Ethiopia - ውጥረት የፈጠረው የ4 ኪሎው ምክር፣ አደጋ ውስጥ የገቡት መቶ ሺ ሰዎች፣ ሰራተኞች አድማ መቱ፣ በጉራጌ የታሰሩት የአማራ ተወላጆች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 95

  • @naliru6096
    @naliru6096 Час назад +3

    የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ዑስማን ሳልሕ ይባላል የማነ ገብረኣብ ኣይደለም

  • @ayayuababu
    @ayayuababu 7 часов назад +10

    ድል ለፋኖ

  • @ደላይሰላም
    @ደላይሰላም 8 часов назад +7

    ፕረሲደንት ዶናልድ ትራምፕ የምግብ እርዳታ ለ 3 ወራት ለሁሉም ዓለም እንዲቆም ስለ ተባለ ብዙ ኢትዮጵያዊ በርሃብ ሊሞት ይችላል የሚል ፍራቻ አለ ኤርትራ እንደተለመደው ምስር እየበላች ትከርማለች ሲል የስዋሂሊ BBC አሳወቀ 😭😡😭

    • @getachewnigussie9938
      @getachewnigussie9938 6 часов назад

      እኛም አረንጓዴ አሻራችን ሥር እንቀመጣለና!!

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 6 часов назад +3

    ድል ለፋኖ❤

  • @BiniamTekalignMinalu-h7i
    @BiniamTekalignMinalu-h7i 8 часов назад +2

    Well come to feta news...

  • @davidson5423
    @davidson5423 8 часов назад +1

    United we Stand Divided we Fall ....King of Africa Ibrahim Traore 💚💛❤💪

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 4 часа назад +4

    መች ነው ከምግብ ልመና ምንወጣ ጦርነት ፖለቲካ እያላችሁ ከምትረብሹ አርሳችሁ አትበሉም

    • @FeiselAhmed
      @FeiselAhmed 45 минут назад +1

      ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚመለከት ጉዳይ ነው።

    • @dkm1666
      @dkm1666 15 минут назад

      ደንቆሮ ነህ

    • @dkm1666
      @dkm1666 13 минут назад

      ደንቆሮ ነህ

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 7 часов назад +1

    ከገዳዩ አብይ አሕመድ ጎን ተሰልፋችሁ የአማራ ተወላጆችን የምትገሉ የምታፈናቅሉ በማጎሪያ ካምፕ አስገብታችሁ የሜታሰቃዩ የጉራጌ አመራሮች በሙሉ የአማራ ሕዝብ የገባችሁበት በመግባት የሚበቀላችሁ መሆኑን እወቁ አብይም ሆነ የኦሖዲድ ገዳይ ሰራዊት አያድናችሁም።

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 7 часов назад +5

    እኔ በጣም የሚያሳዝነኝ #አብይ #ጫቅላው #ኤርትራን ገፍቶ ገፍቶ #ከግብጽ ጋር እንድታብር አርጓል ትዝ ይለኛል #ፕረዚዳንት #ኢሳያስ ግብጽ #ኤርትራን ረግጣ #ኢትዮጵያን አትወጋም ሲል

    • @getachewnigussie9938
      @getachewnigussie9938 6 часов назад +1

      ልጅ (ጅል) ያቦካው ለእራት አይበቃም።

    • @يوسفبدردين
      @يوسفبدردين 6 часов назад

      አንቴ እራሲ ጨቅላ ነህ አልሲሲንም ኢሳያሲንም በባዶ መሬት አስቀመጣቸው ማ አብይ::

  • @abrahamhabte658
    @abrahamhabte658 6 часов назад +3

    የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኣቶ የማነ ገብረኣብ ኣልክ እንዴ፣ስጥ እንግዲህ በል ቀጥልበት በርታ ኣይዞህ ፋታ ለከንቱ ልፋታ።

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 5 часов назад +4

    I love Shaebiya ❤❤❤love Issu , love Eritrea ❤❤❤

    • @mesraklisanework5446
      @mesraklisanework5446 52 минуты назад

      ታድይ ድንፍታ ምድነው መንገዶች ጨርቅ ይርግላቾሁ😢

  • @naliru6096
    @naliru6096 Час назад

    ዋው ኤርትራ ትራምፕ እርዳታ ና ብድር ኣቆመ ለኛ ምንም 😂😂😂 ይብላኝ ለኣፍሪካ ዩጎዝላቪያዋ (የቀድሞ ስሟ ኢትዮጵያ)

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 6 часов назад +2

    ያለ አሥመራ መኖር አትችሉም ወይስ ፉርሀታቹ ነዉ ሺአቢያ በደማቹ ገባ ብትታመሙም ኢሰያስ ማለታቹ አይቀሬ ነዉ

  • @Seidelmehamedyesuf
    @Seidelmehamedyesuf 8 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 54 минуты назад

    እባኳት ዶ/ር አብይ እኛ ቆሎ በልተን መኖር እችላለን ለአንድ አመት የሰሜን በር ይዝጎቶ ቤንዝን አንፈልግም ዥጥላ እና ጋሪ በአህያም በፈረስም እንሄዳለን በቃ እረ አዛውቶቾ በስሪይ ወጣቶ በመወሰዱ ላይ ነው ስለዚህ ክፍለከተማን ክፍለሀገር አርገው ካልመደቦ ነገሮ ይከራል ሰው አመፀኛ ሆኖል እባኳ ይገሮን መሬት ለሀገሮ በሬ ቢያረጎ ነገሮች ሰላሙም ዘላቄ ይሆናል የትላት በላይን ሰብስቦልን::😊😊😊😊😊😊

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 7 часов назад +1

    ሺብሩ

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 7 часов назад +3

    FANO for freedom 💚💛♥️

  • @Tybatube
    @Tybatube 7 часов назад

    አሰላም አሌይኩም ውድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😂🎉

  • @Ha-Hager
    @Ha-Hager 6 часов назад

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ጉራጌዎች ይሄን ተደረገ የተባለውን ድርጊት ልትቃወሙት ይገባል። የአማራ ተወላጆች ጉራጌ ዞን በተለይም በሰባት ቤት ውስጥ መፈጸሙ በጣም ያሳፍራል። እንዴት ጉራጌ የተከበረው ህዝብ ግዛት በሆነው ቦታ አማራ ይታሰራል ይገደላል?

  • @Brandenjoin
    @Brandenjoin 7 часов назад

    Working

  • @مهندسسودانيزلصيانةتكييفوتبريدس

    የልደቱን ነገር አሰሙን ሀገር ገባ ነና ነዉ

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 5 часов назад +3

    Wishetam media , I love Eritrea , Egypt, Somalia

  • @YosiefTesfazghi
    @YosiefTesfazghi 8 часов назад +4

    ቱልቱላ መዲያ ።ኤርትራ ከማን ሃገር ደንግጣ ኣታውቅም። ጂላንፉ።😮😮

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 8 часов назад +1

      ዮሴፍ ኤርትራ የሚባል አገር የት ነው?

    • @BiniyamDegife-qq9er
      @BiniyamDegife-qq9er 8 часов назад

      ችጋራም መጀመሪያ ሀገር ሁን ሌላሁን ለኛ ተወው ጅል

    • @YosiefTesfazghi
      @YosiefTesfazghi 8 часов назад +2

      @@emaleyjored7043 የበሰበሰ ስንዴ ደርሰዋል ? ትራምፕ ሊያስቅሞ ነው።ምን ይደረግ ጅላንፉ።😂

    • @BiniyamDegife-qq9er
      @BiniyamDegife-qq9er 8 часов назад

      @@YosiefTesfazghi የ አሜርካ ስንዴ ልበላነው መሰለኝ አንድ ወጣት እንዳይቀር ሻዕቢያ የ ባሕር ሲሳይ የረገ እና በየአገሩ የተበታተንከው ሀገር አልባ ስደተኞች

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 8 часов назад

      ​@@emaleyjored7043🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 8 часов назад +5

    Washtem Media 😂

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 6 часов назад

      ከሆነ አለ መስማት ድምፀ ሻብያን ስሙ ማንበግድ ያዛችሁ!!!!

  • @paitiencezekaria5300
    @paitiencezekaria5300 6 часов назад

    የአገም ጠቀም አብይ ዘመም ዜና አይጥምም።

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 8 часов назад +1

    ቀደደ ማንም በብሄርናቱ የለጥፋቱ የሚደርስበት ችግር የለም በዝች ሀገር ዉሸት ነዉ ።

  • @ስደተኘዋፋጡማ
    @ስደተኘዋፋጡማ 7 часов назад

    ወይ ዘንድሮ ደግሞ ስለፍችም ሚዲያ ድረስ የሚያስወጣ ድረስ መጣብን አይ መቼም ነገር ከኖሩ ከዚች ምድር ላይ ብዙ ነገር ይሰማል

  • @yhdegomichael6924
    @yhdegomichael6924 8 часов назад +2

    Wishetam. Mejeria Asmera new yederesew keza addis abeba...
    Mejemerta Rasihn zena serteh neber eko
    Enal short memory 😂😂😂😂

  • @bezalemdinku1218
    @bezalemdinku1218 53 минуты назад

    ብሔርንለይቶማሰርየዘርፖለቲካውጤትነውወደአንድነትእንምጣ❤

  • @avi_king301
    @avi_king301 7 часов назад

    ተጋብተን የትንኑር ነው ምትለው?

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 6 часов назад

    ለአመታት በአማራ ክልል የታሰሩት የትግራይ ተወላጆች መኖራቸውንስ ያውቃሉ ? ስለዚህ በቆፈርከው ልክ እንደሚያጋጥም ማወቅ አለባቸው ።

  • @YaaLij
    @YaaLij 2 часа назад

    Tultula

  • @akliluabebe6833
    @akliluabebe6833 6 часов назад

    ለምትሰራው ስራ ዋጋ ስጥ
    መተንተንና የማይረባ የሱማሌን ጉዳይ ማራዘም ዜና አይደለም
    በዋግህምራ በከፍተኛ ድርቅ እና ከባድ ዝናብ ምክንያት ማለት?

  • @smartcityfool
    @smartcityfool 7 часов назад +1

    How do you know? There is much more in the bilateral and multilateral relationships among Countries. Ethiopia-Somalia have a shared boarder, cross boards trade, rivers etc, then the three Countries have the Red Sea and its access in common.

  • @avi_king301
    @avi_king301 7 часов назад +1

    ethiopia እንደገና መፐወዝ ነው ያለበት ብሔር ብሔረሰቦች የሚለውን እንደ ካርታ ፐውዞ መበተን ነው❤ በየቅጣቸው

  • @misganawayele
    @misganawayele 7 часов назад +1

    መቼ ነው ግን እናንተ የመፍትሔ አከል የምትሆኑት

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና

    እኔም ፈትቼ ተገላግሌ አለሁ 😂

  • @فهد-ص2م4ث
    @فهد-ص2م4ث 8 часов назад +1

    K.S.A.

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 8 часов назад +4

    ይገርማል ጉራጌ ተበትኖ የሚኖር ህዝብ ነው ክልሉ ውስጥ ያሉትን የሌሎች ብሄሮችን ካሰቃየ በሌሎች ክልሎች የሚኖሩት ጉራጌዎች እጣስ ምን ይሆናል? አስበውበት ይሆን?

    • @YosifTekelemariyam
      @YosifTekelemariyam 7 часов назад

      ጉራጌ አማራን አያሰቃይም ኦሮሞ ነዉ

    • @GuYu-g9w
      @GuYu-g9w 4 часа назад

      BAmhara kelel 1 guraga ayinorem 😂😂

  • @TeshomeGetachewAlemayehu
    @TeshomeGetachewAlemayehu 7 часов назад

    የሶማሌው ፕረዚዳንት ችኩል አቋም አልባ ከአቢይ አህመድ የማይሻል እንደውሻ እያስመለሰ የሚበላ ሲሆን ከአቢይ አህመድ ጋር በፍቅር የሚዘልቅ የለም

  • @VisionaryHabtamuDidimos
    @VisionaryHabtamuDidimos 8 часов назад

    እናንተ በደብተራ እና በሀይማኖት መሰረት ያጋቹ ዘረኞች ከ ቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር እንጂነር ኃይማርያም ደሣለኝ ተጠርቶ ከተገኘው ይልቁንስ ያልተጠራ ሰው ይዛቹ ትሮጣላችሁ ይልቁንስ ኃይል ማርያም ተሳስታቹ እንኳን ለመዘገብ ብትሞክሩ ምንአለ የልመና,የደብተራ እና የዘረኝነት ስብስቦች አይዟችሁ!!💀

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 8 часов назад +2

    Fake news

  • @mikeghirmay2669
    @mikeghirmay2669 7 часов назад

    Ethiopia is doing all this cus they don’t wane be piece with Eritrea ?

  • @IbrahimMd-q1i
    @IbrahimMd-q1i 8 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉

  • @AsnakeBazezew
    @AsnakeBazezew 6 часов назад

    ፍኖ ያሸንፍል

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 8 часов назад +1

    😂😂😂😂

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 8 часов назад

    አማራው እንድ ሁን እንድ ሥትሆን ትከበራለህ የመጣ ሁሉ እናትህንን የሚቀጠቅጠው ርሥችሁን መብታችሁን ሥላላሥከበራችሁ ነው!!!ያሣዝናል !!!ይህ እይገባችሁም ነበር የኢትይጵይ ባልውለታ ናችሁ

  • @AdiamTesfu-ly9uc
    @AdiamTesfu-ly9uc 5 часов назад

    😂😂😂😂😂

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 8 часов назад +1

    Stop lie

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 7 часов назад

    ከጉራጌ እራስ ውረዱ ወረኛ

  • @temaw2323
    @temaw2323 6 часов назад

    Stop lie and Unsubscribed this media

  • @alijamel1186
    @alijamel1186 8 часов назад +1

    ባላጌ

  • @anbachewmekonnen7482
    @anbachewmekonnen7482 6 часов назад

    ጋላ ግማታም

  • @abubekerseid616
    @abubekerseid616 6 часов назад

    የውሸት አቁማዳ

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss Час назад

    ድል ለፋኖ❤❤❤