙏🙏🙏
ወንድማለም ምንም እውነት ስለሌለው ነው ሚያናድደው የመጨረሻ ዉሸት ነው ሚያወሩት ሕዝብን እቃቃ እየተጫወቱበት ነው
አህያ ብሉ እያልክ አንተን ማን ይረዳል?!
አቅም ያለው
መርዳት ካልቻልክ ዝም ማለት ማንን ገደለ እንዴ
ጥላት ስንደሰት ተቃጠሉ አቤት ምቀኝነት ቃናት ልደፊቸውነው ደስታችን ይቀጥላል ጥልትን እላቃጥላለን ተዋህዶ ወደፍት ትጎዛለች በኛ በልጆች ደም እና ስጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርይመስገንአሜን።ቃለህይወትያሰማልንአሜን
ትንሽ ነገር ትወረውሩና ያውም ለዩቱብ ፣ ብር መቃረሚያ ወደ ልመናው ትገባላችሁ፣😢
Yetegeraye papasohe lebonahewene yemelesewe egezabehare bezereneneteena bepoleteka wesete nahewe yegeremalu gene meneme ayametum🤔🤔🤔
እውነቱን ለመናገር ማነው ከዳንኤለ በላይ ቤተክርስትያንን ማወቅና መቆርቆርም የሚችለው፤አሁን እሱ ከመንግሥት ጋር መሥራት ሲጀሞር ሰማየሠማያት የወጣው ዕውር ተሰባስቦ ሲያወግዘው ማየታችን ዳንኤል ድንቅ ብርቱ ዋጋ እየከፈለ ያለ የተዋህዶ ልጅ መሆኑን ነው።
ወንድሜ ይሁዳምኮ ከ12 ሃዋርያት ሁኖ ተቆጥሮ ነበረ ነገር ግን ጌታዉን ለመሸጥ ወደ ኋላ አላለም ስለዚህ ዳንኤል ክብረትም ቤቤተ ክርስቲያን ሳይሆን በወጣቶች ማህበር በማህበረ ቅዱሳን አባል ሁኖ የቤተ ክርስቲያን መጻህፍትን ለራሱ ጥቅም ለማዋል በስሟ ይነግድ ነበር እንጂ አንድም ቀን የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ሁኖ አያውቅም የተነሳበት በስሟ መነገድ ስለነበር አቢይ አህመድ ሲመጣ ደግሞ በመርዛማ ምላሱ አባቶችን ከፍ ዝቅ ሲያደርግ አይተናል ስለዚህ የቤተ ክርስቲያን ልጅ አልነበረም ለወደፊቱም አይሆንም፡፡
ከዚህ በላይ እሱን መግለፅ አልችልም!
ጥያቄ ነዉ የመድረኩ ዲኮር እናንተ ጋር እኮ አለ ጥላዉ በመጣል
ማን ነው እሱ ያለው እኛጋ? አልገባኝ ይቅርታ?
የመድረኩ ዲኮር እናንተ ጋር እኮ አለ
@wondmenehworku2121abeba አዎ ይህንን የሚያደርጉት የአስተዳደር አካላት ስለሆነ እንደኔ አይነቱ ተሰሚነት አይኖረውም
እሽ ገባኝ
ዳንኤል ክብረት ሙሉ ቪድዮውን አይቻለሁ እስካሁን ምንም ስህተት ላገኝበት አልቻልኩም ለምን እንደጠላችሁት ሊገባኝ አልቻለም ሁሌም እንደሱ ሙሁር ቤተክርስቲያን አታገኝም 1ኦርቶዶክስ ቤተ መንግስት ገባ ተብሎ ጫጫታ
እንደምጠላው ተናግሬያለሁኝ እንዴ?
ወንድሜ:- ዳንኤል ማንን እንደሚመስለኝ ታውቃለህ? ልደቱ የሚባለውን ፓለቲከኛ! መንገዳቸው ይለያይ እንጅ ስሪታቸው (personality wise) አንድ ነው:: እድሜ ይስጥህና ጣና ገዳማት ላይ የሠራውን ውጤቱን ያሳይህ:: ኢንተርቪውን በተመለከተ አይታህን አከብራለሁ::ግን በአክብሮት ፈፅሞ አልስማማም
@@hailumuleta6156 ክክክክክክ ዳንኤል ክብረት ምሁር ወይስ እውር
ምንአለበት እውነትን ከሚናገሩ ሰዎች እራስ ብትወርዱ በተለይ አዳንኤል ክብረት እራስ ወረድበሉ
ጦርነቱን ማን ጀመረውና ነው እንደዚህ በድፍረት የሚናገሩት? የወሎን ሕዝብ እንዴት እንደ በደሉት እረሱት ወይ?
ወሎ ላይማ እንዳትሄዱ እዚህ ጠብቁን ነው ያሉት ዋልዱባ ምኔ አረጋችሁ አክሡም ምን አረጋችሁ የምዩን ወዳብይ አክሡም ሄዳለች አከተመ ወደቦታዋ መካ ከሣውዲ አይወጣሜ አክሡምም ከአክሡም አይወጣም አከተመ
ዳንኤል ክብረት ቤተ ክህነት ያከራየችውን ቤት ስታስለቅቅ ምትክ ቤት አትሰጥም ማለቱ ነው ልክ ያልሆነው ፀጋዬ።
ለአባታችን ለአብነናትናኤል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
አሜን
መሬት ተሰንጥቆ ሲዉጣት የኛ እዝብ ይሰተካከላል
"ሕንጼሃ ወሱራሬሃ አዳም" ብሎ ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ በግልጽ የዘመረ ስለ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ነው፤ውስጠ ትርጉሙን ግን ለአባቶች እተዋለሁ፤አቅሜም አይፈቅድልኝ፡፡
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ይህን የመሰለ ከሀዲ ጳጳስ ምንድን ነው የምንለው ።ሊያዝዙን አይችልም ግን አባታችን ናቸው ።ብሎ ነገር
መብራት ቢጠፋም በደንብ ይታያል አታስብ
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁኝ
በመጀመሪያ ልጅህ እንዴት ናት ተሻላት ወይ ? እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ 🙏🏼ለምትሰጠን አገልግሎት ለምታቀርብልን መረጃዎች ከልብ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህና በቅን በታማኝነት በእውነት ከዚህ የበለጠ እንድታገለግል የዘውትር ፀሎቴ ነው 🙏🏼. እንደ አስተያየት የፃፍካት መልክት ማለትም ካሜራ ስለመግዛት ማለት ነው ካሜራ እንድገዛ አግዙኝ እስቲ❓❓❓ ይባላል እንዴ? አፃፃፉን ብታስተካክለው ምን ይመስልሃል ? ይቅርታ ግን ለአስተያየቱ 🙏🏼
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
በምርቃቱ በፍፁም ደስተኞች ነን እግዚአብሔር ይመስገን እንዚህ ሁሌም negative tinkers ልባቸው ብቻ ሳይሆን ኣይናቸው በጎና ቅን ነገር ማየት የማችሉ ሁሌም እምዬ ተዋህዶ ላይ ኣፍ መክፈት ልማዳቸው ነው ኣይደንቀንም ሞተዋል ሲሉን ነው ነገሩ
ፀሐየ አሁን ቀጠፍክ ሰለዳንኤል ክብረት አደርባይነት የሚገርመው በልገባው ሰትሰራው ዝም. ብትል. ጥሩ. ነበር ሊበላ. ከሆነ. ጥሩ. አይደለም
የተናገረው ስለ ማይፈጸም ነው የሚያናድደው
ካቴድራል ብንለው የቤተክርስቲያን ትልቅነት ለማሳየት ከሆነ ስህተት ነው የቤተክርስቲያን ትልቅነት ካቴድራል በማለትታላቅነቷን መግለፅ ኣይቻልም ይህን ኣስረግጦ ለማስረዳት የምንወዳውን የምናከብረውን በዲያቆን ዮርዳኖስ ኣበበን የተላለፈውንትምህርት እንዲከታተሉ ብእዚብሄር ስም እጋብዝዋታለሁ
ልክ ነህ በጣም
መንግስት እያረገ ያለውና የሚወራው የተለያየ ነው ።ዳንኤልን ማን ያምናል
እኔ ድሮም እየሰበከ አላምነውም ነበር!ባለቤቴ በጣም ነበር የምትናደድብኝ:: መቼም አላምነውም
መጽሐፍ ቅዱስ በሰው እጅ የተሠራን ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ብሎ የጠራበት አንድ ቦታ አለ? ካለ ለመማማር ብታሳየኝ?
1ኛ ጢሞ 3፥15 "ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዓምድና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው።"
ፀጋዬ~ ስለዳንኤል ክብረት ምን ያበሳጫችህዋል እያልክ ባልሆነ! አንተ አዲሳባ ላይ ሆነህ ይሄ እሱ የሚናገረውን እውነት ነው ብለህ ታምናለህ? እኛንም እመኑ እያልከን ነው እንዴ?! እንግድያው አንተ ዳንኤልን፣ ጠያቂው ሲሳይ አጌናን፣ የአዲሳባንም ህዝብ መከራ አታውቀውምማ ማለት ነው:: አንዳንድ ነገር እኮ It’s too good to be true ይባላል:: ይሄ አሁን ዳንኤል የተናገረው ሙሉ ቅጥፈት እንደሆነ የ10 ዓመት ልጅ አይመሰክርም?! አሁን ይሄ ጠፍቶህ ነው እውነት??
የናንተ ቤት ተሸልሞ የኔ ቤት ሲፈርስ አይገዳችሁምን ?የሚለውን ጥቅስ አስተካክሉልኝ አና ትምህርት ስጡበት
እሰይ እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ገና ገና የኦርቶዶክ ቤተክርስትያን ይታነጻል የሚንጫጫ ይንጫጫ
ከሰማይ የተሰጠኝ አላለችም ክክክክክክ አይ ስንዱ
ፀግሽዬ ስ ላምህ ይብዛልህ ወንድሜ ።አንተ ጋንኤል ክስረት ዩምትባል ድንጋይ የቤተስብ መፈረስ ምንም ግድ የለህም ለተወስነ ሰው ቤት ካገኝ ሁሉም ተስጠው ማለት ነው??? ስላንተ ስይጣነት ተናግሬ አይወጣልኝም የማታስፈልግ ስው አባታችንን የዘለፈክ ባለጌ ሰው እግዚያብሔር ይበቀልህ ።ሌላው የጠፈ ጥፍት ይህ ነው ባይባልም የራስን ሲኖዶስ ግን ማቋቋም ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ሀይማኖትና ፖለቲካ የተለያዬ ናቸው ጌታችን እንኳን የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው የተሾማችሁት ስማያዊውን መንግስት መስበክ ነው ምድራዊውን አይደለም አረፈደምና እባከችሁ አንድ እንሁን ስላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ።
አንተ ምትለው አማራ ሲገደል ዝም ማለት ነበረባቸው ?
ሰማኽ እንደዛ ስል?
@@Tsegayekiflu በሁለቱም ወገን ይቅርታ ይጠያየቁ እንጂ እነሱ ብቻ ይቅርታ ይጠየቁ ማለት እኮ ተመሳሳይ መልዕክት ነው።
ካሜራ መግዥያ ዳንኤል ክብረት ለምነው አንተለማኝ 🤔 ከምትለምን ካሜራው ይቅርብህ መለመን ነውር ነው ። ዳኒኤል ክብረት ስለ ትግራይ ቤተክህነት ለምን አስተያየት አለሰጠም 🤔
ትግራይ ሲኖዶስ ትለምልም
ክብር ለትግራይ አባቶች
ቡራኬዎ ይድረሰን አባችን ብጹእ አቡነ አረጋዊ
ወይ ስንዱ እንዳው አራጊ ፈጣሪ ትሆኝ ? ኦርቶዶክስ አባት በማጣቷ ነው ይሄ ሁሉ የሆነው
እንደኔ ግን ይች ማናት እህተ ማርያም፡ ዳንኤል ክብረት እነ ትዝታዉ ሣሙኤል የኦሮሚያንና የትግራይን ሲኖዶስ ያቛቖሙት እንዲሁም ሁሉም ተሣዳቢ አንብበዉ ሣይሆን ሶፍት መጋቢዉን አይተዉ የሄዱት ጴንጤዎችና ከተዋህዶ ራስ የማይወርዱት መናፍቃን በጣም ይመሣሰሉብኛል
ጥያቄ በትግራይ ጉዳይ የተናገከዉ ላይ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸዉ ብለሀል ተበድለዋልም ብልሀል እነሱ በኢትዮጵያ ህዝብ ላደረሱት ጥፋት ለዚሁሉ ምስቅልቅል አንድ ቀንይቅርታ ጠይቀወ ያውቃሉ ወይ ?????
ስለ ቤ/ክ እንጂ መንግስት ስላደረገው አላወራሁኝም
Friend mn bedeluh yeethiopia papasat gn atftewal antem takaleh
@@mekdem6042 ስንቴ ይቅርታ ይጠየቅ:: ጉዳዩ የይቅርታ መጠየቅ አለመጠየቅ አይደለም ከጀርባ ኦርቶዶክስን ለማዳከም ለሚሰራው አካል ገፀ ባህርያት ናቸው
@@Tsegayekiflu በጦርነቱ የሞቱት በሁለቱም ወገን አብዛኞቹ የክርስቲያን ህዝቦች ናቸው።
እነሱም እንደ አባትነታቸው ጦርነቱ እንዲቆም የትግራይን ህዝብ ወክለን ነው የምንዋጋው የሚሉ አካላትን መገሰጽ ነበረባቸው።
ምክንያት አደረጉት እንጂ እውነት የቤተክርስቲያን ጉዳይ አሳስቧቸው ቢሆን ኖሮ የመንግስት ሹመኞቹን ይቅርታ የተቀበለ ልባቸው ቅዱስ ፓትርያርኩን በዛ ደረጃ አዋርደው አይመልሷቸውም ነበር።
በርታ ወንድማችን!