i know Im randomly asking but does anybody know a way to get back into an instagram account?? I somehow lost my password. I appreciate any assistance you can give me.
Wow bless you geta yitekemibish yene konjo wow geta gena belijochu yitekemal hallelujaha edime zemenachu hulu geta yitekemibachu eyesus geta new hallelujaha
Ethiopians mind is as sharp as a sword which cuts both sides, Selam I see my country future in you. Thanks to God; and may you be protected from devil strategical attack. Yoniiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii first.
ህይወቴን የለወጠው ትምህርት። እግዚአብሔር በታናናሾችም ይናገራል። አንድ ቃል እንኳን የማይጣልበት ትምህርት። ይሄው አራት አመት ሆነኝ እስከዛሬ እንዲህ አይነት ጠቃሚ እና ህይወት የሚሰጥ ትምህርት ሰምቼ አላቅም። መልዕክቶቿ በሙሉ ከአዕምሮዬ መጥተው አያውቁም። በኑሮዬ ሁሉ አስታውሳቸዋለሁ፣ በእግዚአብሔር ፀጋ ለመኖር እጥራለሁ።🙌 እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልሽ❤
Ameen ameen tebareki getta yibarekish wudeee ❤️❤️🙏tsagawi yabzalish yonye tebarek 👍👍👍
አሜንንንንንን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
Ara haleluya haleluya zamanishi yibareki tsaga yicamirilishi tabaraki
ታድለሽ በዚህ እድሜሺ እንዲህ ጌታ ቀብቶሽ ማገለገልሽ tebarek። እኔ ግን መቼ ይሁን ስደት ለቆኝ እንደዚህ የማገለግለው
Ethiopia lovely geta iyesusi abizto abizito yibarikishi tabarakii babizu hulachumi TABARAKUU
Tebareki lezelaleme
tebareki
Le hulum gize ale
በጌታ የተወደድሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ። እግዚአብሔር በጊዜና ቦታ አይወሰነም። አንቺ እግዚአብሔርን ማገልገል ከወደድሽ እሱ በቂ ነው። በዚች ሰከንድ እግዚአብሔር አጠገብሽ ነው። የትም መሄድ አይጠበቅብሽም። የሚወድሽና የሚራራልሽ አምላክ አጠገብሽ ነው። የሚረባልሽን የሚያውቅልሽ እርሱ ብቻ ነው። ለምን? እርሱ ነው ዲዛይን አርጎ የፈጠረሽ። ይህንን እውነት አሰላስይው። ሁልጊዜ በጌታ ተደሰቺ። እግዚአብሔርን አመስግኚ። ብዙ ማመስገኛ ምክንያት አለ። በRUclips እንደዚህ አይነት ትምህርቶችን ለማየት ስለምትችዪ። ከራስሽ በላይ ጣራ ስላለ። ወዘተ። እግዚአብሔርን ለማገልገል መድረክ አያስፈልግም። ባለእንጀራን እንደ ራስ መውደድ ከአገልግሎት በላይ አገልግሎት ነው። ካለሽበት መገሥገሥ ትችያለሽ። ከምንም በላይ ግን መጽሐፍ ቅዱስ እያነበብሽ ፀልዪ። God is good.
" እግዚአብሔርም፦ ይህች በእጅህ ያለችው ምንድር ናት? አለው። እርሱም፦ በትር ናት አለ።"
(ዘጸአ 4: 2)
" ይህችንም ተአምራት የምታደርግባትን በትር በእጅህ ይዘሃት ሂድ።"
(ዘጸአ 4: 17)
ዮኒዬ እድለኛ ናህ የልጆችህን ትምህርት ቁጭ ብላህ በመስማትህ በጣም እድለኛ ናህ
ስለ ሁሉ ክብር ለነዝሬቱ እየሱስ ይሁንላት
አሜንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንን
ሰለምዬ በኢየሱስ ስም ታባረክ ዮኒ ዮንህን ዎልዶዋል
ዘማን ይባረክ ዮኒዬ ስዎዳችው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አራ ጌታ ይባረክሽ በጌታ ተዎደሻል ተባረኪልኝ ❣️❣️
የተባርከ ቤት ክርስትያን ነው። በጣም ይገርማል ። ተባርኪ ። እግዚአብሔር ይቀባሽ
ሰላምዬ የኔ ቆንጆ እንኳን እግ/ር ለዚ አበቃሽ ሀላባ መካነየሱስ አብረን 2003 ለይ የህጻናት ኳየር አገልግለን ነበር የኔ ጎበዝ ከልጅነትሽም ጀምሮ አስተዋይና ጎበዝ ነሽ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልሽ የኔ ማር
Tebareki Yene kemem Geta eyesus zemenishin yibarekaw❤❤❤💒💒🙏
ወይይ ደስ ስትይ በብዙ ተባርኬበታለው አንቺም በብዙ ተባረኪ ዘመነሽ ይባረክ
ዮኒዬ በእህታችን ውስጥ አንተን ነው ያየሁት ማለት ሌላ መድረክ ላይ ውይም ሌላ ቸርች ስታስተምር ባያት እንኩዋን ያንተ ልጅ እንደሆነች ታስታውቃለች አሁንም እ/ር እንደዚ በፍሬ ይባርክህ ይብዙልህ የልፍትህ ውጤት ናቸው እንደዚ ልልህ የቻልኩት ያንተ ት/ት ምንም አያመልጠኝም በጣም ነው ምሰማው ሳይሆን 'ምማረው' ተባረክልን
ተባረኪ
Wowwww Geta Eyesus Kirstos yetebarke yehun yene mar anchin yanesa Geta gud felabet seytan Geta Eyesus Kirstos yebark tebarki bebezu shegawen yabezalesg yene konjio yene mar.❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ልጅትዋ
በጣም በጣም ጭንቅላት አላት
በርቺ ጎበዝ ኢትዬጲያ ብዙ ተስፈኛ ልጆች አላት
መለከመ ነወ
አላህን ፍሪ
ተባረኪ
@@mariamzowdo9993 በምን ምክንያት ነው አለን ፍራ የስበለሌ?
@@እትዮጵያኣንድናት ye eyesus sim sinesa hulum yamachewal
Salem geta yebarikesh yoninem mekiniyatim geta esuni bayenasen min enohonani neberan tebaraki getahe houni seladarek ewodihalo amelekani
ውውውውው ለእግ/ር ሰው አለ
ለካ እግ/ር ይባረክሽ. ጸጋ ይብዛልሽ
ዮንዬ መልካም ሰው ይብዛልክ 💕
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
eyesus geta new ameeeeeeeeeeeeeeeen tebareki zemeneshi yibarekish abizito 📖📖📖📖📖🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️❤❤❤❤🙏❤
AMEN AMEN ZAMANESH bmulu yetabarak yuni tabarak AMEN 🤝🤝💯📖📖📖📖📖📖📖💯💯💯💯💯💯🌹😘🌹🌹🌹🌹🌹
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke Zamanish Yetabareka Yehuni Amen Amen Amen
Kibir le Geta yehun !Yemegarm agalalets new Geta Yesus abzito yebarkish! Yoniye tabarek melkam saw!
Aratbrekuuuuu amen en amen wowowouuu amen emn
ሆውውው ጌታ ኢየሱስ አጥፍ ድርብርብ ፀጋ ያፍስብሺ ይባረከሺ ይባረክ ዮኒ ወንድሜ አንተን የፈጠረ የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ ከፍ ከፍ ይበል ዘርህ ትውልድህ የልጅ ልጅ የዘር አረግህን ጌታችን ኢየሱስ ይባርክ በፀጋው ብዛት ሃሌ ሉያ
አየሱስ ይብርክ አሜን
ወዋ በጣም ደስ ይላለ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይበርክሽ ፀጋ ይብዘልሽ በእውነት ተበረክ አበታችን ዮነዬ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ብሩክ ሁን❤💯💯✔✔
Ameeen💖
አረ ኡኡኡኡኡኡ እየሱስ ጌታ ጌታ ነው
ዘመንሽ ይባረክ ዮኒዬ ተሣክቶልካል
በኔ ዘመን መልካም ይሆናል
ፀጋወ ይብዛልሽ እማ
ጌታ ይባርክሸ ኤዴሜሸ በእግዚአብሔር ቤት ይላቅ
be hunet selem tabaraki geta yibarikish tsaga yibizalish des sutil💓💓💓💓💓👌👌👌👌👈
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
እኔም እንዳንች ጌታን የማገልገል
እድል ይስጠኝ ድንቁ እየሱስ ድንቅ ያደርጋል
ጌታመልካምነው እየሱስ ጌታነው
እየሱስ ጌታን
እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ በዚህ ሁሉ ሰው ፊትለፊት ማውራትሽ በጣም ድንቅነገር ነው
amen amen yeni mar geta zemenshn yibarke
ዮኒ በመንፈሳዊ ልጆችህ አንተን እያየው ነው ሃገሬ ተስፋ አላት ብርክ በይ
እግር ፍቅር ነዉ ይነገራል
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
ዋዉዉዉዉዉ ክብር ጌታ ይሁን ገና ትዉልዱን ቀብቶ ያስነሳልናል ተድላሸል በዚህ እድሜ ጌታን መገልገልሽ ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ናት አሜን አሜን የኢትዮጵያ ልጆች የእግዚአብሔር ናችሆ እግዚአብሔር ስም ይባረክ የኔ አባቴ
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን በጣም ደሰ ይላል ፀጋ በእጥፍ ይብዛልሽ ተባረኪ አሜን አሜን ዮኒዬ አንተም ዘመንህ ይባረክ
Wowowow Uuufff eyesusi geta new Yadenal elelelelele Hayeluya amen amen amen teberek mare❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
ወገኖቸ ይህቺን ባለራዕይ ወጣት የመልካም ወጣት ሞዴለ ናት መንፈሳዊ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ!
#ዮኒዬ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ለብዙዎች የለውጥ ድምፅ አድርጎኛል ብሩክ ሁንልኝ እወድሀለሁ ዮኒዬ !!
በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ ሙሉጌታ ይቀላቀሉን በእርግጠኝነት ይባረኩበታል። Holy Tube Ethiopia
Yoni indhi siyamr bachu
Tebareku amen amen
Yastemarechiwen
Geta lezelalem ybariksh
Malet iwedalehu kezbebelexe
Segayagignsh amen amen amen amen amen
ዮኒ ዘንድሮ በደብ ተሳክቶለታል ዘመንሽ ይባርክ
ጌታ በብዙ ይባርክሽ አንቺ የተመረጥሽነሽ
@@abebechdesalegn8320 ቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቢቢሚሚጡሚጡዤጢጢዪያያኣጡጡቡቢቡቡጣዱዪዪዪሁጡጡጢዱቢሶዪያዪሚሚሚ
i know Im randomly asking but does anybody know a way to get back into an instagram account??
I somehow lost my password. I appreciate any assistance you can give me.
Ewenet new geta yebarkeh
አሜንንንንን አሜንንንንንንን🙏🙏👍
ሰላም ለእናቴ። ይሁን።
የአባቴ። ልጅ ጌታ ይባረክሽ። በእየሱስም። ተባረኪ። ፀጋ ይብዛልሽ። ሀለ ሉያ
God bless you
God Bless you lovely young lady!!
Amen amen amen geta zamanishin yibarek agere etiopa sawu alat geta hoy tebarek 1ኛ nesh wude tsagawun yabzalsh
Geta yichemrlish .tebareki ..yoni zemenih yibarek
ክብር.ክብር.ክብር.ለእግዚአብሔር. ይሁን.በእጥፍ.እጥፍ.ያጌታ.ፀጋ.ይብዛልሽ. ዘመንሽ.ይበራክ. ታበራክ.ዮንዬ.ታበራክ.እልልልልልልልልልልልልል
waqayoo goftan koo sii haa ebisuu
umuriikee gutuu wangela labsii
bless you
የምት ገርም ልጅ ናት አፍሽ ራሱ ሲጣፍጥ
በቃ አንደኛ ነሽ አቺ 😘😘😘❤🙌😘😘
Geta yibarkish
@@BELDA143H Amen
እኔ የሚያገባው እንጅ አንቺ አይነት ሴት ነች እግዚአብሔርን የምትፈራ ❤
Amazing teaching, ጌታ ጨምሮ ጨምሯ ይቀባሽ! ተባረኪ🙏🏽
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ
ወይይ ዘድሮ ኢትዮጵያ አለፋለት እረረረረረረረ ኢየሱስ ጌታ ናው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እሰይ ትዊልድ አሌ እሰይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ውድ እህተችን ተበራክ ፀጋው ይብዘልሺ ብሩክነሽ ኑሪልኝ እንዴት መታደል ናው ቅዱሰን ሁለቹም ተበራኩልኝ 😍😍😍😍😍💘💘💘💝
Weda baleriy yabate brki yoni congratulations yedikamihn fire bamagngath idilanganh enkuan tasakalih wooooooowwwww
Woww yena konjo edimeshini geta yibarki
ኡፍፍ የኔ ቅመም ኧረ ለምልሚልኝ ዘመንሽ ይባረክ እውነት ጌታ ኢየሱስ ፍሬያማ ያድርግሽ ለበረከት ሁኚ🙏😘😘🙏🍇🍇🍇👍
ልናውቀው የሚገባ ዋና ትምሕርት፣ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
ዋው የኔ ጣፋጭ እንዴት መታደል ነው በዚህ እድሜ ጌታን ማገልገል ዘመንሽ ይለምልም
*Wooow, ድንቅ ነው ነብይ ዬናታን ትውልድ ተክተሐል ጌታ ክብሩን ይውሰድ, አንተ ሰው ትውልድ አሻጋሪ ነሕ ባንተ ትውልድ ይለወጣል, ነብይ ዬናታን ገና ምድሪቱን ትወርሣለሕ, ትወርሳለሕ, ዘመንሕ ይለምልም! አንቺ ወጣት ዲቦራ ብዬሻለሁ, ገና የበለጠ ክበር ባንቺ ይገለጣል, በጣም ደስ የሚል ነገር አለ በውስጥሽ. ጌታ ይጠብቅሽ, ይርዳሽ, ተባረኪ!*
የጌታ ውድ ልጅ ተባረኪ፣ የረዳሽ ጌታ ከፍ ይበል!! 🙏
ዋውውው የኔ ቆንጆ ተባረኪ
እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን
ይብዛልሽ ተባረክ አንቺ አንደኛ ነሽ
ዋው በየኢየሱስ ስም ተባረክ በምንም አትያዢ አትገደቢ እኔ ሌላ የምለው ነገር የለኝም አሜሜንን ዮኒዬ ተሳክቶልሀል
አቤት የ ዘንድሮማ ጉድ ነው ገና ታምር ይሆናል ሃሌሉያ ሀገሬ ዋንድ አላት ሴት አላት ተሳክቶል ሊኛል ዮንዬ እየሁሉ ያንተ ፍረነው ተባረክልኝ እህቴ
A child will grow not because he wants to, but because he is a child. That is pure wisdom.
Bless you my sister, your Eritrean brother from Dubai.
ዘመንሽ ይባረክ አገሬ ታድላለች እየሱስ ነገሰባት ሴጣን ጉዱ ፈላ
Ameeen ameeen haleluyaaa Ameeen ameeen Ameeeen yane konijoo geta yibarkeshe staga yibezaleshe💖💖
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልሽ ተባረኪ አንቺ አንደኛ ነሽ. ዮኒዬ ደግሞ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደነዚህ ያሉ ብዙ ራእይ ያላቸው ወጣቶች፤ህፃናትን፥ቤተ ሰብን እንዲገናኙ ስላደረክ.
ኡፉ የኔ ቅመም ጌታ ያሳድግሽ እዴት ደስ እዳለኝ ዋዉ ተባረክ
አሜን አሜን የእግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የኔ ቅመምይ ትጣፍለች የኔ መልካም ሰው ዮን ዘመንህ ይለምልም ውድድድድድ ክፉው አያገንሽ ምገርም ትምህርት ነዉ
አሜን ተባረኪ እንኳን ጌታ ረዳሽ መታደል ነው ዮኒየ ፍሬህ እየታየ ነው ኑርልን ተባረክ
በየሱስ ስም ተባርከሽ ቅሬ ዮንዬ የዘራሽ አየሱስ ጌታ ነው ✋️✋️✋️✋️✋️✋️✋️
ዮኒ የአንተ ወጤት ነወ ተሳክቱልካል ተባረኪ
በዚህ ልጅነትሽ የጎበኘሽ እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅሎ ይውሰድ
Wow bless you geta yitekemibish yene konjo wow geta gena belijochu yitekemal hallelujaha edime zemenachu hulu geta yitekemibachu eyesus geta new hallelujaha
Ethiopians mind is as sharp as a sword which cuts both sides, Selam I see my country future in you. Thanks to God; and may you be protected from devil strategical attack. Yoniiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii first.
Amneee Amneee✋✋
Ameen ameen ameen ameen haleluya keber lageta yehun
ዋዉ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
ዘመንሽ ይባረክ
Yena konjo fetari ytebksh mamaye🤲🏻💝
አነቻእ አንዳኛነሸ ዘመንሹን ይባረክ ትምህርትሹ ተመቻቶኛል ተባረክ👍👍👍👍🏃
WWW ጌታ ይባርክሽ እህተ ታድለሻል በዝ ቀጥባት እግዝያሔበር በቤቱ ይጠብቅሽ የኔ ማር
Sile anchi geta yibareki tsegaw yibizalishi atiyajji amennnn
እግዚአብሔር ባልተጠበቁ ብላቴኖች
ገና ይሰራል ብሩክ የተባረክሽ ነሽ
ስትገሪሚ አግዚአብሔር በብዙ ያሳድግሽ ተባረ ኪ
ፍሬ ይኑርባችሁ ያናታን እግዚአብሔር በማያልቀው።በረከት ይባርክህ በረከቶችህን ፍሬወችህን እያየን ነው
You are so bless.
ዘመነሽህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክህ።
ዬኒ በጣም እውድሀለው ሁለት ቀን በህልሜ ስትፈውሰኝ አይቼለው የመጀመሪያው ቀን እጅህን ጭነህ ስትፈውሰኝ ሁለተኛው ቀን ደሞብ ሁለት ቁልፍ ትሰጠኛለህ ከዛን ከአልጎን ያለ ኮሞዲና ይመስለኛል ከዛን እንዱን ቁልፍ አተ ይዘህ አንዱን ቁልፍ እኔ እይዝና ከዛን እዲ ትለኛለህ ይሄን ባኮኒ ክፈቺና ዝጊው ትለኛለህ እትም አብረክ ሌላ ባኮኒ ከፍተህ ትዘጋለህ ከዛን ከፍቼ እዘጋለው ከዛን ያቺ ህይወት እዲ የተዘጋ ነው ብለኽኝ ጭቅላቴ ላይ እደጫክ ባነንኩ ለምን ሁለት ቀን እዳየውክ አላውቅም እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የምትለቀውን እከታተሌለው በጥርጣሪ እይምሮ
ጌታ ይባረክሽ .ዘመንሽ ይለምልም!!!!
ጌ ታይባረክ ሽዘ መን ሽ ይለምልም ው ድ
Wowow ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ
እግዚኣብሄር ይባርክሽ ሰላምየ ዘበንሽ ይባረክ ካንቺ ብዙ ተምሬ ኣለሁ ክብር ለእግዚኣብሄር ይሁን በጣም ነው እምወድሽ ተባረክልኝ፡🙏🙏🙏🙏🙏❤👑👑👑👑👑
ዋው ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን ስለዝች ብላቴና በኢየሱስም ተባረኪልኝ ፀጋው ይብዛልሽ ሰሊ ቆንጆ
የኔ ማር ጌታ ዘመንሽን በሙሉ ይባርክ በጣም ለወጣቶች ትምህርት ነው ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ
ሕይትሸ ይለመለም ይሁን በጌታ ተባርኪ
Bizu worashochin sile woledik betam desi aleyin zemenish yibarek igiziyabiher yicemerilish yasadigish sile anchi geta yibarek!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameeen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta kaga gaa nw amen amen amen amen amen amen amen tebrakii yen wuudi tsagau yibza yoni 1g bante alfo iyesara yale amlkachin yibarrrekii wudddddddddddd nw meragachu
ጸጋው ይብዛልሽ እህት አለም ተባረኪ በብዙ
woooooooooooow yoniye lijochin woldahal tabarak !!!!!!!
ጌታ እንደት ድንቅ ነው ጌታ ዘመንሽኝ ይባሬክ ተባረክ
Wow wow Amazing teaching Amen geta yebarekishi gobeze barechi Amen Amen Hashuuuuuuuu
ዮኒ የወለዳት መልካም ወጣት ሰላም ለአንቺ ይሁን ዮኒ ቁጭ ብሎ እየተማረ ነው ተሳክቶለታል፡፡
Amen amen amen amen amen amen
Geta yebatkish tabarki👐👐👐👍👏❤❤
ዋውው ጌታ ዘመንሽን ይባረክሽ ፀጋ ያብዛልሽ በቤቱ ያሳድግሽ አሜንንን
ስላምዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ የወለደቹሽ ማህፀን ይባረክ ለሀገር ኩራት ነሽ ዩንዬ ተስካለት እወድሻለሁተባረክ በዝህ ቀጥይ ጌታ በፀጋ ይባርክ አምልጠሽ የሚታስመልጭ ይሁኝ ተባርከሽል