Just in a day, I have listened to this cover more than50 times. Esayas is the most underrated artist in the history of our music industry. You are my best regardless.
This guy is exceptional. He is extremely talented and I think professionals needs to help him to make is own Album. With confidence I can say ,he will be one of the best in Ethiopia and abroad. Keep it up brother. Amazing!
አንደኛ እኮ ነህ ኢሱ ያንተን ሙሉ ስራ ሁሌም እጠብቃለሁ ብትዘገይም
በእውነት ይሄን ድምጽ በአልበም አለመስማታችን በደል ነው። በድለከናል😭
ምስጋና ለድሮ ደራሲዎችን እና ለጋሼ ጥላሁን። እንዴት እንደተገጣጠሙ የገርመኛል የነበረው ቆንጆ ዘመንና ግዜ።በጣም ልዩ እናመሰግናለን።⭐🙏👏👏👏👏
አቤት አንተ ልጅ ጸ
ድምጽህ ሢያምር ግሩም ነው ኢሡ በርታ አልበም እንጠብቃለን ከአንተ የጆሮ መድሀኒት ነህ ጥሌ አልሞተም አለ እናመሠግናለን አቅራቢ ብሬ ማን
ብሬ ማን ወጣት ድምፃውያንን ስለምታበረታታቸው እና ለህዝብ እንዲታዩ ስለምታደርጋቸው እናመሰግናለን
Just in a day, I have listened to this cover more than50 times.
Esayas is the most underrated artist in the history of our music industry. You are my best regardless.
በስመ አብ! ይሄን ልጅ የሚመጥን ድምፃዊ አላገኘሁም በበኩሌ። my goodness! ጋሽ ጥልዬ አልሞተም!
enem
የትም የለም
This guy is exceptional. He is extremely talented and I think professionals needs to help him to make is own Album. With confidence I can say ,he will be one of the best in Ethiopia and abroad. Keep it up brother. Amazing!
What a talent!!! Shame he doesn't have his own album!!
ኢሱ ግን እንደእኔ እሚወድህ አለ በጌታ የራስህን ስራ እምሰማበት ቀን ነው የናፈቀኝ
ለዚህ ልጂ ቃላት አጣሁለት አፍዞ አስቀረኝ
ኸረ ኡኡኡኡኡ በምን ቃል ልናገር👌👌👌👌👌👌
I'm Speechless, I don't have words how?
ዋው አንተ ትችላለክ አባቴ ሰላምክ ይብዛ
Thilaun the 2'nd🙏...I miss ur album!!!
ተሰጦው እ/ር ን ለማገልገል አልተፈቀደለትም ምክንያቱም ሁላችንም በፈለግነው መንገድ መሄድ አንችልም እ/ርም ያንተ መንገድ ይህ ነው ብሎታል ኢሱ ህልሞችህን ያሳካልህ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የጋሽ ጥላሁንን ዘፈን ሳይጨናነቅ እሚያዜመው ብቼኛው ብላቴና
የኔ አደኛ ኢሱ የሰፈሬ ልጅ
ብሬ ምትለቀውን ከቨር ሙዚቃ በጉጉት ነው ምጠብቀው በርታ
No words still waiting for ur album esu
ኢትዮጵያችንም አልዳነቺ ታምናዉ በሺታዋ ግን ዘንድሮ ትድናለቺብትድናለቺ ትድናለቺ !!!!!!!!!!! በኢትዮጵይ ሃይሉ ዓምላክዋ ጠጋ !!!!!!!!
ውብ ጥልዬን የተካ የተመሳሰለ ብለንካል በርታ የኛ ጎበዝ ዜማ ፍጠር ጥልዬን አስመስለክ የራስህን !!!!!!!!!!!!!!
Another jem from Tamrat and Birman! Wow!
ታድለህ ድምጽህ በጣም ያምራል
This guy will go somewhere. Beautiful 🤩 🥰😻voice oh my God
May GOD bless ur Voice
ምናለበት ኢሱ መዝሙር ብዘምርበት ጥሩ ነበር ለማንኛውም ጌዜህን ተጠቀምበት ሁሌም በዚህ ድምፅ አትቆይም እርጅናም ሲለሚመጣ ብዬነው
እንብሳ ኤሴው ወንድማችን በርታልን እንወድሀለን
ኢሱዬ በርታ በጣም እነወድሀለን ከመልካም ምግባር ጋር የተማላ ነው ❤️❤️❤️
Amusing
Absolutely the best of the best ! OMG !
You are exceptional for this generation Esu. God bless you
This guy has a great voice 💗 ትንሹ ጥላሁን ገሠሠ ነው amazing God bless you
ህዝቤ ሆይ ተሻሽለሀል ማለት ነው ለመጀመሪያ ግዜ👎ይሄን ምልክት ሳላይ😂 ኢሴ ትችላለህ ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው በርታ👌
በቃ አይንን ጨፍኖ ዝምምምም ብሎ መስማት 👂👂 ትችላለህ
ኢሱ ላንተ ቃላት አጣሁልክ ምን እደምልህ በቃ ሌላ አለሙውስጥ እኮ ነው ምቶስደኝ ድምፅህ እዴት እደሚያምር እኮ ኢሱ በርታልኝ አልበም እጠብቃለን ያሰብከው ይሳካልክ ብሬ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
ትችላለህ 👌👌👌👌👏👏👏👏🙏🙏🙏
he have amazing talent, he is number one for me
1gna ko nek isu andakih negn bertalegn ❤👏👏👏🙏🙏🙏
ኢሱ አበሳዉ ስወድሕ በጣም ትችላለህ ትልቅ ቦታ ፈጣሪ ያድርስሕ
በፈጣሪ ድምጹ wow ❤
Very Nice 👏👏👏👏
Wawww musica Akim alew ewunet, rip kibur Dr tilahun Gessesse, good job issu
#1....no words!!!!
Weyene yihe lij eko yichelal ayigeletsewem 👌💕💕💕
ኢሳያስን ሳይ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል 🙏🙏🙏
Number one EISU
👌👌👌👌
@ His peak.
From 'Efoyta '.
Tnx!
The best singer I don't have a word for your performance
ትችላለህ በጣም።
ዋው😍😍😍😍😍
Endete endemewedehe abete demese🥰💯👌
ዋናው ዘፈን ራሱ እንደዚህ አይስበኝም
ድምፅህን ብሰማው የማይሰለቸኝ
Yhe yemiasayew ye mtawetaw album mn yahl asdemami endemihon new berta
Gn chila tlaleh meselegn yhen music setsera gtmun tstaleh keyboardun altebekewm beza lay zemawen keyrehewal betewesene
አቤት ድምፅ
U are the best 💖💖💖💖💖💖
Mariamen ketelahun tebeltaleh 👌👌👌👌👌
No words!
What a talented man
wow 💕💕💕
ኧረ እኔ ላንተ ቃላት አጣሁኝ እውነት በርታልኝ
wow #1
Wooooooooooooooooooooooooowwwwwwwwwwwwwwwwww
ይችላል አይገልጸውም
Tichilaleh 👍🏾👏
❤❤❤
ኢሱ በጣም ድንቅ እኮ ነህ !!! የሚገርም ብቃት ...ተፈጥሮ የሸለመችህ ሽልማት ነው።
Best singer
ኧረ መንግስት ሆይ ቡዜ ማንን እሠርልን ኧረ ስለ ጥበብ አምላክ
Ere wendeme amesegenalehu Yenen chuhet tegarahegn....
Esu tileyaleh.
E/r yibarkh
ኢሳያስ… በጣም የምትገርም ድምጻዊ…. ኢሳያስ … ባላገሩ አይዶል ላይ ከዳዊት ፅጌ ጋር ተወዳድረህ የተሸነፍክበትን ( እኔ እንኳን ተሸነፍክ የተባልክበትን ውድድር ብለው ይቀለኛል…) እንደ አጋጣሚ ሆኖ ሙሉ ፕሮግራሙን ተከታትዬው ነበር ፡፡ ይገርምሃል ከፕሮግራሙ በኋላ እኛ ኢትዮጵያዊያን ስለሙዚቃ ለመረዳት ለካ ገና ብዙ ይቀረናል ብዬ ደመደምኩ…(ይሄ የግል አስተያየቴ ነው ..) ኢሳያስ … በእርግጥ ዳዊት ፅጌ ጎበዝ ድምፃዊ መሆኑን ባልክደም ከኢሳያስ ጋር የሚነፃፀር ድምፃዊ ነው ተብዬ እድሜልኬን ሙሉ ብጠየቅ ግን ሁሌም መልሴ በፍፁም አይደለም የሚል ነው፡፡ የዛን እለት ድምፃቸውን ለዳዊት ፅጌ የሰጡት ዳኞችም ሆኑ ህዝቡ ይህንን ሙዚቃ ሲሰሙ በሰሩት ስራ እጅግ ተሸማቀው የሀፍረት ማቅ የሚለብሱ ይመስለኛል / እንደበፊቱ ሳይሆን አሁን ጆሯቸው መስራት ከጀመረ ማለቴ ነው/ ፡፡( ይህን አስተያየት የሰጠሁት ማንንም ለማስደሰት ወይንም ለማስከፋት ሳይሆን በትክክል የተሰማኝን ስሜት ለመግለጽ ፈልጌ ነው …. የሰጠኽው አስተያየት ሚዛናዊ አይደለም ወይም የተሳሳተ ነው ብሎ የሚሞግተኝ ካለም .. የሱን /የሷን አስተያየት ለመቀበል ፈቃደኛ ነኝ)
ወድጄዋለሁ ከምነግርክ በላይ
Siwdeki iko 😍😍😍😍
Yemetegerem leje nehe ❤❤❤
Wauw wauw
❤
Bre Art Digger❤
አቦ አንተን ባየው ቁጥር ጥሌ አልሞተም እንዴ ትስብለኛለክ ምችት ይበልክ አንደኛ ነክ ይሄን ድምፅ ይዘህ በአልበም ብትመጣ ኢሱ ጀግና አንደኛ
እሱ ዋው
"ይሄው እስከ ዛሬ ከስቃይ አልዳንኩም" ....
ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም። ሰከንድ አይወስድም እኮ
ትለያለህ እሱንም ትበልጣለህ ራስህን ጠብቅ
wowooooooo
100/100
In my eyes this guy is better than Dawit Tsige. Both very talented but Essays is better for me.
definetly esayas is better
I agree bro✌
Why not
Betam new migermewu ewune liyu new abo yimechek
Wow he didn't won balageru idol but he is the best
😍😍😍🥰
Gn yehe lej new 2ኛ yewetawe ...e/r yerdah esayas
💯🎊
This guy needs his break, he deserve it
ኢሳያስ 👌
yikerta ene kezi lij mibelt sew ethiopia wust aychem alakem
ማይክ ራቅ አድርግ ስትዘፍን ? ከንፈርህ ድረስ አታቅርብ ! ድምጽህን በበለጠ ጥሩ አድርጎ ያሰማል ይቀርፃል
Anetn lemeshelem habitam mehonin temegnehu! Tirakekihbet eko...
hulachihu eha video mitmeleketu endemin alachihu subscribe eyaderegachihu aberetatugn begeta
min malet endemichil alakim #111111111 neh hulem betam new miwedih.................
Bedenbe adamtute cherashe bemenenem lay getem erestwal. Be telahune zefen enji berasu serama ayenew eko bezume alchalebetem Dena getem misetew atwale meselegne yeserachew 2 or 3 single music aymetenutem Lena betam werdobegnal
Esayas Lela new OMG!