የሩዝ ስክራብ ጥርት ላለ ፊት /rice facial scrub for glowing skin

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ይሄንን የፊት ስክራብ ለማዘጋጅት የሚያስፈልገን
    ሩዝ rice
    እርጎ yogurt
    ድንች potato
    ጤናማ ንፁህ የፊት ቆዳ እንዲኖረን ሁልጊዜ መጠቀም የሚገባን ሽታ የሌላቸእ የቅባት አይነቶች መጠቀም ለፊት በተሰራ መታጠቢያ ብቻ መታጠብ ፀሀይ መከላከያ መቀባት
    የፊት መታጠቢያዎች (facial cleanser)
    vanicream bit.ly/zxykLVR
    Cerave hydrating bit.ly/30Qp68b
    ሽታ የሌላቸው የፊት ክሬሞ ( fragrance free moisturizers)
    Equate
    Neutogena oil free moisturizer amzn.to/2hDmny
    ፀሀይ መከላከያ (sunscreens )
    Cotz bit.ly/zxuGmin
    Cerave AM bit.ly/2ZLtfuc

Комментарии • 52

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 года назад +1

    Thank you

  • @fregenetmengesha6829
    @fregenetmengesha6829 3 года назад +1

    Yanchin chanal bemeketatele betam bzu lewtoch aychalew berase lay.....before and after share aregshalew...thank you dear

  • @hilinafisseha8381
    @hilinafisseha8381 3 года назад +2

    Thank u so much what do u think about vitamin c serum instead moisturiser?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Moisturizer help to keep our skin moist and hydrated so we have to use it . It’s not recommended by dermatologist to skip it but vitamin c which we can get from vegetables and fruits helps with decreasing pigmentation , fights free radicals, anti aging components, reduce the damage from uv ray etc ...... but when used topically ( in serum) form we have to be very careful because it might irritate our skin if we have rosacea and sensitive skin and the result from using vitamin c serum is not proven but a lot of people use it anyway . So if it works for your skin you can use it but don’t skip moistures and if you see sign of irritation you should stop using it .

    • @hilinafisseha8381
      @hilinafisseha8381 3 года назад

      @@melatdemessie808 ok thank u so much blessed

  • @ahadutadesse893
    @ahadutadesse893 2 года назад

    ተባረኪ ኘሩ ነገር ነው የምትነግሪን

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 месяца назад

    ተባረኪ በጣም

  • @raeyyohannes4735
    @raeyyohannes4735 3 года назад +2

    Meli ene hulgezem eketatelishalew milkewen video ena betam new miwedachew yalegn tiyake enezen yefet cream yet magegnet echilalew ene Ethiopa new minorew

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      የፊት ክሬሞች ብዙውን ግዜ ቦሌ መድሀኒአለም አካባቢ ያሉ ሞሎች ናቸው የሚይዙት ሸገር ሕንፃ መድሀኒአለም ሞል ኤድና ሞል ሞርኒግ ስታር ሞል ቼክ አድርጊ ታገኛለሽ

    • @raeyyohannes4735
      @raeyyohannes4735 3 года назад +1

      @@melatdemessie808 Amesigenalew Meli betam new miketatelish

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 3 года назад +1

    Meluyee thanks

  • @hirutabe
    @hirutabe 3 года назад

    እኔ እሩዝ የምጠቀመው
    አረብ ሀገር ስላለው ሁሌ ሩዝ ሰራለው እና 2ብርጭቆ እሩዝ መጀመሪያ እሩዙን ለቅለቅ አደርገው እና ከዛ በሌላ ሞቅ ባለ ውሃ ዘፍዝፌ በደብ አሸዋለው ከዛ ግላሲ በሆነ ጆክምውሃውን አደርጋለው ከትንሽ ደቂቃ በሁላ ከስር ወፍራም ይሆናል ከላይ ውሃውን ደፋለው ልክ እንደ እርሾ ጥልል አደርጋለው
    እሩዙን ለምሳ ሰራለው ያጠራቀምኩትን የእሩዝ እርሾ በይው በቀን በቀን እንደሱ አጠራቅምና ለፊቴም ለፀጉሬም እጠቀማለው ፀጉሬን ሽንኩርት ስለምቀባ ሽታውን ለማጥፋት የሩዙን እና ቁሩፉድ አንድ በእሳት ሞቅ አደርገዋለው ውፍር ይላል ኮንድሽነር ጨምሬ ከሻንፖ ቀጥዬ እቀባለው
    እና ምን ትይኛለሽ እህቴ

  • @senaitgebeyehu4521
    @senaitgebeyehu4521 3 года назад

    what kind sunscreen is good for oily skin

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon Месяц назад

    መጠቀም ስናቆም ፊታችን ወደነበረበት ይመለሳል ወይስ አይመለስም በየቀኑስ ብንጠቀም ችግር አለው?

  • @ayshaaysha6852
    @ayshaaysha6852 3 года назад

    Thank's

  • @solyanahagos6945
    @solyanahagos6945 3 года назад

    Enamesegnalen Ehte bebgur legodegode tebasa mn ltekem esun yemiyadnlgn krem ngerign melayye

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ስለ ብጉር ጠባሳ የሰራሁት ቪድዮ አለ

  • @ferehiwotmekonnen9745
    @ferehiwotmekonnen9745 3 года назад +1

    Vitamin E cream new yemetekemew men temekerijilesh?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ከተስማማሽ ተጠቀሚው ግን ሽታ የሌለው መሆን አለብት በተጨማሪ ሳንስክሪን መጠቀም አለብሽ

  • @selamkokiaklilu
    @selamkokiaklilu 3 года назад +1

    Thank you melu 🙏 yemeseriwu hulu yemechegnal..
    Samunawune ena ceremun yet enagegnewalen?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ቦሌ መድሀኒአለም አካባቢ ያሉ ሞሎች ውስጥ ታገኛለሽ

  • @MimiMimi-eg5ri
    @MimiMimi-eg5ri 3 года назад

    For how long or minutes we stay?

  • @melkamuderseh4285
    @melkamuderseh4285 3 года назад +1

    Sun screan banitekemis gudat alew wey?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      በጣም ጉዳት አለው በአይናችን የማይታይ የፀሀይ ጨረር ለማድያት ጥቁር ነጣጥቦች የቆዳ መድረቅ መሸብሸብ የመሳሰሉት ችግር ያመጣል

  • @tube6175
    @tube6175 3 года назад +1

    እኔ ያንች ትምህርት ለፀጉር እምታስተምሪው በጣም ነው የተመቸኝ ፀጉሬ በጣም እረዝሟል ግን እመሀሉ ላይ ያለው አላድግ አለኝ ምን ትይኛለሽ እባክሽ ያልሞከርኩት የለኝም ሌላው በጣም ሀሪፍ ሁኖ መሀሉ ግን በጣም እጭድ ይላል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ፐርም ቀለም ወይንም ሪላክሰር ተጠቅመሽ ነበር?

    • @tube6175
      @tube6175 3 года назад +1

      @@melatdemessie808 አይ ምንም ነገር ተጠቅሜ አላውቅም የቤት ውስጥ ግብአቶችን ብቻ ነው እምጠቀመው በጣም ነው ፀጉሬን እምወደው ግን መሀሉ ተስፋ ሊያስቆርጠኝ ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      @@tube6175 የሩዝ ውሀ ተጠቅመሽ ነበረ ? ቤት ውስጥ የምትጠቀሚውን ንገሪኝ

    • @tube6175
      @tube6175 3 года назад +1

      @@melatdemessie808አወ በየሳምቱ እጠቀማለሁ በሳምንተ አንድ ጊዜ ፍሬሽ አሎንቬራ. አቮካዶና ሙዝ እንቁላል እና dabur amla oil. Coconat ነው እህት እምጠቀመው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      @@tube6175
      ይሄን ሁሉ አንድ ላይ አድርገሽ ከሆነ የምትጠቀሚው በጣም ብዙ ነገር የተቀላቀለው አሁን ከዚህ ሁሉ ውስጥ ለአንቺ ፀጉር ያልተስማማሽ ነገር አለ እሱን ለይተሽ ማወቅ አለብሽ ትሪትመንት ስትጠቀሚ ለምሳሌ እንቁላል በጣም ፕሮቲን ስላለው ለጠንካራ ወይም ከርዳዳ ፀጉር የበለጠ ያከረዳል ኮኮናት ዘይትን ለሎ ፕሮሲቲ ጠንካራ ፀጉር አይስማማም ስለዚህ እኔ የምመክርሽ ፀጉርሽ ከርዳዳ ከሆነ ሙዝ ትሪትመንት ተጠቀሚ ሉጫ ከሆነ እንቁላል በወይራ ዘይት ተጠቀሚ የፕሮቲን ብዛት ፀጉርን ያደርቃል ድርቀት ደግሞ እንዲረግፍ ያደርጋል የምንጠቀመው ትሪትመንት ከፀጉራችን ባህሪ ጋር የሚስማማ መሆን አለበት ለኔ ፀጉር የተስማማ ለአንቺ ላይስማማ ይችላል

  • @bbtkbt8306
    @bbtkbt8306 3 года назад +2

    Pls can u tell us best face soap 🙏🙏

  • @learnamharicforfree4966
    @learnamharicforfree4966 3 года назад

    Melu be samint sint gizay benetekemew temkriyalsh?

  • @abilove8024
    @abilove8024 3 года назад

    እናመሰግናለን:: ጥያቄ አለኝ ለማድያት ምን ትመክሪናለሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      የማድያት ምክንያቶን ብዙ ናቸው ruclips.net/video/VNKIUsuXn38/видео.html ሰንስክሪን የመቀባት ልማድ ማድረግ
      የቫይታሚን ኤ ( ሬትኖል ማታ መቀባት ) ቪዲዮ አለ ስለ አጠቃቀሙ

  • @smachewadane1360
    @smachewadane1360 2 года назад

    Le sent dkika new ymnakoyew??

  • @eyeruseeyeruse60
    @eyeruseeyeruse60 3 года назад +1

    Madiyate bmeneni latfa???

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ስለ ማድያት የሰራሁት ቪዲዮ አለ

  • @እግዚኣብሔርእረኛዩነው

    ፊቴ ላይ ይቃጥለኛል እደ በርበሬ ምን ልጠቀም ሃሳስያ ኣለኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      እንዴ ለምን? ምን ተጠቅመሽ ነው?

  • @sarakedir6704
    @sarakedir6704 3 года назад

    Le dry&sensitive skin yhonal?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ይሆናል ፍሬሽ እንደተሰራ ተጠቀሚው እና ቆዳሽ sensitive ከሆነ ስትታጠቢ መጀመሪያ በውሀ በደንብ አርጥቢው እንዳይፍቅሽ

  • @tsedeyali8246
    @tsedeyali8246 2 года назад

    ለወዛም ፊት ወይም ለኮምቢኔሽን ፊት የሩዝ ዱቄትን በውሃ ብቻ ቀላቅለን ብንጠቀም ችግር አለው ? ባክሽ እህቴ ንገሪ...

  • @finotfidel5493
    @finotfidel5493 3 года назад

    Leshifta yhonal wey

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl 3 года назад

    ሠለም