Great job. I am new for your ch and besides the recipe, what I like is you you went straight to the point... you covered everything beautifully without talking to much. Nice 👍🏻 Thank you.
Thank you Sooooo much Finally I've found Doro wot recipe in English I do love this Dish sooo much I searched in Addis Ababa specially in Ismail tips restaurant( Maskal Flower ) they don't have it ... warm greeting from Yemen
አሰታያየት ልሰጥሸ እኔ ወንድ ነኝ ነገር ግን ከሴትጋ እኩል እወዳደራለሁ ምግብ በማብሰል አሰራርሸ ጥሩ ነው ነገር ግን ቅቤ እና ኮርሪማው ከዶሮው ብሃላ ቢገባ በጣም አሪፍ ነበር
ሰገጤ ነህ ሰው ሁሉ ልክ እንዳተ ማሰብ አለበት ሁሉም የራሱን ሀሳብ እና ሞያ ነው መስራት ያለበት
Bale indante balemoya bawoneliny
Abo yemcihe
@@ከያኔኬነዲመንገሻለኔልዩነ የቅርታ እኔ እሷን ሙያሸ ጥሩ አይደለም አላልኩም ወይም አልተሳደብኩም አስተያየት ነው የሰጠሁት
እና ታድያ ስድቡን ምን አመጣው አንችጋ ይቅርታ ለሰድብ ቦታ የለኝም ለስድብሸ አመሰግናለሁ
@@frdhykjefdrhhh6213 10qs konjo
يعطيك الف عافية
انا من الجزائر احب انا واولادي واهلي هالاكلة الطيبة
ضيفتنا وحدة حبشية بالمملكة السعودية وحبيناها كثير
شكرا لكي اختى
@@ethiopiaisthebest3024 ممكن المقادير بالعربي ربنا يسعدك
ምርጥ የሀበሻ ሴት ነሽ ንግግርሽም እረጋ ያለ ነው
ዶሮ ልክ እንዴዚህ ነው የሚሰራው
ግን ምን መሰለሽ ጎረርማና ቂቤ መጨረሻ ላይ ነው የሚደረገው
Kulet lay weyim mecheresha lay bidereg chigir yelewum hulet gizem mechemer yichalal
Meron Afrikawit እሱስ ልክነሽ መልካም የስቅለት ብዓል ይሁንልን
Lehulachin!
Meron Afrikawit ♥
ስደቱ ክርስትናዬን አጠበቅው wusto gebto abro sebesil mor yitafital
I'm Kenyan and have no clue what she's saying but her voice is so soothing. I have never tired Doro Wot so I'm going to try and cook it.
Here is the English version pBest Doro Wot Recipe- Englishruclips.net/video/TCy4np5DLcQ/видео.html
Thanks Meron for sharing the very short & clear የዶሮ ወት አሰራር!!!!
በጣም ደስ የሚል ዶሮ ወጥ አሰራር ተባረኪ ቆንጅየ
ጥሩነው ግን ዘይት ወይም ቅባቱ በዝቷል ይሄ ተጠራቅሞ ለደም ግፊት ያዳርገናል ስለዝ ዘይቱን ቀነስ ብናደርግ ለጤናችንም ጥሩነው እናመሰግናለን
Wow Aserareshe Betam Des Yelal 😁🌷✌👌👏🏼👏🏼👏🏼
Egziabehare Zemeneshen Yebarekew Amen
እንጀራ ይዤ ልምጣ አንድ ጭልፋ ወጥ ታደርጊልኛለሽ😆😘 ከለሩ ሲያምር ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ
😂🌹
እረ ከተገኘማ እስከጀራውም ታረግልን ክክክክ
ግንእድሮውጥላይኮርሪማብቻነውየሚጨመርውማለቴላላቅመምአይገባም
wow mar tnxs betam
gn yedoro agenetatel betasayin eske simachew betinegirn
Berchi beziwe qeteyi mamaye
አሠራርሽ ቆንጆ ነው ግን ቅቤውን ከደሮው በሆላ ብታረጉው ጡሩ ነው
ማሻ አላህ
Right butter at the end.
batikikil
Wawwwww
Shahai Shahaiበጣም ይገርማል። ትክክል
ማሻአላላህ የኔውድ
ወይኔ ከለሩ ባጠቃላይ ሙያሽ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
wooooooooooww
አርሴማ የማርያም ልጅ ወለተ ስላሴ የማርያም ልጅ 😍💋
91💚
R😗♬
እጅሽ፡ይባረክ
ዋው ሀሪፍ ነው ግን መከለሻ አልጨመርሽም እንደገና ቅቤ በመጨረሻ ነው የሚገባው መልኩ በጣም ነው የሚያምረው ጣእሙን አንቺ ነሽ የምታውቂው 👌👌👌
አሪፍ ነው ግን ነጭ ሽኩረቱን እና ዝጅብሉን ከቀይ ሽኩረቱ ጋረ አብረሽ አብስይው ከዚያ ደግሞ ቅቤው ዶሮው በስሎ ልታወጭው ስትይ ብታረጊው ፃሙ በጣም አሪፍ ነው የሚሆን
የኔምጥያቄነዉ
Wow gobazii barchi yene marii
Betasabi honyalo nayi achimi betasabi ini honaleni ihitee
አሰራርሽ በጣም አሪፍ ሆኖ ሳለ አካሄድሽ የተዘበራረቀ ነው እንደየ አሰራራችን ይለያያል ነገር ግን ቅቤ መጨረሻ ቢገባ አሪፍ ነው እንደዚ አይነት ፕሮግራም መከታተል እወዳለው እስኪ ደሞ የዶሮ አገነጣጠል አስተምሪን ባለሙያ ነሽ
በጣም ቆንጆ ወጥ ነው መልኩ ያምራል ግን ቅቤውን እና ኮረሪማውን ሊወጣ ሲል ብታደርጊው ደስ ይላል ጣእም ይሠጠዋል
ሙያ እንደየቤቱ ነው ትክክል ነሽ። ሌሎቻችሁም ትክክል ናችሁ።
Mery konjo wow konjo new
Wow betam balemoyaa nesh! Ejish yibarek🙏berbereshinim yazegajechiw betam balemoya nat👏👌🏼
I love ethiopan foood and music With dancing and people ethiopan all
am, from sudan
ሜሪ አስራርሽ ብቻ ሳይሆን ቆንጆ እረጋ ያልሽ ነሽ ✋ እጅ ይባረክ የዶሮ አበላለቱን አሳይን
ሜሮንየ እጅሽ ይባረክ
ግን የደሮ እበላለት ( እጋናጣጠል) ሳይኝ ስሞትልሽ
እኔ ደሮ መስራት እልችልም
ና ማየት እፈልጋለሁ
ተ
Alem Alem kutrshin lakilge be wathap lilaklsh
Alem። ግን እንደ
Topu Ae mnvjk
winta tkue e
hiiiiii
ወይ እኔም አልችልም
🌹 ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ🌹🌹🌹👍👍👍
መጀመሪያ አገነጣጠሉ ነው መጀመር እንጂ ቁሌትማ ማንም አያቅተውም የዶሮ አሰራር ብለሽ ካልሽ የሚጀመረው ከመገንጠል ነው አስተካክይው
ትክክክክል
ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ አስራርሽን ወድጄዋለሁ።
Amen Amen
ትክክለኛ የዶሮ ሽንኩርት አበሳሰል
ተባረኪ!!
ትክክለኛ የዶሮ ሽንኩርት ኣበሳስል ብጣም ጥሩ ነው እህትየ እግዚኣብሄር ይባርክሽ
woow🤤🤤🤤agagase gne😌btirafi balamoya nashe 👍👍
ምርጥ ዶሮ ወጥ አሰራር። ግን ቅቤውን ከዶሮው ብሁላ ቢሆን ባይ ነኝ ላይክ
ማሻ አሏህ ወይ እንደዚህ በጣም ነዉ እምወደዉ. ምራቂን አስዋጥሺኝ ወይ ስደት
9 ye doro sega new yechemetshew 12 mehon neberbet korerima ena keby mrchersha New yemigebaw
Balemuya...Nesh, Mouth watering!!!!
Thanks Samisha!
የበርበሬሽ ከለር በጥም ያምራል ባለሙያ ነሽ:: ሌላም ሞያሽን ሼር አድርጊንአመሰግናለሁ መልካም በዓል🙏🏼ለሁላችን!!!
Am Amen melkam Beal!
ይመችሺ
ይመችሺ
Malakuu Tarfaa
ቀይ የሚሆነው በርበሬ ቅመም ስለማይገባበት ነው
በአምስት ደቂቃ ምርጥ ሙያ መማር እጅግ መታደል ነው ስራ እንደሚበዛብኝ ማን ነገረልኝ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ማር ወጥሸ ይጣፍጣል
እናመሰግናለን
እህት የድሮ አገንጣጠል አሳይን ፕሊስ
.u'm
slkshin schig be whatsap lilaklsh
@@mahayeyonimagnaehte7343 please lakilgn 50 69 36 74
በእውነት ሀሪፍነው በጣምያምራል አቁራረጡንም አስተምሪን በተረፈ እክሽን አይቁርጥመው
*ክርስቶስ ተንስአ እሙታን*
*በዓቢይ ኃይል ወስልጣን*
*አሰሮ ለሰይጣን*
*አግዕዞ ለአዳም*
*ሰላም እምይዕዜሰ*
*ኮነ ፍሰሐ ወሰላም*
*_በሀገርም ውስጥ ሆነ ከሀገርም ውጭ ለምትኖሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ *እንኳን ለብርሃነ መስቀቀሉ_* _በሰላም በጤና፤ በህይወትና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን አሜን_።
*፨በመስቀሉ ደም ሰላምን አደረገ በሰማያትም ላሉት እርቅን ሰላምን አደረገላቸው* ( ቆላ፡ 1 ÷ 19
🌹 *እ* 🌹
🌹 *ን*🌹
🌹 *ኳ*🌹
🌹 *ን*🌹
🌹 *ለ*🌹
🌹 *ብ*🌹
🌹 *ረ*🌹
🌹 *ሃ*🌹
🌹 *ት*🌹
🌹 *ን*🌹
🌹 *ሳ*🌹
🌹 *ኤ*🌹
🌹 *ዉ*🌹
🌹 *ዋዘማ*🌹
🌹 *በ*🌹
❣ *ሠ*❣
🌹 *ላ*🌹
🌹 *ም*🌹
🌹 *አ*🌹
🌹 *ደ*🌹
🌹 *ረ*🌹
🌹 *ሳ*🌹
🌹 *ች*🌹
🌹 *ሁ*🌹
🌹 *አ*🌹
🌹 *ደ* 🌹
🌹 *ረ*🌹
🌹 *ሰ*🌹
🌹 *ን*🌹
🌹 *በ*🌹
❣ *ዓ*❣
🌹 *ሉ*🌹
🌹 *የ*🌹
🌹 *ሠ*🌹
🌹 *ላ*🌹
🌹 *ም*🌹
❣ *የ*❣
🌹 *ደ*🌹
🌹 *ስ*🌹
🌹 *ታ*🌹
🌹 *የ*🌹
🌹 *መ*🌹
🌹 *ተ*🌹
🌹 *ሳ*🌹
❣ *ሰ*❣
🌹 *ብ*🌹
🌹 *ና*🌹
🌹 *የ* 🌹
🌹 *በ*🌹
🌹 *ረ*🌹
🌹 *ከ*🌹
🌹 *ት*🌹
🌹 *በ*🌹
❣ *ዓ*❣
🌹 *ል*🌹
🌹 *ይ*🌹
🌹 *ሁ*🌹
🌹 *ን*🌹
🌹 *ላ*🌹
🌹 *ች*🌹
❣ *ሁ*❣
🌹 *ይ*🌹
🌹 *ሁ*🌹
🌹 *ን*🌹
🌹 *ል*🌹
🌹 *ን*🌹
🌹 *አ*🌹
🌹 *ሜ*🌹
🌹 *ን* 🌹
🌹🕯🌹
*፨ **_የመሰቀሉ ቃል ለምጠፉት ሞኝነት ፣ ለእኛ ለምድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው ። (1ኛ ቆሮ 1÷18)_*
*፨ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ፡ ( ገላ ፮ ÷14 )*
🕊🌹👏🏻🌹🕊🌹👏🏻🌹🕊👏🏻🌹🕊🌹👏🏻🌹🕊👏🏻🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹
Amen amen amen⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘🍀🌱🌿🍀🌿🌿🌿🍀☘🌿🌿🌿🌿☘☘☘☘☘🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀⚘🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳
@@mulukindeya6606 h
ገኒ የተዋህዶ ልጅ
Ethiopia music
መረረ
It's good your are real traditional doro
It looks beautiful and delicious
Yanchi muya eko yetm yelm 1degna neshe lena balemuya new yehonkut banchi ❤
ዶሮ እንዴት እንደምትገነጠል ብታሳይን አስራሩን እችላለሁ መገጠል ግን አልችልም ሌላው ሳብስክራብ ሳደርግሽ አይለየኝም ቀይ የሆነው ሳብስክራይብ ስላደረኩሽ ነው ወይስ አይደለም
Post arigealew agenetatelunim
Subscribe stadergi keyu gray yihonal
+Meron Afrikawit እሽ አመስግናለሁ
Abebaa amen Abebaa አረብ አገር ከሆንሽ በአረብ ዶሮው ተለማመጂ እሺ እህቴ ካጠፋሁ ይቅርታ
Abebaa amen Abebaa be wathap lilaklsh slkshin schig
ዋውው ሲያምር. ግን ቅቤ መጨረሻ ነው የሚገባው ግን የሁሉም።ሙያ ይለያያል
ማሻ አላህ እጅሽ ይበረክ
My favorite ethiopian food recipe on RUclips!!! Delicious recipe 😋😋😋
እስኪ ትንሽ አቅምሽኝ ከለሩ በጣም ያምራል ጣሙንም ልቅመስልሽ ብዩ ነው ሀሀሀ
ማሻአላህ በጣም ያምራል ባለሞያ ነሽ ይጨምርልሽ
Asiya Ali kkkkkkkk
ዋዉ ምርጥ ዶሮ ወጥ ነው:: እኔም ለፋሲካ ልክ እንደዚህ ነው የምሰራው Thankyou!!!
ሽንኩርት መክታፍ ዬማያቅ ሁለ አስታያት ይሰጣል በች መማዬ
ይሄ ነው ትክክለኝ ዶሮ ወጥ
Melku betam yamral. Yene mist enkuan Doro shirom mesrat atichil
በጠም ያስጎማጀል እጅሽ ይበረክ sis
ያስሚን ሀምደለ. Yamirali batam inamasginalan. Gin. Yabash. Doro maganatatali bitasaYn. AREF NABAR
tebarekiiiiii...betam arif sira newww...... Lelaw qerto andebetsh ena ergatash fitsum Ethiopiawii newww......
Looking so nice 😍
ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ብዝች ይበልልኝ ሰላሳየሽን ምርጥ የደሮወጥ እጃግ በጣም እናመስግን አለን ክብር በይልኝ
ምነው ባገኘሁሽና እጄን ይዘሽ ባስተማርሽኝ መገንጠልም ኣላውቅም
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ kutrshn schig be wathap elklshalew
Betam. Enamesegnalen ehte gn yedoro abelalet btasayin des yilenal
ያምራል
አናትዬ ቁሌቱ ላይ ውሀ ባይገባ አሪፍ ነበር ሽንኩርቱን ያበሰልሺው ዶሮውን ስትጨምሪው የራሱ ውሀ ነበረው ጎበዝ ነሺ አደንቅሻለው
የበርበሬሽን ከለር ወደድኩልሽ
ene dero meserate alecelhm gin bezhi meketatele efelgalhu tebarke konjoo betam arifi megebe new amesegnalhwu
ዶሮ መስራት ደስ ይለኛል ግን የሽንኩርቱ ሽታ በጣም ነው ሚደብረኝ
የናቲ ማን እና የአቢ ላቀው አድናቂ ነኝ በትክክል እኔም
ባሎቻችን ይሰሩልናል በቃ Kkkkkkkkk ማን ታፍኖ ይሞታል
የናቲ ማን እና የአቢ ላቀው አድናቂ ነኝ 😂
የናቲ ማን እና የአቢ ላቀው አድናቂ ነኝ
ማህሌት ኪሩቤል hahahaha wanaw shnkurt new eko tadiya minun serashw yibalal😂😂😂😂
Enamesegnalen! አበላለቱን አሳይን?
ጎረቤትሽ ብሆን ሜሪዬ ከች ነበር
Tigisti Hagos wwww
Waw Baxami New Dasi Yemelhu//Gin Tiyake Alegn Doro Endet New Bilitu Miganaxelehu????
የዶሮ አገነጣጠል ruclips.net/video/ytk4BEHRsfk/видео.html
ጎበዝ ነሽ ይህነው ወጥ አሰራር
ዶሮ እንዴት እንደሚበለት አሳይኝ እህት በጣም ሀሪፍ ስራ ነው
الله اكبر
Zet endaytebzi
ያምራል
I am Somali and for the first time I cooked diro wot, by just watching u make it here
Thanks
Aww I hope it turned out yummy. Thank you fo watching my videos 💕
Betam yamral
Simbo Simbo 🖒🖒🖒🖒🖒❤❤❤❤❤❤
Very good you are number one 😀
Wow wow. Ejesh yibarek.... Keteyibet
ዋውውው መሻአላህ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ከረሩ አሰራርሽ አሪፍ ነው
ይመቺሽበጣምደሥየሚልወጥአዘጋዪተሻልየኔቆጆ🇪🇹👍👍👍👍
Wowowowowowow
Asararshi baxami arifinow Enamsagenaleni
You did real good. We believe it will be very tasteful. We need to go to Ethiopian restaurant as soon as possible.
It looks yummy. Asrabshign
ከኔ አሰራር ጋር የምንለየው እኔ ኮረሪማና ቅቤ የምጨምረው ኘጨረሻ ላይ ነው ነጭ ሽንኩርቱ ደግሞ ቀዩ ሽንኩርት ትንሽ በሰል ካለ ቡሃላ እጨምረዋለሁኝ
Great job. I am new for your ch and besides the recipe, what I like is you you went straight to the point... you covered everything beautifully without talking to much. Nice 👍🏻 Thank you.
ምሰጋናችን ተልብነዉማረነገረ👍👍😘😘😘🌹🌹❤
ዋውውው ጎበዝ በርች ካንች ብዙ እንማራለን ዛሬ ነው ያየሁሽ
Really amazing , will surely try recipe , Ethiopian cooking is very much similar to our indian cooking !
Aserarish betam arif newu gin kibewun afetenish
ሜሪየ የሌለ ጎበዝ ነሽ እረ ሢያምር ደግሞ አጠይቂኝ
Thank you 😘
ዋውውው እህቴ ተባረኪ ግን ከመጀመሪያ ከብልት አወጣጥ ብታሳይን
የዶሮ አበላለትll Yedoro Abelaletruclips.net/video/pozNGv3eXM0/видео.html
ዋው በጣም ያምራል ሁቢ እንደዚህ አይነት በርበሬ የት አግኛለሁ
Btam amsgnlhu Gobze neshe. God bless you. 👍
ዋው አስጎመጀሽኝ ሜሮን ቆንጆ ባለሙያ ነሽ
ይሄ ነው ደሮ ወጥ በበርበሬ ብቻ የተሰራ መልኩ ያም ያም ነው የኔ ቆንጆ ተባረኪ
Wow new gin zeyito alibezam? Malet letana
Yichelefal kelay
Mshalah vtam nafkognal arb beat new yealhut men ladrg!!!!!!!
ዋው ያምራል እናመሰግናለን ሜሮንዪ
አመትባል፣ሲደርስ፣ያንቺን፣ዶሮነው፣እማስታውሰው፣ሲያምር💚💛❤👍👍👍👍
❤️ thank you
Ufff siyamer ejishin yebarekileshi
Bilitochun indet indaa miqorx liqaqilin😍fiqir yaa honshi lij
የዶሮ አገነጣጠል ruclips.net/video/ytk4BEHRsfk/видео.html
easy simple way you explain for us thank you Meron
You’re very welcome.
ጥሩ ነዉ እህቴ ባለሙያ ነሽ እኔ ካንች አላቅም መጨረሻ ላይ ቅቤ እና ኩረሪማ ብታስገቢ ይበልጥ ይጣፍጥልሻል
ሜሮን አሰራርሽ ልክ እንደኔ ነው ኮረሪማ ከበርበረው ጋር በታም አሪፍ ነው because በርበሬው ምናልባት ህኮረሪማ ሊጎድለው ስለሚችል .. ቅቤውም ከዶሮው በፉት መሆኑ በታም ትሩ ነው . ቅቤ ከላይ በታም አይመችም so well donee 🤙💕
Thank you my dear!
Thank you Sooooo much Finally I've found Doro wot recipe in English I do love this Dish sooo much I searched in Addis Ababa specially in Ismail tips restaurant( Maskal Flower ) they don't have it ... warm greeting from Yemen
Glad I helped my dear. Thank you for watching!
በጣም ቆንጆ ነው ግን የዶሮ አበላለት ከመጀመሪያው እስከ መጨርሻው ብትሰሪልን አሪፍ ነው
ruclips.net/video/ytk4BEHRsfk/видео.html
mashallah des yilal gn enem endanchi tat miyaskoretm eseralew yegurage lij negn lezawm yesodo!!!!❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ደስ ይላል ግን መከለሻ የታለ? መከለሻና ቅቤ አንድላይነው የሚጨመረው መጨረሻላይ ዶሮ ያለመከለሻ ብዙም ጣእም የለውም
ዋውውውው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ❤👍