የተፈሪ በንቲ የሞት ጽዋ እና የመንግስቱ ተንኮል አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 95

  • @yokamoyotona4623
    @yokamoyotona4623 Год назад +6

    በኢትዮጵያ ሥልጣን ለመያዝ የሚከድበት የግድያ ስልት በደንብ ያስረዳል። ለሀገር የሚጠቅሙ ከፍተኛ ምሁራን ዜጎች አልቀዋል።

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Год назад +4

    አቢይ አህመድ ዳግማዊ መንግስቱ።

  • @eyoshan7036
    @eyoshan7036 Год назад +7

    አማን ዓንዶም አልተረሸኑም አልተያዙም ላመኑበት ተዋግተው ተሰዉ።

    • @Ethiopia1st2ndand3rdagain
      @Ethiopia1st2ndand3rdagain Год назад

      😅

    • @AnwarBushra-dn1kl
      @AnwarBushra-dn1kl Год назад +1

      በትክክል አይታወቅም ጀነራል አማን ቤታቸው እኛ ሰፈር ጦር ሀይሎች አካባቢ ነው ወይ በታንክ ተደምስሰዋል ወይ እራሳቸውን አጥፍተዋል
      ኮረኔል ዳንኤል መቶ እየተዋጉ ነበር

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r Год назад +1

    ተፈሪ በተፈጠሮው ደግ ሰዉ ነበር - የዋሕ በሚባል ደረጃ ... በጀነራል አማን የተደረገው አካሄድ ሊያስጠነቅቀው ሲገባ ... ተፈጥሮን መቀየር ቀላል አይደለም እና በየዋሕነት ገፋ ... የዋሆች ያልሆኑ ገፍትረው ጕድጓድ አስገቡት ...

  • @rossyoakley613
    @rossyoakley613 Год назад +2

    So sad 😭 mog😢

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 Год назад +8

    Ye esachue toss isekezarey deres waga iyaskefelen new, God forgive us all😢 let us pray that God will turn to us and ubsolve us off our sin.🙏

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 Год назад

      Thrue

    • @tsebelaygese6133
      @tsebelaygese6133 Год назад

      ትክክል ነው በእግዚአብሄር የተቀባ መሪ እስከሚመጣ ድረስ መፀለይ ነው

  • @TametesfuKoyra
    @TametesfuKoyra 10 месяцев назад

    Menge ilove you 🔥🔥🔥🔥

  • @aychiluhimdemeke2714
    @aychiluhimdemeke2714 11 месяцев назад

    አይ ኢትዮጵያ ዛሬም ህዝብ እያለቀ ነው!

  • @tsebelaygese6133
    @tsebelaygese6133 Год назад +10

    አረመኔው መንግሥቱ ሀይለማሪያም ንጉሱን ገድሎ እነ አማን አምዶምን እነ ተፈሪ በንቲን አረ ስንቱ ንፁሀን ቀይ ሽብር ብሎ በሚልዮን የሚቆጠሩ ከፈጀ በኃላ ለጥ ብሎ ዝምባቤ ልጆቹን አስተምሮ በሰላም ይኖራል:: ወይ አፍሪካ በተለይ ደግሞ ኢትዮጵያ የሰው ህይወት የረከሰበት ያስዝናል

    • @Mengdot
      @Mengdot Год назад +2

      Cruel Mengistu Hailemariam should be prosecuted for what he did. Killing people was like drinking water for him. He started with the famous and respected king in the world and then killed almost everybody including his friends. He did not want anybody educated or smarter than him or a person with wisdom. He was so, so in secured. It was all about him. Now, he lives a good like outside Ethiopia. He betrayed everybody who was bowing tor him. He is a monster. He should pay for what he did. Now, he denied everything. What a shame. Ethiopia is never lucky. After him another one and then after that another disaster. It is now over 50 years. Ethiopia is having a hard time and suffering to this date. Sad.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Год назад +2

      ❗ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎ የበሀር በር አሳጥቶ ትውልድን ሀገርን ገሎ ዛሪም ነቀርሳው ያለቀቀን የ ህወሓት ወያኔን ያክል ጠላት ኢትዮጵያ በታሪኳ አስተናግዳ አታውቅም❗

    • @Ethiopiannigus
      @Ethiopiannigus Год назад +1

      ከህውሀት 10 እጥፍ ይሻላል. ምንም ቢሆን የተገዳደሉት በሀሳብ ልዩነት እንጂ ክልል ፈጥረው አልነበረም.

    • @Badema1991
      @Badema1991 Год назад

      በአለም ላይ ያሉ መንግስታት የማይገድል የለም ። ሁሉም ይገላሉ ያስራሉ ። ስለዚህ የሱን ገኖ ማውራቱ አግባብ አይደለም።
      መንግስቱ ሐገሩን የሚወድ ሰው ነው ። እነ መለስ እነ ዶክተር አብይ ናቸው ሰላማዊያንን የጨረሱት ታሪክም አይረሳውም

    • @AlmaWood-hi5un
      @AlmaWood-hi5un Год назад

      Colonel Mangistu Hilamarim and his colleagues did have enough knowledge and education to solve the issue on the table. As concequece, Ethiopian people scarfied and so many others problems rooted from 1967 mistakes.

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 2 месяца назад

    ታሪክ እንዲህ በእውነተኛ ገጽታው ሲቀርብ ደስ ይላል! ወያኔን ሰጠላን መንግስቱን ማወደስ እና የፈጠራ ትርክት መፍጠር ነውር ነው፡፡ ያለ ችሎታው ስልጣንን ወዶ ታላላቅ የኢትዮጵያን ዕንቁዎችን አርዶ አርዶ፤ አገሪቷን ሰው አልባ ካደረገ በኋላ ውርደትን መርጦ በመፈርጠጥ በቁሙ የሞተ እንደ መንግስቱ ሃ/ማ በኢትዮጵያ ታሪክ የለም!

  • @KifleTefferi
    @KifleTefferi Год назад +5

    አረመኔው መንግሥቱ ኃ/ማ አንድ ብሎ ኢትዮጵያን በሰው ደም ያረከሰበት ዘመን.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Год назад +1

      ❗ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎ የበሀር በር አሳጥቶ ትውልድን ሀገርን ገሎ ዛሪም ነቀርሳው ያለቀቀን የ ህወሓት ወያኔን ያክል ጠላት ኢትዮጵያ በታሪኳ አስተናግዳ አታውቅም❗

    • @antealehegnhailu2589
      @antealehegnhailu2589 Год назад

      መንጌ ጀግና ሐገር ወዳድ ቆራጥ መሪ ነበር

    • @tehabenhizbey2778
      @tehabenhizbey2778 Год назад

      ​@@antealehegnhailu2589 ጅግና ሰው የቅርብ ጓደኛቻቸው ሳይቀር ለስልጣን ብሎ በጭካኔ ገድሎ ኣይሸሽም። የጅግና ፍጥረት የለውም።

    • @alimussa7187
      @alimussa7187 10 месяцев назад

      Until when this blood shield shall stop? Still, it is going as we see it is going on.
      It all ignorance, that keeps, the division in religion, Ethnics and cane. Can't we learn simply from the Somaly land society who called us to work in its own land? the country has enough manpower and resources. the expansion of education and industry should be our moto. But when and who shall comfort the above that shall avoid poverty.

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 Год назад +2

    በሬ ካራጁ ጋር

  • @Eshetu371
    @Eshetu371 Год назад +1

    this historical evidence is make me shock .
    I think so from 1967 Upton known it's cooled blood government Administered .

  • @teklezgitesfatsion256
    @teklezgitesfatsion256 Год назад +3

    የሰይጣውንት ኣገር። የጠንቛዮች ዘር

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 11 месяцев назад

    በመንጌ የተነሳ ነው ምሁር የተባለ አልቆ ሀገሪቱ በዘረኞች እና ከፋፋዮች እጅ ላይ እንትወድቅ የሆነው

  • @Wurgessa
    @Wurgessa Год назад +4

    ይህን ሁሉ ወንጀል የሰራው መንግስቱ ኃይለማሪያም የሚሉት ጭራቅ በህይወት መኖሩ ይገርመኛል።

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 Год назад +5

    Aman Andom Tewagtew bezu sewoch kegdelu bahuala engi Tereshenew Aydelem yetarem

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 Год назад +1

    ይሄ አህያ የሆነ መንግስቱ የሚባል መሀይም አገራችንንኮ እሱ ነው የገደላት ይህ እርጉም

  • @SHAMSU230
    @SHAMSU230 Год назад +1

    Of eegi yaa Tafarii Bantii
    Xoobiyaan nama gantii
    ብለዋቸው ነበር የኦሮሞ ህዝብ::

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 10 месяцев назад

    መንግስቱ እና አብይ አንድ ናቸው!!

  • @kidansime2155
    @kidansime2155 Год назад

    ልመጣ ነው

  • @felsatamulugeta1726
    @felsatamulugeta1726 Год назад +1

    ንጉሠ ነገሥ ቀዳማዊ ኃለሥላሴ ይባላሉ!!!!

    • @Bio650
      @Bio650 Год назад +4

      ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ንጉሰ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Год назад

    It is not EpRP, It is EPLF(Shaabiya) Lead by EPLF commando member named Goitom. EPRP was sympathiser.

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Год назад +2

    አረመኔው የደርግ መንግስት መንግስቱ ጌታ የስራህን ይስጥህ አንተ ባሪያ አረመኔ እንደ መልክህ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Год назад +1

      ❗ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎ የበሀር በር አሳጥቶ ትውልድን ሀገርን ገሎ ዛሪም ነቀርሳው ያለቀቀን የ ህወሓት ወያኔን ያክል ጠላት ኢትዮጵያ በታሪኳ አስተናግዳ አታውቅም❗

    • @TametesfuKoyra
      @TametesfuKoyra 10 месяцев назад

      Ziga kolkolle neftegna👊

  • @mohammednurhassen-eq1qe
    @mohammednurhassen-eq1qe 11 месяцев назад

    አማን አምዶን እቤቱ ውስጥ አልያዝም ሲል በታንክ ከነ ቤቱ ጨፈለቁት። መንግስቱ አራማኔ ነው

  • @alextemesgen723
    @alextemesgen723 Год назад

    ጄኔራል አማን አምዶም አልተረሸኑም ጦር ኃይሎች አጠገብ ከሚገኘው ቤታቸው ሆነው ተታኩሰው ነው ያለፉት!!!!😉

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 Год назад

    MAY GOD FORGIVE MENGISTU HAILEMARIAM KALEB FANTA.

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Год назад +6

    Ayeeeee mengestu, killer

  • @Bio650
    @Bio650 Год назад +1

    ተራ ወታደሮችም ነበሩበት

    • @Bio650
      @Bio650 Год назад +1

      ተ/ወታደር ግርማ አየለ በኋላ ብ/ጄነራል

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 Год назад +6

    መንግስቱ ሴይጣን .....

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Год назад +1

      ❗ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎ የበሀር በር አሳጥቶ ትውልድን ሀገርን ገሎ ዛሪም ነቀርሳው ያለቀቀን የ ህወሓት ወያኔን ያክል ጠላት ኢትዮጵያ በታሪኳ አስተናግዳ አታውቅም❗

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 Год назад

    Tonkolegna malet Tankara scientist malet now . Tonkolegna now Hager ye me geza 😎

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 Год назад +2

    ስይጣን ብቻ..

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 Год назад +3

    Megistu Metefo baria neber enquanem laymelse hade.

  • @barnabasyohannes6338
    @barnabasyohannes6338 Год назад

    Teferi Bante wanted to stay with the US. But, Mengistu and most of the derg members wanted for USSR to come. USA was forced to cut its budgets because of the Arab Oil Embargo of 1973. One of the targets was Kagnew Station. The US start cutting the budget for Ethiopia. USSR took advantage of the situation and they came. They solved the problem with the shortage of oil. They armed the deg to their teeth and encouraged them to murder. Thousand of civilians, most of whom innocent, were murdered in cold blood. Millions more died of starvation while the derg was spending millions of dollars for its 10th anniversary.

  • @AliasAyakub
    @AliasAyakub 4 месяца назад

    መንኔ ሙሁራን ገደለ .እውነት ነው የደደቢት ደደቦች ህዝቡ ለህዝብ በተላትነት እተገዳደለ የሚኖሩበት ተንኮል ሰሩ የማያባራው እልቂት እንደቀጠለ ነው

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 Год назад

    Ke ya Rashana ken tejemerow now ye debterwowcj ye wushet terektewch mebetates ye tejemere,ye Ketel 😎

  • @Zinet23t4
    @Zinet23t4 Год назад +8

    በኢትዬጲያ ታሪክ አጤ ቴድሮስ ለሀገሩ ጥሩ መሪ የለም ሁሉም ስህተት ስረተዋል❤

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Год назад +2

      ሁሉም ስህተት ሠርተዋል።

    • @Bio650
      @Bio650 Год назад +2

      የማታውቀውን አትዘላብድ

    • @Zinet23t4
      @Zinet23t4 Год назад +3

      @@Bio650 ምናው የአጼዎች ናፋቂ ነህ

    • @Bio650
      @Bio650 Год назад +1

      @@Zinet23t4 አዎ

    • @tesfayebirru8475
      @tesfayebirru8475 Год назад

      @@maberomenze2392 like lll

  • @mohammednurhassen-eq1qe
    @mohammednurhassen-eq1qe 11 месяцев назад

    መንግስቱ መይም ስለሆነች የተማሩትን ምሁራኖች ቀርጥፋ በላቻቸው።

  • @kibrushumye4318
    @kibrushumye4318 Год назад +4

    ያ ደደብ ጭንቅላት።በላቸው ለዛ ቆሻሻ ስርዓቱ

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 11 месяцев назад

    ይህቅጥረኛ ሺማግሌ ሞትላተክብርአለኝ

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal Год назад +1

    ethioian aferesooo yawodemate woyane sayehone Derege new

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 8 месяцев назад

    Asafari tarik🤮

  • @haAe-gj9ki
    @haAe-gj9ki Год назад +2

    መንጌ መኖር ያለበት ሰዉ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Год назад +1

      ❗ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎ የበሀር በር አሳጥቶ ትውልድን ሀገርን ገሎ ዛሪም ነቀርሳው ያለቀቀን የ ህወሓት ወያኔን ያክል ጠላት ኢትዮጵያ በታሪኳ አስተናግዳ አታውቅም❗

  • @mamushgope1650
    @mamushgope1650 Год назад +2

    This EPRp duty is similar to Amhara Fano duties of today.

    • @haregewoyntekeste3067
      @haregewoyntekeste3067 Год назад +6

      How can you say this ? Amhara has been massacred the last 32 years . Worse the last 5 years been killed every day and displaced. How come you don’t see this ? Fano is a freedom fighter. They are tired of being killed. Now the government went to Amhara kilele Genociding innocent civilians. They will be accountable.

    • @foryou4761
      @foryou4761 Год назад +1

      Ofcorse Derg and Fano are the same dictators Ethiopian are not lucky at leaders I am sorry

    • @haregewoyntekeste3067
      @haregewoyntekeste3067 Год назад

      @@foryou4761 Fano is not your leaders