Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ |ተወዳዳሪዎች ወደ ካምፕ ለመግባት የሚያደርጉት አስገራሚ ፉክክር| ተወዳዳሪ አክሊሉ አስፋው| ሚያዝያ 16 2014 ዓ/ም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 авг 2024
  • ውድ የባላገሩ ቲቪ ተከታታዮች፤ ቻናሉን ላይክና ሼር በማድረግ ዝግጅቶቻችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ አስተያየታችሁም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
    www.youtube.co...
    ///////////////////
    Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ |ተወዳዳሪዎች ወደ ካምፕ ለመግባት የሚያደርጉት አስገራሚ ፉክክር| ተወዳዳሪ አክሊሉ አስፋው| ሚያዝያ 16 2014 ዓ/ም
    ////////////////////
    Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 130

  • @artandhealthmedia-
    @artandhealthmedia- 2 года назад +16

    ሰቆጣ እነዚህ ልጆች ትመስላለች። ከውጭ ሲያዩዋት ደስተኛ የተረጋጋች የምትመስል ግን ስትቀርቧት ከአዕምሮ በላይ በሆነ ሰቆቃ ያለች የቅን ልባሞች ሀገር። ዋግ ውስጥ ችግር ና መከራ ደስታን ያልበገረበት ብቸኛው ቦታ ነው። ያለፋችሁበትን እና እያለፋችሁበት ያለው መከራ እያለፍኩበትነውና ደስ በሚል የእምባሆታ አድምጨሃለሁ። የገረመኝ ግን ያለፍከውን መከራ ከማውራት ይልቅ ያለህበትን የተሰፋ ማማ ማውራትህ ያችን በሰቋላ ዋግን መሰልከኝ። ቅን ልጆች ከቅን ማህበረስብ ይወጣሉ

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 2 года назад +9

    ወይ ድምፅህ ማማሩ , ትልቅ ተስፋዎች ናችው መቼም። እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን እነዚህ ወጣትና ለጋ ልጆች አይሳቀቁ

  • @markosayalew2747
    @markosayalew2747 2 года назад +15

    ውድ ወንድሞቼ በርቱ! ወይብላዋ ትርዳችሁ ወላዲተ አምላክ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ትጠብቅልን መድኃኔዓለም ይርዳን::

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 2 года назад +13

    ቀደምት ታሪክ ያበረከቱ ኢትዮጵያዊ መሠረት በራሳቸው ኩሩ ጥለቻ ጭኮና ትርኪምርኪ የባህል ከፍታቸውን የማይመጥን ክብር ከሌላው ወገኑ የማይለምኑ ነፃ ህዝቦች ናቸው። 🙏❤👍

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 2 года назад +15

    ሰቆጣወች ኡፍ የባላገሩ ድምቀቶች😍😍😍

  • @user-jj6kb7ny8p
    @user-jj6kb7ny8p 2 года назад +20

    😭😭😭😭😭😭ስሜትህ ይገባኛል የኔ ልዩ ወንድም 💚💛❤ሰላም ስጡን

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 2 года назад +5

    ዋው አላወኩም ነበር ይህ ልጅ ጀግና ነው እምላኬ ይጠብቅህ!!!💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fitse999
    @fitse999 2 года назад +11

    ያለንበት ሁኔታ 🇪🇹 ያማል ። ነገ መልካም ነው።
    ሙዚቀኛ ነህ አኬ በርታ ጎበዝ 💚💛❤ህመምህ ስትዘፍን በድምፅህ ውስጥ ሰምቻለሁ ተሰምቶኛል።

  • @Tube-ot9lj
    @Tube-ot9lj 2 года назад +5

    ሰቆጣወች ልዮ ናችሁ በርቱ ይህም ያልፋል ጀግና ናችሁ ቃላቶቹ ሲወጡ ስሜቱና ህመሙ ግልፅ ነዉ

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 2 года назад +14

    ሰቆጣዎች በማዬቴ ደስ ብሎኛል ! አክሊሉ ገና ዘፈኑን ስትመርጠው ለምን እንደሆነገብቶኝ እያለቀስኩ ነበረ ሁሉም ያልፋል

  • @netsamamar7186
    @netsamamar7186 2 года назад +1

    አረጋሀኝ እንዳለዉ፡ በጣም በጣም ሙሉ ድምፃዊ ነህ፡፡ ኤፍሬም ታምሩን እንደምተካ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 2 года назад +4

    አንድ ቀን ይሄም ያልፋል እንሻገረዋለን አይዞን ፈጣሪ እንደነዚክ ያለ ትዉልድ ስለሰጠን አመሰግናለው💚💛❤🙏🙏🙏

  • @mot2116
    @mot2116 2 года назад +6

    ዘመን አስፈንጣሪ መልእክት ያለዉ ዉብ ዜማ ነዉ። በርታ።

  • @mekdesmekdes5907
    @mekdesmekdes5907 2 года назад +23

    እኔ አልቻልሁም እንኳን ደና መጣችሁ ሰቆጣወች 😢😢😢😢 አይዞን ይህም ያልፍ ይሆናል 😢😢😢😢

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 года назад +15

    ወንዝ እያለሽ አለማሽም ልጅ እያለሽ አልተጦርሽም ውለታሽስ ይሄ ነው ወይ ሀገሬ ሰው አጣሽ ወይ?😭😭😭😭

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +5

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አክሊሉ 1ኛ ነህ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 года назад +10

    አክሊሉየ አይዞን ሁሉም ያልፋል ሥትዘፍን ውሥጥህ እንደታመመ ይታያል አንተ ደግሞ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታልን

  • @abiy541
    @abiy541 2 года назад +4

    ሱፐር ነው በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ወቅታዊ ስራ ነው በጣም በርታ።በችግር ውስጥ ሆነህ በዚህ መቅረብህ በራሱ ያኮራል

  • @cherekatube9856
    @cherekatube9856 2 года назад

    አክሊሉ የባላገሩ አንደኛ ነህ በርታ ድምፃዊ ነህ

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs 2 года назад +5

    I came to relax yet I end up 😭😭😭😭😭 may God send his peace to us.

  • @goldyabeje1411
    @goldyabeje1411 2 года назад +3

    wowowowowwowow what kind if performance i proud of you
    Big Respect ....

  • @meseretethiopia8668
    @meseretethiopia8668 2 года назад +17

    አረ ተቸገርን እኮ አገር ለመግባት የተሻለ መጣ ሲባል የበሰሰ ሆነ

  • @bezawitgirma2638
    @bezawitgirma2638 2 года назад

    ለኔ ምርጥ ነህ አከብርሀለሁ ይገባሀል አይዞን ሀገራችን ሰላም ትሆናለች አምናለሁ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

  • @user-fg8my3go4n
    @user-fg8my3go4n 2 года назад

    በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች ሙሉ በሙሉ ለአመታት ሊደመጥ የሚገባው ጸረ ብሄርተኛ ሙዚቃ ነው አሪፍ አቀራረብ ነው ክሬዲት ለድምጻዊው ንዋይ ደበበ ይሁን

  • @Sima-A
    @Sima-A 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ የሚያምርባት ተስማምታ ስትኖር ብቻ ነው ከጦርነት ያተረፍነው ምንም የለም :: እንደሃገር ከስረናል :: እግዚአብሔር ያስበን ነው የምለው

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv 2 года назад +3

    ዋው ጎበዝ ዋውውው

  • @yemariamwerk8614
    @yemariamwerk8614 2 года назад +11

    I really want to help Aklilu please if anyone has his contact information or Balageru’s information please let me know!

  • @adomaraya8800
    @adomaraya8800 2 года назад

    እጅግ ውብ ድምፅ ከ ድንቅ ዘፈን ጋር በርታ መልካም እድል

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 2 года назад +6

    እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ። ጌታ ሆይ እባክህ ይብቃን

  • @fidelqemer4455
    @fidelqemer4455 2 года назад

    ደስ የሚል ውድድር ነው። የሙዚቃው ባለቤት በማብራሪያው ላይ ከተወዳዳሪው ስም ጋር አብሮ ቢጠቀስ መልካም ነው።

    • @merewa691
      @merewa691 2 года назад

      Mastewal yibalal

  • @Temima3
    @Temima3 2 года назад

    እናትዬ 🇪🇹 ሰላምሽን ይመልሰው😭😭😭

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @mesfinkebede4118
    @mesfinkebede4118 2 года назад

    Mr. Arga.... what a nice Speech!!!

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 2 года назад +4

    ለሠቆጣ ተወዳዳሪዎች❤️

  • @bs128
    @bs128 2 года назад

    Thank you big message wish you all the best proud of you bro

  • @almazalmaz3811
    @almazalmaz3811 2 года назад

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ባርክልን በቃችው በለን

  • @ewnettube2001
    @ewnettube2001 2 года назад +4

    እኔስ አልቻልሁም አስለቀሰኝ እኔ ልሰፍሰፍልህ ወይ አገሬ እውነትም ሰው አጣች

  • @saifwaled9302
    @saifwaled9302 2 года назад +1

    ፈጣሪ የተሻለ ዘመን ያምጣልን

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 2 года назад

    ባላገሩ እናመሰግናለን

  • @yordanosyirgu21
    @yordanosyirgu21 2 года назад

    You really touched my heart 😢 he deserve goldenbuzz 👏👏👏

  • @messymessy2993
    @messymessy2993 2 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ይረብሻል ጌታ ሆይ እባክህ ታረቀን💚💛❤️

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 2 года назад

    ተስፊ ቆርጠን በመግስት በፓለቲከኛ ተፈካካረ ፓለቲከኛ እንባጠባቂ ስቢክ ማህበር በሁሉም ተስፋ ቆርጠን ኢትዮጵያ ለሚፈፀመው ግፍ ግን ፈጣሪ ስለፈጠርን እንደተሰጠን ፅጋ እንኖራለን ተስገን እየሞትን እየተራብን እየተደፈርን እየተራብን ብቻ ተመስገን

  • @a.mtuobe9907
    @a.mtuobe9907 2 года назад +1

    አቤቱ የሰራዎት ጌታ እባክህ ምህርትን አምጣልን በቃ በለን

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 2 года назад

    Wow 👌 amazing voice guys good luck my brother 🙏🙏🙏💖💚💛❤👍🇨🇬

  • @emuzab4781
    @emuzab4781 2 года назад

    ውይ እንዴት እንዳስለቀስከኝ ለድምፅህም 👏👏👏

  • @guchj14
    @guchj14 2 года назад +1

    አገሬ የእኔ ውድ

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 года назад +2

    እንዴእኔ እያለቀስሁ ያስማውት እህህህ

  • @kiraabigarotube2217
    @kiraabigarotube2217 2 года назад +2

    አላውቅም ድምጽህ ውስጥ ያለው ስሜት ከዘፈንም ከውድድርም በላይ ነው። ለዛ ነው ያለቀስኩት

  • @mekideskibru5185
    @mekideskibru5185 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @user-cl8yh3ot2u
    @user-cl8yh3ot2u 2 года назад

    ጎበዝ በርታ አንተና ጓደኛህ ጥሩ ደረጃ እንደምደርሱ ተስፋ አለኝ

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 2 года назад

    በጣም ገራሚ ወቅታዊ :ዘፈን አገሬ ሰው አጣሸ ወይ።

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 2 года назад +1

    የኔ ውድ ገዘጠኛ እኳን አደረሰሸ 💚💛❤👍

  • @ethiodiversity-1184
    @ethiodiversity-1184 Год назад

    Beyond fana lamrot. Balageru ይለያል

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 2 года назад

    ይገርማል

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher 2 года назад

    ፈጣሪ መልካሙን ዘመን ያምጣልን

  • @tedrostube15
    @tedrostube15 Год назад

    Besmam yehan Music sesemaw yemenorebet hager tetah weda Ethiopia geba geba yasebeilgnal Ethiopia hagera telatochsh yewedamu layekomu yenebarekakulesh Ethiopia 🇪🇹 hagera Mariyam ewadshalew 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tekestegebtemedhin4969
    @tekestegebtemedhin4969 2 года назад +1

    እባካቹ ኢትጵያን ሰላም ለመበተን ለሚሰሩ ኣክቲቪስት እና የፖለቲካ ምሁራን ነን ባዮችን ይን የውድድር ዘፈን ኣሰሙልኝ

  • @ethiopiay1219
    @ethiopiay1219 2 года назад +1

    አክሊሉ አንደኛነክለኔ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад

    አክሊሉ እሚገርም ብቃት ነው ያለሕ በርታ brother በጣም አንጀት የሚላ ዘፈን ነው 😭

  • @user-jl5ul5yu7t
    @user-jl5ul5yu7t 2 года назад +4

    ሰቆጣዎች አይዟችሁ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekdesdemesie3548
    @mekdesdemesie3548 2 года назад

    ዋውውውውውውው

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 2 года назад

    Excellent singer

  • @danidhabesha
    @danidhabesha 2 года назад

    ኦውውው 💚💛❤️😭😭 ያልፋል አኬ 🙏

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 года назад

    ሁሌ ነዉ የማለቅሰዉ በዚህ ሙዚቃ

  • @yekolotemaree23
    @yekolotemaree23 2 года назад +4

    አገሬ ሰው አጣሽ???

  • @dadatekalign9658
    @dadatekalign9658 2 года назад +3

    እውነት ትለያለህ

  • @genetdesalegn2728
    @genetdesalegn2728 2 года назад +1

    ስትሰሩ ትሰራላችሁ ምርጦች ናችሁ።ጥበብ ውልውታ አለባት

  • @rahelbelete2594
    @rahelbelete2594 Год назад

    Yasazenal ager senor nuw enantem Kuch belachew yumetedagnut Beyans tufenakay abelu yubereket sera

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 2 года назад

    አይ ሀገሬ

  • @user-xt2we5vl9r
    @user-xt2we5vl9r 2 года назад +1

    አረጌ ስላምብያለሁ

  • @tsyonmaryam4708
    @tsyonmaryam4708 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭Hufffff yham giza yalfal ETHIOPIAYA 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mahimahimahimahi2778
    @mahimahimahimahi2778 2 года назад

    You are so talented eko 👍👍👍👍👍

  • @unityentertainment2015
    @unityentertainment2015 2 года назад +1

    Gobez💚💛❤️

  • @davamantechallabout2063
    @davamantechallabout2063 2 года назад +1

    ትለያህ bro👍

  • @zerishsvlog705
    @zerishsvlog705 2 года назад

    wow

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 2 года назад

    Nice keep it up

  • @rahelbelete2594
    @rahelbelete2594 Год назад

    Balageru hule musical,yager nuger ayemuleketachewem yumiyalkew hezb yunanten aydelum? Eru tuwu fetare yeteyekachewal dultuavhehal

  • @tsyonmaryam1489
    @tsyonmaryam1489 2 года назад

    🤲🤲🤲Abat hoy Bekachu belen😭😭😭

  • @meserethailu8792
    @meserethailu8792 2 года назад

    nice

  • @SamsungSamsung-mh7im
    @SamsungSamsung-mh7im 2 года назад +1

    Jegena

  • @user-xt2we5vl9r
    @user-xt2we5vl9r 2 года назад +2

    ሶፊ ያብረሀምተጋባብህ

  • @hanam3589
    @hanam3589 2 года назад

    I have no words 😶

  • @user-xt2we5vl9r
    @user-xt2we5vl9r 2 года назад

    አክሊሉአይዞንያልፋልአባ

  • @user-zi5hw8oi9t
    @user-zi5hw8oi9t Год назад

    ሀገሪ ውነትም ሰው አጣሾይ

  • @hanam3589
    @hanam3589 2 года назад

    I’m trying not too cry 😭 I can’t do it

  • @newlifebest7793
    @newlifebest7793 2 года назад

    Dnk sra new berta 👍

  • @SamsungSamsung-mh7im
    @SamsungSamsung-mh7im 2 года назад

    Wowwwwwwwwwwwww

  • @user-ee8vg1rc7q
    @user-ee8vg1rc7q 2 года назад

    ሰቆጣዎች የባላገሩ ድምቀት ናቸው አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад

    አይ ወንድሜ... አይ ስቆጣ.... ለ እናንተ ምስኪን ህዝቤ... ይሄ ሁሉ ለምን ግን
    አቦ አመመኝ ..... አይ ኢትዮጵያ
    አይ ኢትዮጵያ... አይ ኢትዮጵያ
    ማን ይሆን የረገመሽ... አቦ አመመኝ
    ጌታ ሆይ ወይ ፍረድ
    ጌታ ሆይ ወይ ... ወይ ው...... 🙏🙏🙏💔💔💔

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 года назад

    Sewdhe eko akelilu 💋

  • @ethiopianlogisticianscommunity
    @ethiopianlogisticianscommunity 2 года назад

    sound problem is still an issue

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 2 года назад

    Hageri asabi atashi woyi 😢😢😢😢😢

  • @Saint-1216
    @Saint-1216 2 года назад

    Keep up the good work🙏
    በርታ💪

  • @MrSisco23
    @MrSisco23 2 года назад

    #ባላገሩ አፍላገ ጥበብ!!

  • @brukwondimu6093
    @brukwondimu6093 2 года назад

    Betam konjo dimts nw yaleh berta

  • @rahelbelete2594
    @rahelbelete2594 Год назад

    Zufen beza against god nuw

  • @gashawmareya2124
    @gashawmareya2124 2 года назад +6

    የሰቆጣ እንቁወች ትልቅ ተስፋ አለን ሶስቱ ስላሴወች

    • @erma9171
      @erma9171 2 года назад +5

      Endante demo jezba yelem silase mekeleja arekachew

    • @meseretteklu3653
      @meseretteklu3653 2 года назад +1

      Dedeb neger nehe endate comment endethafshem enja

    • @mesi16-91
      @mesi16-91 2 года назад

      😏😏😏😏

  • @fafimahmud3839
    @fafimahmud3839 2 года назад +1

    #፩

  • @senaitkebrom8702
    @senaitkebrom8702 2 года назад

    😭😭😭😭😭☝️💔💔😭😭

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯