ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሰላምና ሀይማኖታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያEtv | Ethiopia | News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሰላምና ሀይማኖታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @lucioleo1893
    @lucioleo1893 Год назад +168

    ያኛው አሄኛው ሚባል ነገር የለም ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ አንድና አንድ ነው

    • @abebemegersa4712
      @abebemegersa4712 Год назад

      sewu berasu qunaqua yigelgel ayagebachum beka hizbun likekut were inde begid belela quaqun megelgel alebet?

    • @tadesseshibeshi6562
      @tadesseshibeshi6562 Год назад +8

      @@abebemegersa4712በቋንቋው እንዳይገለገል ማን ከለከለ? በብሄር ከፋፍሎ ቤተክርስቲያንን ለማዳከም ካልሆነ በስተቀር።

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Год назад +1

      @@tadesseshibeshi6562
      💚💛❤️
      Tekekel!
      *Ye ewushet Politics eyaramedu new, be Hymanot asabew!! *Yemayalek Chekona Drama asabew, ke *Mengestu gize jemro *Amarawun eyegedelu, eyafenakelu ketekewal! *Ahun degmo be *Orthodox Hymanotachin metewal! *Yemayalkewun "Chikona Political Rehetorics" tetekmew, erasachew hezbun, be asekaki huneta *eyechekonu eyegedelu new! Ye *ONG Shene tekat Andy mesale new! 👈

    • @abietc2884
      @abietc2884 Год назад +4

      @@abebemegersa4712የኔ ጥያቄ ፡-ኦሮሞ እስከዛሬ እንዴት ተረድቶት አምኖ አገለገለ ?

    • @tttbbb6633
      @tttbbb6633 Год назад

      First of all why ኦርቶዶክ care too much about ONE ሲኖዶስ when they have more than one God and they worship all their Gods. They hate protestant ( Jesus followers ) Protestant have only ONE God Jesus Christ holy sprite our father in heaven 1 God

  • @betelhemseyfu
    @betelhemseyfu Год назад +107

    እመቤቴ ማርያም የእጅህን ትስጥህ እግዚአብሄር የፈርዳል

    • @eyobeshetu7879
      @eyobeshetu7879 Год назад +14

      የምዬን ለኡብዬ አሉ።እሱ ምን ያድርግ ይሔ የውስጥ ጉዳይ ነው ኦርቶዶክስ ትፍታው

    • @kalababrar6037
      @kalababrar6037 Год назад

      Maybe yawerawun neger aladametshm endezi miyasbl mabrarya new 90%kesu yhonal sletewahdo yesemashew change ur description betlacha antawer eht tewahdo negn ene gn nggru reality new

    • @yo-ij3hn
      @yo-ij3hn Год назад +1

      Men aderege esu.eski endetemare sewe be data asrejigne

    • @mh6773
      @mh6773 Год назад +5

      ምን ያርግሽ እሱ

    • @kalababrar6037
      @kalababrar6037 Год назад

      @@kalkidanabebaw9866durye neshnde isthis kind of a basic speach? gedelun mn ametaw ezi tadya maferunm bihon asrejin ena keshtetachn enmeles mrtuwa.

  • @thepricefamliy2788
    @thepricefamliy2788 Год назад +4

    Abiy Ahmed our hero keep it up

  • @binihalex8097
    @binihalex8097 Год назад +38

    የሃይማኖት ተቋም ከፖለቲካ፣ ከዘር ክፍፍል፣ ከሌብነት ነፃ ቢሆን ይህ ሁሉ ምስቅልቅል ባልተፈጠረ። ልቦናችንን እግዚአብሔር ይግዛ

    • @kirubelhordofa9531
      @kirubelhordofa9531 Год назад

      ትክክል ወንድም እግዚያብሄር ልቦና ይስጠን!

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx Год назад +30

    ሠላም ፍቅር ለሐገሬ & ለወገኔ🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Год назад +95

    ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ እጃችሁን አንሱ
    የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዱን ይሰጣል ስለዚህ ተዉን
    ለሀገራችን አይጠቅምም ተዋህዶ በረከት ናት ለሀገራችን

    • @Myen0912
      @Myen0912 Год назад +6

      ኦርቶዶክስ አትፈርስም ግን በቋንቋቸው መብታቸው ነው።

    • @menberudemlie279
      @menberudemlie279 Год назад +4

      ንፍጣም ቋንቋን ማን ከለከለ

    • @user-wn2gi6lq4i
      @user-wn2gi6lq4i Год назад +2

      ፎቃቃ ሀይማኖት ደሞ ቋንቋን እናንተ አልፈጠራችሁ ሁሌ ግን እራሳችህን የበላይ አታድርጉ ሀይማኖቱ የአንድ ብሔር ማን አረገው በሽተኞች

    • @haimedeleke2317
      @haimedeleke2317 Год назад +6

      @@menberudemlie279 ሀሳብ ይዞ መምጣት እንጂ ስድብ ለምንም አይጠቅምም ተረጋጋ እባክህ

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Год назад

      ቶ ነኝ ቻናሌ ገብታችሁ ተከታተሉኝ

  • @osmanayalew1063
    @osmanayalew1063 Год назад +5

    ሰላምህን አላህ ያጥፋው

  • @belaynehjesus5733
    @belaynehjesus5733 Год назад +5

    ❤❤❤❤
    በጣም እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይሚኒስትር ዶ/ር አብይአህመድ አሊ ሁሉንም ንግግሮትን በጥንቃቄ ሰምቼዋለሁ ለሚጠይቁኝ ሰዎች በቂ መልስ አለኝ።

    • @selenatamene8161
      @selenatamene8161 Год назад +1

      ምንም መለሰ

    • @hiwotdebebe6356
      @hiwotdebebe6356 Год назад

      ቀድሞ ተናግሯል እሱ ምንም ጥፋት የለበትም ኦርቶዶክስ አገር ነች መሥማማት አለባቸው ብሎ ነው ዝም ያለው ይመስለኛል

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 Год назад +78

    አላህ አገራችንን ሰላም ያቡዛልን

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 Год назад +67

    Let's just be PATIENT & everything will be OK, Peace ✌️ to 🇪🇹 & 🇪🇷.

    • @thepricefamliy2788
      @thepricefamliy2788 Год назад +4

      It's not your busines Mr looter

    • @teflostsegay3688
      @teflostsegay3688 Год назад

      @@thepricefamliy2788 You know very well what our HEROES took from you 😅 LOOSER.

    • @yenespace406
      @yenespace406 Год назад +2

      @@thepricefamliy2788 speak words of peace bro aren't you tierd of hate?

    • @eritrean_forever
      @eritrean_forever Год назад +1

      @@thepricefamliy2788 , hate is what you know as a country, so that's the best comment you can give, right?

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Год назад +13

    ክብርነቶ ሌላ ምንም አልልም ፈጣሪ የእምነት ም የእውነት ም አምላክ ይፋረዶት ዘንድ አብዝቼ እፀልያለሁ!! 🤲🤲

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 Год назад

      መልሶ እዳይፈረድብህ ለአፋችሁ ለከት የሌላችሁ ግብፃውያን።

    • @tigisthabte9541
      @tigisthabte9541 Год назад

      እራስህን እይ መጀመርያ

    • @selenatamene8161
      @selenatamene8161 Год назад

      የምን ክቡርነት ነው ለዚ ወጠጤ

    • @samsuar895
      @samsuar895 Год назад

      የክፉዎችን ፀሎት እ/ር ይገለብጣል አይሰማም ሐጥአት የሌለበት ይውገርው ስልሽ እንዳትሰበር ዋ

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 Год назад

      ስድብ ሀሜት ማንኛውም ክፉ ከሰይጣን ነው ከአጋንት ነው የተገለጠ ነው

  • @user-sl9jz2eh3c
    @user-sl9jz2eh3c Год назад +4

    አራህማን ለኛ የከበደና ያቃተ ሁሉ ላንተ ቀላል ነው ከሚታየው ከሚሠማው ከሚወራው ክፉ ሁሉ አውጣን አሚን ያረበል አለሚን

  • @edenyeethiopia9406
    @edenyeethiopia9406 Год назад +46

    ጊዜ ያወጣውን ጊዜ ያወርደዋል!
    የኢትዮጵያ አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ይፋረድህ

    • @dagimboss4200
      @dagimboss4200 Год назад +10

      እግዚአብሔር ሲፈርድ ቀና ነውኮ። እንደ አንቺ በቡድን ሚያስብ እና አንቺ እንደፈለግሽ ሚፈርድ መስሎሽ ነው? 😂😂

    • @genetweldemaryam4343
      @genetweldemaryam4343 Год назад

      Egziyabher bafesesew demu yshefinew ye hagere meriyachin 😍

    • @jiraayesuus5633
      @jiraayesuus5633 Год назад

      Danazoch min Abash Endiyaregilish naw mitfeligiwu kezi balay ende bariya kaltegazachu Ayhonilachewum kezi balay yeshekimosh gana 1000 amet yegezal

    • @jiraayesuus5633
      @jiraayesuus5633 Год назад +1

      @@dagimboss4200 you said well my bro Andande min ende mifeligu rasu leyoto Ayawukutim

    • @tayegizaw6075
      @tayegizaw6075 Год назад +2

      ጊዜ ያወጣውን ጊዜ ያወርደዋል!
      የኢትዮጵያ አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ይፋረድህ

  • @amt399
    @amt399 Год назад +40

    የተባለው ሁለት ዸዸስ ይሁኑ ነው ወይስ ምንድ ነው ዝም አለ እንዳይባል ነው መግለጫው አባቶች ይታሰራሉ ለምን ሁሉም ያልፋል ኦርቶዶስ ለዘላለም ትኖራለች።

    • @hiwotasfaw3363
      @hiwotasfaw3363 Год назад

      Shut ur mouth !!!! and open ur mind to listen to our leader and hero PRIMINISTER Abiy

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      ሊቀጳጳሱ ለምክክር ና ለእርቅ ይጥሩ ነው።ሙታን እንዴት ለስልጣን ያለቅሳል?

  • @tezeradesalegne1217
    @tezeradesalegne1217 Год назад +31

    የጌታችን የመድሐኔታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያም ቤተስርስቲያናችንን ጠብቂልን፡፡ እኛም የኦርቶዶክስ አማኖች ክርስቲያኖች እንፀልይ ከዚህ የበለጠ ብዙ ጉዳዬችን በፀሎት አሸንፍናል እንፀልይ በፀሎት ሰላም ፍቅር አንድነትን ስለምናገኝ ፡፡ ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን እንፀልይ፡፣ እንፀልይ፣እንፀልይ፣እንፀልይ፣እንፀልይ በንፁሁ ልቦና

    • @natenaeltinfu2440
      @natenaeltinfu2440 Год назад +1

      mariam betu kirstian tebakim honechi.... kirstos yete hado nw koyi????

    • @betelhemadisu6149
      @betelhemadisu6149 Год назад

      @@natenaeltinfu2440 mariyamn ye aserat hagerua selhonchi Ethiopia

    • @natenaeltinfu2440
      @natenaeltinfu2440 Год назад +1

      @@betelhemadisu6149 አረ ባክሽ ማርያም ሀገሮ በሰማይ ነዉ። በክርስቶስ ያመኑ ሰዎች ሀገራቸዉ በሰማይ ነዉ። በምድር ምንም ሀገር የለም ሴትዮ

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 Год назад

      የልባችን፣ችግር፣ታቃለህ፣አላህ፣ሆይይይይ፣እዝንልን፣ቤትም፣ማፍረስ፣በጣም፣እየበዛአ፣ነው፣እኛአ፣የት፣እደምንሄድ፣ግሬ፣ገባን፣ህጻን፣ልጆች፣ተምሮ፣እስከሚመጡ፣እየፈረሰ፣ጨቅላታቸው፣ምን፣እደሚቀርጽ፣መገመት፣ጥሩ፣ነው፣እባካቹ፣እንትዛዘን፣ለኢትዮጵያ፣ ልህዝብ፣በማይጎዳአ፣መልኩ፣አደርጉ፣ህዝብ፣ወቶ፣ማያወራአ፣በጣአም፣ግፍ፣እየደረሰበት፣ነው።አደለም፣የቤት፣ክሬይ፣ሚበላው፣ምግብ፣የቃተው፣ህዝብ፣አውጥታቹ፣አትጣሉት፣ህጋዊ፣አድርጋቹ፣መክፈል፣የለበት፣ይክፈል፣አቅሙ፣በሚቸለው፣ሜዳአ፣መጣል፣እድገት፣አደለም፣እባካቹ፣እናት፣አታልቅስባቹ፣ውሀ፣መብሬት፣ሳይል፣ወሀ፣እደገጠር፣ተሸክመው፣ሚኖረው፣ሰለተመቸው፣አደለ።አላህ፣ሆይይይይይይ፣እዘንልንንንንንንን፣አተ፣ነህ፣የወሰጥ፣አዋቂ፣የሙኑን፣የቤት፣ፈረሳአ፣በኦሮሚያ፣ከልልል፣እባካቹ፣ደግ፣አባት፣እናት፣አልባት፣ተማርን፣እያላቹ፣ስማቸው፣አታጥፉ፣እየኖርን፣ነበር።አላሆሆሆሆ፣ሰላም፣አወርድ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Год назад +8

    አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Год назад +77

    ሰላሙን ያምጣልን የሰላሙ ባለቤት

    • @letashuffo6350
      @letashuffo6350 Год назад

      Ethiopia needs peace and political stability . Ethiopia shall overcome the conditions

  • @chcj5908
    @chcj5908 Год назад +5

    ሺ አመት ኑርልን የኛ ጀግና መሪ

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Год назад +1

    አውሬ ጨካኝ ይብላክ የአባቶች እባ የንፁሀን ደም በአንተና በልጆችክ ያሳይክ

  • @emawayshasegdew1995
    @emawayshasegdew1995 Год назад +7

    እግዚአብሔር ሀይማኖታችንን ሀገራችንን ይጠብቅልን ተግተን እንፀልይ

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 Год назад +1

      💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💋💋💋💋💙💙💙💋💋💋💋💋💋💋💋💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙❤❤🖤🖤🖤

  • @demisdesalegn9656
    @demisdesalegn9656 Год назад +52

    ክቡር ጠ/ ሚኒስትር ጉዳዩን ያወቁት አልመሰለኝም መለስ ብለው በድጋሜ ሊያዩት ይገባል ።

    • @solomonbelete5383
      @solomonbelete5383 Год назад

      ማጭበርበር

    • @ellenia6757
      @ellenia6757 Год назад +1

      😅😅 awko ma nw side yeyazew

    • @abebemegersa4712
      @abebemegersa4712 Год назад

      sewu berasu qunaqua yigelgel ayagebachum beka hizbun likekut were inde begid belela quaqun megelgel alebet?

    • @meseluhaylu2410
      @meseluhaylu2410 Год назад

      መሪ አብይ አሁንም አነጋገሮት አልተመቸኝም መቼም በኦሮምኛ አልተቀደሰም እያሉ ከሆነ ተሳስተዋል አቡነ ናትናኤል እየመሰከሩ ነው እርሶ አሁንም የሚከብድ ይመስላል ኦርቶዶክስ ቀኖና አላት እርሶ ስልጣኖት አያሳስቦት ስልጣኖት ግን በቆሻሻ ታሪክ ሲጻፍ ያስጠላል ስልጣን በሰው ባይነቀነቅ በፈጣሪ ቀላል አንደሆነ ያስቡ አሁንም እርሶ አነጋገሮ ኦርቶዶክስን መከፋፈል ይመስላል ደስ አላለኝም ለምን በአረብኛ ሲጸለይ ያው ለፈጣሪ ነው በስልጣኖት አይመኩ የእርሶ እጅ አለበት ለምን አሁንም የሚያወሩት የብሄር ብሄረሰቦች ነው እኛ በጣም እንወዶት ነበር እንግዲህ ታሪክይፋረድ

    • @user-wi8yf8uf5m
      @user-wi8yf8uf5m Год назад

      እኮ አሁንም ሁለቱም አባቶች እያለ ይለፈልፋል

  • @meskeremlegese1070
    @meskeremlegese1070 Год назад +50

    ሰላም አንድነት እና ፍቅር ለህዝባችን ለሀገራችን ይሆን ዘንድ ፀሎቴ ነው🙏

  • @hananahom8950
    @hananahom8950 Год назад +1

    ብልፅግና ትላለህ ብልግና ነው ያየንብህ

  • @Endalk
    @Endalk Год назад +3

    Selamhe yetfa koshsha

  • @michaelargaw2032
    @michaelargaw2032 Год назад +68

    ብቻወትን ከመናገር ሚኒስተሮች ለምን ያላቸውን ሃሳብ አልገለፁም?ይህን ያህል ዙሪያ ጥምጥም ለምን አስፈለገ? ፍላጎተዎ ግልፅ ነው። እንኳን ሲሸጡን ሲያስማሙን እናውቃለን።

    • @almazwoldemichael7915
      @almazwoldemichael7915 Год назад +3

      ካወቅህ አማክረኝ እኔም እንድዘጋጅ😂😂😂😂

    • @bereketbekele1140
      @bereketbekele1140 Год назад

      endante aynetu dooooomawuko new mibetebiten

    • @tayegizaw6075
      @tayegizaw6075 Год назад +2

      ቻወትን ከመናገር ሚኒስተሮች ለምን ያላቸውን ሃሳብ አልገለፁም?ይህን ያህል ዙሪያ ጥምጥም ለምን አስፈለገ? ፍላጎተዎ ግልፅ ነው። እንኳን ሲሸጡን ሲያስማሙን እናውቃለን።

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 Год назад +1

      ወይ ሚኒስተር ይሄ ሁሉ ሲናገር ትንፍሽ የለም ተብለዋል

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 Год назад +1

      አፍዝዙዋቸዋል ሁሌም የሚገርመኝ ነው አንድ ደፍሮ የሚናገር አለመኖሩ የሆነ ነገር ግን አለ አፍዝ አደንዝዝ

  • @zelalemenyewgesesse7341
    @zelalemenyewgesesse7341 Год назад +9

    እግዚአብሔር አለ።

  • @mequanntalemu825
    @mequanntalemu825 Год назад +2

    ሁሉን ምካሪዉ ጠሀዩ መንግስታችን

  • @3n143
    @3n143 Год назад

    God bless you D/A 🙏🙏🙏🙏💖🙏🙏🙏

  • @zeeamen138
    @zeeamen138 Год назад +57

    በነገራችን ላይ ህጋዊ የሆነን አካልና ህገወጥን እኩል መንበር ላይ አስቀምጡ ና ተወያዩ ማለት ምን የሚሉት የመንግስት ምክረ ሀሳብ ነው? የመንግስቶት ቀረቤታና ድጋፍ ለማን እንደሆነ ፣ህገወጥነት ፣ብሎም ከጀርባ ማረድ ... አዲስ የአስተዳደር ስልት እንደሆነ እያየን እየሰማን እየታገስን ኖረናል ። ግን መቼም መቼም ቢሆን ሊረሳና ሊዘነጋ የማይገባው ነገር እኛ ኦርቶዶክሶች ለክርስትና ሀይማኖት እና ለቅዱስ ሲኖዶሱ በመጀመሪያ መስዋዕትነት ለመቀበል ዝግጁ ነን ስለዚህ ቀዳሚዋ ጥንታዊት የሆነችው አንዲት ክብርት ቤተክርስቲያን ና የህጋዊው ሲኖዶስ ውሳኔ በማክበር አስከብሩ ህገወጦችንም በጊዜው ልታስቆሟቸው ይገባል አልያ ግን ሀገር እና ህዝብ ታሪክም ይቅር የማይለው ጥፋት ውስጥ ከመግባት ቆም ብላችሁ ልታስቡበት ይገባል

    • @bereketbekele1140
      @bereketbekele1140 Год назад

      manew hige wot dooma

    • @tayegizaw6075
      @tayegizaw6075 Год назад

      በነገራችን ላይ ህጋዊ የሆነን አካልና ህገወጥን እኩል መንበር ላይ አስቀምጡ ና ተወያዩ ማለት ምን የሚሉት የመንግስት ምክረ ሀሳብ ነው? የመንግስቶት ቀረቤታና ድጋፍ ለማን እንደሆነ ፣ህገወጥነት ፣ብሎም ከጀርባ ማረድ ... አዲስ የአስተዳደር ስልት እንደሆነ እያየን እየሰማን እየታገስን ኖረናል ። ግን መቼም መቼም ቢሆን ሊረሳና ሊዘነጋ የማይገባው ነገር እኛ ኦርቶዶክሶች ለክርስትና ሀይማኖት እና ለቅዱስ ሲኖዶሱ በመጀመሪያ መስዋዕትነት ለመቀበል ዝግጁ ነን ስለዚህ ቀዳሚዋ ጥንታዊት የሆነችው አንዲት ክብርት ቤተክርስቲያን ና የህጋዊው ሲኖዶስ ውሳኔ በማክበር አስከብሩ ህገወጦችንም በጊዜው ልታስቆሟቸው ይገባል አልያ ግን ሀገር እና ህዝብ ታሪክም ይቅር የማይለው ጥፋት ውስጥ ከመግባት ቆም ብላችሁ ልታስቡበት ይገባል
      7
      Taye Gizaw

    • @abebemegersa4712
      @abebemegersa4712 Год назад

      sewu berasu qunaqua yigelgel ayagebachum beka hizbun likekut were inde begid belela quaqun megelgel alebet?

    • @dawithabtesellasea5380
      @dawithabtesellasea5380 Год назад

      yaw hegewet selehone ena yemiyadergew neger bemulu hegewet selehone hulu endesu yemeselewal

    • @nathanizm1637
      @nathanizm1637 Год назад +1

      በትክክል

  • @wegayehutabor3802
    @wegayehutabor3802 Год назад +8

    እማማ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ

  • @TMstudio-ET
    @TMstudio-ET Год назад +1

    አቶ አብይ፣ ትምክትህን የሠማዩ አምላክ ያብርድልህ።

  • @michael39964
    @michael39964 Год назад +1

    I’m with you. Be strong . These too shall pass.

  • @demissieblovewin4928
    @demissieblovewin4928 Год назад +14

    ሰላም እና መቻቻል ለሁሉም እንዲሆን ጸሎቴ ነው

  • @user-wd2ol4ej2r
    @user-wd2ol4ej2r Год назад +7

    የሚያወራውን አያቅምና ይቅር በለው አሜን።

  • @fekedewhailemariam5979
    @fekedewhailemariam5979 Год назад +1

    በመጨረሻም መንግሥታችን በሕገ መንግሥቱ የተጣለበትን ኃላፊነት በመወጣት የቤተ ክርስቲያኒቱን ተቋማዊ ልዕልና፣ በሕግ የተሰጣትን መብትና ጥቅም በማስከበር ሕገወጡን ድርጊት ተገቢውን እርምት በመስጠት ኃላፊነቱን እንዲወጣ ቅዱስ ሲኖዶስ በጥብቅ እያሳሰበ ይህ የማይሆን ከሆነ ግን ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጀምሮ ብፁዓን አበው ሊቃነጳጳሳት፣ የቤተ ክርስቲያኒቱ አገልጋይ ካህናትና ምእመናን ጭምር የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ በማካሄድ በደላችንን ለዓለም ሕዝብ ችግሩ ተፈቶ የቤተ ክርስቲያኒቱ መብት እስኪረጋገጥ ድረስ ያለማቋረጥ እስከ ሕይወት መስዋዕትን ድረስ በመክፈል የምናሳውቅ መሆኑን ቅዱስ ሲኖዶሱ ይገልጻል፡፡
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ
    ጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም.
    አዲስ አበባ
    ኢትዮጵያ

  • @Mari-mh7yn
    @Mari-mh7yn Год назад +20

    እግዚአብሔር ሃይማኖይቺን አባቶቻችን ገዳማትን ምእመናን ሁሉ ኢትዮጵያ ሀገራቺን ፈጣሪ ይጠብቃት ✝️🕯️✝️✝️

    • @gal.jesus2
      @gal.jesus2 Год назад

      Endeh belesh be jesus betkerakeri ayshalshim melkt new lanchi astewlesh anbebiw ena men malet new belesh kerasesh gara tenegageri. Jesus geta new

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Год назад +81

    የቋቋ ችግር የለም ችግሩ የፖለቲካ ነው ያረጉት

    • @lukewarm170
      @lukewarm170 Год назад

      Keteh yafoachal

    • @user-hs4cd9hh8j
      @user-hs4cd9hh8j Год назад

      @@lukewarm170 ketu twuld lbona ystachwu

    • @shimelisdido7115
      @shimelisdido7115 Год назад +1

      Ye quanqua chigir silalebik yimeslegnal be amarigna bicha yemitaweraw

    • @tayegizaw6075
      @tayegizaw6075 Год назад +2

      የቋቋ ችግር የለም ችግሩ የፖለቲካ ነው ያረጉት

    • @abebemegersa4712
      @abebemegersa4712 Год назад

      sewu berasu qunaqua yigelgel ayagebachum beka hizbun likekut were inde begid belela quaqun megelgel alebet?

  • @mulukenkebede9928
    @mulukenkebede9928 Год назад +15

    ሰላም ላገሬ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ነበረን ትልቅም እንሆናለን

    • @abiiabraham9096
      @abiiabraham9096 Год назад

      ክክክክኴ

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 Год назад +1

      መቼ ነበር ትልቅነታችሁ ክክክክክክ

    • @Jonwin121
      @Jonwin121 Год назад

      ትናንሽ ጠባብ መሪዎች አሉብን እንጂ ህዝቡማ ትልቅ ነው

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Год назад +1

    I'm protestant. But. I. respect 🙏 ortdox. I. Love ❤️ ortdox respect 🙏 ortdox okay. USA 🇺🇸

    • @Kalagamada
      @Kalagamada Год назад

      You're amhara protestant. That's why you support them. Look at your name first. Don't lie to people

  • @zolazola2469
    @zolazola2469 Год назад +1

    እኔ የምለው ንግግሮትን በአግባቡ አድምጫለው ለኔ ቤተክርስቲያን በራስዋ ትፍታው ማለት አግባብ ነው ትክክልም ነው ግን ደግሞ አንድን ቡድን የህግ ከለላ ሰጥቶ አንዱን ቡድን ማሳደድ ነውር ከነውርም በላይ በታሪክ ያስወቅሳል!

  • @user-rp2fy7vv8f
    @user-rp2fy7vv8f Год назад +13

    እግዚአብሄር ይፍረድ!

  • @addisuteka
    @addisuteka Год назад +17

    Thank you
    God bless you

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 Год назад

    አብቹ አንተ ሁሌም ትክክል ነህ ፈጣሪ ሳይሰስት ጥበቡን ያፈሰሰብህ። ተጣሞ ያደገን ትውልድ መምራት እጅግ በጣም ከባድ ስለሆነ ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @derejeyilma3480
    @derejeyilma3480 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይፍረዳል በቅርቡ ስለሁሉም

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Год назад +17

    እግዚአብሔር ይፍታው 😭😭😭😭🙏🏻

  • @hayayemohmede2950
    @hayayemohmede2950 Год назад +8

    ሰዉየዉአብዶልበቃየአላህ

  • @FrezerKfle
    @FrezerKfle Год назад +5

    ፍትሃዊው ጌታ እውነትን ከያዘ መሪ ጎን ይቆማል::

  • @user-yy6ys8jd5f
    @user-yy6ys8jd5f Год назад +1

    ክቡር ነትዎ እናከብርዎታለን። እስኪ ዝም በማለት ይተባበሩን።የተፈጠረው ነገር ከእርስዎ አቅም በላይ ስለሆነ ቤተክርስትያንን ለባለቤቷ ለእግዚአብሔር ተውልን አሜን ።አዎ ሌቦች አሉ አይካደም ሌባውም በእግዚአብሔር እይታ ስር ነው ፍርዱን የዘረኛውን የሌባውን የአመንዝራውን የሙሠኛውን ፋይል በፈራጂ እጅ ነውና እና ዝም በማለት ይተባበሩን አሜን።

  • @abarega692
    @abarega692 Год назад +35

    God bless you Dr Abiy God be with you and your family .🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +22

    እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ የኔ ጀግና😍😍
    አንተ እኮ ከላይ የተሰጠን ስጦታችን ነህ
    ምን ዋጋ አለው የሚሰማ 👉👂 የለም

  • @Tibebusisay-ji7on
    @Tibebusisay-ji7on Год назад

    egziabher yifredbeh. afe kibe hode chube

  • @emmanuelgeneration6317
    @emmanuelgeneration6317 Год назад +1

    The great leader!
    ! abiy ahmed .Big respect !! from eritrean !!!! we need leader like u !!!!!

  • @hisabenyesira1836
    @hisabenyesira1836 Год назад +10

    የሚገርመው መንግስት ዉስጥ ሆነው ዉሸት ቁርሳቸው እና እራታቸው የሆኑ " ትላልቅ የሚመስሉ" በለስልጣናት ሳይ ይገርመኛል ግን ታዝቤ ዝም እላለሁ:: ፋጣሪ ግን አንተን ያግዝህ

    • @hisabenyesira1836
      @hisabenyesira1836 Год назад

      አንድነቱን ፈጣሪ ያምጣው! Yeheymanot አባቶችም ልቦና ይስጣቸው! ሰላም አሽናፊ ነው!

    • @hiwotdebebe6356
      @hiwotdebebe6356 Год назад +1

      አሜንንንን ፈጣሬ ያግዘው

  • @terekegnlegesse2923
    @terekegnlegesse2923 Год назад +6

    You wise leader, God bless you.

  • @leulkassa4991
    @leulkassa4991 Год назад +7

    ያሳዝናል ሀገር በ አላዎቂዎች እጅ ስትወድቅ
    እንደዚህ ይፈጠራል

  • @jojodubai4362
    @jojodubai4362 Год назад +4

    ይሄ መግለጫ (ማብራሪያ)እመነኝ ዋጋ ያስከፍላል

  • @dallasdallas3805
    @dallasdallas3805 Год назад +13

    We Love You Abiy.

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 Год назад

      ሰይጣንን እዴት ወደድሽው

    • @seifufasil5
      @seifufasil5 Год назад

      ባልደረባህን እንደራስህ ውደድ ስለሚል ነዋ

  • @matusala8322
    @matusala8322 Год назад +71

    You touched untouchable sir!
    We will die for our religion more than anything including our own mothers.
    We don’t want your prosperity gospel, we’re not concerned about earthly life!

    • @dagimboss4200
      @dagimboss4200 Год назад +10

      አይ እንደው ኢትዮጵያዊ! አብይ ጴንጤ ባይሆን በማን ታሳቡ ነበር? ሁሌም ማላከክ? ራሳችሁን ችላችሁ ችግሩን ፍቱት። መፍትሄ ምታገኙት ራሳችሁ ብትፈቱት ይሻላችኋል።

    • @kiyyanafyad9201
      @kiyyanafyad9201 Год назад +2

      የዪቲዩብ ፉከራ ሳይሆን ቡራዩን ተሻግረህ ስትሄድ አሳየን .....ኪኪኪኪኪኪ

    • @helen4526
      @helen4526 Год назад +5

      እርግጠኛ ነህ የዘላለም ህይወት ጉዳይ ያሳስብሀል ? ካሳሰበህ ከመግደል መገደልን ፣ ከመግፍት መገፍትን ትመርጥ ነበር ፣ አንተ ግን ውስጥህ ያለው ነፍሰ ገዳይ መንፈስ ስለሆነ የምድርን ነገር ነው ምትፈልገው ። ንስሀ ግባ እና ወደ እግዚአብሔር እና ቃሉ እንዲሁም ወደፀሎት እራስህን አስለምድ ።

    • @rirismiler7869
      @rirismiler7869 Год назад

      @@helen4526 Amen for that 👍🏽

    • @gemechisbiomed4324
      @gemechisbiomed4324 Год назад

      😂😅

  • @ethiopia9659
    @ethiopia9659 Год назад

    ሰላም lagarchin ኢትዮጵያ ❤️⛪️❤️

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 Год назад

    እጅግ ውብነው።❤❤❤❤

  • @mulatukelta6193
    @mulatukelta6193 Год назад +25

    Love and respect ...
    God the Father is teaching, helping... real Ethiopians to have strong government. ... Let's pray for Love, peace, mercy ...

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 Год назад +26

    Amahra oromo and tigray please give as peace.

  • @medinegni7792
    @medinegni7792 Год назад +1

    አላህ ይስጥክ አንድነት መመካከር መቻቻል ነው የሚያዋጣን

  • @astersurafel934
    @astersurafel934 Год назад +1

    Truth is one not two

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Год назад +22

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር የሰለሞን አምላክ አሁንም ጥበብ እና ማሳተዋል ይጨምርሎት አሜን ።🇪🇹

    • @user-cd7qt6jc1k
      @user-cd7qt6jc1k Год назад

      አሜን አሜን 😍😍

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Год назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @petrosteferi9215
      @petrosteferi9215 Год назад

      @@user-ct3ob7ir3l ኧረ ፋቅር መሳቅሽ ነው?

    • @tigitube3
      @tigitube3 Год назад

      ማስተዋል ቢኖረዉማ አስተዉሎ ይናገር ነበር

    • @petrosteferi9215
      @petrosteferi9215 Год назад

      @@tigitube3 አልገባሽም ማለት ነው "ማስተዋል "ይስጥህ ነው ያልኩት ጥበብ ከላይ ነው በተረፈ የአገር መሪ ላይ ለከት አልባ መሆን ጥሩ አይደለም

  • @biniyam.d1284
    @biniyam.d1284 Год назад +13

    አንበሳ!💪 የኢትዮጵያ ህዝብ ቆፍጠን ስትልበት ነው የሚወደው!🇪🇹

    • @hasanmahmud5880
      @hasanmahmud5880 Год назад

      አበይ አብይ የሚትሄ ሁሉ መጨረሻችሁ አብራችሁ ትጠረጋላችሁ

  • @admasuworesa9211
    @admasuworesa9211 Год назад +1

    Thank you our pm

  • @sosinaabebe5652
    @sosinaabebe5652 Год назад +2

    እግዚአብሔር አፅራርተ ቤተክርስቲያን ያስታግስልን

  • @wondimukassa8295
    @wondimukassa8295 Год назад +10

    God bless you and God bless Ethiopia and Ethiopians!! Ethiopian please let’s think before we judge and speak!!

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 Год назад +11

    God help and give you strength Dr.Abiy.God save and long life for our country Ethiopia 🇪🇹 🙏 🙌.

  • @simretsbhat9522
    @simretsbhat9522 Год назад +2

    President Abi I will pray God be with you like Muse you didn't get any rest they brings all the time problem's but one day they regrets,when you move from them.

  • @alemtsehay914
    @alemtsehay914 Год назад +4

    መሪዬ ዶ/አ እግዚአብሔር ይባርክህ ሺህ ዓመት ንገስ

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 Год назад +13

    Geta bedemu yshefinh abichu 🙏🙏❣egziyabher lehagerachin selamun yamtalin 💚💛❤💯❣

  • @menejat9904
    @menejat9904 Год назад +5

    Everything will pass king just be true and honest that’s all😢 we Ethiopian love problems and fight

  • @jibrilomer7546
    @jibrilomer7546 Год назад

    Doctor Abbiy Ahmed thank you for equality for Ethiopia people. Oromo love you.

  • @user-pm4ph4zh3z
    @user-pm4ph4zh3z 5 месяцев назад

    እግዚያብሔርወደልቦናህይመልስህ

  • @meheretuaragagomesore6450
    @meheretuaragagomesore6450 Год назад +20

    Abiy Ahmed (D/R) is our hero n be blessed

  • @gettyasnake1183
    @gettyasnake1183 Год назад +14

    I admire your wisdom, may God bless you and keep you safe. Peace to our beloved country Ethiopia!

  • @YosefMekonnen-l2o
    @YosefMekonnen-l2o 13 дней назад

    Keep it up

  • @ethiopia9281
    @ethiopia9281 Год назад

    We love you Abichu, may God continue to give you more wisdom and may he protect you.

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 Год назад +14

    ላንተ የሰጠህን መረጋጋት ለሁላችንም ያድለን

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Год назад +3

      ኧረ እሱ እኮ የጎደለበት ነገር የለም ሕዝብን በርሓብ እየጨረሰ እሱ የፈለገውን ነገር ይሰራል

  • @mazengyagebeyehu2943
    @mazengyagebeyehu2943 Год назад +4

    you are right!!! keep you headwork

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn Год назад +15

    አብቾ ለሰራሀው መልካም ስራ ተዘንግቷል ።

    • @tizazuderbe6166
      @tizazuderbe6166 Год назад +1

      እስኪ የ ሠራውን መልካም ስራ ንገረን?

    • @user-vl9cp4qg3s
      @user-vl9cp4qg3s Год назад

      ምን ሰራ ደም ስላፋሰሰ ነው አቤት እንደ ጴንጤ ዘረኛ የለም እኮ እውነት አቢይን የምገድፉት ጴንጤ ስለሆነ ነው ኢትዮጵያ ምድር ላይ ምነው የሙስሊም ጠቅላይ ሚኒስትር በቶሸመልን ኢትዮጵያ ፀሐይ በወጣላት ጌታን 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 Год назад

    💖🙏🏼💖👏👏👏👏👏👏

  • @abayneshwgeyorgs6565
    @abayneshwgeyorgs6565 Год назад +20

    እስካሁን ትምህርቱንም ዝማሬውንም ቅዳሴውንም በቋንቋቸው እየተጠቀሙ ነው ችግሩ እኔ እበልጣለሁ ስለሆነ በሃይማኖት ደግሞ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት ከቆሎ ተማሪ ይጀምራል ብድግ ብሎ እበልጣለሁ አይሰራም ስልጣን አይደለም ትክክለኛ እውቀት ያስፈልጋል እንዳይታለሉ በቋንቋቸው ትክክለኛውን መንገድ ይማራሉ ይሄ በጃችን ነው ምንም አታመጡም አይሰራም የእግዚአብሔር ስራ ነው 💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 Год назад

      ችግሩ የአማራ ኦርቶ የባሪያ አሳዳሪዎች ወረሞ ቄስ ወይንም ጻጻስ መሆን አይችልም ብለው በመጽሃፈ ማሪያም ላይ አስፍነው ዛሬም።ድረስ ወረሜንና ደቡብ ላሞችን ማራቃቸው ነው

  • @demekegebremariam621
    @demekegebremariam621 Год назад +7

    አይ ሶሻል ሚድያና comment
    ለመሀይማን በጣም ተመችቶአቸዋል
    እንደልባቸእ ይፈነጩበታል
    Yourubers ደግሞ ይተዳደሩበታል
    አዋቂዎች ያፍሩበታል
    ወንድሞቼ ከየትኛው ትሆኑ?

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      ይኸው እነ ደረጀ ያበጣብጡበታል

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Год назад

    I agree with you 💯 👍 👌
    God bless ethiopia 🇪🇹 🙏

  • @aeth2591
    @aeth2591 Год назад +1

    ትክክል ሚዲያ ነው ችግር ሆኖ ያለ አደብ አስይዘው pls ሚዲያውን ሀገራችንን እሚያምስ ያለ ሚዲያ ነው
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @rirismiler7869
    @rirismiler7869 Год назад +10

    Our God is eternal and in control🙌🏽🙌🏽
    Politics, tribalism, and corruptions are temporary, and they need to stop ✋️

  • @aberashzewde6194
    @aberashzewde6194 Год назад +39

    Dr. Abiy, May God bless you and help you to realize the dream and the good will you have for our beloved country, Ethiopia. May peace prevail in Ethiopia and God protect her poor people, who suffer the most.

    • @gloriakassa6813
      @gloriakassa6813 Год назад +6

      God bless you Abiy. Nice advice!!!

    • @user-cq5bf7mv5b
      @user-cq5bf7mv5b Год назад +1

      Mechali be Jesus newu

    • @yaredawimedia11
      @yaredawimedia11 Год назад

      ትንሽ እንዃን ሲያወራ አያፈርም እንዴት??

    • @addisuassefa7634
      @addisuassefa7634 Год назад

      R you fucking kidfdin me? he is the source of all our problem. One thing i regret is the time i prayed for him when he told us that he is going in war front ayear and 3 month back.

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 Год назад +4

      @@yaredawimedia11 ለምን ያፍራል ጀግና እኮ ነው አብቹ አይፈራ አይኮራ አያፍር አይሰርቅም because he is a real human being with A great heart 💜 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿

  • @gennitukoshe8940
    @gennitukoshe8940 Год назад

    Tebarak

  • @stansmultifandoms5686
    @stansmultifandoms5686 Год назад +2

    Appreciate the three points very important,

    • @terytill3652
      @terytill3652 Год назад

      በትክክል ገልፆላቸዋል ሶስቱም እግዛብሄር የማይፈቅደው ነው ይህ ሆኖ እያለ ሲኖዶሱ በነዚ በሶስቱ ታቱ ተነቅሰዋል

  • @tigitube3
    @tigitube3 Год назад +9

    ጠቋቁሯል ሰዉየዉ ለነገሩ የዚህ ሁሉ ህዝብ እንባ ምን ያዉጣ 😥ተዉ ግን አንተ ሰዉዬ ሰላምን አስፍን አታባላን እግዚኦ ምን ጉድ ነዉ 😭

    • @user-vl9cp4qg3s
      @user-vl9cp4qg3s Год назад

      😂😂😂😂ለምን ታሞ ከስራ አይባረር ለምን አዘንሽ ቱ ስንት ደም እየፈሰሰ ወጣት እያለ ለዚህ አሮጌ 👴 ማዝን ቱ

  • @southwolloindustrydevelopm6517
    @southwolloindustrydevelopm6517 Год назад +11

    ፈጣሪ ይበቀልህ!!! ልቤን እንደሰበርክ ፈጣሪ ልብህን ሰብሮ ሰቀቀንህን ያሳየን

    • @adinaaragaw6995
      @adinaaragaw6995 Год назад +1

      Amen 🙏

    • @mercimerci7286
      @mercimerci7286 Год назад +1

      You will see something is happen in your life. Because you don’t have any reason to say that

    • @marti5663
      @marti5663 Год назад

      Fetari endsew aydlem yagnzbl

    • @mercimerci7286
      @mercimerci7286 Год назад

      @@marti5663 thank you

  • @aurumgamer3517
    @aurumgamer3517 Год назад

    አብይ አህመድ 👎👎👎👎👎👎👎🤬🤬🤬🤬🤢🤢🤢🤢🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤮🤢🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Год назад +1

    ኢትዮጵያ 27 ዓመት ሙሉ አምጣ
    የወለደችው የፈጣሪ ድንቅ ስጦታ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ 🤗🥰. 🇪🇹🇪🇹 ✌ we all love you so much our hero.

  • @endayehukendie5515
    @endayehukendie5515 Год назад +102

    One big question, why did security was removed from Abune Matias and provided to the new faction? The security held Abune Estifanos in Jima?

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      እውነተኛ ጳጳስ ጥበቃ አያሰፈልገውም።እውነተኛ ጳጳስ ከሆነ ለሃይማኖቱ አንደ አቡነ ጴጥሮስ ግንባሩን ካለፍራት ለጥይት መስጠት ነው ቁጭ ብሎ ጉቦ የጥምጥም እያለ መለቃቀም አይደለም ።

    • @girmaseid8485
      @girmaseid8485 Год назад +14

      Do you have any proof to substantiate this? Or you’re hallucinating? Please check your information sources before making such allegations.

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад +12

      @@girmaseid8485 you are a Muslim & from wollo by the name of your father ;pls,don't interfere to the religion that you don't know its internal activity .

    • @bnautoservice1638
      @bnautoservice1638 Год назад

      Now you want to bring your mess to jimmaa keep your mess just wherever you are we He's a smart He's not a full of s*** like you're dummy you think ahead of time

    • @beletetom107
      @beletetom107 Год назад

      አቡኑ ድራሹ ይጥፋ ወጣፊ ሌባ። ሻወር ቤት ገብቶ ማስተርቤት በማድረግ የከተማውን ሳሙና የጨረሰ ሌባ ነው።

  • @muludeneke9633
    @muludeneke9633 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይፈርዳል

    • @abebemegersa4712
      @abebemegersa4712 Год назад

      igziabiher ko be 72 qunqua hawaritin hiduna weneglin sibeku ale inji berasih qunqu atitekemim alalem wangelun yafenachuti bandi qunaqu kalhone moche igegnalewu yalachu inante minu newu hatiyat

  • @lishannegash6400
    @lishannegash6400 Год назад +1

    ALTESHALKM , YEBAS ATAMTA .......

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Год назад +2

    ዳግም ግራኝ አይመድ ግን በኛ አጥያት ምክንያት ነው ምንም አልልም