let's be real he is reflecting on his ethnicity his family roots why we lie to ourselves just because Amharic is the first language doesn't make him know all Ethiopia!
@@melikahmed3501 mtsm. For starters, tigrigna comes before amharic, second, so what he sang in amharic? Isn't that the working language of our country? how the hell is this about his ethnicity? Just get ur bihertegna ass outta here!
@@melikahmed3501 🤔 it might take me a while to understand why you said so can you please explain your self ? Where did you expect him to learn the history? Do you know anything about his family? Don’t be a hater now ! It’s very easy to sit back and say this stuff to people. If you see good things support !!
kasse i have no words እንኩዋን ለአድዋ ድል በዓል አደረሰን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጆሮ ላለውና በኢትዮጵያዊነቱ ለሚኮራ ለዘመናት የሚደመጥ ለጀግኖች የተዘፈነ ❤❤❤
ማንነትህን የምታከብር የምታስከብር ባለ ተስፋ!
Happy Adwa day from Wales 🏴🇪🇹 #1888/1896
Thanks brother. One love ❤️
We used to listen to Gigi and teddy every adwa now we add kassmase to that list!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍
💯
So true 💚💛❤
Dagne walle on that list too
Love it
Absolutely on my playlist
ድጋሚ ተከሰትክ አቦ ነፍ አመት ኑር ምችት ይበል ልክ😘
ይሄ ነው ካስማሰ
ጀግናው የሀገሬ ጐበዝ
ንገረው ካስማሰው
በለው በለው🖤🔥🙏❤❤❤❤❤
The guy who really understood about his country is Kassmasse.
Being Ethiopian by itself is a pride
🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌️
Yes, exactly! በሀገሩና በማንነቱ የሚኮራ!
let's be real he is reflecting on his ethnicity his family roots why we lie to ourselves just because Amharic is the first language doesn't make him know all Ethiopia!
@@melikahmed3501 mtsm.
For starters, tigrigna comes before amharic, second, so what he sang in amharic? Isn't that the working language of our country? how the hell is this about his ethnicity?
Just get ur bihertegna ass outta here!
@@melikahmed3501 why? Just why are you making the only good thing we found in years political and ethnic?😑
@@melikahmed3501 🤔 it might take me a while to understand why you said so can you please explain your self ? Where did you expect him to learn the history? Do you know anything about his family? Don’t be a hater now ! It’s very easy to sit back and say this stuff to people. If you see good things support !!
አድዋ 🇪🇹❤🇪🇹❤❤
wowwwwwwww
ኩራት በ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
First and only Ethiopian artist to host a live music release on RUclips! Kassmasse carrying ethiopian music back to the top one song at a time🇪🇹🇪🇹
not hating but pamfalon did it before
እናንተ የጀግኖች አፈር ላይ የበቀላችሁ ዕድለኞች እንደምን አላችሁ
እንኳን ለ 125ኛው የ አድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ።
የጀግኖች አፈር ላይ የበቀላችሁ
Please RUclips algorithm 🙏 recommend this song to every Ethiopian.... We need to hear this 👍
፲፰፻፹፰ | 1888
🟢🟡🔴
------------------------------
ተወራ ኖሩ ሁሉም ትናንትን ብለዉ
የእኛ ሀገር ልጅ ሀገር ልጅ ጀግንነት ያለዉ
በአንድ እዉነት አንድ ልብ ቸሩን የሚለዉ
የእኛ ሀገር ልጅ ሀገር ልጅ ጥበብ ጥንት ያለዉ
እንደአላማዉ ማህተቡ ዛሬም ያለ ነዉ
እንዲያይዋት ነገን ዉለዉ ሰላም አንድ ሆነዉ
እኛ ሀገር ልጅ ሀገር ልጅ ድሮም አንድ ነዉ
እኛ ሀገር ልጅ ሀገር ልጅ..
የእውነት ታሪክ ዝና ወላጆቼም
የአያቴም ቅድም የአያት የአያቴም ከዛም
ወንድም እህቴም ወገን አክስት አጎቴም እንድያ
ዘመድ ዘመቻ ጀግንነት ዘር አንድ አለም
ግለቴ የፍቅርን ግነት ሚዛን ስሌት ቅኔ
ቃል የማይንደዉ የተግባር ፍቺ
ማለሚያዉ ተፈቶ ስንቅ ተቋጥሮለት
ጋሻውን እህ ጦሩን ይዞ ፀሎት
አዛዥቷ እናቱ ለእምዬ ነግራለት
ትዕዛዙንም ኖኔ ብልሐቱን ድፍረት
ብርታቱንም ቃሉን ሀቅ በያዘዉ አንደበት
ኑዛዜውን ለአቅም ዘማች ሸልሎለት
የሃሳቡን ዉሎ ካደረበት
አደራሽን ተለመኝው ብላ ለአደራ ዘመተች
ሂድ! ዉረድ እንዉረድ ስትወራረድ ያኔ
ክፋ ልኩን እንዲያቅ ዳግም እንዲያመት
ሸሽቶ ንዶ በእሷ ቀረርቶ ዛቻ
ሸንቶ ሲንቀጠቀጥ ቅሰሙ ሲሰበር
የድር መንጋ ወኔ ብረት ሲዋረድ ያኔ
የ {5/5} ሆኖ ዱሩን ሲታደግ ቤቱን
መቼት በታሪክ ዋ ቢል ለሙሉ ባርገን
አሁንም ባለበት እዛዉ እነዳይደርስ በለዉ በለው
የባለዘውድ ነች በለው የእምዬ ነች በለዉ በለዉ
ይሄ ነዉ የደሜ ወንዝ ይሄ ነዉ በለዉ በለው
ይሄ ነዉ የጥቁር ሰዉ ሀብት ሰዉ የማይቀማዉ
የሀገር ሰዉ አህጉር ነች ሀገር የእኛ ሀገር ሀገር ሀገር
ብቻ አይደለም ሰዉ የእኛ ሀገር ሀገር ሀገር
አህጉር ነች ሀገር የእኛ ሀገር ሀገር ሀገር
ብቻ አይደለም ሰዉ የእኛ ሀገር ሀገር ሀገር
በለው በለው ፤ በለው በለው በለዉ በለዉ
በለው በለው ፤ በለው በለው በለዉ በለዉ
በለው በለው ፤ በለው በለው በለዉ በለዉ
በለው በለው ፤ በለው በለው በለዉ በለዉ
በለው በለው
እኔ የሃገሬ ጎበዝ አንድ ሰዉ አይተም
ቻይ ለመሆኑ አይልም ህመም
ሲነሳ ሲወድቅ እዉቀት ሲታጠቅ
እንዲያበራ እንዲቅር ከነገም እንዲልቅ
በል ማነዉ ደፋሩ እርሱን የሚንቅ
ጀግና ነዉ ቢባል እንዳይደነቅ
ቢያሞጋግሱት አይሞቅ አይበርደዉ
የሚያግዙት ነበሩ ከእሱ የሚገርመዉ
እኔ የሀገሬ ጎበዝ (4X)
ሲወጣ ሲወርድ ስንቱን ቋጠሮ
የማይቀርበት አለዉ ቀጠሮ
ህመም ገድሉ ላይ ያጋጠመውን
በእድሜ በፀጋው የተማረዉን
ካካፈለው ሰው ሲሰጥ ምስጋና
እሱን ስጥ ብለዉ ያለውንና
ወኔውም ሙሉ ነዉ መንገዱም ቀና
ቸሩን ተመኝቶ ይጓዛልና
እኔ የሀገሬ ጎበዝ (4X)
ጀግና እንደድሮ የአንበሳው መንፈስ
ከእኔ ጋር ሆኖ
ስንፍናም አይደል መታገሴ ነዉ
ሞኝነት አርጓ ደግሞ እንዳያየዉ
ሞገሱ ብቻ የእኔ እንዲ ሆኖ
ጀማዉ ምን ይሆን ማንስ ጠይቆ
እኔ የሀገሬ ጎበዝ (4X)
በለው በለዉ ይኼንን ንገረው
በለው በለዉ ይኼንን ንገረው
ካስማሠዉ
ተባረክ🙏
much love
እናመሰግናለን
ስፈልገው ነበር አመሰግናለው👍👍
❤❤❤❤ thanks
ካሥማሠው
ተወራ ኖሩ ሁሉም ትላንትን ብለው፡ የእኛ አገር ልጅ ያአገር ልጅ ጀግንነት አለው፣
በአንድ እውነት አንድ ልብ ቸሩን የሚለው፡ የእኛ አገር ልጅ ያአገር ልጅ ጥበብ ጥንት አለው፣
እንደ አላማው ማተቡ ዛሬም ያለ ነው፡ እንዲያይዋት ነገን ውለው ሰላሟ አንድ ሆነው፣
የእኛ አገር ልጅ ያአገር ልጅ ድሮም አንድ ነው፡ የእኛ አገር ልጅ ያአገር ልጅ የእውነት ታሪክ ዝና፣
ወላጆቼም ያያቴም ቅድም አያት አያት ከዛም፡ ወንድም እህቴም ወገን አክስት አጎቴም እንዲያ ዘመድ፣
ዘመቻ ጀግንነት ዘር አንድ ዓለም ያለው፡ ግለት የፍቅርን ግነት ሚዛን ስሌት ቅኔ፣
ቃል የማይነግረው የተግባር ፍቺ፡ ማለሚያው ተፀንቶ ስም ከተቋት ጉልበት፣
ጋሻውን...እኽ…ጦሩን ይዞ ጸሎት፡ አዛይቷ እናቱ ለእምዬ ነግራለት፣
ትዕዛዙንም ይሁን የብልሃቱን ድፍረት፡ ብርታቱንም ቃሉ ሀቁን የያዘው አንደበት፣
ኑዛዜውን ለአቅም ዘማች ሸልሎለት፡ የሃሳቡን ብሎ ካደረበት ዕምነት፣
አደራሽን ተለመኝው ብላ ለአደራ ዘመተች፡ ሂድ ውረድ እንውረድ ስትወራረድ ያኔ፣
ክፉ ልኩን እንዲያውቅ ዳግም እንዳይመለስ፡ ሸሽቶ ርዶ በዛ ቀረርቶ ዛቻ፣
ፈርቶ ሲንቀተቀጥ ቅስሙ ሲሰበር፡ የድል መንጋ ወኔ በድል ሲዋረድ ያኔ፣ ያንበስ ካንበሱ
ፉኑ ዱሩን ሲታደግ ቤቱን፡ መቼት በታሪክ ዋቢ ለሙሉ ባርገን፣
አሁንም ባለበት እዚያው፡ እንዳይደደርስ በለው በለው፣
የባለዘውድ ነች በለው፡ የእምዬ ነች በለው በለው፣
ይሄ ነው የደሜ ውርስ፡ ይሄ ነው በለው በለው፣
ይሄ ነው የጥቁር ሰው፡ ኃብት ሰው የማይቀማው፣
ያገር ሰው አህጉር ነች፡ ሃገር የኛ ሃገር ሃገር ሃገር፣
ብቻ አይደለም ሰው፡ የኛ ሃገር ሃገር ሃገር፣
ያገር ሰው አህጉር ነች፡ ሃገር የኛ ሃገር ሃገር ሃገር፣
ብቻ አይደለም ሰው፡ የኛ ሃገር ሃገር ሃገር፣
በለው በለው በለው በለው በለው በለው
በለው በለው በለው በለው በለው በለው
በለው በለው በለው በለው በለው በለው
በለው በለው በለው በለው በለው በለው
በለው በለው ኣይ…….. አዝ
እኛ አገሬኮ በ አንሶ አይደለም በል ቻይ ነው በሆዱ እንዲያ አይልም ህመም በል፣
ሲነሳ ሲወድቅ እንዲያ እውቀት ሲታደል በል ያበራል ፍቅር የነገን ድንግል እንዲያ
በል ማነው ደፋሩ እሱን የሚንቅ ጀግና ነው ቢባል እህ እንዳይደነቅ በል፣
ቢያሞጋግሱት እንዲያ አይሞቅ አይበርደው በል፡ የሚያግዙት ነበሩ በል ከሱ ሚገርመው ታዲያ፣
እኔ አገሬ ጎበዝ እንዲያ እኔ አገሬ ጎበዝ በል፡ እኔ አገሬ ጎበዝ እንዲያ እኔ አገሬ ጎበዝ በል፡
ሲወጣ ሲወርድ በል ስንቱን ቋጠሮ እንዲያ የማይቀርበት አለው ቀጠሮ ታዲያ እመንገዱ ላይ በል፣
ያጋጠመውን እንዲያ በእድሜ በፀጋው እኽ የተማረውን እኽ…ላካፈለው ሰው እኽ ሲሰጥ ምስጋና በል
እሱም ሰጥቶ ነው ያለውንና እንዲያ ወኔው ሙሉ ነው መንገዱ ቀና፡ ቸሩን ተሞልቶ ይጓዛልና በል፣
እኔ አገሬ ጎበዝ እኔ አገሬ ጎበዝ በል እኔ አገሬ ጎበዝ እኔ አገሬ ጎበዝ በል እኔ አገሬ ጎበዝ እኔ አገሬ ጎበዝ እንዲያ፣
ጀግና እንደድሮው ያንበሳው መንፈስ፡ ከኔ ጋር ኩኖ ስንፍናም አይደል መታገሴ ነው፣
ሞኝነት አርጎ ደግሞ እንዳያየው፣ ሞገሱ ብቻ የኔ እንዲህ ሆኖ እኽ
ጀማው ምን ይሆን እንዲያ ማንስ ጠይቆ ታዲያ
እኔ አገሬ ጎበዝ በል እኔ አገሬ ጎበዝ በል እኔ አገሬ ጎበዝ በል እኔ አገሬ ጎበዝ በለው በለው
ይሄንን ንገረው በለው በለው ይሄንን ንገረው በለው በለው
ይሄንን ንገረው ካሥማሠው ካሥማሠው በለው በለው
በለው በለው ካሥማሠው በለው በለው በለው በለው በለው
በለው በለው በለው በለው በለው በለው
በለው በለው በለው በለው
ኣ……………ኣይይይ………………………..
Addis sera newa
Goosebumps በአማርኛ ምን ነበር? ወረረኝም ነዘረኝም አይገልጠውም @k.a.s.s.m.a.s.s.e Keep inspiring
😊Enem
ዶሮ ቆዳ 👀
Tsegure kome....
Nzret
Betam enwedhalen . Berta
kasse i have no words እንኩዋን ለአድዋ ድል በዓል አደረሰን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Adwa🦁Swedh mariyamn mirt ethiopyawi🇪🇹
ካስማሠ .... ካስፈለገ !!!!!
በጣም ልዩ የሙዚቃ ስልት ::
የትናንት: የዛሬ: የነገ !!! በጣም ልዩ ስራ::
ካስማሰው.... ካስፈለገው... በለው በለው !!!
Wow
A masterpiece 💚💛❤
To be remembered as Adwa comes every year afterwards
Uno! This guy literally created Shilela rap collaboration
exactly! and it's exactly what we missed
የሚገርም ጥምረት #Uno. #Kassmasse
May everyone worship jesus
💕💕💕💕
1888 አድዋ!
የጥቁር ህዝቦች ድል፣ እምዬ ምኒልክ!!!
በርቱልን ካሥማሠ - ማንነትህን የምታከብር የምታስከብር ባለ ተስፋ!
በምዕራባውያን ባህል እና አስተሳሰብ አይምሮው ተወስዶ ሞቷል ብለው አባቶቻችን ተስፋ ቆርጠው አፈር ካለበሱት ትውልድ ውሰጥ አቧራውን አራግፎ እኔ አለሁ ብሎ የኢትዮጵያዊነት ምሰሦ ወደሆነው እሴታችን ልቡን ሰጥቶ በሰነቃት እውቀት ልበ ብርሀኑ የጠፋበትን ትውልድ በፍቅር እሳት አብርቶ በወኔ ነበልበል ሊያቀጣጥልልሽ ቆርጦ ተነስቷል ካሥማሠ ልጅሽ። እንኳን ደስስስ ያአለሽ ሀገሬ። ወጥሪና እንደ ጂጂ አሻራሽን አሳርፊ አባቴ! #BigRespect 🙏🙏
ገራሚ ኮመንት ላንተም ክብር ይጋሀል በፅሁፍህ እንደተረዳሁት የአባቶችህ ልጅ መሆንህን ብቻ ነው ክበርልኝ❤❤❤🇪🇹❤❤❤
@@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ amen amen. እግዚአብሔር ያክብርልኝ።🙏🙏❤❤❤
Kass.....ewnetim ante tasfelgenalek...😘😘😘😘
አንድ፡እውነት፣አንድ፡ልክ☝🏾
Ansar its very power full songe I like it andeya kasemase
ድንቅ ነው!!
U are de best man
Tichilalehi wenidima u da 1💚💛❤
Selamachin yibza ye jegnoch lij💛💚💖. Ye abatochachinen jegninet yemiasketil lib lehulachinim💚💛💖
እኔ የአገሬ ጎበዝ
.........................
What a masterpiece ? Intriguing Lyrics, Authentic Melody and Skillful Composition. የአገሬ ልጅ፣ አዛኝቷ ትለማመንህ በጥበቡ ማማ ላይ አንድዬ ከፍ ከፍ ያድርግህ የአገሬ ጎበዝ !!!
በጣም እንወድሃለን ካስ ማሰ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አባቱ ይኩራ ለሃገሩ ይህን የመሰለ ልጅ በማበርከቱ
ተባረክ
አቦቦ ሁሌ ዝፈንልን ቶሎ ቶሎ አልጠግባቸውም ሰምቼ
እናት ሀገር ልጅ አጥታ አታውቅም much respect kassmasse yager lij
ነፀብራቅ
ድንቅ ድንቅ ድንቅ
ካሥማሠ 🙏🙏🙏
Uffffff sewedh 🇪🇹🇪🇹👏🏾👏🏾👏🏾
#ኢትዮጵያዬ 💚💚💛💛❤❤ካስ ማሰ እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏
አዛኚቷ እናቱ ለምዬ ነግራለት
ጥዕዛዙንን…ብልሀቱን ድፍረት
ብርታትንም ቃሉን ሀቁን በያዘው አንደበት
ይህ ልጅ የድንቅ ተሰጥኦ ባለቤት ነው፡፡
አቦ ይመቸው!!!
ታዲያ ምስጋና ለ ካሥማሠ
ይገባም ትላላችሁ
እንዴታ
ruclips.net/video/mdYA7I_FZ5M/видео.html
add a 😂
Bemigba nwa belew below Kassemasew!!! 👏🇪🇹
Nope
you are number one
ዋዉ ምርጥ ...ጥ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፣ ደስ የሚል ስራ ነው።
✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ምርጥ ሀበሻ,,,,,,ሁሉ ነገሩ ኢትዮፕያዊ ማነው እንደኒ ሚወደው እስኪ ላይክ,,,,,
ፊውቸሪንግ የገባውንስ ልጅ አዳምጣችሁታል ዋውውው
i like this music
Mama Ethiopia እወድሻለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
Belew Belew #1ga Ethiopiawinetachenen Abronetachenen Yemyastawes Sra new Kassmasse 🇪🇹🙏🙏
Good job 👏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌✌✌
ዋውውው
Keep shining love it 🥰 is a
Hagerun yemiwed lageru yemik'eber
Minilik t'hla nw yetewega lehager
Esun astawsenew wedahun snzor
Yasmasen sw ale amlak yabeseren✌🏾🖤🖤🙏🏾
Nurln!!!
God bless you🙏🏾🙏🏾
የሚደንቅ ክኽሎት👏💚💛❤️
ማለፊያ ነው 🤩
ከ ባርነት ያወጡን እምየ ምኒሊክ ስማቸው ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☦️
Ke barnt yawetun sayhon wede barnet yalasgebun bihon ybelt ygelt'senal✌🏾🇪🇹
አዎ ለውለታቸው የደምዋጋ ሰንደቅላይ የሰይጣን ኮከብ ጨመራችሁበት
Woow so nice 😍😍😍💚💛❤
Really this dude is rackin ethiopian rap history with an album
Best month ever
Kassmass
Lij mic
Tilahun gesese
Ymr ebed wer nw
GUTU ABERA
@@thinkethiopia958 and Teamir Gizaw
Lij mic 🤔🤔 btaswechiw yishalal man
@@binibogale9875 betam... esu demo mn serto new\
who is lil mic man
ድንቅ!
Wowwwwww kassmasse
ኡኖ ብራቮ
የዘዎትር ፀሎቴ… እባካህ ከሃገሬ በፊት አድርገኝ 🙏
የጀግና ልጅ የኔ ዘመነ 💚💛❤ ትችላልክ እናመሰግናለን😍
Extraordinary Extraordinary
ፍቅር ሠላም ጤና
Wow what a nice music 👍👌
በለው በለው በለው ፣ ምርጥ ስራ
you so unique ረጅም ዘመን ኑርልን አቦ...አንተ ያንበሳ ልጅ አንበሳ
ኧረ በጥበብ ገደልከን
wow unbelievable!
ካሥማሠ ...ሁሌም አንደኛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I am from Italy 🇮🇹 and I love ethiopian 😍
we love you too man
Yes😍😍😍
Amesgnalew fetari yakbrelgne
RESPECT !! 👍🤲👌
ይህ ነዉ ካስማሣ ለኔ አንደኛ ነህ ምርጥ ስራ በርታ
የቅኔ መምህር ....ካስማሰ...ኡኖ!
A LEGEND IS BORN!
ጀግና ♥
እናመሰግናለን በድጋሚ
ሚገርም ለዛ
መስማት ማቆም አልቻልኩም 👍🏼👍🏼👌👌
Tnx kas for this good music
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በለው በለው!
አቦ ይመቻችሁ፤ ምርጥ ስራ ነው።
የኔ መራሀቸው በረጅጅጅጅጅጅም ርቀት ካስማሰሰሰሰሰሰሰ
እናመሰግናለን ካሥማሠ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!
Kasmasew belew belew👏👊👊👊
ሚገርመ ስጦታ።
በሰላምታ።
🇪🇹
Blew blew 🎶
፩ኛ ነዉ 🙏✌️💚💛❤️!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ያገርልጅ 💚💛❤️
mnm kal yelegnim migerm yemigerm tebeb new yalachu bertuln kortenbachuhal 👌 Akebachihualew 🙏