Damot Star: 🔴

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024
  • #Damotstar #News #Ethionews #ebs #dropshiping #ethioforum #ethiomusic #orthodoxmezmur
    #ethiopa #abiyahmed #seifufantahun #donkeytube #abelbirhanu #arttv #howtomakemoney #upwork #damotstar #zehabesha #zeethiopia #eshetumelese #amhara #tigray #oromo #eritrea #fano #ebstv #newethiopiamusic #howtocreateyoutube #hopemusic #ethiopiangirl #ethiopianwomen #lifestyle #zemenekassie #mirewodajo #mesafint #meketaw #eskindirnega #ethio360 #zaramedia #tplf #getachewreda #motakeranio #escabogna #messaymekonnen #derenews #habtamuayalew #neftegna #generalabebawtadesse #birhanujula #adanechabebie #tedyafro #news #music #movie #fetadaily #andafta #ethiopianbeautifulgirlphoto #ethiopiafood #gonder #gojam #sidama #wolayita #fanabroadcast #ecb #etv #waltatv #graphicsdesigners #art #ethioculturaldressing #asruka #memar #tamagnbeyene #demekezewudu #gojanfano #gonderfano #shewafano #misrakamharafano #fano #tigray #tiktok #classical #tdf #abaytv #damotstar #foodcooking #ፋና #ጽጉር አሰራር #እንግሊዝኛ ቋንቋ #ዩቲብ #ፌስ ቡክ #ኢበስ #አማራ #ትግራይ #ኦሮሞ #አዳማ #አዲስ አባባ #ሃዋስ ገብረኤል #ሙዚቃ #መዝሙር

Комментарии • 45

  • @footballmemories2967
    @footballmemories2967 3 дня назад +5

    የቀጨጨ የከሰረ የቀነጨረ ጭንቅላት ያላቸው መሪዎች ነን የሚሉ ከሰው ሆዳቸውን የሚወዱ ግብስባሾችን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጠንክሮ መውጋት መታገል አለበት!!!!!!

  • @HaidaHaida-u5n
    @HaidaHaida-u5n 3 дня назад +3

    እውነት አርነት ያወጣል ተባረክ

  • @samsomabera-iv8mq
    @samsomabera-iv8mq 3 дня назад +1

    አረፍ ጽሁፍ ሳምሶን ። ልብ እንበል የአገሬ ህዝብ። የጽሁፉ መልእክት ዛሬውኑ ይላል -- እከሌ ከእከሌ የለም --

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 4 дня назад +6

    እግዚአብሔር ይፍረድ የዘንድሮስ ባሰ አይ ኢትዮጵያዬ የበሻሻው ወንበዴ የትግራይን ህዝብ ጨርሶ አሁን ደሞ ወደ አማራው ዞረ ምንም ማረግ ባንችልም እግዚአብሔር ዝም አይልም ኢትዮጵያን የነካ የበደለ ይጁን ያገኛል የህፃናት ደም የእናቶቻችን ደምና እንባ ፈሶ አይቀርም እመኑኝ በቅርቡ የበሻሻውና ግብርአበሮቹ እሬሳቸው በኢትዮጵያ ምድርላይ ሬሳው ይጎተታል ፍርዱን ለእግዚአብሔር ትተናል ሳምሶን ማሞ እናመሰግናለን ቀጥልበት ዘረኛ ይውደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp 4 дня назад

      እውነት ነው ! መጀመሪያም መሪ ለመሆን የሚያስችል ማንነት አልነበራቸውም !
      የነሱ ክብር ተላላኪነት እና ልመና ነው !
      በመሀይም ማንነታቸው ለሰሩት ወንጀል የሚገባቸውን ቅጣት ቆጥረን እንቀጣቸዋለን !

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ እንዲሂ ያለ ጋዜጣኛ ነው ኢትዮጵያየምትፈልገው እድሜ ይስጥህ

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 4 дня назад +3

    ሳሚ ከየት ተገኘህ ኑርልን በርታ፦

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 4 дня назад +2

    Betam yaszenal, ye Amhara guday. Oh God please help Fano and the Amhara hizb. 🙏 ❤

  • @TsigeTsige-r3y
    @TsigeTsige-r3y 4 дня назад +4

    እግዜር. ፍረድ😢😢😢😢😢😢

  • @GorfuGetachew
    @GorfuGetachew 4 дня назад +3

    ትግል ብቻ በቆራጥነት

  • @hailulema5055
    @hailulema5055 4 дня назад +2

    በርታ፡አማራ፡ላይና፡ሌሎች፡ብሄረሠቦች፡ላይ፡በመንግሥት፡የሚፈመውን፡ግፍ፡በመግለፅህ፡ልትበረታታ፡ይገባሀል።አማራ፡ብቻ፡ሳይሆንሀገሬን፡ኢትዮጲያ፡ካልክ፡ተነስ፡ለነፃነትህ፡ለሠላምህ።

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o День назад +1

    አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ እና ሐገር መሪ ተብሎ ከፍተኛ ሐገራዊ እና ሕዝባዊ ሐላፊነቱን በማጉደል በተላላኪ ባንዳነቱ ምክንያት የራሱን ሐገር መከላከያ ከገዛ ሕዝቡ
    ጋር አውቆ በማላተም አዋጋ ይኽ ማለት ሐገርን አፈረሰ ማለት አይደለም ???
    ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ መሪ ቢኖር መቼ መከላከያው እና ሕዝቡ ይዋጋ ነበር ??? ሐሰተኛው በመሆኑ እንጂ !!!

  • @AddisBaddis
    @AddisBaddis 4 дня назад +1

    ድልልልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 4 дня назад +2

    ጎጠኛው መሪ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 дня назад +2

    ሺ ጊዜ ቢሸርቡ የሀምሳ አመት ትግል አድርገናል ቢሉ፣ በዘረኝነት ቢሰክሩ አማራን ለማጥፋት ቢዶልቱ፣ ከንቱነታቸውን የማያውቁ የደናቁርት ስብስብ፣ ታሪክ የሌላቸው ታሪክም የማያውቁ እውራን፣ በውሸት ትርክት ተተብትበው የሚጠፉበትን መንገድ እያዘጋጁ ያሉ የኦሮሙማ ነፈዞች ማሰብ ማስተዋልም በተሳነው የድንቁርና እውቀታቸው ሀገር እንመራለን ብለው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሊጠፉ እራሳቸውን እያዘጋጁ መሆናቸው ያሳዝናል ያሳፍራልም፤ ማፈሪያዎች ነውረኞች ናቸውና።

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 4 дня назад +2

    ሳምሶን አሁን ገባህ

  • @muluhabesha5614
    @muluhabesha5614 4 дня назад +1

    እውነትህን ነው? ሳሚ። እውነትህን ከሆነ አገምጠቀም ቃላቶችን አውጣቸው።

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 4 дня назад +2

    መፋለም ብቻ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 4 дня назад +1

    እኔ የፈራሁላቸው ለከፋፋዮች የምድራዊ ዳንችራማ እያከተመ ይመሶላል። እኔን ያስፈራኝ ወንጀለኞችና ኃጢዓተኞች ከዘላለማዊ ሞት እንዲድኑ ነበር። የገደለን በበቀል ከመግጀል ይልቅ በእሥራት መቅጣት ንሥሐ እንዲገቡና ከዘላለማዊ ሞት ያድናቸዋል በሚል እሳቤ ነው።

  • @amimarmohe9265
    @amimarmohe9265 4 дня назад +1

    Samson Mamo tnx

  • @debora.teneshi
    @debora.teneshi День назад

    እነሱ ማንነታቸውን አሳይተነዋል እየገደሉና እያፈረሱ ሰለዚህ ሕዝብ በአንድ ላይ ተነሰቶ ማሰወገድ ነው ያለበት ከመበታችን በፊት።

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 4 дня назад

    Way. Amhara.yene.mesgen.hezb😮😮😮

  • @tesfahunayalew3246
    @tesfahunayalew3246 4 дня назад +1

    ድሀ ብርሲይዝ ትንሽሰው ሲነግስ ይህ ይፈፀማል

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 4 дня назад +1

    ያሁሉ ያመጣው መለስነበር እነዝህ ደሞ
    አበዱ ግን አብይና ሌሎች ኦሮሞን አይወ
    ክሉም..ይህ ጥያቄ ለሁኖቹ.አብይበሽተኛው
    አብዲሣ አጋሰሱ.አበቤ ይበሉ እሮች.አይደሉ
    ም.ግን የድሮ ስመቸውይገባቸዋል👍

  • @kasayewelderufaale3881
    @kasayewelderufaale3881 4 дня назад

    God Marcy up on us please help us!!!

  • @MisrakMulugeta-bk2fp
    @MisrakMulugeta-bk2fp 2 дня назад

    እህህህህህህህህህህህህህህ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Lilimaqi
    @Lilimaqi 3 дня назад

    OROMO AND TEGREA WISH THE WOREST OUTCOME FROM AMHARA LIONS

  • @yosephdagnew2692
    @yosephdagnew2692 4 дня назад

    የተኘው መንግሰት ነው?እባክህ ግልፅ አደርግ

  • @WmMn-q6f
    @WmMn-q6f 2 дня назад

    ጋዜጠኛ ሣምሶ...እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ : እዴት የሚል ሊኖር ይችላል ! ለኔ ቀደም ሲል ከተናገረዉ የማደንቅለት እና የምዎደዉ ጋዜጠኛ ያለፈዉን ሥርዓ ! እኔ ሥርዓቱን ከሚደግፉት አንዱ ነበርኩ ግን አልፈልገውም አለ!!! እዉነት ወይስ ሀሰት እራሱ ይንገረን ??? ከእዉነተኞቹ አነዱ ! አከብርሐለሁ ።

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 4 дня назад +2

    እየወጣ ዶሮ ብሉ ጎመን ብሉ ይላል የዞረበት ዘረኛ

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 4 дня назад

    Egzbhier. Yeferad😢😢😢😢😢

  • @daniEthio-cu1te
    @daniEthio-cu1te 4 дня назад +1

    Amara fano yashenefal

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e День назад

    እረረረረረ !!! ሰውን፡በአርአያህ፡በሀምሳልህ፡አክብረህ፡የፈጠርክ፡እግዚአብሔር፡አምላክ፡ሆይይይይ!!! ፍረድድድድድልን!!!

  • @AmenAmen-r9t
    @AmenAmen-r9t 4 дня назад

    ❤❤❤

  • @HayatMehammed-r5w
    @HayatMehammed-r5w 4 дня назад

    👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 3 дня назад

    እንቅጭ እንቅጩን ብልጽግና አገር እያፈረሰ ነው

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 3 дня назад

    ልብ ያለህ ልብ ብለህ ስማ ሆድ አደሮችስ የሆዳችሁ መስፋት የጆሮዋችህን ታምቡር ስለበጠሰው መጨረሻ አንተም የዚህ ዘር ነህና የበላኸውን ትፋ!!! ተብለህ የሜንጫ እራት መሆን የሚቀርልህ ይምስልሀል ስምህም እስከዚያው የኔ ነህ መባልህን ሰምተሀል????

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 4 дня назад

    Ye Abiyi kuroro sibetes yane hulum tset yilal ,wenjelegnawu hula megbiya kedada ayagegnm!!

  • @Kidstlakew
    @Kidstlakew 2 дня назад

    ተማሪ ትላለክ እንዴ .....ሲጀመር አሁን ትምርት የምንማርበት ወቅት ነውዴዴዴዴዴ????

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 4 дня назад

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!!!