የሚነድና የሚያበራ እንዴት መሆን እንችላለን ? \\ ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ \\Rev Tigistu Moges\\ Church\\Preaching 2016 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 35

  • @DebreworkBekele
    @DebreworkBekele Год назад +4

    አቤት የእግዚአብሔር ቃል ሙላትና መገለጥ ጌታ በዚያ ሆኖ እየነደዳችሁና እየበራችሁልን ነው።ጌታ ይባርካችሁ ይህ የጸሎት ውጤት ነው። ቄስ ትዕግስቱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። እኔ በእውነት በአንተ ስብከት በጣም ተጠቅሜአለሁ።

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 10 месяцев назад

    ቄስ ጌታ ይባርክህ አቤት የአስተማሪነትህ ቅባት የቃል መገለጥ ተሰጥቶሀል ይገርማል ተባርኬበታለሁ አስተውዬበታለሁ ተምሬበታለሁ ድንቅ ጊዜ ነበረ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏❤ ደሰይምል ትምህርት ነው ተባርከዋለው

  • @millionendeshaw4804
    @millionendeshaw4804 8 месяцев назад

    ቄስ መልእክት ትውልድን የሚቀሰቅስ ወደ ተስፋችን የሚያስቸኩል ሆኖ ተሰምቶኛል ጌታ ይባርክህ ።

  • @EyasuGashahun
    @EyasuGashahun 7 месяцев назад

    ቄስ ዘወትር እንደምትናገረው ሁላችንም በየመክሊታችን ብንተጋ የጌታ ክንድ በእውነት ይገለጣል፣የአባቴ ልጅ ሆይ እንደ ዮሐንስ ሩጫውን እየፈፀምክ ነውና በርታ ።

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 Год назад +2

    እኔ በህይወቴ መካነ እየሱስ ቸርች አባል ሆናለዉ ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር...አሁን ግን Adis abeba እንደመጣዉ እዚ ቸርች ነዉ አባል ሆኜ መማር ምፈልገዉ!!Wow...GOD BLESS U ቄስ !!!

  • @tesfaneshyohannis4871
    @tesfaneshyohannis4871 Год назад

    የጌታ ስም የተባረ ከ ይሁን። ቄስ ትእግስቱ ዘመንህ ይባረክ በጌታ በእየሱስ ስም

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Год назад +24

    ኧረ ሀያት መካን እየሱስ እኛ ከሀገር ውጪ ሆነን ብዙ እየተመከርን እየታነፅፅን እየተበረታታን እየተገሰፅን ብዙ ነገር እየሆነ ነው መብራቱ ያልጀመረ ከመሰላቹ ጀምሯል ግን እየደመቀ እየጨመር እንዲሄድ መናፈቅ መጠበቅ መፀለዮ መልካም ነው ተባረኩ እንወዳችሃለን

    • @TsionGirma-im7qv
      @TsionGirma-im7qv Год назад +1

      እውነት ነው እኔም በዚህ አገልግሎት ተጠቅሜአለሁ

  • @hopemezmur
    @hopemezmur 8 месяцев назад

    ለተሰጠን ተልዕኮ እንድንኖር እግዚአብሔር እርሱ ይርዳን!❤አሜን
    ቄስ ተባረክልኝ

  • @AynalemWoldehawariat
    @AynalemWoldehawariat 9 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @wegayehugetu5365
    @wegayehugetu5365 7 месяцев назад

    Thank you for your service dear rev May God Bless you you and All Ayat Mekane yesus Member's!!

  • @fatimamasarst303
    @fatimamasarst303 Год назад

    አሜንንንንንንን

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. Год назад

    ተባረክ የአባቴ ብሩክ ዘላለማዊ የሆነ ቃል ስላካፈልከን ትውልዱ ይሄንን ቢሰማ አሁን የምናያቸው መተረማመሶች በቀነሱ ነበር።

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Год назад

    GBU more and more

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Год назад

    Kesi Tigistu you are blessing for this generation. Thank you so much. Keep it up.

  • @eleniabdi1851
    @eleniabdi1851 Год назад

    Kess Tigistu and the congregation you serve , May God bless you with His love to live and unstoppable passion to serve Him, Kess. Tigistu really I appreciated what you are always committed to preparing and delivering God's message with Integrity and excellence.

  • @deborahalemayehu3287
    @deborahalemayehu3287 Год назад +1

    Dink kal
    You are blessed

  • @MeleChego
    @MeleChego Год назад

    Kess, tikikilegna sibket new. Yemiyaneqa new.❤❤❤

  • @WorkineshGutema
    @WorkineshGutema Год назад

    Geta yebarkhe kes !Denk megelet new

  • @romandagnachew6340
    @romandagnachew6340 Год назад

    Amen

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Год назад

    AmenGeta yesus ybarek kes tGstu beunte Getabanete hono eyastemaregan newu bbzuxega tebark ychemrlh

  • @LeliseAlmayehu
    @LeliseAlmayehu Год назад

    Amen ❤❤❤Amen

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc Год назад

    Amen amen 🙏 GBU all 🙏

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Год назад

    Good bless you!!!!

  • @WorkineshGutema
    @WorkineshGutema 11 месяцев назад

    Geta abzeto yebarkhe Kes leyu megelet new

  • @addisuamareadda7196
    @addisuamareadda7196 Год назад

    Kas b geta sim selem beyalhu

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Год назад +1

    ቤተሰቦቻችንን ሊያርዲ የወጣው መንፈስ እ/ር ህዚቡን ያዲን እንደሆነ እባክህ ቄስ ፀልይልን ኢትዮጵያ በዲሎ የማያቅው አማራ እያለቀ ነው በውሸታሞች ክርስቲያኖች ???

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 10 месяцев назад +1

    ስፋ!!! እኔ ሳይሆን አንተ አንቺ እናንተ ተነሱ የሚል ድምፅ!!!

  • @naturalworld5006
    @naturalworld5006 Год назад

    ቄሴ መዝናናት ጥሩ ነው ግን እንደ እግዚአብሔር ሰው እስረኛና ሆስፒታል የታመሙን በመጠየቅ የእግዚአብሔር ስራ መስራት ላይ ብታተኩሩ መልካም ነው .... ያለዚያ የእግዚአብሔር ቃል ማውራቱማ ቀላል ነው !!!!!!!!

    • @alemnewmuchie3667
      @alemnewmuchie3667 Год назад +3

      ወዳጄ! ቀላል መተቸት እና አስተያየት መስጠት ነው እንጂ አንዲህ አድርጎ መመገብማ ከላይ ስትቀባ ነው፡፡ እግዚአብሔር ያስፈታህ ይፈውስህም! ቄስ ጸጋውን ያብዛልህ

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Год назад

      ከዚህ ስብከት የተማርከው ይሄን ብቻ ነው?? ለማንኛውም እግዚአብሔር በውስጣችን ያስቀመጠውን ነገር ማወቅ
      እና በግዜው እንድንገለጠ ይርዳን መንደድ እና መብራት ይሁንልን ይሄ ዘመን

    • @seblewongelbelachew1846
      @seblewongelbelachew1846 Год назад +2

      አይገርምም? አንዳንድ ሰው ዋና መልእክቱን ሳይሰማ የሚሰማው በእግረ-መንገድ የተነገረውን ማብራሪያ/ምሳሌያዊ መግለጫ ነው። ስለዚህም መተላለፍ ይሆናል። የታመሙና የታሰሩን እንደማይጠይቁ ምን ማረጋገጫ/ማስረጃ ተገኝቶ ይሆን?

    • @ermiasbelete8810
      @ermiasbelete8810 Год назад

      በነገራችን ላይ በአያት መካነየሱስ ቤ/ክ አንደኛው የአገልግሎት ምሰሶ የዲያቆንያ/ችግረኞችን መርዳት ነው። በየባዕላቱ ከ 500 በላይ ችግረኞች በአዬት አካባቢ ያሉ በቤ/ክን ይደገፋሉ፤ እንዱሁም ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ እስርቤቶች ለስጋቸውና ለነፍሳቸው አስፈላጊ ድጋፍ ይደረጋል። በአንደኛው ማረሚያ ቤት ብዙዎች ጌታን ተቀብለው ቤ/ክ ተተክሏል።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Год назад