የኢትዮጵያ ደም መላሽ አባ ኮስትር በላይ ዘለቀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 102

  • @laketana7060
    @laketana7060 4 года назад +15

    በላይ ዘለቀ አሁን ቢኖር ኖሮ ጥሩ ነበር:: 💚💛❤️ Thank you Amhara Mass Media 👍

  • @መቅዲአማራይቱ
    @መቅዲአማራይቱ 4 года назад +3

    እንዲህ ነው አማራነት የሚያደምቁ በርቱልን ታሪካችን ይታደሳል 💚💛❤👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 3 года назад

    ይሂ የአሁኑ የወያኔ ዘመን ትውልድ በዘረኝነት ብቻ ያበደ ከእውቀት ነፃ ለሆኑ ወጣቶች ሰለ ሀገራቸው ድንቅ ታሪክና ኢትዮጵያ የጣሊያንን ወረራ የቀለበሰችው ሀገር ወዳጅ በሆኑ ጀግኖች ቅደመ አያቶቻችን ባደረጉት ቆራጥ የተጋድሎ መስዋዕትነት ያቆዮልን ሀገር ይህ ከንቱ ትውልድ ደግሞ ያልሰራትን ሀገር ሊያፈርሰ ሲታገል እንደ ማየት የሚያም ነገር የለም ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ ትላንት በተፈጠሩ ፅንፈኛ ባንዳዎች እንዳልቆመችና እንደማትፈርሰም አሰተማሪ ነው በርቱ እናመሰግናለን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 года назад +3

    እኔ ወሎየ ለዛውም ላስታ ሸደሆ መቄት ነኝ የጎጃም ስም የየሰፈሩ በጣም ይመቸኛል ውይ እዴት እደምወደው ሸበል በረንታ አበራ ጊወርጊስ ወዘተ ደስ ሲል እዲሁም ደጀን አወይ መታደል እኮነው ጎጃሜዋች ወዴትናችሁ እዛ ብወለድ ኑሮ መነው ሸዋ

    • @jesusislordamen6461
      @jesusislordamen6461 4 года назад +1

      ድሮ ቀረ ወነድነት አሁን ወሬ ብቻ ነዉ ስለወድደሽን እኛም እንወድሻለን ቆንጅየ

    • @ግሸንሆይጥሪኝ
      @ግሸንሆይጥሪኝ 3 года назад

      ውሸት ምን ያረጋል

    • @weddy2560
      @weddy2560 3 года назад

      የላስታዋ ያሳምነው ልጅ እኛም አአሳምነው አገረ ስለተወለድሽልን ደስብሎናል ወሎ ጎጃም ጎንደረ ሸዋ አንድ አማራ

  • @መዓዛጊዮርጊስ-ነ6ፈ
    @መዓዛጊዮርጊስ-ነ6ፈ 4 года назад +6

    አይ እምዬ ኢትዮጵያ ብዙ የሚያስደስት ታሪክ ቢኖርም የጀግናው በላይ ዘለቀ በስቅላት መቀጣት ስለሱ በሰማሁ፡ቁጥር በጣም እበሳጫለሁ አለቅሳለሁ በእውነት ግን ዝናው በታሪክ ስለተመዘገበ እፅናናለሁ 😥

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 года назад

      እኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @berhanuyimer7055
      @berhanuyimer7055 3 года назад

      @@sisisisio585 አባ ኮስትርን ሳነብ ቆይቷል አለቀስኩ

  • @ኤደንነኝከቢቸና
    @ኤደንነኝከቢቸና 2 года назад +1

    የእኔውድ አጎት አይያ ንጉስ እንደናፈቀኝ ሳላገኝህ ማረፈህን ስሰማ ማመን አቃተኝ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 😢

    • @ejgwwgjcss
      @ejgwwgjcss 11 месяцев назад

      Wendimneh Ashagrie ebalalew
      Eden selam nw , ahun nw enam yayehut

  • @yesheretyesheret3052
    @yesheretyesheret3052 4 года назад +3

    እማ ሖይ በጣም ትልቅ ላይብረሪ ማለት ናቸዉ ይገርማል እድሜ እና ጤና ይስጥወት

  • @takeleteshager5567
    @takeleteshager5567 4 года назад +2

    ታሪክ በጀግኖች የታሪክ ሠወች።

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly5516 4 года назад +6

    ነፍጠኛዋ ነኝ ያሳምነው ልጅ

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 3 года назад +1

      እኔ ም ♥️♥️♥️

    • @ksebaaly5516
      @ksebaaly5516 3 года назад

      @@sisisisio585 😘😘👌 💚💛💓

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 3 года назад

      @@ksebaaly5516 ♥️♥️♥️♥️♥️♥️የኔ ማር

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 4 года назад

    Thanks belay thelke💚👍❤️💚👍❤️

  • @mulugetaashenef6186
    @mulugetaashenef6186 4 года назад +12

    ጀግናች ነበር ግን ምን ያደርጋል ሀይለስላሴን ነፍሱን አይማረውና እና ጠፋብን ያሁኑም መንግስት ልክ እደ ሀይለስላሴ የአማራን ጀግና እያጠፋ ነው ያለው

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 4 года назад

      ስጀምር በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነበር ሲቀጥል እየገዛ ያለው አማራ ነው እየተገደለ ያለው ኦሮሞ ነው ጩኸት ና ስሞታን ትችሉበታላችሁ ይኸ ነው ጀግንነታችሁ ደንባሮችን እያስበረገጋችሁ እዚህ ደርሳችኋል

    • @mulugetaashenef6186
      @mulugetaashenef6186 4 года назад +4

      ቲሽ ደደብና ምሀይም ስለሆናችሁ በላይ ኦሮሞ ነው ወሎ ኦሮሞ ነው ወዘተ ትላላችሁ እንጂ እናተኮ ሲጀመር ኦሮሞ የሚባል ኢትዮጵያዊ የለም ። ኦሮሞ ማለት መጤና ስደተኛ እረኛ ነበር የመጣውም ከማዳጋስካር ነው በረኝነት ተሰዶ ወደ ኢትዮጵያ የገባው ሌላው በመሪ ያነሳኸው እንዲያውም የድሮ መሪወች ይሻላሉ ከናተ ከጠባብተኞች ስራት ደሞ እውነተኛውን ታሪክህን ሳታነብና ሳታውቅ አትለፍልፍ ኦሮሞ ለኢትዮጵያውያን ውለታ ሰርቶ አያውቅም ሀገር ምራትም አትችሉም እያየን ነው በዘርና በሀይማኖት ስትከፋፍሉን ምድረ ጅል እናተን ብሎ ሀገር መሪ

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 4 года назад

      በላይ፡ዘለቀ፡የወሎ፡ኦሮሞ፡ነው

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 4 года назад

      @@mulugetaashenef6186 ዝበል፡አንተ፡መጤ፡ኦሮሞ፡ሀገሩ፡ነው

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 4 года назад

      @Marta Alemu ተውባክህ፡ኮድዳዊት፡ሽንታም፡ኦሮሞ፡ያባገዳ፡ልጅነኝ፡ሰሬ

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 4 года назад +2

    Thanks to teach us about our hero.

    • @wub4330
      @wub4330 4 года назад

      የኛ ጀግና

  • @begeget1520
    @begeget1520 4 года назад +2

    very very best docmentery film

  • @asterweldesilassie9109
    @asterweldesilassie9109 4 года назад +3

    እችን ህገር ጀግኖቻቸን ሂዎታቸውን ስውትው በዱር በገደሉ ተዎድቀው save አድርግው አስረክበውናል ሚስጥር ናት ሀገሬ አብሮ ተዋጊ እምላክ አላት:: ዋ !!!

  • @yohannessharew3337
    @yohannessharew3337 4 года назад +1

    It is amizing History ,I wonder Ethiopian heroes !

  • @igghjffghfjk3204
    @igghjffghfjk3204 4 года назад +7

    የኔዋ በላይ

    • @elisaazu565
      @elisaazu565 4 года назад +1

      ትክክል ጀግናችን ሁሌም እናስታውስህ አለን

  • @shewaminilik1602
    @shewaminilik1602 4 года назад +7

    እንደዚህ የጀግኖቻችንን ታሪክ አቅርቡ!!!!!

  • @مولواحمد-م4ش
    @مولواحمد-م4ش 3 года назад

    ጀግና ለሀገሩ ሙቶ ሥም ያሥጠራል
    ምን ከት ተሠብሥቦ ሀገር ያሥወቅሳል

  • @mube8885
    @mube8885 4 года назад +1

    Gegnwe Belay Zelke
    Ambswe💪💪💪💪👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @merihabeshawet4215
    @merihabeshawet4215 3 года назад

    ጀግናየ💚💛💖💪💪💪💪💪

  • @djdjdjdhdjfhfjjdh9246
    @djdjdjdhdjfhfjjdh9246 4 года назад +3

    በነሱ ጊዜ ተወልጀ ሙቸ በሆነ ዛሬ ስቃጠል ስነድ እውላለሁ አይ ጊዜ የማንም ጥርቅም ዘረ ጅል ሲሳደብ ይውላል የታሪክ አተላዎች

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 4 года назад +1

    የእኛ ጀግና በላይ ዘለቀ ኩሩ

  • @enattamiru4665
    @enattamiru4665 4 года назад +1

    ትክክል♥💛💚👈

  • @dibritodib8367
    @dibritodib8367 4 года назад

    የኔ አበሳ 😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤🕯💪💪💪💪💪

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 4 года назад +1

    የአባኮስትር ልጅ

  • @getasewasmare249
    @getasewasmare249 4 года назад +2

    it is the nice documentary evidence ,what about the this century youth to protect the Amhara people form different enemy

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly5516 4 года назад +2

    እደዝህ አነሳሱልን ጀግኖቻችንን አሁን ምድረ ቱርኪ ይጫወትብናል በዘር እየከፋፈሉ

  • @kassahunaredo3407
    @kassahunaredo3407 4 года назад +1

    ታላቅ መስዋዕትነት ነው

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 10 месяцев назад

    💚💛❤።

  • @kemelewf1531
    @kemelewf1531 4 года назад

    If it is determined to fight with us, TPLF should read this chapter before it pulls the firearm trigger against Amhara

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 4 года назад

    Ewenat. New. Ema. Wuddd💚💛❤️🙏

  • @serkegedefaw9965
    @serkegedefaw9965 4 года назад +3

    በነገራችን ላይ በላይ ዘለቀ ትውልድ ቦታ አማሀራ ሣይንት ነው ሢባል ነወ የሠማሁት

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 4 года назад +3

      ቆይ.የትምይወለድምድነውችግሩ.ከብቶ

    • @serkegedefaw9965
      @serkegedefaw9965 4 года назад +1

      @@bestcell3426 ምንም ችግር የለም ለማወቅ ነው ችግር አው መጠየቅ

    • @zelalemmihret8963
      @zelalemmihret8963 4 года назад +2

      Awe sayint tewldo gogamo lay adege

    • @serkegedefaw9965
      @serkegedefaw9965 4 года назад +1

      @@zelalemmihret8963 እሽ አመሠግናለው

    • @ግሸንሆይጥሪኝ
      @ግሸንሆይጥሪኝ 3 года назад

      አዎ በትክክል ትውልድ ቦታው ወሎ አማራ ሳይት ቦረና ወረዳ ነው ።ታሪክ እያጣመሙ ይፅፋሉ እውነቱን እሚያውቅ ግን እየታዘበ ዝም ይላል እንደ እናት አገሩ ኢትዮጵያ

  • @مولواحمد-م4ش
    @مولواحمد-م4ش 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws 10 месяцев назад

    Aye ye semen sew gedaye ena muach awodesh, ezen sewoch sele yehuda Haile sillase bexeyechachew temesasay melketa naw yalachew

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez 11 месяцев назад

    ምነዉ በግድ አማራ ከልሆነ የሚትሉ አቅም አጥቶ አማራ የሆኑትአሉ ይህች የሚትናገረዉ ተግዛታ መሰለኝ ዕድሜ ራሱ ይመስክራል ዉሸት አታዉር

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 4 года назад

    ጀግና

  • @takeleteshager5567
    @takeleteshager5567 4 года назад +1

    ዘራፍ፡ ዘራፍ ዘራፍ

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 4 года назад

    Yetersu ye.gojam arrbenoch
    1)G/Azmach Ayalew Eshetea
    2) Belata yesigate Assegahene
    3)Baynese Assegahene

    • @MT-mc4hk
      @MT-mc4hk 3 года назад

      ፊታውራሪ ተሻለ ዐለሙስ?

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk 3 года назад

    ምነው አለሙ መርሻ ተረሱ እዚህ ጋር?

  • @alaminegetahun7499
    @alaminegetahun7499 4 года назад

    Belay zelek is still alive!!!!

  • @eaglemereja6396
    @eaglemereja6396 4 года назад

    ወሬ ታዲያ ምነው ወንድ ዳግም ጠፉ ዛሬ ?

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 4 года назад +1

    100% oromo yehonawin sawiye neftengaw yerasu aderegaw zyigrem

  • @jesikaabeba5416
    @jesikaabeba5416 4 года назад

    CA xx

  • @bekelesegni4674
    @bekelesegni4674 4 года назад +2

    አማራ ዬሌለ ታሪክ እያወራ ነው በላይ ዘለቀ ቅልጡን በላይ ዘለቀ ላቀው ብለው ሰየሙት ቅጫማሞች

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 года назад

    በላይ ኦ ሮ ሞ ነው ታሪክ አናንሻፍ

  • @dibritodib8367
    @dibritodib8367 4 года назад

    የኔ አበሳ 😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤🕯💪💪💪💪💪

  • @bekelesegni4674
    @bekelesegni4674 4 года назад

    አማራ ዬሌለ ታሪክ እያወራ ነው በላይ ዘለቀ ቅልጡን በላይ ዘለቀ ላቀው ብለው ሰየሙት ቅጫማሞች

    • @birhaneatomsa6824
      @birhaneatomsa6824 4 года назад +4

      ሽንታም እናንተ አገር በማፍረስ እንጂ አገር በመገንባት ታሪክ የላችሁም ለዚ እኮ ነዉ በኢትዮጵያ ታሪክ የምትናደዱት አገር ገንብቶ ባቆየላችሁ የአማራ ጀግና ሀገር ዉስጥ መታችሁ በሰላም እንደመኖር ዛሬም ሐገር ትበጠብጣላችሁ !! ሰዉ እንዴት ሀገሩን ለጠላት አሳልፎ ይሰጣል ኦሮሞ በጦርነት ታሪኩም ቢሆን ባንዳ ሆኖ ለጠላት በመወገን ኢትዮጵያን ከጠላት ጋር በመዉጋት ነዉ ታሪኩ የሚታወቀዉ !!!!! ሁሉም ኦሮሞ ሳይሆን አብዛኛዉ አበቴን ግን አይጨምርም !!!! ሐገር የቆመችዉና እስካሁንም ሁላችን የምንኖርባት በአማራዉ ጀግኖች ተጋድሎ መሆኑን አምነን እንቀበል ባናምንም በታሪክ የሚታወቀዉ በዉጪም አለም ይህ ነዉ ::

    • @bekelesegni4674
      @bekelesegni4674 4 года назад

      @@birhaneatomsa6824 ከቆምጬ የሚጠበቅ ሽርሙጥናና ስድብ እንጂ የራሳቸውን ታሪክ ስለማያውቁ ነው ዘርኣይ ደረስ በላየ ዘለቀ አብረሃም ደቦጭ እያሉ የባልሰሩት ታሪክ. የሚያቅራሩት ።እኔ እሸናለሁ አንተ ጠጣ።

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Год назад

      ቂሊንጦያስገባሽእና
      ደጅአዝማችበላይዘለቀላቀውነውስሙ