አፅናኝ የሌለበት መሪር ሀዘን!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 241

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 2 месяца назад +25

    ልዑል እግዚአብሔር ከላይ ከሰማይ ሆኖ መፅናናቱን ይስጣችሁ😭😭😭🕯🕯🕯🕯

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 месяца назад

      አሜን ሌላስ ማን አለ አፅናኛው ይሁን ፈጣሪ ያማል😢😢😢

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 2 месяца назад +11

    አቤቱ የሆነብንን አናውቅም እና ይቅር በለን ወገኖቻችን በተለያየ መከራ ተቀጣ አንተ ማረን

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 месяца назад +3

    ነፍሳቸውን ይማረው በጣም ልብ የሚሰብር ሐዘን የሚያፅናና መልአክ ያፅናናቸው

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 месяца назад +9

    😢😢😢😢ኡፍፍፍ ከአይምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር ያፅናቹ ለሞቱትም ነፍሳቸውን ይማር 🤲

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 2 месяца назад +8

    ለሞቱት ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጣቸው።

  • @EtmetAsamrie
    @EtmetAsamrie 2 месяца назад

    አቤቱ ማረን! ለሕዝባችንም መጽናናት ይሁን!

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 2 месяца назад +4

    ጌታ ሆይ ወቶ ከመቅረት አድነኝ

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 2 месяца назад +3

    አቤቱ የሆነብንን አሰብ አባት ሆይ የሞቱትን ነፍሰ ማርልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ሰጥልን

  • @nuale23
    @nuale23 2 месяца назад +6

    መሬትም እንደ ሰው ይከዳል አቤቱ መፅናናትን እድልልን

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 2 месяца назад +3

    በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SeadiHussen-ob4fy
    @SeadiHussen-ob4fy 2 месяца назад +13

    ይህ ሁሉ የኛ ወንጀል ነዉ
    እርስ በራሳችን እየተገዳደልን

    • @seblegizachew7752
      @seblegizachew7752 2 месяца назад +1

      ይህ ሁሉ የባለስልጣኖቻችን ሀጥያት ነው

    • @SeadiHussen-ob4fy
      @SeadiHussen-ob4fy 2 месяца назад

      @@seblegizachew7752 እሱም እንዳለ ሁኖ ሀታ እኛ ግለሰቦቹ መች ደህና ነን እና

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 месяца назад

      እር እህቴ ሀፂያተ የሌለበት አለ ትይ 😢😢😢😢​@@seblegizachew7752

  • @Zyadh-zb4cz
    @Zyadh-zb4cz 2 месяца назад +1

    የሞቱትን ነብሳቸውን አላህ ይማራቸው የሉትንም አላህ ፅናትን ይስጠቸው አላህ ሀገራችንንም ሰላም የድርግልን ያረቢ መጨራሻችንን አሰምርልን አንተው የራህማን

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 2 месяца назад +4

    ነብስ ይማር መፅናናትን ይስጥ ፈጣሪ ለቤተሰቡ ፈጣሪ በቃ ይበለን😭😭😭😭

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 2 месяца назад +3

    አቤቱ ፈጣሪ ማረን ህደበደ ላችን ሳይሆን ህደቸርነትህ ሀስበን አገሪ አበሳሽ ምነው በዛ 😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    😭 የቆምነባቴ መሬት ከዳችን ይህ የኛ ክፍት ነው
    ከአፈር ወደ አፈር ከቱ መሆኔ 💔 ትረፊ ያላት ነብስ
    መጽናናትን ይስጣችሁ ልብ ሰባሪ ሐዘን💔😭😭

  • @teklelove
    @teklelove 2 месяца назад +3

    😢😢😢😢😮 እግዚአብሔር አምላክ መፅናናት እመኝላችሁአለሁ ወገኖቸ መሪር ሀዘን😢😢😢😢😢😢😢

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያፀናናቹ ግን ምን ቃል ያፂናናቹሀል💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 месяца назад

    እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥልን 🙏
    መቼም የኛው ጥፋት ያመጣው ቁጣ ነው ለየዋሁ ኢትዮጵያዊ የሚተርፈው
    ቃላት አይገልፀውም እንዲያው ...

  • @sophiayesuf4915
    @sophiayesuf4915 2 месяца назад +4

    አላህዬ አተታዉቅ አላህአትሳሳትም አተን ለምን አይባልምአተሰብሩን ስጣቸዉ ወደአተየመጡትንም ጀነተልፈርዶሰን ወፈቅአቸዉ

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 месяца назад +1

    ልብ ❤❤ ሰባሪ ነገር ነው ‼‼‼ ለመሆኑ ድማሚት ተተክሎ ነበር ይሆን ⁉⁉⁉⁉ በምን ታምር ይሂ ሊሆን ቻለ ⁉⁉⁉ ቃላት የለም ሳያስቡት ብዙ መከራ ወረደበት ወገናችን 😭😭😭😭😭😭😭 ለሞቱ ት ነፍስ ይማር ለቆሰሉት ምሕረትን ለተረፉት ፅናቱን ፣ ብርታቱን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይስጥልን እግዚአበሔር አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ በጣም ያሳዝናል ።

  • @meazalegesse8886
    @meazalegesse8886 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 2 месяца назад +2

    ፈጣሪ አምላክ መፅናናቱን ይስጣቸው ። ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውረን ።

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸዉን ይማርልን

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 месяца назад +1

    ነብስ ይማር

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 2 месяца назад +1

    አቤቱ ማረን😢😢😢😢

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 2 месяца назад

    አይለዚ ክፋት ተንኮል ለዚህ ሁሉ ክፍ መስራት እግዚሐብሄር ይቅር ይበለን ለሁሉም ሰው ትምህርት ነው ንስ እግባ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 2 месяца назад +1

    በጣም ያማል 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TadesseWedifrawe
    @TadesseWedifrawe 2 месяца назад +1

    ነፍስ ይማር ላሉትም መፅናናቱን ያድልልን

  • @halimo1255
    @halimo1255 2 месяца назад +2

    የትም ያለነዉ ምንም ዋስትና የለንም ወደ አላህ እንመለስ ለሰጣን ስንጎበዲዲ ጊዜችንን አናቃጥል ሁላችንም ወደ አላህ ተመላሾች ነን የወለዲነዉ ልጆችም ያጠራቅምነ ገንዘቢም እንደማያዋጣን አሰጥንቅቆናል ኑፁዋን ልብ ይዞ የመጣ ሰዉ ካልሆነ ,አላህዬ ቅጣክህን በምረትክ አብርዲልን ታገሳን ጌታዬ😭😭😭😭😭😭😭

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 2 месяца назад +1

    ይቅር በለንንንንን😢😢😢

  • @na3eemaseid892
    @na3eemaseid892 2 месяца назад +1

    አላህ ይስብራቸው ያረብ

  • @AlganeshTekle-b2j
    @AlganeshTekle-b2j 2 месяца назад

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸውን ይማር እግዚዮ ለምህረቱ ፈጣሪ ይቅር ይበለን፡፡

  • @nmha4141
    @nmha4141 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ፅናቱ ይስጣቹ እነሱም ነፍስ ይማር

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 2 месяца назад

    አቤቱ ማረንንን

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 месяца назад +1

    ኡፍ ነብሳቸዉን ይማረዉ በጣም ያሳዝናል

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 2 месяца назад

    ኡህ፣! እጅግ ልብ ይሰብራል 💔😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን 🤲🙏

  • @wab7691
    @wab7691 2 месяца назад +1

    ምን ቃል ያፅናናቸው ይሆን😢

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 2 месяца назад

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የወኖቻችን ነፍስ ይማርልን ለመላው ቤተሰቦቻቸው መጽናናትን😢😢😢😢😢

  • @טזטה
    @טזטה 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አባቴ አንተ ከኛ በላይ ለፈጠርካቸው ልጅችህ የምታስብልን አለህን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @hime6686
    @hime6686 2 месяца назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያማል በጣም 😭😭😭😭😭😭

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад +1

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 2 месяца назад +1

    እቤት ማረን እንይ ወገኔ

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 месяца назад

    መሲ አፅናኙ እግዚአብሔር ግን አለ መፅናናትን ይስጠን

  • @s12346
    @s12346 2 месяца назад

    ነብሳቸውን በገነተ ያኑረው በህይውት ላሉቱም ፈጣሪ የፅናናቸው

  • @tigistfikru5916
    @tigistfikru5916 2 месяца назад

    አይ ወገን ምንልበል ነፍስ ይማር መፅናናት ይስጥልን

  • @l_kale3046
    @l_kale3046 2 месяца назад +1

    ነፉስ ይማር😢😢😢😢

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 2 месяца назад

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @zeriezerie6069
    @zeriezerie6069 2 месяца назад

    እግዚአብሔርን ይማር ለታመሙ ለሞቱ በእግዚአብሔር ፈቃድ መንግተሠማያት ያብቃቸው ተመሥገን ብዱኖች ዝምብለዋል።

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 2 месяца назад +1

    💔😭😭😭እግዚኦ መአረና ክርስቶስ

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 2 месяца назад +1

    😢😢😢 በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ያፅናናቸው ነፍስ ይማር

  • @etyety7760
    @etyety7760 2 месяца назад +1

    ነፍስ ይማር

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጣችሁ ወገኖቻችን የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 2 месяца назад +2

    ምኑ ነዉ አፅናኝ የሌለበት መንግስት መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የአለም ህዝብ ከጎናቸው ነን የበኲላችንን እያዘንን ነዉ ከፈጣሪ የመጣውን ይቅር በለን ነዉ ለወገኖቻችን ነብስ ይማሮ ከፈጣሪ ጋር ማን ይጋፋል ጀግናዉ መከላከያችን እየረዳ ነዉ አርስትሽን አስተካክሎይ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 месяца назад +1

      It’s slow day for RUclipsr they say anything for views

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 2 месяца назад +1

    ነፈሰ ይማር 😭😭😭😭

  • @KiyKiy-ju3ue
    @KiyKiy-ju3ue 2 месяца назад

    ነብሰ,,,,,ይማርመፅናናትን,,,,,,ይሰጥ,,ፈጣሪ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 2 месяца назад +1

    በጣም ያሳዝናል ያማል

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 2 месяца назад +1

    ነፍሰ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sabataye2264
    @sabataye2264 2 месяца назад +1

    አምላክ ሆይ የአንተ መሬት ለምን ከዳን እግዚኦ አምላክ ሆይ ተስፋ የነበረን በአንተ ነበር ምድራችን የፀናችው እኮ በአንተ ነው ይቺ ያውም የኢትዮጵያ የተስፋይቱ ምድር አዎእኛ ቀድመህ ከዳንህ ሰንበትም አላከበርናትምና መሰከረችብን ይሆን ግን አባ ግን በቃችው በለን ቸር ነህ አባት ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ በቃ በለን እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ ያ ክብር የሰው ልጅ በመስቀል ላይ የሞትክለት ገራገሩ የፍቅር ሰው ምን እናድርግ ከባድ ነው በጣም አገሬ "ማርያም አዘነ ልቦና ታድርግልን"
    አቤት ቃላት ማጣት መጨነቅ መጠበብ
    አምላክ ሆይ እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን አውርስልን
    አናማርርህም እግዚኦ አምላካችን ባንታዘዝህም እንወድሀለን እንፈራሀለን ተለመነን አባት ሆይ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💛❤️💔💔💔💚💛❤️

  • @ሰናይ
    @ሰናይ 2 месяца назад

    ነፍሳቸውን ይማርልን

  • @טזטה
    @טזטה 2 месяца назад

    ነብስ ይማርልን አባቴ ሆይ ይቅር በለን በኛ ሀጣያት ሚኪኒያት ነው

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 месяца назад

    ዛሬ ታይቶ ነገ መጥፋት ያማል 😭 እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸውም ፅናቱን ይስጥልን 😢

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 2 месяца назад +1

    😢😢😢የአላህ

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 2 месяца назад

    ወገኖቸ ነፍሳችሁን እግዚሐብሄር ይማር

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 месяца назад

    😢😢😢 አላህ ሰብረ ይስጣቸው ያረብ ከድገተኛ አደጋ ጠብቀን ያረብ መጨረሻችንን ሀቲማችንን አሳምረልን

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 2 месяца назад

    ነብሰ ይማር ከተፈጥሮ አደጋ አንተው ሰውረን

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 2 месяца назад

    Fetarey yasenachehu kebad newe 🙏🙏🙏

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 2 месяца назад

    የአላህ ለኢላሀኢለላህ ምን እደምንል አላውቅም😢😢😢

  • @ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ

    በጣም ልብ የሚሰብር ሀዘን 😢😢😢 ነብስ ይማር

  • @YezinaMiretu
    @YezinaMiretu 2 месяца назад

    ፈጣሪእደኛጭካኔሳይሆን እደእሱእዝነት ይዘንልን. ይህሁሉ የኛየሰወች ግፍነዉ ፈጣሪ በላዉን ያወረደብን በየሀይማኖታችን እንፀልይ😢

  • @teshome7693
    @teshome7693 2 месяца назад

    የሚፅናናው አንድ ፈጣራ ብቻ ነው እሱ ያፅናናችቹ ወገኖቼ 😭

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 месяца назад +1

    እህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭ወገኔ😭😭

  • @hgttgyyyghh4139
    @hgttgyyyghh4139 2 месяца назад

    አይ ህዝባችን አለቀ ነብሰይማር 😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @aster8918
    @aster8918 2 месяца назад +1

    በጣምከባድነውፈጣሪያፀናናውነፍሰይማር😢😢😢😭😭😭

  • @abedaberhan
    @abedaberhan 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ነብሳችሁኑ መንግሰተ ሰማያት ያዋርሰልን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በልን💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል ልብንም ይሰብራል ነፍሳቸውን ይማር 😢😢😢

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 месяца назад +1

    አቢቱ ፈተናውን አሳጥረው

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 2 месяца назад +1

    Rip 😭😭😭💔💔💔

  • @Y.Z-q9d
    @Y.Z-q9d 2 месяца назад

    ነብስ ይማር ወገኖቼ

  • @zz6793
    @zz6793 2 месяца назад

    ነብስ ይማር🙏

  • @سبحانالله-ز1ه2س
    @سبحانالله-ز1ه2س 2 месяца назад

    ፅናቱን ይስጣቹ😢😢😢😢

  • @TirngoNahusenay
    @TirngoNahusenay 2 месяца назад

    አይይይይይይይያረብእእዝነትህአዉርድልን

  • @alemnehzewde
    @alemnehzewde 2 месяца назад +1

    Nemse yimar

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 месяца назад

    😥😥😥💔💔💔 ያማል😥

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 2 месяца назад +1

    ፈጠሪ ለሁላችንም ጽናቱን ይስጠን ይከብዳል ቃለት ከየትይምጠ?

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 2 месяца назад

    ጤና ይስጥልኝ የእውነት የምንረግጠው የምንረግጠው መሬት ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ ነው ነፍስ ይማር

  • @tobe741
    @tobe741 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል ያረቢ ሰብሩን ይወፍቃችሁ ለቤተሰቦቻችሁ

  • @mame6629
    @mame6629 2 месяца назад

    ነፍስይማር

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h 2 месяца назад

    አቤቱ፡ ፍጣሪ : ወደ : ይቅር በለን

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 2 месяца назад +1

    እርስ በርስ ጦርነት እና ዘር መመራረጥ ይህንነው እምያመጣውጣጣነው ይህን እማሳየው የግዛቤሔር ቁጣ ነው ይህን እወቁ

  • @amen6689
    @amen6689 2 месяца назад

    ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር እደመሬት መክዳት አሰቃቂ እና ዘግናኝ ነገር ነው ላሉትም መፅናናትን ይስጥልን. የውነት በኛ ሀገር ምን ያልሆነ አለ ተጨካክነን በዚህ ዘመን መገዳደሉም አይሏል እሱ የፈጠራትን ነፍ ሊወስዳት እስኪመጣ ድረስ እኳን አላቆየንም የሰው ልጅ እረከሰ በሀገሬ😥😥😥 የከፋ ሕዝቦች እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @ሸምሲያ
    @ሸምሲያ 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢ያረብ በእዝነትህ ማረን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 месяца назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እጅግ በጣም ልብ ሰባሪ መሪሪ ሐዘን ነው የሞቱ ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን ይማር ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣቸው እኛንም ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @messaytamerat-po3hd
    @messaytamerat-po3hd 2 месяца назад

    የዘላለም አምላክ የምድሩም የስማዩም ጌታ ከናንተ ጋር ሆኖ ያጵናችሁ

  • @AshezedAshezed
    @AshezedAshezed 2 месяца назад +1

    ወይኔ ወገኔ 😢😢

  • @hannatessema238
    @hannatessema238 2 месяца назад

    ከቃል በላይ😭😭😭

  • @tigistiweldemariam6625
    @tigistiweldemariam6625 2 месяца назад +1

    Nebes yemar 😭

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 2 месяца назад

    ወገኖቼ ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw 2 месяца назад

    መቸም የማይሽር ሃዘን መጽናናቱን ይስጣቸው😭😭😭😭

  • @EbenezerDarota
    @EbenezerDarota 2 месяца назад

    Eg/r hoy maren

  • @MulukenMensa
    @MulukenMensa 2 месяца назад

    tasa Nfsachewn imar agziabher 😭 🖤