🛑 የተፈጠሩበትን ምክንያት ማወቅ | እኔ ማነኝ ? እዚህ ምን እሰራለሁ? በህይወት ያለሁት ለምንድነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።☎️+251977333377
    የህይወት ተልዕኮ ደስታ አይደለም፡፡ ጠቃሚ መሆን፤ የተከበሩ መሆን፣ ሩህሩህነትና መኖርዎና በጥሩ ሁኔታ መኖር መቻልዎ የተወሰነ ልዩነት መፍጠሩ ነው፡፡
    በህይወትዎ ውስጥ ሁለቱ በጣም አስፈላጊ ቀናት የተወለዱበት ቀንና የተወለዱበትን ምክንያት ያውቁበት ቀን ናቸው፡፡'
    በህይወት ጉዞዎ ውስጥ ካሉት በጣም ጠቃሚ ነገሮች መካከል የተፈጠሩበትን ምክንያት ማወቅ ነው፡፡ እናም ይህ ማለት በርግጥ ምን ማለት ነው? ይህ ማለት የሚወዱትን ነገር ማድረግ ማለት ነው፡፡ ለሚቀጥሉት ጥያቄዎች የሚሰጧቸው መልሶች የህይወትዎን ዓላማ ይወስናሉ፡
    “ስኬትን ማረጋገጥ ቢችሉ ምን ያደርጋሉ?” ወይም “10 ሚሊዮን ዶላሮችና ሰባት ቤቶች ቢኖርዎትና ዓለምን በሙሉ በመዞር የሚወዷቸውን ስፍራዎች ሁሉ መጎብኘት ቢችሉ ምን ያደርጋሉ? ከሚወዷቸው ሰዎች ጋር ይልቅ የበለጠውን ጊዜ የሚያሳልፉት በስራዎ ላይ በመሆኑ ሥራዎን ቢወዱት ይሻልዎታል! የ2013 የአሜሪካ የሥራ ቦታ ሪፖርት እንደሚያሳየው እስከ 70% የሚሆኑት ሰዎች በሥራቸው ደስተኛ አይደሉም!
    ያለ ፍኖተ ካርታ ወይም ያለ አቅጣጫ ጠቋሚ እየነዱ ያሉ ከመሰልዎትና ወዴት እንደሚሄዱ ካላወቁ ወይም በዚህ ምድር ላይ ምንና ለምን እየሠሩ እንደሆነ በደንብ ካላወቁ እንዲሁም አቅጣጫ የጠፋብዎትና ባዶነት እየተሰማዎት ከሆነ እንግዲያውስ ይህ የህይወትን ዓላማ እንዳላገኙት የሚያሳይ ጠቋሚ እውነታ ነው፡፡ ሆኖም ይህ በአጭር ጊዜ ሊለወጥ ስለሚችል አይጨነቁ :: እሴቶችዎን፣ ክህሎቶችዎን፣ የውስጥ ስሜትዎንና ፍላጎቶችዎን በመመርመርና የተካኑበትን ነገር በመለየት የህይወትዎን ዓላማ የማግኘት ፍንጭ ሊያዩ ይችላሉ፡፡ ከዚህ በታች ያሉት ጥያቄዎች በዚህ ረገድ ያግዙዎታልና ጥያቄዎቹን ለራስዎ ለመመለስና ለመጻፍ ድፍረቱ ይኑርዎ፡፡ ከርስዎ ውጪ መልሶችዎን የሚያይ ሰው የለም፡፡ (አንደኛቸውንም እኔ ለ15 ዓመታት አደርገው እንደነበረው አይዝለሏቸው! በመጨረሻም ሁሉንም ጥያቄዎች ስመልስ ሁሉም ነገር ተለወጠ
    የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለራስዎ ይመልሱ
    እኔ ማነኝ? እዚህ ምን እሰራለሁ? በህይወት ያለሁት? ለምንድነው
    በህይወቴ በርግጥ ምን ማድረግ ነው የምፈልገው?
    ሙሉ ለሙሉ እየኖርኩ እንደሆነ የሚሰማኝ መቼ ነው?
    የህይወቴ ወሳኝ ሁነቶች ምን ነበሩ?
    ጊዜ ሲከንፍ ምን እያደረኩ ነው? የሚያነቃቃኝ ነገር ምንድነው?
    ታላላቅ ጥንካሬዎቼ ምንድናቸው?
    ስኬትን ባረጋግጥ ምን አደርጋለሁ?
    10 ሚሊዮን ዶላሮችና ሰባት ቤቶች ቢኖረኝና ዓለምን በሙሉ በመዞር የምወዳቸውን ስፍራዎች ሁሉ መጎብኘት ብችል ምን አደርጋለሁ?
    t.me/Lifestyle... #Lifestyleethiopia #አስተያየት_ካሎት251977333377ይደውሉልን #Ethiopia #AddisAbaba #comedy #ethiopiantiktok #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#Harmet#Harmetmidea#Dorze#arbaminchdorzevileg#maya#ebc#travler #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #newclassye #habesha #ethiopia #habesha #africa #ethiopian #addisababa #ethiopianwomen #eritrea #habeshabeauty #ethio #ethiopianfood #habeshawedding #habeshastyle #habeshakemis #habeshafashion #eritrean #habeshadress #ethiopians #amharic #rastafari #habeshaqueens #ethiopiancoffee #ethiopianmusic #addisabeba #habeshagirl #love #oromo #reviewethio #habeshamemes #african #rasta#photography #habeshabrides #kenya #tigray #ethiopianculture #culture #eritreanwomen #ethiopianbeauty #habeshas #fashion #ethiofollow #habeshacomedy

Комментарии • 56

  • @lifestyleethiopia
    @lifestyleethiopia  2 года назад +7

    የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለራስዎ ይመልሱ
    እኔ ማነኝ ?
    እዚህ ምን እሰራለሁ?
    በህይወት ያለሁት? ለምንድነው
    በህይወቴ በርግጥ ምን ማድረግ ነው የምፈልገው?
    ሙሉ ለሙሉ እየኖርኩ እንደሆነ የሚሰማኝ መቼ ነው?
    የህይወቴ ወሳኝ ሁነቶች ምን ነበሩ?
    ጊዜ ሲከንፍ ምን እያደረኩ ነው? የሚያነቃቃኝ ነገር ምንድነው?
    ታላላቅ ጥንካሬዎቼ ምንድናቸው?
    ስኬትን ባረጋግጥ ምን አደርጋለሁ?
    10 ሚሊዮን ዶላሮችና ሰባት ቤቶች ቢኖረኝና ዓለምን በሙሉ በመዞር የምወዳቸውን ስፍራዎች ሁሉ መጎብኘት ብችል ምን አደርጋለሁ?

    • @ሁለገብ_tube
      @ሁለገብ_tube 2 года назад +1

      እኔ ግን ላገኘዉ አልቻኩም😔

    • @ሁለገብ_tube
      @ሁለገብ_tube 2 года назад +1

      በውስጤ ያለ የሁልጊዜ ጥያቄ ነው:: በስራየም ደስተኛ አይደለሁም::

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 года назад +4

    ሰላም ለናን ይሁን ውድ የህይወት መምህራችን ከእንቁ የሚበልጠውን ህይወትን የሚሰጥ ትምህርት ስለምታስተምረህ ምስጋናየ ይድረስህ ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ስለሚያስተምረን ስለሚገስፅን እጅጉን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለዘላለም አሜን።።።ከእውቀት ላይ እውቀት ከጥበብላይ ጥበብ በእውነት ያድልህ አሜን።ሽሽሽ አመት ኑርልን አሜን።።።።

  • @ሳባዘርአይ
    @ሳባዘርአይ 2 года назад +1

    የሰው ልጅ ማንነቱንና የተፈጠረበትን ምክኒያት ካወቀ በጥበብና በማስተዋል እየኖረ መሆኑ ይረዳዋል። እኔ በዚ ትምርት ነው ማንነቴንና የተፈጠርኩበትን ምክኒያት የገባኝ ተመስገን ነው እንድነቃና በትክክል እንድኖር በመሆኔ.
    ....አመሰግናለሁ ፍርዬ ያንተን ትምርቶች እንደኣዲስ እያዳመጥኩ እገረማለሁ እታነጻለሁ. ...ከዚ በላይ ይጨመርልህ ለትውልድ የሚሻገር ትምርት ነው

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 2 года назад +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቢዶወወችህን ደጋግሜ ነው የሠማኋቸው ምክንያቱም ይመለከቱኛል አሁን ደግሞ ታሪክ ለመስራት እደ ንብ ጠንክሬ እየሠራሁ ነው

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 года назад

      እናመሠግናለን ❤🙏 ከቀን አንድ ጀምረህ በማስተዋል እንድታዳምጥ እናበረታታሃለን🙏❤

  • @Maniacmuscle94
    @Maniacmuscle94 2 года назад +1

    በጣም ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከእውቀት በለይ ጨምሮ ይስጥህ ዉስጤን በደንብ አድርጌ እንድፈትሽ ነዉ ያደረገኝ

  • @Helen-bp2lh
    @Helen-bp2lh 2 года назад +2

    ሰው ሁሉ በወስጥው መክልት አለው ሰው የሚወደውን ስራ ሊሰራ የገባል 7የሕይዎት ዝፍ ግልፅ እቅድ እና ማስቀመጥ አለበት ።በርታ አመሰግናለሁ ።

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 года назад

      እናመሠግናለን 🙏❤ሄለን🙏 ፍቃድሽ ከሆነ ከቀን አንድ ጀምሮ በማስተዋል እንድትከታተይ እንናበረታታሻለን🙏❤ አብረሽን ስለሆን ከልብ እናመሠግናለን❤🙏

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад +1

    እነን የሚያስደስተኝ ወንጌልን ለፊጥረታት ሁሉ መስበክ ነው ። ለእናንተ እላችኋለው ጌታ ይወዳችኋል። የዮሐ 3:16

  • @bl6picturesethiopianwedding
    @bl6picturesethiopianwedding 2 года назад +1

    Amazing ድንቅ ነው!!

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 года назад

      እናመሠግናለን🙏❤ ከቀን አንድ ጀምሮ እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን ❤🙏

  • @airwaysdryerventandductser1466
    @airwaysdryerventandductser1466 2 года назад +1

    Thank you Frz

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ።

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ

    አማሰግናለው አላህ በእውቀት ለይ እውቀት ይጫምርልህ

  • @סיוןמולט-צ9ל
    @סיוןמולט-צ9ל 2 года назад +1

    Wendemachen dess yilal I love it ur options ideas and question solve reason tku also am louphing immediately I feel now my future I know where are going I have order in my life with God u say all are right👏💟📀🎤✍🎶🌸🌼💋👠👜👓💒

  • @zenabmohammed1155
    @zenabmohammed1155 2 года назад +1

    ዋው እናመሰግናል ከልብ ቀጣዬ አልመጣልኚም ነው አልተለቀቀም ከይቅርታጋ

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 года назад

      እናመሠግናለን👸🙏❤ ይለቀቃል ❤🙏

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад +1

    እጅግ በጣም ።

  • @ሮሆቦት-ሠ2ሸ
    @ሮሆቦት-ሠ2ሸ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ❤️🙏🙏🙏

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 2 года назад +1

    በስመአብ እግዚአብሔር በብዙ ነገር ያስተምረናል የሚገርም ነው

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 года назад

      እናመሠግናለን🙏❤

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 года назад +2

      tg አስቀድመሽ የፃፍሺው ኮሜንት ደርሶናል እናም ከቀን አንድ ጀምሮ በመረዳት እንድታዳምጪ እናበረታታሻለን🙏❤ መልካም ግዜ ያልተረዳሺው ነገረ ካላ ...ጥያቄሽን ኮሜንት ቦታ ላይ አስቀምጭልን 🙏❤🙏

    • @tiglove6861
      @tiglove6861 2 года назад

      @@lifestyleethiopia እሽ አመሰግናለሁ ጀምሬዋለሁ በጣም መፍትሄ ያጣ ችግር ውስጥ ነበርኩ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @kidusyaredeshete7318
    @kidusyaredeshete7318 2 года назад +1

    ሰዎችን ሜንሽን ባታደርግ መልካም ነው የራስህን መልካም ከለር ይዘህና እንሰማለን ስም መጥራት እስኪቀርህ ጣት እያነሳህ ነው የመወደድህን ያህል እንዳንሰለችህ እሰጋለሁ በርታ በጣም ነው የምንወድህ

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 года назад

      እናመሠግናለን ❤🙏 እህታችን ሰዋች በጉብዝናቸው በድጋማቸውንም ጠቅሰን እንማርባቸዋለን 🙏❤ ከቻል ግዜው ካለሽ በማስተዋል .. ከቀን አንድ ጀምረሽ ቅድመ ተከተል ተከትለሽ እንድትከታታተይ እና ምልከታሽን በፍፁም ቅንነት እንድታካፌን እናበረታታለን ❤🙏

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад +1

    አዎ አለ የሚሰራው ስራ ።

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 2 года назад +1

    እኔ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ቀን ሙሉ እዛ ቢሮ መዋሌ ደስ አይለኝም ፡፤
    ስራዬ ግ ከባድ አይደለም
    ግማሽ ቀን ቢሆን ስራዬ ደስ ይለኝ ነበር

  • @abebech9480
    @abebech9480 2 года назад +1

    አልሰራውም።
    የሕይወት ጥሪዬን የማውቅበት መንገድ እየፈለኩ ነው

  • @rahema8462
    @rahema8462 2 года назад +1

    አወ ምግቡ ነው ምሰራው ቢሊኔር ቡሆንም እሰራዎለሁ

  • @rahema8462
    @rahema8462 2 года назад +1

    አወ ትልቅ ህልም አለኝ

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 года назад +1

      rahema ...እሱ አንቺ የፈጠርሽው ነው .. መሆን ወይም ሲሆን ማየት የምትፈልጌው ነገርሽ ነው ህልም ... እኝ እያልን ያለነው ከህልምም በላይ ፈጣሪ ባንቺ ውስጥ ያስቀመጠው ፀጋ እና የህይወት ጥሪን ነው 🙏❤ በነገራችንላይ ሁሌም አብረሽን ስለሆንሽ ደስ ይለናል ❤🙏👸

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад +1

    ኢየሱሲ/ስ ያድናል ።

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад

    አሁን በምሰራው ስራ ላይ መቀጠል አልፈልግም ።

  • @husenjemal4384
    @husenjemal4384 2 года назад +1

    No

  • @abebech9480
    @abebech9480 2 года назад +1

    33 ሀ