I am Budda too. Guess what, all Ethiopian arcthictural history tied to what you call Budda. The more I read about Ethiopia, I know for sure Ethiopia was rich in Judaism. I am convinced that what we call Gurage people settled in Showa also judiac people.
Me too I am from gurage they called us neffre(ነፍረ)ብለው ይጠሩናል በዚህም ምክንያት ራሳችንን ደብቀን ኖረናል በህይወት ዘመኔ እንደ አባቴ ጥበበኛ ስው አይቼም እግኝቼም አላውቅም ምን ያረጋል እራሱን ደብቆ እለፈ ::የዘልአለ ቁጭቴ!!!
This is the root cause for Ethiopian backwardness.We need to respect and encourage these people to modernizethe country.I am from this community and living in abroad.
በጣም ደስ የሚል ወይይትነው ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር ውዳ እናቴ
በጣም ደስ የሚል እና እውነተኛ ትምህርት ሰጪ ነው፡፡ስለ ኢትዮጵያ እውቀት ማግኘት ነፃ ያወጣል ጠንካራ ህብረተሰብ ይፈጠራል።Great respect to all ባለ 'ጅ 🙏🙏🙏
🤣🤣🤣🤣🤣
ኢትዮጵያየ ህዝብ ሆይ ባለጁችሺን ካላከበርሺ መቸም አታድግ ለሁሉን ጌዜ አለ ትምርቴን ያቋርጥኩት በዚ ምክንያት ነነዉ በእውነት እቴጌ ይህንን የመስለ የተገፍ እጁች ስላቀርብሺልን እናመሰግናለን😘
በርቱ አስተማሪ መልእክት ነው ለህብረተሰባችን በውጭ ለምንኖረው ከፍተኛ ግንዛቤ እንዲኖረን ያደረገ ታፍኖ የነበረ ታሪክ ኢትዮጵያዊያን አንድናውቅ ይጠቅማል በሃገር ውስጥ ደግሞ ደጋግሞ ታሪክን ለህብረተሰቡ ቢቀርብ መሰረቱን እያንዳንዱን ህብረተሰብ ካወቀ ይህ ሁሉ የእርስ በእርስ ጥላቻ ይቀርፋል እኔ ምን ሰራሁ ለራሴ ብሎ ያስባል ቀጥሉበት የታሪክ አስተማሪዎች አዘጋጅ ክፍል
እምዬ 👑ምኒልክ👑 የምንጊዜም ምርጥ የኢትዮጵያ ንጉሥ👑
ኢትዮጵያ ለመላው ኢትዮጵያዊ💚💚💛💛❤❤
እጅግ ግሩም ድንቅ ዝግጅትና ለዛ ያለው አቀራረብ ነው። እራስን እየናቁና እያናናቁ እድገትና ከፍታ አይገኝም። እናመሰግናለን በርቱ።
እንደእናንተ ጀግና ሠዎች መውጣትና ማስተማር አለባቸው ፓስተር ሀሮን ሲናገሩ ሠምቻለሁ በርቱ ጌታ ይርዳችሁ ሠውን በመልካችን በአምሳላችን እንፍጠር ነዉ ያለው
በሰመአብ በጣም ደሰ የሚለኝ ፖሮግራም ነዉ
ይገርማችኋል 1990 እ.አ በጣም ያሳቁቁኝ ነበር እናት ሸክላ ሰሪ ነበርች እናም እናቴን አግዤ ገበያ ሸክላ ተሸክሜ እሔድ ነበር ትምህርቴን በስርዓቱ አልከታተልም ነበር በተለይ እርፈት ስዓት ላይ አልዎጣም ነበር ምክንያቱ ይሳለቁብኝ ነበር ዛሬ እናቴም እኔም ጠቅላላ መላው ቤተሰቦቼ እስራኤል እንገኛለን
እኞስ ኢትዩነን እያሙን በጃችንም እየተጠቀሙ
የግብፅ እጅ እስከዚህ ድረስ ነው😠 የኢትዮጲያ ህዝብ የሚበላው የሚለብሰዉ የሚያጌጥበት የሚሳለመው መስቀል ሳይቀር በባለጅ የተሰራ ነው. ለምሳሌ ባሁን ሰዐት ላይ የሀበሻ ቀሚስን እንወስድ... እሰከ መቶ ሺብር ይሸጣል ለሸማኔ ግን እውቅና ቀርቶ ክብር አይሰጣችውም. በጣም ያሳዝናል😠 የኢትዬጲያ ህዝብ አሁንም አይቀየርም. በከተማ ሁሉም ራሱን ደብቆ ይኖራል በገጠር አሁንም ይገደላል ይገለላል! ከዚህ ማህበረሰብ የወጣች ጉአደኛ አለችኝ ከኔ ውጪ ማንም አያቃትም ተሳቃ ነው የምትኖረው! ሁላችሁም ሼር አርጉና የማህበረሰቡን አመለካከት ለመቀየር የበኩላችንን አስተዋፆ እናድርግ።
እንዲ እንዲህ እውነቱን ማውጣት የተሸፈነውን ገልፆ አሳፋሪም ቢሆን የኛ ወይም የአባቶቻችን ታሪክ ነው ሁሉን እንፈትሽና እውቅና እንሰጥ
እግዚያብሄር ይመስገን በስት ሰው ተገፍሁ በዚህ ስም እግዚያብሄር ይመስገን ሁላቸውንም በለጥኳቸው ❤
😥🤔😥 እንዲሕ በድፍረት ፕሮግራም መሠራቱ አስተዋይነት ነው።
አሁንም ብዙዎች እየተሠቃዩ ነው ፈጣሪ ማሥተዋሉን ይሥጠን።
ኢትዮጵያ ከገባችበት ችግር እንድትወጣ፣ ቤተ እስራኤልን ይቅርታ መጠየቅ ይገባታል ብየ አምናለሁ።
ቀጥቃጭ ቤት ድህነት የለም እህል ሞልቶ የተርፍነው ማርያምን እግዚያብሄር ይመስገን
እቴጌ እግዚአብሔር ያክብርልን አገሬ ወዴት ወደ መልካምነት ወደግብረገብነት እየተመለሰች ነው ያደረጋችሁት ውይይት ከነእንግዶቹ በጣም ጥሩ ነው ጉንበስ ብለሽ በሁላችን ስም ለጠየቅሽው ይቅርታ እናመሰግናለን ይሄ ነው ኢትዬጵያዊነት ክብራችን ሀሴታችን
ጠባሳው እንዲሽር በተለይ በትልቅ መድረክ እንደ አዋጅ ተነግሮ ይቅርታ መባል አለበት።
በጣም እኞም አጀታችን እርርርርር እያለነው በለለንበት ሢሙን
ወይ ይቅርታ አሁንም አምነውበት እያራመዱት እንዴት ይቅርታን ያስባሉ❓
@@Zereyakobtebibanእናተም መብላት አቁም 🤔
ተባረኪ እህት ። በኢትዮፒያ ትምህርት ሚንስቴር ፕሮግራም ተነድፎ ሊማሩበት ይገባል
በጣም መኖርያ አጣን በሙያችን
@@Nefisa630አትብሉ እንተ ተው
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ
ጠቢቦችየዘመናት ፈርጦች ።አለማወቃችን ብዙዋጋ እያስከፈለንነው።ስለናት ጭቆና ቢወራ ስአትም ጊዜም አይበቃም ግን እውነት አትሞትም። ብዙ ዋጋ ከፍለናል።ፈጣሪ ለሁሉም መልስ አለው።
ዋው እናመሰግናለን እደዚህ ነው ኢትዮጲያዊነት
ለዘጋቢት ጋዜጠኛ ክብሬ ተስፋዬ ዝግጅትሺን በጣም ወደድኩት እኔም ከዚህ ህብረተሰብ ማለትም ከካይላ፣ከቡዳ፣ከጠይብ በጥሩ አባባሉ ከቤተ እስራኤላውያን ሕብረተሰብ በጎንደር ዙሪያ ተወልጀ ስላደኩና የዚህም ጥላቻ ሰለባ ሁኘ ስላደኩ ምናልባት ከቻልሺ ይህን እድል ብትሰጪኝ እና ያለኝን ወይም ያሳለፍኩትን ግማሺ የሂዎቴን ውጣ ውረድ ባዋይሺ ደስ ባለኝ!!!
በትግራይ አለ በዚህ አስተሳሰብ
ዋው በጣም ጥሩ ፕሮግራም
The Interviewer is so professional.
እናመሰግናለን ባለ ማወቅ ሰው በመስማት ሰድበን ለሰዳቢ ደግሞም ልጅነት ነበርና ባለ ማገናዘብ ብዙ አስቀይመናል ከዛሬ ጀምሮ ግን እኔም ቡዳ ነኝ እርግጥ ነው አንዳንዴም እኮ የሚገርመው ከጓደኞቻችን አንዱ የተሻለ ነገር ሲያደርግ አንተ ቡዳ ነህ እንል ነበር ለካስ በውስጥ ታዋቂነት አዋቂ መሆኑን ነበር ይገርማል ጊዜ ደጉ መሰንበት ከዕድሜ ያስተምራል። እግረ መንገድን ነገርየው በጣም ቆየት ይላል ነገር ግን በመተማ አካባቢ ወደ ድንበር ጥግ ጉምዞች ይኖራሉና የሸክላ ስራ በጣም ነው የሚችሉት ከዛ ውስጥ የታዘብኩት የእንጀራ መጋገሪያ ምጣድ ይሰራሉና ነገር ግን መሐሉ ላይ ጆንያ ንጣፍ አለው ከዚህ በኃላ ቀሪውን ድረሱበት????
እጅግ በጣም የሚገርምና ከፍተኛ ትኩረት የሚሻ ለሀገራችን ወሳኝ የሆነ ጉዳይ ነው ያነሳሽዉ ደግሞም ከትክክለኛ ባለሙያዎች ጋር ።የኢትዮጵያ አምላክ ወለታሽን ይቍጠር ! ተባረኪልን!!!!!
በጣም ትልቅ አጀንዳ ነውና የመዠረጣችሁት ትመሰገናችሁ። በርቱ ግፉበት የበላንበትን ወንጪት ሰባሪዎች አንሁን።
የማላውቀው ብዙ ተማርኩ በሀይማኖት ስም ሰርተን እንዳናድግ ያደረጉን ግብፅች ቢሆኑም አሁን ግን ዘመን ተቀይሮ ወደፍት መሄድ ብቻ ነው እናመሰግናለን ሀሳባቸውን ላካፈሉን
you are not in the line of discussion.
እኔም እንደዛ እየተባልኩ ነው ያደኩት ቤተ እስራኤል ነኝ
Ename😭😭😭
አይዞህ እኔም ከዚህ ሸክላ ሠሪ ማህበረሰብ ነው የተወለድኩ ብሆንም የንደዚህ አይነት መገፋት ቢያሣዝንም አኔ በዚህ ዋላቀር አሥተሣሠብ አላምንበትም በርታልኝ
አይዟችሁ ባለማወቅ ነው እና ልማድ በጣም መጥፎ ነው ።😢
@@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘግን እኮ ይባላል
ይሄ ህዝብ እንደ አዲስ አእምሮውን ማጠብና በአዲስ አስተሳሰብ መምጣት አለበት።ለማንኛውም ይቅርታ ብያለሁ
@Kidist Berhanu አዎ ግን እኔ በከፊል ታጥቢያለሁ
አርትስ tv ይሄንን አይነት ፕሮግራም ይዛችሁ ስለመጣችሁ እናመስግናለን. አዘጋጇም ድንቅ ናት👏👏
አይሁዳውያን በመላው ዓለም የሚደርስባቸው የነበረ የመገለል የመስደብ የመገደል ወዘተ ኢትዮጵያዊያን አይሁዳውያንም ላይ አስከዝች ሰዓት ደረስ አለ ። የተጠናከረ ትግል ያስፈልጋል ።
Waweeeeeee.yete nebrachue.gegnoche.🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👏👏👏👏👏🇪🇹
ክብር ለአፄ ቴዋድሮስ 👑👑👑ክብር ለአፄ ምንይሊክ👑👑👑 ❤❤❤❤
መስፍን በርታ በኢትዮጵያ የተደበቁ ባለ እጅ ቤተ እስራኤላውን ሁሉን ያማከለ ተቋም መስራት ያስፈልጋል ። እምነት በአንድ ሃገር ማራመድ ይቻላል እዚህ በድህነት ተቀምጦ የተስፋ ምድር ብቻ መጠበቁ በቂ አደለም የተረጂነት መንፈስ እያመጣ ነው ስለዚህ እንደሌሎቹ በሉበት ሃገር እራሱን እንዲያሻሽል ሊሰራ ይገባል። ከሁሉ በፊት የህብረተሰቡን አመለካከት ለማሳደግ ሚዲያ ቢቋቋም ጥሩ ነው ።ገነንዘብ በተለያዩ መንገድ መሠባሰብ ይቻላል።
ትክክል በሙያቸው ተደብቀው የሚኖሩ መውጣት አለባቸው 👍👍👍👍👍👍
የኔማ እመቤት የፈተለችው የሸረሪት ድር አስመሰለችው ሸማኔ ጠፍቶ ማርያም ሰራችው ።
እንዳንች አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን
በጣም ጥሩ፣ እኔ እራሴ በጣም አዝናለሁ እንዴት እንደሚላቸው በፊት፣ ያሳዝናል ብቻ፣ በልጅነቴ አስታውሳለሁ እንዴት እንደሚባል ስለዚህ ነገር ወይም ስለፈላሻም ፣
እኔ እተባበራለሁ አሳባችሁን እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያአድርገው አይዟችሁ የእስራኤል አምላክ ይርዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ❤️💛💚🇧🇴
Betekikil!!¡ Tebareku!!!
አዎ እኔ የባለ እጅ ዘር ጎጃሜ ነኝ ። ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ድንጋይ አድርገነዋል ። ምክንያቱም ስታሳድዱን ኑራቹሀል እና በገንዛ ሀገራችን ።
God bless you!
አለም አንድ ነች ይህችም ነች ሀገራችን. ሆኖም ሰው በድክመቱና ሰላም በማጣቱ በመስገብገብና በመገደድ, በመንደር በወረዳ በክፍለሀገርና በሀገር ደረጃ ከፋፍለን አቅም በፈቀደና በመሰላቸው እድገታቸውን ችሎታቸውን ፈትሸውታል, ያም መበላለጥ ፈጥሯል. የአንዱ ከአንዷ በልጧል በዚህም የተሻለውን እየመረጥን እዚህ ደርሰናል. በተፈጥሮ አለም ወሰን የላትም, እያንዳንዱ ሃገራት ሰው በጉልበቱ በሃይሉ የፈጠረው ነው እንጂ, በተፈጥሮ ለእከሌ ግሳ የተሰጠ የሚል የለም ግን እራስን ለመከላከል እንክዋን በሀገር ደርጃ ቤትና አጥር ሰርተን እንኖራለን. እንስሶች ግን ያለ ፓስፖርት ያለወሰን ወደተመቻቸው የግዋጋዛሉ የተስማማቸው ቦታ ያርፋሉ በየወቅቱም ቦታ ይቀያይራሉ አህጉራት ይቀያይራሉ. አእዋፍ ጥሩ ምሳሌዎች ናቸዉ.
ሰው የምጋደለው በፍርሃትና በደደብነቱ ብቻ ነው. የሰው ልጅ በጦርነት ታሪክ ህይወቱን ባያሳልፍ ኖሮ ዛሬ ሌላ ዓለማትን አግኝተን መኖር በቻልን ነበር. በጦርነት ስንት አዋቂ ፈላስፋ ብሩህ አአምሮ ያላቸው ይሞታሉ ይሸሻሉ ይሰደዳሉ ተስፋ ያጣሉ. ጦርነት ድህነትንና የመንፈስ ጭንቀትን ያነግሳል ከንቱና የእብሪተኞች ሃይል መጨበጭያ መሳርያ ነው. በሃሳብ በችሎታ በምርጫ የበላይነትን ይዞ ሊያሰራ የሚችሉ አመራር ሰጪዎች በብቃታቸው መድረኩን ማስያዝ ብልህነት ነው. ሕዝብ እንደ ሕፃን ልጆች ናቸዉ አመራር አስተማሪ ተከላካይና ተንከባካቢ ይፈልጋሉ. ዘርም ተብሎ ነገር በሰው ልጆች መሃል የለም. የሰው ልጅ አንድ ዘር ነው. በዘር ብንለያይ የደም መስጠትና መዋለድ ባልችልን ነበር. ቅዋንቅዋ ባህልና ገፅታ የማንነትህ መለኪያ አደለም. ተቀያያሪ ናቸውና አንተ ሰው ግን ከራሚ አውራሽም ነህ. ስለዚህ ጥሩ መልካም ነገር አኑሮ አቆይቶ ለማለፍ መሞከር ብልህነት ነው. አለም ከስምንት ሺህ አመታት በፊት የጥቁር ሕዝብ ብቻ መኖርያ ነበረች. ጥቁር ሕዝብ ወብና ለጥበበኛው ሰው በምድር ላይ መገኘት ምክንያት, ተፌጥሮ የጫነችበትን አበሳ ተቅዋቁሞ አለምን አሁን ያለችበት ደረጃ ያደረሰ ሃያል ትእግስተኛና ታታሪ ሕዝብ ነው. ዛሬ በበረዶ የተመለጡት ዝቅ አድርገውን ሊያዩን ቢሞከሩም, ለተገኙ አመርቂ ውጤቶች ግን የጥቁር ሕዝብ አስተዋፅኦ ቀላል አደለም. ውሸት ንግሥናዋን ታጣለች. እውነት አሸንፋ ህዋን ታስሳለች. ድል ለሁላችንም ሰላም ፈላጊዎች.
አድራሻቸውን ላኪልኝ እባክሽ እባክሽ በጣም ብዙ ታሪክ አለ እባክሽ
በግሌ ከቀጨኔ ብዙም ያልራቀ ቦታ እኖር ነበር እንዳውም አባቴ ከአካባቢው ብዙም ባልራቀ ቦታ ላይ ባለ ሐብት ነው እናም በአካባቢው ያሉ ከቀጨኔ አካባቢ የነበሩ ልጆችን ቀጥሮ ያሰራ ነበር እናም አሁን ኢንተርቪ ላይ የሰማሁትንአይነት የመገለል እና እንዳውም የስነልቦና የበታችነት ስሜት እንደፈጠርባቸው ቢያንስ ከሁለት ሰራተኞች ነግረውኛል እንዲያውም የቀጨኔ ሰው ቡዳ ነው ሲባል ሰለምሰማ በእውቀት ማነስ በአካባቢው መኪና እየነዳው ሳልፍ እንኳን ጥሩ ስሜት አይሰማኝም ነበር ይህም የኔ ብቻ ሳይሆን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የህብረተሰቡ ስር የሰደደ የአመለካከት እና
የድንቁርና ችግር ነው
በጣምደሥ የሚልትምህርት ነዉ
Yetebarekachihu nachihu fetari aklo ybarkachihu
እኔ ባደግኩበት አካባቢ ማለት መርካቶ ቡዳ ማለት ፈጣን አዋቂ አስተዋይ ንቁ የሆነ ሰዉ ነዉ
ጅብ ተራ የምትሉት ሸክላ የሚሸጥበትን ቦታ ነው መርካቶ እና ሰው ይበላል ሸክላ ሰሪ ለማለት እና ለማሸማቅ ነው
ባለሞያዎች ላይ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ችግር እንዳነበረ ይታወቃል እውነቱን ለመናገር ከደርግ ጊዜ በሃላ ግን እንኳን ለባለሞያ ለሴተኞ እዳሪ እንኳን ሰበነክ በሉ ተብሎ ተቀይሯል አሁን ድሮ እንዲህ ነበረ ብሎ እንደ ታሪክ ለማውራት ካልሆነ በስተቀር ይህ ጉዳይ ችግር አይደለም ብዪ አስባለሁ :: ነፃ ከሆነ በኃላ ራሱ 50 ዓመቱ ነው ግን ባለሞያው ምንም አዲስ ነግር ሰርቶ አላሳየም:: በበቤተክርስቲያን በኩል ግን ከውጭ ሆኖ ግብፅች ናቸው ብሎ አስተያየት መስጠት ተገቢ አይደለም ስለ እምነታችን እምናውቀው እኛ ክርስቲያኖች አንጂ እይሁዶች አይነግሩንም:: አንድ ክርስትያን በእካባቢው ያለውን ደብሩን ያከብራል እንጂ ወሩን ሙሉ ሥራ ፈት እይደለም :: አንድ ጥያቄ አለኝ ለእናንተ እይሁዶችም ቢሆኑ ቅዳሜን ብቻ ነው የማተሰሩት በተረፈ ወሩን ሙሉ ትሰራላችሁ:: ሙስሊሞችም ምናልባት አርብን ላይሰሩ ይችላሉ:: ግን አይሰሩም ከምትሏቸው ከክርስትያኑ የተሻለ ምንም የላችሁም እናንተ ታዲያ ወሩን ሙሉ እየሰራችሁ በምን ምክንያት ነው የደህያችሁት ?
በጣም የሚገርም ውይት ነው እኔ ግን እሂ ነገር መነሳት የነበረበት ቀድም ብሎ ነበር መሽቷል ብዙ እሂን ታሪክ ቡዳ ፈላሻ እየተባሉ ወጥቃጭ ተብለው እንደስድብ ተቆጥሮ ያለፉት አባቷቻችን ነበሩ ስለዚህ ነው መሽቷል ያልኩት የዛሬው ግዜ ትውልድ እማ ነገሩ ገብቶታል እና ግን ቀጥሉበት ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት
a genuine journalist ...blessings
የሚገባውን ውለታ ሳያጋኝ የተጋፋ ማህበረሰብ ነው
Woow
bravooo 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾btam hrif nu👍👍
this is the way how to use media other's media have to learn from art's tv
woow በጣም ደሰ የሚል ልብ ውሰጥ የሚገባ ውይይት እናመሰግናለን ሁላችሁም .....ክብሬ ሰውድሸ አጣፈጠሸ የምታወሪው 🙏 ኢትዮጵያ ሀገሬ ታላቅ ነሸ እናቴ
እራሳቸውን ሚቆልሉ ሚቆሉብት
አረ አሰሙን እውነትን በእውነት
አላህ ይቅር ይበላቸው በፊልም መልኩ ታሪኩና ሶንያ ሰርተውት በጣም አድንቂያቸው ነበር እናመሠግናለን ጥበቡን ለምጀው እኔምቡዳ ልባል
😘😘😘
💯💯💯💯💯💪💪💪💪👍👍
ቡዳ ማለት የበራለት ማለት ነው የሚለው ከሙያ አንፃር ትክክል ነው:: ነገር ግን ስለቡዳ ማህበረሰቡ ውስጥ ያለው ህሳቤ መሰረት አለው ወይ የሚለው ጥያቄ ቢመለስ የበለጠ ጠቃሚ ይመስለኛል:: ለምሳሌ የሽመና ባለሙያዎች በአዲስ አበባ በሽሮ ሜዳና በቀጨኔ አካባቢ እንዳሉ እናውቃለን ግን እኔ እስከማውቀው ብዙ ሰው ቀጨኔ አካባቢ መሄድ የሚፈራውን ያህል ሽሮሜዳ መሄድ ወይም ቤት መከራየት አያስፈራውም ለምን? እንዲህ እንዲህ አይነት ጥያቄዎች ቢነሱና ስለጉዳዩ ትክክለኛ መረዳት ቢፈጠር አሉታዊ አመለካከቱን ለመቀየር የተሻለ መንገድ ይመስለኛል ::
ግንእኮ ክፉ መንፈስ ሰለ አላቸው እንጂ እንደኛ ሰው ናቸው ።
እንዲያዉም አስማተኞች ከዚህ ክፉ የ ሰይጣን ፈረስነት በዚህ ዘመን ሊጠየፉት እና ወደ ከዚህ መንፈስ ሊወጡ ይገባል!!!
ስለ ጉራጌ ባለእጅ ብፍፁም አላነሳችሁም የጉራጌ የእጅ ባለሙያዎች እንዴት ከጉራጌ አካባቢባርነት እንዴትታግለው እንደወጡ እና ወደ ኦሮሞ እካባቢ መጥተው ኦሮሞዎች እጃቸውን ከፍተው በምጋሳ ሥርአት ተቀበሉአቸው:: በዚህም ምክንያት ለኦሮም ብሄር ትልቅ ክብር አለኝ!!! ቦታውም ከወሊሶ በላይ ቂሌ ይባላል እባካችሁን ስለዚያም እካባቢ ተወያዩበት::
በእኛ አገር እናትም ቡዳ ትባላለች ልጇ ብዙ ጊዜ የሚታመምባት ከሆነ። ጎጃሜ ቡዳ ነው ይባላል አሁን ደግሞ አምሃራ እንደ ህዝብ ቡዳ እየተባለ ነው። ባለ እጅ የምትሉትን ከተማ ውስጥ ቡዳ መባሉን አናውቀውም። ግን በዓለም ላይ እንደዚህ ዓይነት ስሞች ይሠጡ ነበር እንደውም ይገደሉ ፥በቁም ይቃጠሉ ሁሉ ነበር በተለይ የባህል ህክምና የሚሰጡ ሰዎች በአሜሪካ ሳሌምም ብዙዎች ተገድለዋል ግን ወደ ኋላ አላስቀራቸውም ጥለውት ነው ያለፉት።
እውነት ደስ የሚል እተርቢ ❤ ዩቱብ ቁምነገር አየሁበት ገና አሁን አወ የጠቢባን ዘር ነኝ በማንነቴ የማላፍር የባለ እጂ ልጂነኝ❤❤❤💪💪💪💪👈
Thank you , this is very impotrant excplanation ,
እባክሽ በማርያም አድራሻቸውን ላኪልኝ
እኛ ኢትዮጵያዊን " ጥቁር " አይደለንም ስንል በምክንያት ነው ። ለምን ትክክለኛ አይደንቲተያችንን ስለምናውቅ ምክንያቱም በቅኝ ስላልተገዛን ፣ ለዚህም ነው " ሐበሻ " ወይንም " ቅልቅል " ብለን እራሳችንን የሰየምነው ወይንም ሰዎች ከምድር ህዝብ ለይተው የሰጡን ። ስም ከእኛ ጋር የሚሄድ ስም አጠን ነው እንጂ " ሐበሻ "
የሚለውም ስም ብዙ ትርጉም አይሰጥም ።
" ጥቁር " ብለው እራሳቸውን የሚጠሩ እና ነጭ በተባሉ ሰዎች የሚጠሩ በቅኝ ኮሎናይዝድ ተደርገው የነበሩ ናቸው ።
ኢትዮጵያ የአድዋን ድል የተቀዳጀችበት ዋናው ትልቁ ምክንያት የዳሪዊንን ቲኦሪ በማፍረስ ነው ።
ያፈረሱትም ኢትዮጵያ " የአይሁድን" ሐይማኖት እና " የክርስቶስን " ወንጌል አስቀድማ በመቀበሉዋ ነው ። አውሮፓውያን ምእራባውያን
አለምን ዋና የተቆጣጠሩበት ምክንያት በተለይ አፍሪካን " ሰው የመጣ ከቺምፓንዚ " ነው ብለው
የዳሪዊንን ቲኦሪ ትልቅ የፓለቲካ እና የኮሎኒያል
እርዳታ አደርጎላቸዋል ።
ቻርልስ ዳርዊን ሰው ከዝንጀሮ ነው የመጣው ብሎ
በዘመኑ ለነበሩ ምእራባውያን ሲናገር የጥቁሩን
" ዘር " ሃገሩን በቅኝ ወረራ ፣ አገዛዝ ፣ ሕዝቡንም
በባርነት ገዝተው ይዘው ነበር ።
የዳሪዊን ቲኦሪ ሰውር የሆነ አደገኛ የቅኝ አገዛዝ ዘዴ ነው ። ምእራባውያን ወደ አፍሪካ ሲመጡ
የዳሪዊንን ሰው ከዝንጀሮ መጣ ወይንም ከቺምፓዚ መጣ ብለው የሚለውን በመስበክ ነበር እነርሱን ጥቁሮችን ዲሞራላይዝድ ሲያደርጉ እራሳቸውን ግን ነጭ ብለው ንጱህ ብለው ሰይመዋል ።
አፍሪካውያን ሃገራቸውን ለቅኝ ግዛት አሳልፈው
የሰጡበት ዋናው ምክንያት ልክ እንደ ኢትዮጵያ
" ፈጣሪዬ እግዚአብሔር " ወይንም ዩንቨርስን እና ሞላዋን የፈጠረ አምላክ ነው እኔ የመጣሁት ወይንም የተፈጠርኩት የሚል እውቀት ስሌላቸው ነው ።
ስለዚህ ኢትዮጵያ የዳሪዊንን ቲኦሪ በምእራባዊያን
ፓለቲከኞች ዘዴ " ሰው የመጣው ከዝንጀሮ " ነው
የሚለውን ከወራሪዎች ተንኮል ያልተቀበሉት
ምክንያቱም ኢትዮጵያዊያን አስቀድመው
" የፈጠረኝ እግዚአብሔር ነው " እንጂ እኛ ከዝንጀሮ ወይንም ከቺምፓንዚን አልመጣንም
ብለው ነው በፈጣሪ ተማምነው ሃገራቸውን ከ 3000 አመታት ውስጥ ከ2700 ጦርነት በላይ
አባቶች ከተለያዩ የድሀም ሆነም የሃብታም
ከነበረባቸው ወራራ ሃገራቸውን ነጳ አውጥተው
ያለ ቅኝ ግዛት ያለ ባርነት እስካሁንም ቆይታ
ለዚህ ዘመን ትውልድ ያስተላለፉት ።
ስለዚህ ኢትዮጵያ ከቅኝ ግዛት ያመለጠችበት ዋናው ምክንያት ኢትዮጵያ የዳሪዊንን ቲኦሪ
" ሰው ከዝንጀሮ መጣ " የሚለውን መጣል
የቻሉት ፈጣሪን አስቀድመው ስላወቁ ነው ።
ቻርልስ ዳርዊን " ሰው ከዝንጀሮ ከቺምፓዚ "
መጣ ሲል የጥቁሩን ዘር ላይ መሳለቁ እና መሳደቡ ነበር ። የጥንት አባቶች እጅግ ብሪሊያንት ናቸው ።
ስለዚህ ኢትዮጵያ የምእራቡን አለም ያዋረደችው
በጦርነት በማሸነፍ ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ለብዙ ዘመናት አለምን ጉድ ያስባለው ፣ እና አሁን ግን በብዙ ባዩሎጂካል ኤክስፐርቶች አየጣሉት ያለውን የዳሪዊንን ቲኦሪንን ጭምር አሸንፋለች ።
በዚህ ምክንያት ኢትዮጵያ ሁለት ጦርነትን አሸንፋለች ።
1) በቅኝ አለመገዛት 2) ፈጣሪን ከማወቃቸው የተነሳ የዳሪዊንን ቲኦሪ በመምታት ነው ።
ይህንን ሐሳብ ከመጨረሴ በፊት አንድ የምናገረው ነገር አለ ፣ ያም ምንድነው
በዚህ ምድር ላይ ፈረንጆች የተባሉ ፍጥረቶች
እራሳቸውን ነጭ በማለት በመሰየም ሌላውን ከለር የሆነውን ደግሞ ጥቁር ብለው ይጠሩታል ።
ነገር ግን አይናችንን ከፍተን ምድር እና ሞላዋን
7ቱም አሁጉር ላይ የሚኖረውን ሕዝቦች ካየን
መልካቸው ነጭ እና ጥቁር ሳይሆን
" light brown and dark brown " ነው ።
ፈረንጆች ነጭ ብለው እራሳቸውን የሾሙበት ምክንያት ነጭ የሚሄደው ከንፅህና ጋር ፣ ከመልካም ነገር ጋር ፣ ከብርሃን ጋር ፣ከእውቀት ጋር እና ከሌላው ደምቆ እና ፈግቶ ስለሚታይ ነው ።
ጥቁር ሲሉ ደግሞ ፣ ድንቁርና ፣ ጨለማ ፣ የማይረባ ፣ የማይጠቅም ፣ ጭንቅላቱ እንደ እነርሱ ያልሆነ በተጨማሪም የዲያቢሎስ መልክ ፣ የዝንጀሮ ምስል አድረገው ነው ለዘመናት ሲስሉት የነበረው ። ጥቁር የተባለ ሰው ወይንም በትክክለኛ አነጋገር " dark brown" ለብዙ ሺህ ዘመናት ጥቁር ተብሎ ያለ ከለሩ ሲመደብ
ከዚህ ከለር የተነሳ እጅግ ብዙ በደል ፣ ስቃይ ፣ መከራ ፣ የባሪያ ፍንገላ ከምእራባውያን ደርሶባቸዋል ። ይህ የሆነው ጥንት ሲኖሩ የነበሩ ጥቁር የተባሉ ሰዎች ትክክለኛ አይደንቲታቸውን እና ማንነታቸው አለማወቃቸው እና ነጩ የተባለው
ፍጥረት አስቀድመው ዲሞራላይዝ ስላደረጉዋቸው እና በዚህም ምክንያት ጥቁር ህዝብ " dark brown" እራሳቸውን ነጭ ከተባለው " light brown" አሳንሰው በማየታቸው በዚህ ምክንያት ሳይኮሎጂካሊ በየዘመኑ እና በየትውልዱ ጥቁር የተባለው ከለር ለቢሊዮን "dark brown" ሕዝቦች ውድቀት አለመሳካት ፣ ባርነት ፣ ድህነት ፣ ድንቁርና አሳልፎ ሰጥቱዋቸዋል ።
ጥቁር የተባለው ሰው ደንቆሮ እና ድሃ ሆኖ የቀረው " ጥቁር " በሚለው ከለር ውስጥ ሳይኮሎጂካሊ
በየትውልዱ በነጮች ተንኮል እና ሰበካ እራሱን ዝቅ አድርጎ በማየት ኢንፌሬሪቲ ስለወደቀበት ብቻ ነው ። እንጂ ጥቁር ነጭ ከተባለ ሰው እኩል ነው ።
ከዚህም በላይ እኮ ስንሄድም ጥቁር ይሁን ነጭ
የተባለው ፍጥረት ልዩነታቸው በስም እንጂ
በውስጡ ባላቸው ኦርጋን አንድ ናቸው ።
ነጭ ልብ እንዳለው ፣ ጥቁርም ልብ አለው ።
ነጭ ጨጎራ እንዳለው ጥቁርም ጨጎራ አለው ።
ነጩ ብሬን ማይንድ እንዳለው ጥቁርም በተመሳሳይ አይነት ብሬን እና ማይንድ አለው።
ታዲያ ልዩነት ምኑ ላይ ነው?
ልዩነት ጥቁር ተብሎ በነጭ ተብዬዎች በየዘመኑ ከተሰጠው ስም የተነሳ ዲሞራላይዝድ ሆኖ እራሱን ዝቅ አድርጎ ማየቱ ነበር ።
ይህም ነጩ ለተባለው ፍጥረት እጅግ እረድቶታል
ነጭ ጥቁር ብሎ ነጩን በማስተልቅ እና ጥቁሩን በማሳነስ መደብ ከፍሎ ለዘመናት ገዝቶታል ።
ጥቁር የተባለው ፍጥረት ከኢትዮጵያ ውጭ በምድር ዙሪያ የሚገኙ ሰዎች የባነኑት አሁን ነው ።
አሁን ስለባነኑ ነው ነጩ በምእራቡ አለም ኢኮኖሚያዊን ፣ ፓለቲካውን ፣ ሳሻሉን ፣ እውቀቱን ሁሉ ሳይወድ በግድ ለጥቁር ለተባለው ሰው ፂሰጥ የተገደደው ።
ለእኔ ብትጠይቁኝ ነጭ የሚባል ጥቁር የሚባል
የሰው ዘር ጨርሶ በምድር ላይ የለም
አይናችን ተከፍቶ ብናይ በምድር ላይ ያለ የሰው ዘር" light brown and dark brown" ነው ።
ይህስ ይቅር ካልነሰ ሰው ከለሩ አፈር አይመስልም መገኛውን እና መድረሻውን?
እናመሰግናለን
ወይ ጉድ ግብፅ ጥንተ ጠላታችን
እና ከአንድ እስከ ሰላሳ በአል እድታከብር ያደረጉት ግብፆች ናቸዉ ግብፅ ጥላትነቷ አሁን የጀመረ ሳይሆን በፓፓሶችን አደራጅታ ወደአገራችን ታስገባ ነበር።😂
የወርቅና ጌጣጌጥ ሰራተኛች ከሞላ ጎደል አጠረኞች / ቡዳ / እየተባሉ ነው የሚጠሩት። ነገር ግን እጅግ ሀብታም ስለሆኑ እንደሌላው ኢትዮጵያዊ ባለ እጅ ጥቃትን የመከላከል አቅም ገንብተዎል። ከነሱ ተሞክሮ መቅሰም ይገባል ።
ነገሮችን ለእውቀት እና ለተሻለ ማህበረሰብ እድገት መወያየቱ አይከፋም ግን በኔግምት ወቅትን ጠብቀን ቢሆን ይሻላል በኢትዮጵያ የትኛውም ብሄረሰቦች ማህል የነበሩ አጉል ባህሎች አሉ ለአንዱ ሰጠን ለሌላዉ እምንተው አደለም ዎናው ለአንዲት ሃገር ኢትዮጵያ እምናስብ ከሆነ ከወሬ ባለፈ አገር ጥለን እየተሰደድን ሳይሆን ወደ ጥሩ ስራችን ማዘንበልና በጋራ ማስቀጠል ተገቢ ነው። አንድ አባባል አለ ዝንጀሮ ከዛፍ ወድቃ መሬት ላይ ወድቃ በእሾህ ሰወነቷ ሙሉ ሰለተወጋ ሰዎች አልፎ ሀጆች አይተው ምን እንርዳሺ ብለው ዝንጀሮን ሲጠይቋት መጀመሪያ መቀመጫየን አለች አሉ አሁን ኢትዮጵያ እምትፈልገው መቀመጫዎን ነው ስለዚህ እሾሁን ባንዳውን ተላላኪውን እንቀልላት መጀመሪያ።
ልክ ነው፣ በተቃራኒውም አንድ ሰው በልጦ ሲገኝ እንደ አባባል " ኦኦኦ እሱኮ ቡዳ ነው " ይባላል። እናም የላቀ ዕውቀት መገለጫም ነው
It is really interesting to rise the issue. I think more should be done especially on medias. It was a clear prejudice and away of undermining.
ይህ ችግር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የመጣ እንደሆነ እገምት ነበር፣ ትክክል ነበርኩ።አያቶቸ ግን ቤተክርስቲያን የተከሉ ናቸው፣ስድቡን ግን ተሸክመነው እኖራለን።
I want be a member with memhr Nebyu how can I can contact and i live in Sweden pls Art tv help
THANK you for I learned a lot keep up GOD BLESSED Ethiopa people 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Yihen talian be ashkerinet yesetachun cherk lemasayet yematadergut neger yelem , manew ye ETHIOPIA 🇪🇹 gudy yeterachu mdire leba tgre tegentay hula manim ayifelgachu.
እሚገርም ሃሳብ ነው !!! በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቱ!!
ዋው ዋው በጣም ፣ጥሩ ፣ግሩም ፍሮግራም ነው በእረግጠኜነት ፣የአሁኑ ትውለድ የእኔ ፣ቢጢው በቤሄር ነገረ፣የተጠመቀው ፣ሰማኒያ ፐርሰቱ አያውቀውም ማለት ይቻላለ።የመምህር አሰፈን መጸሀፍ ፣የሁሉቱ መጸሀፎች የት ማገኘት ይቻላለ?የምታውቁ ካላቹሁ ግለጹልኝ
ኢትዮጵያዊ ሁሉ የእጅ ባለሙያ ናቸው ስድብ ካለማወቅ የአእምሮ ብስለት የሌለው የስራ ምንነት ያልገባው ትውልድ እንዴይሰራ የሞራል ግድፈት እያደረገ የሚኖር ለራሱ ያልሆነ ስድብ የደካሞች ፍራ እግዚአብሔር ያላወቀ የደካሞች ጉልበት ሲሆን ከሰሜን ደቡብ ከምዕራብ ምስራቅ ኢትዮጵያን ጠቢባን ናቸው አማራ ብቻ አይደለም ኢትዮጵያዊ ሁሉም ጠቢባን። ለምሳሌ ወላይታ እደ ጥብ ሽመና ባለሙያ ወዘተ በተግባር ሰርቶ የሚያሰራ መሪ ከላይ ወደታች አመራሩ ማቀላጠፍ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
ገና ዛሬ አይን ገላጭ ፕሮግራም ሰራችሁ አመሠግናለሁ እኔ ከፋቂም ከሸማኔም ጋር ጎረቤት ሁኘ ነው ያደግሁት ቡዳ የበላችኝ ግን ከሌላ ቦታ የመጣችው ነበር እነሱ ናቸው ያሣደጉኜ አብሬ ገል አየፈጨሁ ስንጣላ ደጎሞ ሸክላ አየሠበርሁ ነው። ፋቂዉ ጓደኛዬ ደግሞ ደግ ሠዉ ነው የነበረ በማንኛውም ጊዜ።
አዎ እኔም ቡዳ ነኝ እናትና አባቴ ወርቅ በሆነ እጃቸው ሸማና ሸክላ ሰርተው ባሳደጉን ባለ እጅ እና ቡዳ ተብለን ኖረናል እንኳን ባለ እጅ ሆንኩኝ አሁንም እኔም ቡዳ ነኝ ተሳዳቢዎች ግን ቡዳ በሰራው ልብስና ሸክላ ነው የምታጌጡት የምትጠቀሙት
የኔውድ ነይ እንተዋወቅ
እኔ የኛን ዘር ባአለም ያለነው ሁላብንተዋወቅ ደሥ ይለኞል
@@Nefisa630 ነይ ውዴ
@@tigistmamo4880ሰው በላ😂
ኣንድ ውድቅ የሆነ ደንቆሮ ጭቃ ጭንቅላት ያላቸው ስለ ጠቢባን የማያውቁ ደንቆሮች የሚያወሩት በጠቢባን የተሰሩ ከጌጣጌጥ የሽልማት ጥበባት ሰራተኞች ጀምሮ እስከ ማረሻ መጥረንብያ ኣካፋ ሰርቶው ከዛ በላይ ደሞ የኣለም ጠቢባን መርከብና ኣይሮፕላን ሰርተው የምናያቸው ኣንድ ናቸው በእስራኤል ታሪክ በተደረገላቸው እንክብካቤ ኣሁን ያሉበት ደርሰዋል በሚቀጥል ግዜ በሰፋው ኣስፍቼ እጽፈዋለሁኝ መልካም ቀን
ህውሃት ስልጣን የያዘ ሰሞን ይህን አይነት ጉዳይ በተለያየ ሁኔታ እያነሳ አማራን ህዝብ እርስ በርሱና ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር ለመከፋፈል ይጠቀምበት ነበር።
በትግሬ ብዙ አሉ
Great kebre.
ለምን ትልቅ የቤተክርስትያን ሰዎች አትጠይቁም ።
በርቺ !!!
ሃሳብ ጥሩ ነው ግን እርስ ይቃያር
በሳሚን ብቻ አይደለም ሁሉም ኢትዮጵያ
ዉስጥ ያለው ችግር ነው I am from south Ethiopia
ይህ በተለያዩ ቆንቆዋች ተተርጉሞ ቢቀርብ ብዙሃን ይሰማዎል ከዛም እንደኔ ይማራሉ በኢቲቪ መቅረብ አለበት እባካችሁ
የኔም ሀሳብ ነነዉ👍
እውነት ነው
እኔም ባለእጅ ነኝ
እኔ ራሴ ሁሌ የሚከነክነኝ ቶጵክ ነው:: ቡዳ ማ መባል የነበረባቸው ህገሪቱን በኃላ ማርሽ የነዱት ቡዳ ግብዖችና ቡዳ እና ለማኝ ኦርቶዶክሶች ናቸው::ዕድሜ ለሁለቱ ለማኝ ያረጉን
Sireat be emenet keld ylm!!!
አንተ ሰው በላ ኦሮቶዶክስ አታንሳ😡
ቀጥቃጭ መጫኞ ነካሸ የሚባለውንም ጨምሩበት!!!
ጥበበኞችን ማክበር ግድ ነው ግን ከተወያዮቹ መሃል አይሁዳዊነት ይንጸባረቃል ቀላል በሚመስል ንግግር ቤተክርስትያንን ተጠያቂ ለማድረግ የሚሞክር ውስጠ ወይራ ነው።
ባለእጆችን በየትምህርቤቶች እየጋበዙ እዉቀታቸዉን ቢያሳዬ እንዲያሳዩ ቢደረግ መልካም ነዉ
I am Budda too. Guess what, all Ethiopian arcthictural history tied to what you call Budda. The more I read about Ethiopia, I know for sure Ethiopia was rich in Judaism. I am convinced that what we call Gurage people settled in Showa also judiac people.
Me too I am from gurage they called us neffre(ነፍረ)ብለው ይጠሩናል በዚህም ምክንያት ራሳችንን ደብቀን ኖረናል በህይወት ዘመኔ እንደ አባቴ ጥበበኛ ስው አይቼም እግኝቼም አላውቅም ምን ያረጋል እራሱን ደብቆ እለፈ ::የዘልአለ ቁጭቴ!!!
E/r yiker yibelachew Ethiopian betam yasetelughal sew endayesira yeletefut metefo seme
@@abbeyabbey5256 😢 አሁንም ገና አልተላቀቅንም ። ግን እኮ የሰው ልጅ አንድ ፍጥረት ነው 😢
አይሁድ ነኝ የምትለው ስውየ ኢትዮጵያ ውስጥ የቡድን መብት በቋንቋ ነው አንተ ይሁዲ ከሆንክ ይሁዲ ሃይማኖት ነው ኢትዮጵያ ያለው የጎሳ ፊዳራሉዝም እስካሁን የሀይማኖት የቡድን መብትን ከመሬት ጋር አብሮ ግዛት ነው ብሎ ክልል አይስጥም ቤተስራኤሎች እግዚአብሄር ፀሎታቼውን ሰምቶ ጠቅለው ሀገራቼውን ባይገቡ ኑሮ ይሄኔ ወያኔ ጎን ድር ላስታ እርሱም አካባቢ ብሃር ናችሁ ግዛት ይገባችሃል ብሎ በተለይ አማራ ክልልን ለማድማት ይጠቀምበት ነበር እርሱም ላይ ያለውን ቤተስራኤል ትግሬን ስለሚነካ ምናልባት ይዘለው ነበር ልክ አሁን ጎንደር በሙሉ ቅማንት ነው ብሎ ቅማንት ህብረተሰብ ን ከጎንደር አማራ ጋር እንዳዳማው ቤተስራኤሎችን ከአማራ ጋር ያዳማበት ነበር
በትግሬ ብዙ አሉ እኮ
This is the root cause for Ethiopian backwardness.We need to respect and encourage these people to modernizethe country.I am from this community and living in abroad.
Lool nonsense the kind of labellings existed and still exists in every corner of the planet it didn't stop them from advancing.
Yekereta eteyekalhu🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ጥሩ ውይይት ነው። በደርግ ጊዜ፡ ብዙ ተርስቷል ስድብ መሆኑ እየጠፈ ነበር። እደገና አንስራራ እንዴ?. ግን እንዴት ነው ጥብብኛ ሁሉ ቤተእስራኤላዊ ነው የምትሉት? ኦፕሬሽን ሰለምን በተባለው መጽሐፍ ማለት በደርግ ግዜ ፈላሻዎችን፡ የእዝራኣል መንግሥት እንዴት እንዳስወጣ የሚያትት ነው። ጸሐፊው እንደአስቀመጠው በተደረገው የዲኤንኤ(DNA) ምርመራ፡ አብዛኞቹ እንደማያሟሉ ይገልጻል።
እኔ እንዋሪ ነበርኩ ለባለእጅ ክብር አለኝ ከልብ። የአ አበባ ልጅ ነኝ
amazing
Yeleben new yetenagerachut🙏🏼🙏🏼
Wawwwa betam arife astemari zigijit newe
Could you teal me how I can join this organization pls send me the link I couldn’t found their profile