ወሳኝ መረጃዎች ሰለ ዋትሳፕ እና ስለ ኢሞ እንዲሁም የፈለገውን ዳታ መረጠን ዳታውን ለመዝጋት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 10

  • @banchyoutube6118
    @banchyoutube6118 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንዴት ነህ ወንድማችን እንኳ በደህና መጣህ አሪፍ ትምህርት ነው ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @smiratube7442
    @smiratube7442 2 года назад

    አሰለሙይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰😱😱😱🌹🌹🌹🌹🌹

  • @toibaali8997
    @toibaali8997 2 года назад

    ሰላም ወንድም

  • @ሰሚያጣውልቤ
    @ሰሚያጣውልቤ Год назад

    እድሪስ የኪቦርዱን ስም ንገረኝ በአላህ ይሁንብህ ቸግሮኝ ነው

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 Год назад

    እኔ አልዘጋልኝም ኢሙ

  • @madinasirj6052
    @madinasirj6052 Год назад

    የአፕልኬሽን ስም

  • @madinasirj6052
    @madinasirj6052 Год назад

    abush new ማን ነው

  • @ሪምነኝስደተኛዋ
    @ሪምነኝስደተኛዋ 2 года назад

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ለትምህርህ ጀዛክ አላህ ኸይር ጥያቄ ነበረኝ የምታውቅ ከሆነ ተባበበረኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስልኬ ዋትሳፕ ላይ ሪከርድ ሳደርግ ልክ በኢሞ ሲደወልብን እደዛ ሪከርዴን ያቋርጠኛል ያንን አጥፍቸ ድጋሜ ሪከርድ ሳደርግ ያው ነው ሲያናደኝ ሸበካ አጥፍቸ ነው ሪከርድ የማደርገው

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  2 года назад

      እንደዩ ስልኩ ይለያያል ግን ዋትሳፕ ስቶሬጁ ሞልቶ ሊሆን ይችላል ግን እስኪ አጥፍተሽ እንደገና ሌላ አውርጂ እና ሞክሪው እኔ ስልክሽን ሳላላየሁት እንዲህ ነው ማለት አልችልም

    • @ሪምነኝስደተኛዋ
      @ሪምነኝስደተኛዋ 2 года назад

      @@endrisyoutube49 ስቶሬጁ አልሞላም ወንድም ስልኬ ደግም Samsung galaxy A21s ነው