ቅድመ ጋብቻ ላይ መረሳት የሌለበት 4 ነገሮች! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/Melhk...

Комментарии • 67

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 24 дня назад +11

    መምህር ጸግሽ የኛ ኩራት ስወድህ እኮ ኑርልን የኛ እቁ አቤት አደበት. ክብር ለተዋህዶ ሀይማኖት. እውነት የተቀመመ አደበት. የኛ ኩራት. መምህር ጸግሽ በተለይ የተዋህዶ መምህር መምህር መሆንክን ካወቅሁ ጀምሮ ፍቅሬ ጨመረ

    • @alfyiamoh
      @alfyiamoh 24 дня назад

      😮😮😮አጅብ ነው

    • @Sarasara-sz9qe
      @Sarasara-sz9qe 16 дней назад +1

      Awo be ewnet EGZIABHER AMILK Yitebkiln Amen

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial  24 дня назад +9

    ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠቦች ሀገር ውስጥ ከሆኑ በ0970704050 ላይ ይደውሉልን አልያም ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን።
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    youtube.com/@MelhkMediaOfficial
    youtube.com/@GabchaTubeOfficial

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 24 дня назад

      በዋሳብ አትመልሱም ፖሊሰ

    • @ssm-is3cm
      @ssm-is3cm 24 дня назад

      እግዚአብሔር ካንተጋራ ይሁን ለምትሰጠን ትምርት ከልብ እናመሰግናለን ህደውላለው😊

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 24 дня назад +6

    If our faith in God is strong, everything is simple. But most of us don't have faith. That is why we fall into stress, anxiety, and depression. Let's trust in God, please.

  • @feker122
    @feker122 24 дня назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው
    በተለይ ስደት ላይ ያለነው ሞልቶ ላይ ሞላ
    እድሜ መጨረስ ነው እህቶች ኑ በደምብ እንማር የተሳካ ትዳር እንዲኖረን እንማር

  • @iopo5498
    @iopo5498 24 дня назад +1

    እናመሰግናለን ፀግሽ ብልጥ አስተዋይይ
    ፈጣሪ ከዚ በላይ ፀጋው ያብዛልክ❤❤

  • @sebelezenebesebele
    @sebelezenebesebele 17 дней назад

    በጣም እናመሰግን አለን ወንድሜ ኙርልን 🙏🙏🙏ጌታን በጣም መታደል ነው እንደ እኔ ባአስራ ምናምን ዓመት ይሄን የመሰለ ትምህርት ማግኘት ትልቅ እድል ነው ፈጣሪ ፀጋው ያብዛል 🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💞♥️❤

  • @አዲማር
    @አዲማር 16 дней назад

    እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @Afxsga
    @Afxsga 24 дня назад +2

    እናመሰግናለን ናይት ክለብ ላልከወ ንብ የሚያርፈው አበባ ላይ ነው ዝብ የምታርፈወ ቆሻ ላይ ነው

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 20 дней назад

    እናመሰግናለን መ ምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @hiwane1212
    @hiwane1212 23 дня назад +1

    ጥሩ ነዉ መጀመርያ ጡሩ ሁኖዉ ከገባን ባሃላ ሌላ ፀይ ያላቸዉስ ምን እናርጋቸዉ ከባድነዉ እኔ ስደት ላይ ሳገባ ለኔ በጣም ያከብረኛል ብየ ቤተሰብ ጋደኛ ሁሉ ተይ ተብየ ከ 5አመት ቆይታ ባሃላ አግብቸዉ ሳረግዝ ሌላ ሰዉ ሆነ

  • @sinitutashele6556
    @sinitutashele6556 23 дня назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፀግሽ እንዴ ስምክም ፀጋ ይጫመራልክ🎉

  • @EduLala-dk3mn
    @EduLala-dk3mn 16 дней назад

    ዲ/ን ፀጋዬ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 8 дней назад

    ዛሬ ተቀላቅያለሁ ለማዳመጥ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @WardahBagu
    @WardahBagu 24 дня назад

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግ ናለን😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 5 дней назад

    ❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 22 дня назад

    እናመሠግናለን

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 24 дня назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን🎉😍

  • @TgestDesale
    @TgestDesale 23 дня назад

    በጣም ልዩ ነዉ❤❤❤❤

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HfgJff-le8zu
    @HfgJff-le8zu 24 дня назад

    እናመሰግናል ወንድማችን

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 24 дня назад

    Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @makiya9351
    @makiya9351 24 дня назад

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን🌹🌹🌹🌹

  • @user-bg8ey3iy5e
    @user-bg8ey3iy5e 23 дня назад

    እናመሰግናለን

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q 24 дня назад

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 24 дня назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cc5yd7ju4v
    @user-cc5yd7ju4v 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን እኔ አለገባውም ትምህርት ሰተኀኛል

  • @zinashayele9682
    @zinashayele9682 24 дня назад

    Waw wsegh tmhrt

  • @ssaa2702
    @ssaa2702 24 дня назад

    እንመሰግነለን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 24 дня назад +1

    ፍትህ ለሔቨን😭😭😭😭

    • @itayodose6116
      @itayodose6116 24 дня назад +1

      በተለይ ታዋቂ ሰዎች ለዝት ብላተና ፍትህ አሰጡልን እባካችሁ የሚመለከተዉ አካል በልጆቻችሁ እንለምናችዃለን ፍትህ ለሄቨን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 22 дня назад

    እናመስገናለን❤

  • @user-ds5tg9hq4i
    @user-ds5tg9hq4i 24 дня назад +1

    ማግባት እፈልጋለሁ ግን ምን እንደሆነ ባላውቅም ውስጤ በፍርሃት ይሞላል መልካም ባህሪ የሌለው ወደ ህይወቴ እንዳይገባ

    • @sikosolo3276
      @sikosolo3276 23 дня назад

      አንች ብቻ መልካም ሰው ሁኝ ክፍ ነገር አታስቢ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 17 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KjgxvIfxv
    @KjgxvIfxv 24 дня назад

    ❤❤❤❤የምር❤❤❤❤ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @Demee-k4x
    @Demee-k4x 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 16 дней назад

    በትክክል እኔ ባሌ ያገባኚ በ3ወር ነው በአካል ሳያየኚ ከኔ የማረከው ነገር ክብሬ ነበር ከነክብሬ መሆኔን ሲያቅ ወሰነ ሴቶች ከነ ክብራችሁ ብታገብ ባላችሁ ያከብራችሆን እራሳችሁን አሳልፋችሁ ከጋብቻ በፊት ለማንም አትስጡ ለባልሺ አስቀምጭለት

  • @user-hs4lv6wy1y
    @user-hs4lv6wy1y 24 дня назад

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته

  • @user-oc5yb3re5p
    @user-oc5yb3re5p 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤ selm selm bro well come boyealewu

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i 24 дня назад

    Waw❤❤❤❤

  • @SemiraZeynu-co6jv
    @SemiraZeynu-co6jv 24 дня назад

    አላህ ሂዳያ ይስጥክ ጎበዝ

  • @LovelyPeacock-ru1yd
    @LovelyPeacock-ru1yd 24 дня назад

    ❤🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 23 дня назад

    የዛሬው ለኔ ነው🙏

  • @user-my5qm2gm2z
    @user-my5qm2gm2z 24 дня назад

    እኔ በእልህ ነው ለማገባት የተገደድኩት እናማ ያህ በሳቱ እልህውስጥ ሰለነበርኩ ምንም አይሰማኚም ነበር አሁለይ ወደራሴ ስመለስ ለሱ ምንም ስሜት የለኚም ላስቆመው ባስብም አለሳካ አለ ልጁኮ በጣም ቆንጆ ነው ምንም አያሰውም ግን ለሱ ምንም ስሜት የለኝም ብዙ ጥራለው ልቤ እዲወደው ገን አለቻልኩም እዴት ነው ግን በዚ ስሜት አብሬው መኖር እምቺለው እረ መክር ያስፈልገኛል

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  24 дня назад

      ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።

    • @sikosolo3276
      @sikosolo3276 23 дня назад

      ​@@MelhkMediaOfficialእኔም ምክርህ ያስፈልገኛል የሆነ መወሰን ያለብኝ ነገር አለ መምህርየ በማንኛው ቀን መደወል ይቻላል ወይስ

  • @user-vw7eb7el4u
    @user-vw7eb7el4u 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluM3070
    @MuluM3070 24 дня назад

    wondme eski mkeregn ye 8amet fikregnayen ga teleyayen endet arge lmelsew

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 24 дня назад

    ለኔ ናው የተናገርከው በፍጣሪ ይሄው ዛሬ ናገ ከናገ ወዲይ እያልኩ አሁን 32አመቴ ናው ግን 23አመቴ ተዱሬ ከሌላ ወለደ ተለይየን በቃ ከዚይ በሗላ 18ሰአት ሰራ ናኝ ሁሉም የሚከደኛ የመሰለኛ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  24 дня назад +1

      ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @user-rs3oz6tg3c
    @user-rs3oz6tg3c 21 день назад +1

    30.amet.honegn,አሑን,መጨነቅ,ትቻለሁ,ባላገባስ,ምን,የመጣል

  • @titigalamebrhan
    @titigalamebrhan 13 дней назад

    ❤❤❤

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-df2vy6vw5n
    @user-df2vy6vw5n 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @arumaafmaleearumaafmalee9762
    @arumaafmaleearumaafmalee9762 24 дня назад

    ❤❤

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @BerhanuTeshale
    @BerhanuTeshale 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 24 дня назад

    ❤❤❤

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 24 дня назад

    ❤❤❤

  • @sifanasrat
    @sifanasrat 24 дня назад

    ❤❤❤

  • @Lila-sv1ne
    @Lila-sv1ne 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤