ዘቢብ፣ ቅብዓ ቅዱስ እና ማየ መቁረርትን በተመለከተ በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (ቆየት ያለ መልእክት)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии •

  • @MelsewReta
    @MelsewReta 2 дня назад +7

    ወንድሜ ፀግሽ እግዚአብሔር ይስጥህ።የዲ/ን ዮርዳኖስ ትምህርት በዚ ዘመን በጣም ያስፈልጋል። በተለይ በሥርዓት ጉዳይ።

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 2 дня назад +5

    መምህር ዲያቆን ዮርዳኖሥ አበበቃለ ህይወትን ያሠማልን ለፀጋም ክብረት ይሥጥልን

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 2 дня назад +7

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን ዮርዳኖስ 🌿🌿🌿

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 дня назад +3

    ሰላም ፀጋዬ ወንድማችን
    ልብ ያለዉ ልብ ይበል ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን🤲 አቤቱ ጌታዬ ሆይ ሳናውቅ በሰዓታት አውቀን በድፍረት የምንሰራውን ነገር ሁሉ ይቅር ይበለን🤲 ዲያቆን ዬርዳኖስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @gufh6343
    @gufh6343 2 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛ እውነቱ ሲነገረን መቼ እንሰማለን አንዴ ልባችን ተደፍኖ አንድ ተራ ሰው ከመከተል ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስርዓት ብንጨነቅ ኦ አምላከ ቅዱሳን ማስተዋሉን ስጠን እባክህ🤲

  • @YoditSamuel-i8m
    @YoditSamuel-i8m 14 часов назад

    Amelaki hoye yeker belege wendemachen enamesegenalen kale hiwet yasemalene

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 2 дня назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት ልባችን ይመለስ ቤቱን እንደዚሕ እየተዳፈርን እንዴት ነው ይቅርታ እምነጠብቅ እረ እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን እንድመለስ ይርዳነረ.

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemu 2 дня назад +2

    Tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelTashome-r6k
    @RahelTashome-r6k 2 дня назад +1

    Amen

  • @TsehayTadesse-v5r
    @TsehayTadesse-v5r 2 дня назад

    እባክ ህ ስለኩኩየለሽ ስለስውሯ ማርያም ንገረን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад +1

      ምን ጥያቄ ሆነባችሁ?

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 2 дня назад

      ሆ ለምን አከዱም ህዳችሁ አታዩምበሰው እምትመሩትኝ??

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 2 дня назад +2

    ወንድሜ ስለዘቢብ አስረዳኝ የምታቀውን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад

      ምን ላስረዳሽ?

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri 2 дня назад

      @Tsegayekiflu ዘቢብ ከቅድስ ባታወች ውጭ ይበላል ወይስ በኛ እምነት እዳንበላ ይከለከላል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад +2

      @LekeTafiri ብሉም አትብሉም ተብሎ የተቀመጠ ህግ እስከ አሁን ድረስ አላየሁኝም መምህሩም አጥብቀው የተናገሩት ቤተ መቅደስ ውስጥ ይዘው ስለሚገቡ ነው። ዘቢብን ምግብ ነው ብለው ሲሉም ነበር ለዛም ነው ውስጥ እንዳይገባ ሲሉ የነበሩት

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri 2 дня назад

      @Tsegayekiflu እሽ አመሰግናለሁ

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 2 дня назад

      ስባኤ ስትይዝ 2 እጅሽ ወይ አንድ እጅሽ የምትቀምሽበት ነው

  • @kekunhasen
    @kekunhasen 2 дня назад

    አሁንስ አመመኝ

    • @almaztsegezeab2204
      @almaztsegezeab2204 2 дня назад

      Min agebah esikezi akeziwezachu firdegna ate neh beyetgnaw kidsinah awekew nrw werdebuh zim bileh leglif tiwildu hulu eyetefa gidachu yaydele werdebachu enante mesel sirat tebakiwoche ansemamakumin zim bel man awaki argoh new esu rasu tsolot tedergo eki nrw yeminkebah min gedoh new

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 2 дня назад

    Achiberbari, mafia,newregna,Oritawit,sew atasferara,asmesay,wenbede,qemagna,genzeb litibela feligehbe adissqidan yelelew tachberbiraleh.

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 День назад

    ጉዴ ነው ከሱፐርማርኬት ገዝቶ መጠቀም አይቻልም ??? እባካችሁ መልሱልኝ።

  • @aseratbrehane5127
    @aseratbrehane5127 2 дня назад +5

    አባት ወይራ ዘይት ሱፐር ማርኬት አለ
    ያንን ባርከን ነው ምን ጠቀመው
    ከአባቶች ውረድ
    ስንት ኮከብ ቆጣሪ መልከ ሳጥናኤል ደጋሚ አሉ እነሱን ቤተ ክርስቲያን ሽንት ሸንተው ክደው ስንት ነፍስ ነው ሚያስቀሩ አባቶች ስት ነፍስ አድነዋን እባክህ ተው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 2 дня назад +1

    ዘይት ዘይትሁን ወጥ የሚሠራበትን ከሱቅ ገዝተን ካህን አስባርከን ሴቶች ብንቀባ ችግር አለው ሀጢያት ነው እስኪንገረኝ???

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад +2

      ስለ ዘይት ሳይሆን ስለ ቤ/ክ ነዋያት እና ምስጢራት ነው ያወራነው

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 2 дня назад

    እሺ ከበተክርስቲያን የምንገዛውን የተባረከ ዘይት መጠቀም እንችላለን?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад +1

      የተባረከ ዘይት የሚባል የለም

  • @binbe4486
    @binbe4486 2 дня назад

    ዘቢብ ከቤተክርስቲያን ውጪ ቢበላ ምን ችግር አለው ምክንያቱም ዳቦ ወይም ስንዴ እንበላ የለ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад

      የተባለውን ደግመኽ ስማው

    • @binbe4486
      @binbe4486 2 дня назад

      @Tsegayekiflu የሚለው አትጠቀሙ ነው! እኔ ደግሞ ለምን ብዬ እየጠየኩ ነው?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад

      @binbe4486 ምግብ ስለሆነ ቤ/ክ መጠቀም ክልክል ነው

    • @binbe4486
      @binbe4486 2 дня назад

      @Tsegayekiflu ቤ/ክ ውስጥ መጠቀም ክልክል እንደሆነ አውቃለሁ!
      ከቤ/ክ ቅጥር ግቢ ውጪም አትጠቀሙ የሚስጥር ማዘጋጃ ነው ስላለ ነው ጥያቄ የሆነብኝ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад

      @binbe4486 እውነት ነው ደመ ክርስቶስ የሚዘጋጅበት አንዱ ነው

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    ቅባ ቅዱስ እኮ ማለት የተባረከ የወይራ ዘይት ማለት ነው ምን ሆናቹ ነው ዝም ብላቹ የማይሆን ነገር እየተናገራቹ ሰውን ግራ የምታጋቡት ስንት የቤተክርስትያን የጀርባ ቅማል እያለ እነ ደፍተራው አለምን ጉድ እየሰሩ እያሉትን ምነው ስለነሱ ጉድ ብትናገሩ ትፈራላቹ አይደለም ስለ ቅባ ቀዱስ ግን ሰው እንዳይድን አታርጉ ትላላቹ እረ ተው ሰው ይዳንበት እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹ

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 2 дня назад

    መቼ ነው የራስህን ስራ የምታቀርበው ሁሌ ወደሰው መቃረም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад +1

      ትምህርቱን ሰማኸው?

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 2 дня назад

      @Tsegayekiflu እየኖርኩት ነው ከዚህ በፊት በደንብ መልስ ሰጥቼሀለው እየው ሰለ ጸሎተ ቀንዲል ከነማስረጃው ሰጥቼህ አሁንም እየደበላለቅክ ማማቱ 50kመግባቱ ብቻ ነው ግብህ ብታማቸው ብታማቸው ጸጋቸው ሲበዛ ነው ያየሁት በፎቷቸው አትሸቅል የግለሰቦች ሁሉ ችግርን ወደ መምህራኖቻችን ማላከክ አይነተኛ ሙያ የሌለህ መተዳደርያህ ሀሜት ነው።ነጭና ጥቁር ዘቢብ በየሱፐርማርኬቱ አየተሸጠ አየተጠቀመ ነውኮ ሰው ሁሉ ስለሱስ አይንህ ይጨልማል አያይም ደብል እስታንዳርድ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад

      @@oursyegna7329 ዋናው እሱ ነው