Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ነጋሽ በማርያም በምሥራቅ ሸዋ ሀገረስብከት የሊቀ ጳጳሱን ልዩ ጸሐፊ መጋቤ ጥበባት ጌቱ ሞቲን አቅርበህ አፋጠው። እስቲ ድረስልን የምታውቁት በላይክ ግለጹልኝ
በእውነትም ሊደነቁ ይገባል ሊቀማህምራን ለመጀመሪያ ጊዜ የሀገረ ስብከቱ ስራስኪያጅ ለሚዲያ ማብራሪያ ሲሰት ጀግናነህ በማንነት ነው የሚያብተለትሉህ
ወንድሜ እግዚአብሔር አንደበትይሁንህ፤በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ፡፡አደገኛ ሰው ነው፡፡
እውነት ነጋሽ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን፡፡ በዚህ ስራህ የብዙ ሰው ነፍስ ነው የምታድነው፡፡ በቀጣይ ደግሞ አባታችን አቡነ አብረሃምንና ሌሎችን ብታቀርባቸው መልካም ነው፡፡
ነጋሺ በዳዳምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በእኔ እየይታ እግዚያብሔረር ፀባይህንና ልቦናህን አይለዉጠዉ። ጥበብን ከማስተዋል ጋር ያብዛልህ ድንግል ከፊትህ ትቅደም። ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ሀገራችንንና ሕዝቦቿን ከክፉ አድራጋዎች ይጠብቅልን የድንግል ልጅ ፍፁም ሠላምና ፍቅር ያላብሰን።
ነጋሽ የመድሐኒያለም ጀግና ኑርልን ።
ነጋሽ ወንድሜ የአንተ ትዕግስ አደንቃለው እንደነዝ አይነቶች ናቸው ቤተከርስቲያን እየሸጡ ያሉ አፈቀላጤዎች የሰዉ ህይወት የሚያበላሹ ከ5 አመት በፊት ከጎንደር የመጣ የቅኔ መምህ ለቅጥር ከፍተኛ ብር በመጠየቁ አሁን ላይ እንጦጦ ኪዳነምህረት የኔብጤ ሆኖ ጎዳና ላይ ይከራተታ የስንቱ ሕይወት አበላሽተው ይሆን አረ ፈጣሪ የስራችሁ ይስጣችሁ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እኮ ከምንም በላይ እሳቸውን ጨምሮ ለአለቆች ክብርና ውዳሴ የሚቀርብበት ሆኗል።
ሰላም ነጋሽየ እመሰግናለን ስለቤቴክርስቲያን ለምታረገው ጥያቂ።እግዚአብሔር ያበርታሕ🙏🙏🙏🌹🌹🌹
በጣም ቆንጆ ቃለ ምልልስ ነው ከቃለ መጠየቅ የላቀ ነጋሽ የነብስህን መሻት የውስጥህን ስሜት አይቸበታለሁ ለምነትህ ያልህ የጠለቀ ፍቅር ራሴን አይቸ አስቀናህኝ። እንግዳህን ጸጋውን ያብዛላቸው የሰከን ካለት ላይ የታነጠ ተክለ ሰውነት እንዳላቸው እንዲሰማኝ አድርገውኛል አመሰገናለሁ።
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ጎቦ አለ እኔም መርጃ ነኝ የባንክ ሴንፖል አለኝ ማርያምን
Well done interview!!!! 🎉 I can see he is a true wiser leader! Thanks for clarifying the roomers!
ነጋሽ ሚዲያ ሁሌም አደንቀሀለሁ ግን መጀመሪያ እራሱን ይፈትሽ የማነ እዉነትም ጎጠኛ ነበር።
ሰላም ለንተ የሑን እንደ አንተ ሑለት እውነተኛ ቢኖር ሐይማኖታች የት በደረስን የሚጣቁ አማኑኤል በቤትሕ በልጆችሕ የተባረክሕ ሑን አንተ እውነተኛ ነሕ፡።
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዋናው ሌባ የማነ ዘመንፈስ ነው::መችም ጥፋታቸውን አያምኑም ምክኒያቱም የነሱ አምላካቸዉ ብር ስለሆነ:: ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም::ማቴ"24 ከፈጣሪ ይልቅ የመረጡት ብርን ስለሆነ ነው::
ማቴዎስ ምዕራፉ ስድስት ቁጥሩ ሃያ አራት ነው
ሰላም ለናንተ ይሁን የተነሳው ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው እኔ የገጠመኝ በብስራተ ገብሬል አክስቴ ሞታ የስራተ ፍታቱን ስራተ ቀብሩን ለማስፈጸም በሄድኩበት የገጠመኝና ቅር የለኝ ነገር ክፍያ የፈጸምኩት በሙባይል ባንኪንግ ነበር የተሰጠኝ ቁጥር ግን የግለሰብ ነው የሄ አሰራር ትክክል አለመሰለኝም እኔ አጥቢያዬ አይደለም ማስረጃ ግን ማቅረብ እችላለሁ
እባክህን እባክህን ነጋሽ ሚድያ እኔን አንድ ቀን ጋብዘኝ ስለዚህ ሰገጤ ብዙ መረጃ በእጄ ስለአለ ለቤተክርስቲያን ጠቃሚ ይሆናል ብየ አስባለሁኝና አሁንም ደግሜእጠይቃለሁ
መልካም ስነ ምግባር መንፈሣዊ ለዛ ያለህ ጋዜጠኛ ነጋሽ ተመችተህኛል ንርልን
አገልግሎት ተሰጠ ሲባል እኮ በማስረጃ መቅረብ አለበት ምክኒያቱም እያንዳንዱ ደብር በየቀኑ ያስጠመቃቸውን ፣ ያቆረባቸውን ፣ ያስተማራቸውን እና ሌላም አገልግሎት የሰጣቸውን ምእመናን በታማኝነት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው ካልሆነ ግምታዊ ነው የሚሆነው፡፡ ሌላው ሀገረ ስብከቱ የሚያዛቸው ሰባኪያን ካሉ ለሁሉም ደብር እኩል አገልግሎት መስጠት አለባቸው፡፡ ለግል ጥቅም የሚሮጥ አገልጋይ ካለ ሊታረም ይገባል
አሜን እግዚአብሔር ይመስላል ስገን እ ልደት አመሻችሁ ወንድማችን አሜን. ቃለህውትስማልን አባታችንአባታችባ
Wendime negashi eregim edime ktsenagar ystsehu gin yemiasazineni ye a ddis ababa hagere sbeket musnan yemidebk sew erasu lebanew slezih sewyew lebawew yasaznal lebinetu tsehay yemokew ageryawekew new
Be betekiystiya agelgayoch bizu Chitra neu yaleu,magelgel ulu titer ye genzeb mesebsebya suqi adirgeutal,Egna amagnoch be EGIZABHER chernet nu yalene,Filezilla negash bertu bertu bertu❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ እድሜህን ያርዝምልን
እንኳን ነፍስ ሊያድን ነፍስ አጥፊ ነው ይኸው 350000 ብር ካልከፈልክ ተብየ ቁጭ ብያለሁ ከየት ላምጣው ተምሬ የምኖረው በጦርነት ቀጠና ነው
ወንድችን ጋዜጠኛ ነጋሽ በጣም እናመሰግናለን ለቤተክህነቱ ጥያቄ አለኝ እባካችሁየጥንቆላ መፅሀፍ ከቤተክርስቲያናችን ምራፍ ላያ ማለቴ በሽያጭ መልክ የሚቀርብመፅሀፍ ይነሱልን ይወገዙልን የቤተክ ርስቲያን የጀርባ አጥንት ናቸውና ለምሳል አውደነገስት ኮኮብ ቆጣሪ አርብዝ ነቸው በቤተክህነቱስም እንጠይቃለን ጥበብ ነው እያሉ የሚያታሉሉትን ይወገዙልንን እባካችሁ እባካችሁ
ቤተክርስቲያን እንደዚህ አይነት ነገር የላትም! ያተለለሽን ሰው በግሉ ጠይቂው
ጋዜጠኛ ነጋሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ብዙቡዙ ጥያቄ አለ እሱን እግዚአብሔር ይምጣና ይመልሰው!!!
ነጋሽ ከርክበ ካህናት በሀላ የተፈጠረውን ጠይቀው ለምሳሌ የፀበል መዳኒአለም እረብሻ ጠይቅልን
ይቅር ይበለኝ እንጅ ብዙ ቀሳውስት መንገድ ላይ ላለማሳለም ባላዬ የሚያልፉ የእመቤታችን ሰበን ምልክት የሆነውን ጥምጥማቸውን ጥለው ዩሚሔዱ ብቻ ብዙ መስተካከል ያለበት አለ።
ሰላም አመሻችሁ የተበረከው ወንድም ነጋሽ በደብ ይጠየቅል
ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ያጊዜ ያክንቱ ወቅት ይብቃ ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ይሰበክ፡፡
Yewnet kale eywetn yasemaln wedimachin edime tena ysitln bertal emebete weladit amilak tla kelela twniki ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እባክህ የገደራ ቅድስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን አለቃ ለካህናት ደሞዝ ለመጨመር የማነ ያለገንዘብ አያፀድቅልኝም በማለት ካህናቱ ን አሱ የኔ እያሉ እያሰቃዩ ይገኛሉ እባክህ ወንድሜ በእግዚአብሔር ስም ጠይቅልን።
ይህ ነገር የአብዛኞች አስተዳደሪ የውንብድና ስራ ነው
ነጋሽ እግዚያብሄር እድሜ ይስጥህ
አባቱ ፍሊጶስን ዘርፎ ሞተ አሁን ደግሞ ልጁ ቤተክህነት እግዚአብሔር ይፍረድልን ብቻ የእኛ ነገር ያስፈራል
ስላም ለአንተ ይሁን
ጋዜጠኛ ነጋሽ በእውነት አጠያየቅህ ራሱ ግሩም ነው ::
ሰላም ነጋሽ ወንድሜ
ወንድም ነጋሽ ቀድሞ ነገር የምታቀርባቸዉ ሰወች ራሳቸዉ ወንጀለኞችን ነዉ ታዲያ አወ ሌባ ነኝ አወ ሙሰኛ ነኝእንዲሉህ ነዉ ወንድማችን እኛ የምናየዉ መሬት ላይ የሚታየዉን እዉነት ነዉ ወንድሜ
እኔ በአሁኑ ወቅት እነዚህ በየደረጃው የሚገኙ አለቆች የሐይማኖት ህጸጽ ያለባቸው እየመሰለኝ እያሳዘነኝም ነው።አላማቸው አንድና አንድ ያውም ገንዘብ ብቻ እየሆነ ነው።እያወቅን ሊያሞኙን ይፈልጋሉ።ልብ ይስጣቸው።
ሰላምነጋሽወንድሜችን❤❤❤❤❤❤❤በርታእክሚጢና
እስቲ ይሁና
ወንድማችን ነጋሽ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ይመልከትልን😢😢
✝️አምላከ ሆይ ወየው ለኔ 🙏
ሰው ይሸጣል ያሉት አባት ራሳቸው የግለሰብ/የቤተሰባቸውን/ ብቻ ጉዳይ ዋና አስፈጻሚ አልነበሩ የቋሚ ሲኖዶስ አባል በነበሩበት ወቅት። አባቶችስ የኔ ወገን ነው በማለት ምንም ዓይነት ችሎታ ሳይኖረው ጸሐፊ ፣አስተዳዳሪ ፣በሌላም የአስተዳደር ክፍል ውስጥ ይመደብልኝ በማለት የሥራ ሰዓቱን የሚገሉ አባቶች ሃይ ሊባሉ ይገባል።
ነጋሽ ኘሮግራሙን በማስተዋወቅ ላይ በየመሀሉ ቲሽ ቲሽ የሚለው ድምፅ እጅግ በጣም የሚረብሽና የሚያስጠላ በሌላ ለስለስ ባለ ድምፅ ብትቀይረው መልካም ነው።
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን ወሳኝ ጥያቄዎችን አንስተሀል እንደ አማኝ የቤተክርስቲያን ለማገልገል የተማሩ አገልጋዮች ሲጠይቁ በእይታ ሳይሆን የቅጥር ማስታወቂያ ወጥቶ ተወዳድሮ ፍትሀዊ የሆነ ቅጥር ቢካሄድ እላለሁ
ጉቦ ሙስና ለቤተ መንግስቱ ያስተማሩ የቤተ ክህነት ሰዎች ናቸው
በእግዛብሄር ቤት የኔ ሃላፊነት ነዉ አይደለም የሚበል ነገር አይሰራም ያለዉን ችግር ከሚመስለዉ ጋር አንድ ሆኖ ቤተክርስትያኗን እና ምእመናኖቿን መጠበቅና መጠበቅ ብቻ ነዉ በክፋፋል የሚሰራ የክርስትና ህይወት የለም ቤተክርስትያን እና ልጆቿ አደጋ ላይ ሲወድቁ !!!
እግዚአብሔር፡ ተደፍሯል! ሰው፡ ተፈርቷል! ቤቴን፡ የንግድ፡ ቤት፡ አረጋችሁት፡ ብሎ፡ ኢየሱስ፡ በንዴት፡ ጅራፍ፡ አነሳ! እንጠንቀቅ! እግዚአብሔር፡ አይተኛ፡ አያንቀላፋ፤ ያያል!
ፖለቲከኛው ዘረኛው የማነዘመንፈሰ ቅዱሰ ቤተክርሰቲያንን እየበዘበዘ ያለ ይኼ የኔ አሰተያየት ነው ጋዜጠኛ እንደሆነ ነው የማውቀው ማረጉንም የሰጡት እንዳይቀር ብለው ይመሰለኛል ያለበት ቦታም አይገባውም ብዬ አምናለሁ በወያኔ ዘመን ሐይማኖቷ የትግሬ እሰኪመሰለን ድረሰ ታዝበን አልፈናል ቤተክርሰቲያን የበግ ለምድ በለበሱ ተኩላዎች ተወራለች ጅራፉን ይዘርጋ ቤቱንም ያፅዳ በንዋይ አብደዋልና እኛ የተዋህዶ ልጆች በሐይማኖታችን ፅድት ባለችው ኦርቶዶክሳዊ ሐይማኖት ያፅናን
ምነው አፍሽን ከፈትሽ ቤተክህነቱና በየቤተክርስቲያኒቷ የተሰገሰጉት የጎጃምና ጎንደር ደብተራስ ምን መልስ ይኖርሻል ? ወይስ የጥላቻ ንግግር መንዛት ? ካንቺ በላይ ዘረኛ አለ! አሁንስ በየቤ/ክ ያሉ አባቶች የየትኛው ዘር በቁጥር ብዛት አለ? እራስሽን እንደ ጻድቅ ታያለሽ🤔 የትግራይ ቤ/ክ አዎ ይመስላል ዛሬ የምትመጻደቂበት ሀይማኖትሽ መነሻው ከትግራይ ነው ካላወቅሽ አንብቢ የአብረሀ አጽበሀን ታሪክ አንብቢና ተረጂ
ግሩም
ጋዜጠኛው እጅግ ደስ የሚል ነው ምላሽ???????
የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሰኛ አይሆንም የምንሰማው እጅግ በጣሞያሣፍራል!!!
ወንድማችን ነጋሽ ቅዳሴ መቀደስ ያልተቻለባቸዉ ደብሮችን የሚያውቋቸው አይመስለኝም በአዲስ አበባ ብዙ መቅደሶች በእለተ ሰንበት እንኳን መቀደስ ያልተቻለበት ሁኔታ ማወቅና ማስተካከል ለምን አልተቻለ ይሆን ?
ይገርመኛል የኛ ሐፂያት ለዚህ አበቃን አንድ መሪገታ ለመቅጠር 300000 ብር እየተጠየቀ ....
ለመሆኑ እንደአሁኑ ዘመን ሊቃውንትና ቤተ ክርስቲያን በዲዮቅልጥያኖስ ዘመንስ ተሳደው ያውቃሉ ወይ? ወይ መቸም
በመጀመሪያ ለጋዜጠኛ ነጋሽ የለኛ ክብር ትልቅ ነዉ ፍጣሪ ይጠብቅህ ይማነግን ጋርድ የለኝም ማለት ምን ማለት ነው ? እኛ ባለንበት ቤ/ክ ችግር ገጥሞት መተን ስናነጋግርህ እኮ ግዜ የለኛ ምብላህናል፡ እኮ ቤ/ክ እየተዘረፉች ነዉ ብለንህ እኮ ትላምዱታላቹ ነው ያልከን የዘረፉ ማስረጃ ይዘንመተን ተዋቸው ከሌሎቹ ይሻላሉ ነው ያልከን የእምነት ደረጃዬን 70% ያጠፋህብኛ አንተነህ ይህ እውነት ነው ኮሜንት ላይ አናግረኛ ብዙ እነግርሀለሁ
አይ ወንድሜ ነጋሽ 🙈
ቤተክህነት ውስጥ ሙስና እንዳለ ድሮሮሮ ነው የምንሰማው አይኔን ግንባር ያርገኝ ካልሆነ በስተቀር ችግሩ ተቀባዪም ሰጭውም ማጋለጥ አይፈልግም ጥቅም እርስ በእርስ ስላሰራቸው
ሌላኛው በየደብሩ ያሉ አስተዳዳሪዎች ቤ/ክ በአስተዳደር(በማነጅመት) ዕውቀት መምራት እና ቃለ እግዚአብሔር ማወቅ ይለኛል። እናም ቤ/ክ ከፍተኛ የማነጅመት ዕውቀት እጥረት ስለሚታይ፤ መዋቅሩ ሊፈተሽ ይገባል። ስለዚህ እንደኀላፊነቱ መዋቅሩ የማሻሻል ይመለከቶቷል።
Ethiopia yea Alem Brhan
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ነጋሽ ወንድሜ! በቅድሚያ ለቤተክርስቲያን የምታደርገውን በጎ ስራ አደንቃለሁ፡፡ ወንድሜ ከዚህ በፊት በቴክስት ፅፌልህ ነበር፡፡ አዲስ አበባ ሀገረስብከትን በሚመለከት መጽሐፍ ጽፌ ነበር፡፡ ተመልከተውና ለሚዲያ የሚቀርብ ሆኖ ካገኘኸው ብታቀርበው ብየህ ነበር፡፡ አሁን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅን አቅርበህ ነበር፡፡ ውይይቱንም ተመልከቸዋለሁ፡፡ ነገር ግን የእኔን መፅሐፍ ተመልክተሀው ቢሆን ብዙ ነገሮችን ትጠይቀው ነበር፤፤ ነገር ግን አሁንም ብዙ ያልተጠየቁ ጥያቄዎች አሉ፡፡ እርሱም አንተም እየፈራችሁ ችግሩን ሸፋፍናችሁ አልፋችሁታል ብየ አስባለሁ፡፡ ይኸ ደግሞ ሁላችንንም የሚያጠፋንና ለቤተክርስቲያን የወደፊትተስፋ እንደሌላት ተመልክቻለሁ፡፡ በአብዛኛው ስለርሱ ከሙስና ንጹኅ መሆን ነው የጠየከው፡፡ ይሀ ደግሞ ያንተን ሚዲያ ተአማኒነት የሚቀንሰው ነው፡፡ ውይይቱ ያደረጋችሁት የሚዲያ ትንተና እንጅ የቤተክርስቲያንን ችግር የሚቀርፍ ውይይት አይደለም፡፡ እንደ እውነተኛ ሚዲያ በዚህ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኩል የተጠኑ ጥናቶችን ሰብስቦ፣ ከምእመናንና ከካህናት በቂ መረጀ ሰብስቦ ነው እንደ ጋዜጠኛ መጠየቅ የነበረብህ፡፡ ስለዚህ አሁንም እውነቱን ለማውጣት እራሱን ስራ አስኪጁን ከሌሎች ኒውትራል ከሆኑ በቤተክርስቲያኒቱ በዚህ ጉዳይ ላይ ካጠኑ ሊቃውንት ጋር አብረህ አቅርበህ ብትጠይቅና ውይይት ብታደርግ ጥሩ ነበር፡፡ አሁንም እንደ እኔ በአዲስ አበባ ሀገረስብከት ጉዳይ የተጻፈውን መጽሐፍ አንብብና እንዲቀርብ ብታድርገ ጥሩ ነው እላላሁ፡፡ ፈቃደኛ ኮንክ መጽሀፉን ልሰጥህ እችላለሁ፡፡በ0911474282 ደውልልኝ፡፡ ቀሲስ ዶ/ር ቢተው ካሣው ነኝ፡፡
ነጋሽ መቸም ለትጋትህና ለልፋትህ መድኃኔዓለም ዋጋህን ይክፈልህ።መቸም አንተ ልጠይቅ ብለህነውጅ ለንግግር እማ ቃላት ከቃላት አሳምረው አጣፍጠው በየሚዲያው ይናገራሉ። ነግርግን እንኳንስ ቅጥርና ዝውውር ይቅርና የደመወዝ ጭማሪን እንኳን የአንዱን ወር ካለቀቃችሁ አንፈቅድም የሚሉ የተጠራቀሙበት እኮነው።የፈለገ አለቃ ወይም ጸሐፊ አንድን ሰራተኛ እነደ ፌስታል የሚያሽከረክርበት ሀገረ ስብከት ነው።አንድ ፍትህ የማይሰጥ ነገር ግን መንፈሳዊ ፍርድ ቤት የሚባል አለ። አንድ ተበዳይ ቢከስ ተከሳሽ የሚቀርበው ምን ይዞነው ሳጥን።
ነጋሺ በጣም ትልቅ ሰው ወደፊትም ለሀገራችን ለበረከት ያስቀመጥህ ነህ ነገር ግን አንድ ጥያቄ የማነን ብጠይቅልን ወደ አጥቢ ስትሔድ ሰንት ትቀበላለህ የውሎ አብል ወይስ ዘረፋ ነው ለምን መሰለህ በትንሹ ደርሶ ለመመለስ 100,000/መቶ ሺብር ያስፈልጋ ለሱ ብቻ አብረውት ላሉት ደግሞ እንደዚሁ ስለዚህ ቢሮ ከሚቀመጡ ይልቅ ቢዘዋወሩ ይመርጣሉ
ስለቁርባን በሰጡ መልስ በጣም እረካቻለሁ ሊቀማዕምራን በሁሉም ብደሰት በበለጠ ግን በዚህ ተደስቻለሁ።
አትድከሙ መቼም የማይፈታ ችግር ነው ሌባው አብሮ ካፋለገህ እመነኝ የጠፋው ዕቃ አይገኝም ።።
Lebona yesetachu 😢
ነጋሽ በዚህ ጉዳይ ላይ የአባ ገብረኪዳንን ትምህርት ለእኝህ ሰው እንዲያዳምጡ ብትጋብዝልኝ ጥሩ ነው አብዛኛው ቄስ ቆብ ያደርጋል ቆብ የመነኩስ መገለጫ ነው ይህንን በተመለከተ ነው የአባ ገብረኪዳንን ትምህርት ቢሰሙት ጥሩ ነው
ወይ ጉድ??? ብቻ ነው የሚባለው
ፀጉር እያበጠሩ/ እየነቀሱ የምን መንፈሳዊ ነው እሚወራው ይገርማል
መቸም ከጉቦ ይቀራል ተብሎ አይታሰብም አዲስ አበባ ሐገረስብከት ነው ሌላውን ሐገረስብከት ሌብነት ያስተማረ
አረፍጣሪን ፈራ ቢሮህ መተን እንዴት እንዳደረከን መቼም አልረ ሣውም
በጣም ሰው የምሸጥ ነው ቢባል ያንሳል ሌላ ምሳሌ ብንመስል ጥሩ ነው
ወንድሜ ነጋሽ እያደረክ ላለው ነገር እያመሰገንኩ ድፍረትክንም እያደነኩ ነገር ግን እንደመንግሥት ሚዲያ ከመላው ሰራተኛም ሆነ አገልጋይ የስልክ ቀጥታዊ ውይይት ካለደረክ መቸም ሆነ መች እውነቱ አይወጣም የደመወዝ ጭማሪ ሳይቀርእኮ የተጨመረውን ጭማሪ ካልሰጠህ ጭማሪው እንደማይጸድቅ 100/ፐርሰንት እነግርሀለው ለማንኛውም ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ዓሜን
ለመቀጠር ገንዘብ አንቀበልም ፍፁም ሐሰት። ወይም ሀ/ስብከቱ ነው የሚቀበለው ፣ካልሆነ በየደብሩ ያሉ አስተዳዳሪዎች ነው። ስለዚህ ፍተሻ ይደረግ።
ነጋሽ የቤላን የሃንስ ቤተክርስቲያንን የአጓቱን ሰው የሰበካ ጉባኤ የሸመ ነው ሕዝብ የመረጠውን ያሰናበተ ነው በተጨማሪ ስንት አባቶች ተሹመዋል
ነጋሽ በፈጠረህ ይህ ሰዉዬኮ ተኩላ ነዉ መፅሞ የሙስና መስራቾቹ ሌሎች ቢሆኑም እርሱ ግን በግልፅ አጽድቆታል እና ትክክለኛ ተኩላ ነዉ ዋናዉ የዲያብሎስ ተላላኪና ስራ አስኪያጅ ነዉ የተዋህዶ ልጅ አይደለም አትመነዉ
ወንድሜ እምነት ከሌላቸው በገንዘብ ና በዘር የተተበተቡ እውነትን የማያውቁ ናቸው ከእነዚህ ምን ይጠበቃል ቃሉን ይናገራሉ ግን እምነት የላቸውም ዝም ብለህ ነው የምትዳረቀው
የቤተክህነት መሪሆነው የክህነት ልብስእንኳን ያለበሱሰው እንዴትየቤተክህነት መሪሆኑ እኔእውቀቱ የለኝምአባቶችን ግንሳይበዚህ አለባበስአይደለም።
👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
የስራ ቅጥሩ በዕምነት ሳይሆን በአወኩሽ አወቅሁህ ስለሆነ አንዱ አንዱን መናገር አይችልም
ለችግሩ ዋነኛ ተጠያቂ ጳጳሳቱ ናቸው ጎበዝ ከሆንክ ጠይቃቸው???
ቤተ መቅደሱን መነገጃ አድርገውታልለምሳሌ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ገዳም ብዝበዛ መነገጃ ሆናለች
አባት ሆይ ለቤተክርስቲያን ለምዕመን ለሀገር ለተቁዋሞቻችን የሚያስቡ የሚመጥኑ መሪዎች ስጠን 🙏. ቤተክርስቲያን ከዚህ ያለ ቀናኢ ሰው አጥታ ነው እውነት ወይስ የቤተክርስቲያን መዋቅር በፖለቲካ ሀይሎች እየተወረሩ? 30000 የሰው ሀይል ለ240 አብያተ ክርስቲያናት ማለት 125 የሰው ሀይል በአጥቢያ ነው:: ሙሉ ሰአት 8 ሰአት በቀን እነዚህ አገልጋዮች ከሰሩ እንዴት ይህ ሁሉ የአገልግሎት ክፍተት ሊኖር ቻለ:: ማዘመን ማሻሻል ሲገባ በሌብነት ክርክር እንዴት ቤተክርስቲያን?
ሊቀ መምህራን የማነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ዕንቁ መምህር ከአይን ያውጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከተመሰረተ ከሰባት ዓመት በታች ያለ ደብር በአለቃና በሒሳብ ሹም እየተዘረፈች ነው ለመዝረፍ አላስመቻቸው ያሉትን የሰበካ ጉባኤ ምዕመናን አባላት እንዲሁም የካህናት ተወካዮችን ማስጠንቀቂያ እየሰጡ እየዘረፏት ነው።።።😢😢
የት ነው
አሁንም ሀሰት አይናገሩ ለገንዘብ እና ለእግዚአብሔር መገዛት አይችልም ጥፋታችሁን እመኑ አል ይቅር ባይ ስለሆነ
የዳኑትን ነፍሳት ማወቅ አልችልም ስትል አታፍርም በየቤተክርስቲያኑ ግን ስታስቲስ የሚባል የስራ ዘርፍ ነው ምክትል ምናምን የሚባል አለ ግን ቦታው ላይ መድባችሁትጉቦ ለመቀበል ብቻ ነው የቀጠራችሁት ስታክቲክስ ምን እየስራ ዳታስ ሪፓርትስ እንዲ ቅርብ ታደርጋላችሁ ዳሩ እናንተ የሰው ነፍስ ዳነ ጉዳያችሁ አደለም ስንት ሰው መጣ ስንት ብር መጣ ስንት ትከፋላለህ ነው ጫወታችሁ እግዝያብሔር ግን ቤቱን ያጸዳል እኛንም ምዕመናንንም እውነተኛ አገልጋዩችንም ከእናንተ ከመስቀል ስር ቁማርተኞች ነጻ ያወጣናል
የማነ በናትሕ አተሸፍንለቸው አገር ያወቀው ጸሐይ የሞቀው ነው ለወደፊት ጉቦ የሚባል እናጠፋለነ ብትል ይሻላል አንተን እትዝብትላየ አትውደቅ እባክሕ በተለይ ጸሐፈሕን ምከር።።
ደንብ እና መመሪያ የግድ ያስፈልጋል ባንኮች አና አየር መንገድ ሠራተኞችን ማየት ያሻችኃል።
የመስከረሙ ላይ ያለኝን ለመስጠት የመጀመሪያ ነኝ ጊዜው ሲደርስ ይነገረኝ አደራ
ያዝ.አርገው እውቅት.ይሸጣን እንደ
ቤተክርስቲያናችን በሱፍ ለባሾችና በቁንጣ ለባሾች ነው የተጥለቀለቀች አሁን ይሄ እየተጠየቀ ያለው እራሱ ድርሻው ምንድነው ለምን ሱፍ ለብሶ መጣ ሃይማኖትን የጠበቀ አለባበስ ለምን ለብሶ አል መጣም ብልፅግና በረጅም እጁ ቤተክርስቲያን ውስጥ አለ ሆን ተብሎ ነው ሃይማኖታችንን እያራከሱ ያሉት ርካሽ አለባበሶች ከኛ በተክርስቲያን ይውጣ ይወገድ
በፍጹም አልተመለሰም ጥያቄው ጋዜጠኜው ለጠየቀው በቂ መልስ አልሰጠም ስራ አስኪያጁ
ወንድሜ ነጋሽ ይህን ሰው ፓስተረ እያልህ ብትጠራው እወዳለሁ ምክንያቱም ቤተክርስቲያ ስራት ናህግ አላት ይህ ሰው ቢያንስ ስራቱንም እንኳን አልፈዐመም ይቅርታ አንተንም አሰሳትህ ምክኒያቱም የቤተክርስቲያ ሰውች አትመስሉም የፓስተሮች መድረክ ነው የሜመስለው
ነጠላ ስለአልለበሱ ነው ???
አዋ
በዲያቆን፡በቀሳውስት፡እንዲሁም፡በመምህራን፡በጀት፡ሴቶች፡አይደለም፡የምትልከው?ለማስረጃ፡መካኒሳ፡አቦ፡በቄስ፡በጀት፡ሴት፡ልከሀል፡ምክንያቱን፡ግለጽ፡እስኪ፡፡
በነገራችን ላይ የማነ ዘመንፈስ ከ8 አመት በፊት ሙሰነኛ ሊባል የሚችል ሰው አልነበረምአሁን ላይ ግን ሙስነኛ ነው የሚል ቃል አይገልፀውምየባለፈው ቆጨው መሰለኝ ዘረፋ ላይ ነው በእርግጥ እሱ ብቻ አይደለም ተጠያቂ አቡነ ሄኖክ ጭምር ናቸውሲጀመር ሰራ አስኪያጅ አይደለም የሚያስተዳድረው ደላሎች ናቸው የሚመሩት አስተዳደሩ ማህተም መምታት ብቻ ነውሲቀጥል ቤተክርያን የአለቃና የፀሃፊ የግል ድርጅት ሁናለች
እኔ በጣም የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ታጋሽነቱ መብዛቱ እሄ ሰው ምንም ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ አይሽትም እንደነዚ አይነቶች ናቸው በዙሪያዋ ወረዋት የሚያንገዳግዳት ወንድሜ ነጋሽ በጣም እናመሰግናለን ቤተክርስቲያናችን አደጋ ላይ እንደሆነችና ተግተን ለቤተ ክርስቲያናችን መፀለይ እንዳለብን ነው የተሰማኝ!!
ስርአት የሌለውን አለባበስ የሚለብስ ካለ የመቆጣጠር ሀላፊነት እኮ የእናንተ ነው ይሄን ትልቅ ነገር ካልሰራችሁ ታዲያ ምን ልታደርጉ ነው አለማዊ መስሪያ ቤት እንኳ የራሳቸው አለባበስ አላቸው ያን የማያደርግ ካለ ቅጣት ይከተለዋል
አረፍጣሪን ፈራ ቢሮህ መተን እንዴት እንዳደረከን መቼም አንረ ሣውም ሙሉ ቀን ውለን አላናግርም ብለህ ኮሪደር ላይ ጥለህን ሄድክ ማስረጃ ያለው ሌብነት ይዘን መተን ትለምዱታላቹ ብለህን ነው የነገር ከን
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ነጋሽ በማርያም በምሥራቅ ሸዋ ሀገረስብከት የሊቀ ጳጳሱን ልዩ ጸሐፊ መጋቤ ጥበባት ጌቱ ሞቲን አቅርበህ አፋጠው። እስቲ ድረስልን
የምታውቁት በላይክ ግለጹልኝ
በእውነትም ሊደነቁ ይገባል ሊቀማህምራን ለመጀመሪያ ጊዜ የሀገረ ስብከቱ ስራስኪያጅ ለሚዲያ ማብራሪያ ሲሰት ጀግናነህ በማንነት ነው የሚያብተለትሉህ
ወንድሜ እግዚአብሔር አንደበት
ይሁንህ፤በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ፡፡አደገኛ ሰው ነው፡፡
እውነት ነጋሽ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን፡፡ በዚህ ስራህ የብዙ ሰው ነፍስ ነው የምታድነው፡፡ በቀጣይ ደግሞ አባታችን አቡነ አብረሃምንና ሌሎችን ብታቀርባቸው መልካም ነው፡፡
ነጋሺ በዳዳምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በእኔ እየይታ እግዚያብሔረር ፀባይህንና ልቦናህን አይለዉጠዉ። ጥበብን ከማስተዋል ጋር ያብዛልህ ድንግል ከፊትህ ትቅደም። ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ሀገራችንንና ሕዝቦቿን ከክፉ አድራጋዎች ይጠብቅልን የድንግል ልጅ ፍፁም ሠላምና ፍቅር ያላብሰን።
ነጋሽ የመድሐኒያለም ጀግና ኑርልን ።
ነጋሽ ወንድሜ የአንተ ትዕግስ አደንቃለው እንደነዝ አይነቶች ናቸው ቤተከርስቲያን እየሸጡ ያሉ አፈቀላጤዎች የሰዉ ህይወት የሚያበላሹ ከ5 አመት በፊት ከጎንደር የመጣ የቅኔ መምህ ለቅጥር ከፍተኛ ብር በመጠየቁ አሁን ላይ እንጦጦ ኪዳነምህረት የኔብጤ ሆኖ ጎዳና ላይ ይከራተታ የስንቱ ሕይወት አበላሽተው ይሆን አረ ፈጣሪ የስራችሁ ይስጣችሁ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እኮ ከምንም በላይ እሳቸውን ጨምሮ ለአለቆች ክብርና ውዳሴ የሚቀርብበት ሆኗል።
ሰላም ነጋሽየ እመሰግናለን ስለቤቴክርስቲያን ለምታረገው ጥያቂ።እግዚአብሔር ያበርታሕ🙏🙏🙏🌹🌹🌹
በጣም ቆንጆ ቃለ ምልልስ ነው ከቃለ መጠየቅ የላቀ ነጋሽ የነብስህን መሻት የውስጥህን ስሜት አይቸበታለሁ ለምነትህ ያልህ የጠለቀ ፍቅር ራሴን አይቸ አስቀናህኝ። እንግዳህን ጸጋውን ያብዛላቸው የሰከን ካለት ላይ የታነጠ ተክለ ሰውነት እንዳላቸው እንዲሰማኝ አድርገውኛል አመሰገናለሁ።
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ጎቦ አለ እኔም መርጃ ነኝ የባንክ ሴንፖል አለኝ ማርያምን
Well done interview!!!! 🎉 I can see he is a true wiser leader! Thanks for clarifying the roomers!
ነጋሽ ሚዲያ ሁሌም አደንቀሀለሁ ግን መጀመሪያ እራሱን ይፈትሽ የማነ እዉነትም ጎጠኛ ነበር።
ሰላም ለንተ የሑን እንደ አንተ ሑለት እውነተኛ ቢኖር ሐይማኖታች የት በደረስን የሚጣቁ አማኑኤል በቤትሕ በልጆችሕ የተባረክሕ ሑን አንተ እውነተኛ ነሕ፡።
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዋናው ሌባ የማነ ዘመንፈስ ነው::መችም ጥፋታቸውን አያምኑም ምክኒያቱም የነሱ አምላካቸዉ ብር ስለሆነ:: ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም::ማቴ"24 ከፈጣሪ ይልቅ የመረጡት ብርን ስለሆነ ነው::
ማቴዎስ ምዕራፉ ስድስት ቁጥሩ ሃያ አራት ነው
ሰላም ለናንተ ይሁን የተነሳው ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው እኔ የገጠመኝ በብስራተ ገብሬል አክስቴ ሞታ የስራተ ፍታቱን ስራተ ቀብሩን ለማስፈጸም በሄድኩበት የገጠመኝና ቅር የለኝ ነገር ክፍያ የፈጸምኩት በሙባይል ባንኪንግ ነበር የተሰጠኝ ቁጥር ግን የግለሰብ ነው የሄ አሰራር ትክክል አለመሰለኝም እኔ አጥቢያዬ አይደለም ማስረጃ ግን ማቅረብ እችላለሁ
እባክህን እባክህን ነጋሽ ሚድያ እኔን አንድ ቀን ጋብዘኝ ስለዚህ ሰገጤ ብዙ መረጃ በእጄ ስለአለ ለቤተክርስቲያን ጠቃሚ ይሆናል ብየ አስባለሁኝና አሁንም ደግሜእጠይቃለሁ
መልካም ስነ ምግባር መንፈሣዊ ለዛ ያለህ ጋዜጠኛ ነጋሽ ተመችተህኛል ንርልን
አገልግሎት ተሰጠ ሲባል እኮ በማስረጃ መቅረብ አለበት ምክኒያቱም እያንዳንዱ ደብር በየቀኑ ያስጠመቃቸውን ፣ ያቆረባቸውን ፣ ያስተማራቸውን እና ሌላም አገልግሎት የሰጣቸውን ምእመናን በታማኝነት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው ካልሆነ ግምታዊ ነው የሚሆነው፡፡ ሌላው ሀገረ ስብከቱ የሚያዛቸው ሰባኪያን ካሉ ለሁሉም ደብር እኩል አገልግሎት መስጠት አለባቸው፡፡ ለግል ጥቅም የሚሮጥ አገልጋይ ካለ ሊታረም ይገባል
አሜን እግዚአብሔር ይመስላል ስገን እ ልደት አመሻችሁ ወንድማችን አሜን. ቃለህውትስማልን አባታችንአባታችባ
Wendime negashi eregim edime ktsenagar ystsehu gin yemiasazineni ye a ddis ababa hagere sbeket musnan yemidebk sew erasu lebanew slezih sewyew lebawew yasaznal lebinetu tsehay yemokew ageryawekew new
Be betekiystiya agelgayoch bizu Chitra neu yaleu,magelgel ulu titer ye genzeb mesebsebya suqi adirgeutal,Egna amagnoch be EGIZABHER chernet nu yalene,Filezilla negash bertu bertu bertu❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ እድሜህን ያርዝምልን
እንኳን ነፍስ ሊያድን ነፍስ አጥፊ ነው
ይኸው 350000 ብር ካልከፈልክ ተብየ ቁጭ ብያለሁ ከየት ላምጣው ተምሬ የምኖረው በጦርነት ቀጠና ነው
ወንድችን ጋዜጠኛ ነጋሽ በጣም እናመሰግናለን ለቤተክህነቱ ጥያቄ አለኝ እባካችሁየጥንቆላ መፅሀፍ ከቤተክርስቲያናችን ምራፍ ላያ ማለቴ በሽያጭ መልክ የሚቀርብመፅሀፍ ይነሱልን ይወገዙልን የቤተክ ርስቲያን የጀርባ አጥንት ናቸውና ለምሳል አውደነገስት ኮኮብ ቆጣሪ አርብዝ ነቸው በቤተክህነቱስም እንጠይቃለን ጥበብ ነው እያሉ የሚያታሉሉትን ይወገዙልንን እባካችሁ እባካችሁ
ቤተክርስቲያን እንደዚህ አይነት ነገር የላትም! ያተለለሽን ሰው በግሉ ጠይቂው
ጋዜጠኛ ነጋሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ብዙቡዙ ጥያቄ አለ እሱን እግዚአብሔር ይምጣና ይመልሰው!!!
ነጋሽ ከርክበ ካህናት በሀላ የተፈጠረውን ጠይቀው ለምሳሌ የፀበል መዳኒአለም እረብሻ ጠይቅልን
ይቅር ይበለኝ እንጅ ብዙ ቀሳውስት መንገድ ላይ ላለማሳለም ባላዬ የሚያልፉ የእመቤታችን ሰበን ምልክት የሆነውን ጥምጥማቸውን ጥለው ዩሚሔዱ ብቻ ብዙ መስተካከል ያለበት አለ።
ሰላም አመሻችሁ የተበረከው ወንድም ነጋሽ በደብ ይጠየቅል
ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል
ያጊዜ ያክንቱ ወቅት ይብቃ ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ይሰበክ፡፡
Yewnet kale eywetn yasemaln wedimachin edime tena ysitln bertal emebete weladit amilak tla kelela twniki ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እባክህ የገደራ ቅድስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን አለቃ ለካህናት ደሞዝ ለመጨመር የማነ ያለገንዘብ አያፀድቅልኝም በማለት ካህናቱ ን አሱ የኔ እያሉ እያሰቃዩ ይገኛሉ እባክህ ወንድሜ በእግዚአብሔር ስም ጠይቅልን።
ይህ ነገር የአብዛኞች አስተዳደሪ የውንብድና ስራ ነው
ነጋሽ እግዚያብሄር እድሜ ይስጥህ
አባቱ ፍሊጶስን ዘርፎ ሞተ አሁን ደግሞ ልጁ ቤተክህነት እግዚአብሔር ይፍረድልን ብቻ የእኛ ነገር ያስፈራል
ስላም ለአንተ ይሁን
ጋዜጠኛ ነጋሽ በእውነት አጠያየቅህ ራሱ ግሩም ነው ::
ሰላም ነጋሽ ወንድሜ
ወንድም ነጋሽ ቀድሞ ነገር የምታቀርባቸዉ ሰወች ራሳቸዉ ወንጀለኞችን ነዉ ታዲያ አወ ሌባ ነኝ አወ ሙሰኛ ነኝእንዲሉህ ነዉ ወንድማችን እኛ የምናየዉ መሬት ላይ የሚታየዉን እዉነት ነዉ ወንድሜ
እኔ በአሁኑ ወቅት እነዚህ በየደረጃው የሚገኙ አለቆች የሐይማኖት ህጸጽ ያለባቸው እየመሰለኝ እያሳዘነኝም ነው።አላማቸው አንድና አንድ ያውም ገንዘብ ብቻ እየሆነ ነው።እያወቅን ሊያሞኙን ይፈልጋሉ።ልብ ይስጣቸው።
ሰላምነጋሽወንድሜችን❤❤❤❤❤❤❤በርታእክሚጢና
እስቲ ይሁና
ወንድማችን ነጋሽ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ይመልከትልን😢😢
✝️አምላከ ሆይ ወየው ለኔ 🙏
ሰው ይሸጣል ያሉት አባት ራሳቸው የግለሰብ/የቤተሰባቸውን/ ብቻ ጉዳይ ዋና አስፈጻሚ አልነበሩ የቋሚ ሲኖዶስ አባል በነበሩበት ወቅት። አባቶችስ የኔ ወገን ነው በማለት ምንም ዓይነት ችሎታ ሳይኖረው ጸሐፊ ፣አስተዳዳሪ ፣በሌላም የአስተዳደር ክፍል ውስጥ ይመደብልኝ በማለት የሥራ ሰዓቱን የሚገሉ አባቶች ሃይ ሊባሉ ይገባል።
ነጋሽ ኘሮግራሙን በማስተዋወቅ ላይ በየመሀሉ ቲሽ ቲሽ የሚለው ድምፅ እጅግ በጣም የሚረብሽና የሚያስጠላ በሌላ ለስለስ ባለ ድምፅ ብትቀይረው መልካም ነው።
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን ወሳኝ ጥያቄዎችን አንስተሀል እንደ አማኝ የቤተክርስቲያን ለማገልገል የተማሩ አገልጋዮች ሲጠይቁ በእይታ ሳይሆን የቅጥር ማስታወቂያ ወጥቶ ተወዳድሮ ፍትሀዊ የሆነ ቅጥር ቢካሄድ እላለሁ
ጉቦ ሙስና ለቤተ መንግስቱ ያስተማሩ የቤተ ክህነት ሰዎች ናቸው
በእግዛብሄር ቤት የኔ ሃላፊነት ነዉ አይደለም የሚበል ነገር አይሰራም ያለዉን ችግር ከሚመስለዉ ጋር አንድ ሆኖ ቤተክርስትያኗን እና ምእመናኖቿን መጠበቅና መጠበቅ ብቻ ነዉ በክፋፋል የሚሰራ የክርስትና ህይወት የለም ቤተክርስትያን እና ልጆቿ አደጋ ላይ ሲወድቁ !!!
እግዚአብሔር፡ ተደፍሯል! ሰው፡ ተፈርቷል! ቤቴን፡ የንግድ፡ ቤት፡ አረጋችሁት፡ ብሎ፡ ኢየሱስ፡ በንዴት፡ ጅራፍ፡ አነሳ! እንጠንቀቅ! እግዚአብሔር፡ አይተኛ፡ አያንቀላፋ፤ ያያል!
ፖለቲከኛው ዘረኛው የማነዘመንፈሰ ቅዱሰ ቤተክርሰቲያንን እየበዘበዘ ያለ ይኼ የኔ አሰተያየት ነው ጋዜጠኛ እንደሆነ ነው የማውቀው ማረጉንም የሰጡት እንዳይቀር ብለው ይመሰለኛል ያለበት ቦታም አይገባውም ብዬ አምናለሁ በወያኔ ዘመን ሐይማኖቷ የትግሬ እሰኪመሰለን ድረሰ ታዝበን አልፈናል ቤተክርሰቲያን የበግ ለምድ በለበሱ ተኩላዎች ተወራለች ጅራፉን ይዘርጋ ቤቱንም ያፅዳ በንዋይ አብደዋልና እኛ የተዋህዶ ልጆች በሐይማኖታችን ፅድት ባለችው ኦርቶዶክሳዊ ሐይማኖት ያፅናን
ምነው አፍሽን ከፈትሽ ቤተክህነቱና በየቤተክርስቲያኒቷ የተሰገሰጉት የጎጃምና ጎንደር ደብተራስ ምን መልስ ይኖርሻል ? ወይስ የጥላቻ ንግግር መንዛት ? ካንቺ በላይ ዘረኛ አለ! አሁንስ በየቤ/ክ ያሉ አባቶች የየትኛው ዘር በቁጥር ብዛት አለ? እራስሽን እንደ ጻድቅ ታያለሽ🤔 የትግራይ ቤ/ክ አዎ ይመስላል ዛሬ የምትመጻደቂበት ሀይማኖትሽ መነሻው ከትግራይ ነው ካላወቅሽ አንብቢ የአብረሀ አጽበሀን ታሪክ አንብቢና ተረጂ
ግሩም
ጋዜጠኛው እጅግ ደስ የሚል ነው
ምላሽ???????
የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሰኛ አይሆንም የምንሰማው እጅግ በጣሞያሣፍራል!!!
ወንድማችን ነጋሽ ቅዳሴ መቀደስ ያልተቻለባቸዉ ደብሮችን የሚያውቋቸው አይመስለኝም በአዲስ አበባ ብዙ መቅደሶች በእለተ ሰንበት እንኳን መቀደስ ያልተቻለበት ሁኔታ ማወቅና ማስተካከል ለምን አልተቻለ ይሆን ?
ይገርመኛል የኛ ሐፂያት ለዚህ አበቃን አንድ መሪገታ ለመቅጠር 300000 ብር እየተጠየቀ ....
ለመሆኑ እንደአሁኑ ዘመን ሊቃውንትና ቤተ ክርስቲያን በዲዮቅልጥያኖስ ዘመንስ ተሳደው ያውቃሉ ወይ? ወይ መቸም
በመጀመሪያ ለጋዜጠኛ ነጋሽ የለኛ ክብር ትልቅ ነዉ ፍጣሪ ይጠብቅህ ይማነግን ጋርድ የለኝም ማለት ምን ማለት ነው ? እኛ ባለንበት ቤ/ክ ችግር ገጥሞት መተን ስናነጋግርህ እኮ ግዜ የለኛ ምብላህናል፡ እኮ ቤ/ክ እየተዘረፉች ነዉ ብለንህ እኮ ትላምዱታላቹ ነው ያልከን የዘረፉ ማስረጃ ይዘንመተን ተዋቸው ከሌሎቹ ይሻላሉ ነው ያልከን የእምነት ደረጃዬን 70% ያጠፋህብኛ አንተነህ ይህ እውነት ነው ኮሜንት ላይ አናግረኛ ብዙ እነግርሀለሁ
አይ ወንድሜ ነጋሽ 🙈
ቤተክህነት ውስጥ ሙስና እንዳለ ድሮሮሮ ነው የምንሰማው አይኔን ግንባር ያርገኝ ካልሆነ በስተቀር ችግሩ ተቀባዪም ሰጭውም ማጋለጥ አይፈልግም ጥቅም እርስ በእርስ ስላሰራቸው
ሌላኛው በየደብሩ ያሉ አስተዳዳሪዎች ቤ/ክ በአስተዳደር(በማነጅመት) ዕውቀት መምራት እና ቃለ እግዚአብሔር ማወቅ ይለኛል። እናም ቤ/ክ ከፍተኛ የማነጅመት ዕውቀት እጥረት ስለሚታይ፤ መዋቅሩ ሊፈተሽ ይገባል። ስለዚህ እንደኀላፊነቱ መዋቅሩ የማሻሻል ይመለከቶቷል።
Ethiopia yea Alem Brhan
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
ነጋሽ ወንድሜ! በቅድሚያ ለቤተክርስቲያን የምታደርገውን በጎ ስራ አደንቃለሁ፡፡ ወንድሜ ከዚህ በፊት በቴክስት ፅፌልህ ነበር፡፡ አዲስ አበባ ሀገረስብከትን በሚመለከት መጽሐፍ ጽፌ ነበር፡፡ ተመልከተውና ለሚዲያ የሚቀርብ ሆኖ ካገኘኸው ብታቀርበው ብየህ ነበር፡፡ አሁን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅን አቅርበህ ነበር፡፡ ውይይቱንም ተመልከቸዋለሁ፡፡ ነገር ግን የእኔን መፅሐፍ ተመልክተሀው ቢሆን ብዙ ነገሮችን ትጠይቀው ነበር፤፤ ነገር ግን አሁንም ብዙ ያልተጠየቁ ጥያቄዎች አሉ፡፡ እርሱም አንተም እየፈራችሁ ችግሩን ሸፋፍናችሁ አልፋችሁታል ብየ አስባለሁ፡፡ ይኸ ደግሞ ሁላችንንም የሚያጠፋንና ለቤተክርስቲያን የወደፊትተስፋ እንደሌላት ተመልክቻለሁ፡፡ በአብዛኛው ስለርሱ ከሙስና ንጹኅ መሆን ነው የጠየከው፡፡ ይሀ ደግሞ ያንተን ሚዲያ ተአማኒነት የሚቀንሰው ነው፡፡ ውይይቱ ያደረጋችሁት የሚዲያ ትንተና እንጅ የቤተክርስቲያንን ችግር የሚቀርፍ ውይይት አይደለም፡፡ እንደ እውነተኛ ሚዲያ በዚህ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኩል የተጠኑ ጥናቶችን ሰብስቦ፣ ከምእመናንና ከካህናት በቂ መረጀ ሰብስቦ ነው እንደ ጋዜጠኛ መጠየቅ የነበረብህ፡፡ ስለዚህ አሁንም እውነቱን ለማውጣት እራሱን ስራ አስኪጁን ከሌሎች ኒውትራል ከሆኑ በቤተክርስቲያኒቱ በዚህ ጉዳይ ላይ ካጠኑ ሊቃውንት ጋር አብረህ አቅርበህ ብትጠይቅና ውይይት ብታደርግ ጥሩ ነበር፡፡ አሁንም እንደ እኔ በአዲስ አበባ ሀገረስብከት ጉዳይ የተጻፈውን መጽሐፍ አንብብና እንዲቀርብ ብታድርገ ጥሩ ነው እላላሁ፡፡ ፈቃደኛ ኮንክ መጽሀፉን ልሰጥህ እችላለሁ፡፡በ0911474282 ደውልልኝ፡፡ ቀሲስ ዶ/ር ቢተው ካሣው ነኝ፡፡
ነጋሽ መቸም ለትጋትህና ለልፋትህ መድኃኔዓለም ዋጋህን ይክፈልህ።መቸም አንተ ልጠይቅ ብለህነውጅ ለንግግር እማ ቃላት ከቃላት አሳምረው አጣፍጠው በየሚዲያው ይናገራሉ። ነግርግን እንኳንስ ቅጥርና ዝውውር ይቅርና የደመወዝ ጭማሪን እንኳን የአንዱን ወር ካለቀቃችሁ አንፈቅድም የሚሉ የተጠራቀሙበት እኮነው።የፈለገ አለቃ ወይም ጸሐፊ አንድን ሰራተኛ እነደ ፌስታል የሚያሽከረክርበት ሀገረ ስብከት ነው።አንድ ፍትህ የማይሰጥ ነገር ግን መንፈሳዊ ፍርድ ቤት የሚባል አለ። አንድ ተበዳይ ቢከስ ተከሳሽ የሚቀርበው ምን ይዞነው ሳጥን።
ነጋሺ በጣም ትልቅ ሰው ወደፊትም ለሀገራችን ለበረከት ያስቀመጥህ ነህ ነገር ግን አንድ ጥያቄ የማነን ብጠይቅልን ወደ አጥቢ ስትሔድ ሰንት ትቀበላለህ የውሎ አብል ወይስ ዘረፋ ነው ለምን መሰለህ በትንሹ ደርሶ ለመመለስ 100,000/መቶ ሺብር ያስፈልጋ ለሱ ብቻ አብረውት ላሉት ደግሞ እንደዚሁ ስለዚህ ቢሮ ከሚቀመጡ ይልቅ ቢዘዋወሩ ይመርጣሉ
ስለቁርባን በሰጡ መልስ በጣም እረካቻለሁ ሊቀማዕምራን በሁሉም ብደሰት በበለጠ ግን በዚህ ተደስቻለሁ።
አትድከሙ መቼም የማይፈታ ችግር ነው ሌባው አብሮ ካፋለገህ እመነኝ የጠፋው ዕቃ አይገኝም ።።
Lebona yesetachu 😢
ነጋሽ በዚህ ጉዳይ ላይ የአባ ገብረኪዳንን ትምህርት ለእኝህ ሰው እንዲያዳምጡ ብትጋብዝልኝ ጥሩ ነው አብዛኛው ቄስ ቆብ ያደርጋል ቆብ የመነኩስ መገለጫ ነው ይህንን በተመለከተ ነው የአባ ገብረኪዳንን ትምህርት ቢሰሙት ጥሩ ነው
ወይ ጉድ??? ብቻ ነው የሚባለው
ፀጉር እያበጠሩ/ እየነቀሱ የምን መንፈሳዊ ነው እሚወራው ይገርማል
መቸም ከጉቦ ይቀራል ተብሎ አይታሰብም አዲስ አበባ ሐገረስብከት ነው ሌላውን ሐገረስብከት ሌብነት ያስተማረ
አረፍጣሪን ፈራ ቢሮህ መተን እንዴት እንዳደረከን መቼም አልረ ሣውም
በጣም ሰው የምሸጥ ነው ቢባል ያንሳል ሌላ ምሳሌ ብንመስል ጥሩ ነው
ወንድሜ ነጋሽ እያደረክ ላለው ነገር እያመሰገንኩ ድፍረትክንም እያደነኩ ነገር ግን እንደመንግሥት ሚዲያ ከመላው ሰራተኛም ሆነ አገልጋይ የስልክ ቀጥታዊ ውይይት ካለደረክ መቸም ሆነ መች እውነቱ አይወጣም የደመወዝ ጭማሪ ሳይቀርእኮ የተጨመረውን ጭማሪ ካልሰጠህ ጭማሪው እንደማይጸድቅ 100/ፐርሰንት እነግርሀለው ለማንኛውም ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ዓሜን
ለመቀጠር ገንዘብ አንቀበልም ፍፁም ሐሰት። ወይም ሀ/ስብከቱ ነው የሚቀበለው ፣ካልሆነ በየደብሩ ያሉ አስተዳዳሪዎች ነው። ስለዚህ ፍተሻ ይደረግ።
ነጋሽ የቤላን የሃንስ ቤተክርስቲያንን የአጓቱን ሰው የሰበካ ጉባኤ የሸመ ነው ሕዝብ የመረጠውን ያሰናበተ ነው በተጨማሪ ስንት አባቶች ተሹመዋል
ነጋሽ በፈጠረህ ይህ ሰዉዬኮ ተኩላ ነዉ መፅሞ የሙስና መስራቾቹ ሌሎች ቢሆኑም እርሱ ግን በግልፅ አጽድቆታል እና ትክክለኛ ተኩላ ነዉ ዋናዉ የዲያብሎስ ተላላኪና ስራ አስኪያጅ ነዉ የተዋህዶ ልጅ አይደለም አትመነዉ
ወንድሜ እምነት ከሌላቸው በገንዘብ ና በዘር የተተበተቡ እውነትን የማያውቁ ናቸው ከእነዚህ ምን ይጠበቃል ቃሉን ይናገራሉ ግን እምነት የላቸውም ዝም ብለህ ነው የምትዳረቀው
የቤተክህነት መሪሆነው የክህነት ልብስእንኳን ያለበሱሰው እንዴትየቤተክህነት መሪሆኑ እኔእውቀቱ የለኝምአባቶችን ግንሳይበዚህ አለባበስአይደለም።
👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
የስራ ቅጥሩ በዕምነት ሳይሆን በአወኩሽ አወቅሁህ ስለሆነ አንዱ አንዱን መናገር አይችልም
ለችግሩ ዋነኛ ተጠያቂ ጳጳሳቱ ናቸው ጎበዝ ከሆንክ ጠይቃቸው???
ቤተ መቅደሱን መነገጃ አድርገውታል
ለምሳሌ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ገዳም ብዝበዛ መነገጃ ሆናለች
አባት ሆይ ለቤተክርስቲያን ለምዕመን ለሀገር ለተቁዋሞቻችን የሚያስቡ የሚመጥኑ መሪዎች ስጠን 🙏. ቤተክርስቲያን ከዚህ ያለ ቀናኢ ሰው አጥታ ነው እውነት ወይስ የቤተክርስቲያን መዋቅር በፖለቲካ ሀይሎች እየተወረሩ? 30000 የሰው ሀይል ለ240 አብያተ ክርስቲያናት ማለት 125 የሰው ሀይል በአጥቢያ ነው:: ሙሉ ሰአት 8 ሰአት በቀን እነዚህ አገልጋዮች ከሰሩ እንዴት ይህ ሁሉ የአገልግሎት ክፍተት ሊኖር ቻለ:: ማዘመን ማሻሻል ሲገባ በሌብነት ክርክር እንዴት ቤተክርስቲያን?
ሊቀ መምህራን የማነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ዕንቁ መምህር ከአይን ያውጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከተመሰረተ ከሰባት ዓመት በታች ያለ ደብር በአለቃና በሒሳብ ሹም እየተዘረፈች ነው ለመዝረፍ አላስመቻቸው ያሉትን የሰበካ ጉባኤ ምዕመናን አባላት እንዲሁም የካህናት ተወካዮችን ማስጠንቀቂያ እየሰጡ እየዘረፏት ነው።።።😢😢
የት ነው
አሁንም ሀሰት አይናገሩ ለገንዘብ እና ለእግዚአብሔር መገዛት አይችልም ጥፋታችሁን እመኑ አል ይቅር ባይ ስለሆነ
የዳኑትን ነፍሳት ማወቅ አልችልም ስትል አታፍርም በየቤተክርስቲያኑ ግን ስታስቲስ የሚባል የስራ ዘርፍ ነው ምክትል ምናምን የሚባል አለ ግን ቦታው ላይ መድባችሁትጉቦ ለመቀበል ብቻ ነው የቀጠራችሁት ስታክቲክስ ምን እየስራ ዳታስ ሪፓርትስ እንዲ ቅርብ ታደርጋላችሁ ዳሩ እናንተ የሰው ነፍስ ዳነ ጉዳያችሁ አደለም ስንት ሰው መጣ ስንት ብር መጣ ስንት ትከፋላለህ ነው ጫወታችሁ እግዝያብሔር ግን ቤቱን ያጸዳል እኛንም ምዕመናንንም እውነተኛ አገልጋዩችንም ከእናንተ ከመስቀል ስር ቁማርተኞች ነጻ ያወጣናል
የማነ በናትሕ አተሸፍንለቸው አገር ያወቀው ጸሐይ የሞቀው ነው ለወደፊት ጉቦ የሚባል እናጠፋለነ ብትል ይሻላል አንተን እትዝብትላየ አትውደቅ እባክሕ በተለይ ጸሐፈሕን ምከር።።
ደንብ እና መመሪያ የግድ ያስፈልጋል ባንኮች አና አየር መንገድ ሠራተኞችን ማየት ያሻችኃል።
የመስከረሙ ላይ ያለኝን ለመስጠት የመጀመሪያ ነኝ ጊዜው ሲደርስ ይነገረኝ አደራ
ያዝ.አርገው እውቅት.ይሸጣን እንደ
ቤተክርስቲያናችን በሱፍ ለባሾችና በቁንጣ ለባሾች ነው የተጥለቀለቀች አሁን ይሄ እየተጠየቀ ያለው እራሱ ድርሻው ምንድነው ለምን ሱፍ ለብሶ መጣ ሃይማኖትን የጠበቀ አለባበስ ለምን ለብሶ አል መጣም ብልፅግና በረጅም እጁ ቤተክርስቲያን ውስጥ አለ ሆን ተብሎ ነው ሃይማኖታችንን እያራከሱ ያሉት ርካሽ አለባበሶች ከኛ በተክርስቲያን ይውጣ ይወገድ
በፍጹም አልተመለሰም ጥያቄው
ጋዜጠኜው ለጠየቀው በቂ መልስ አልሰጠም ስራ አስኪያጁ
ወንድሜ ነጋሽ ይህን ሰው ፓስተረ እያልህ ብትጠራው እወዳለሁ ምክንያቱም ቤተክርስቲያ ስራት ናህግ አላት ይህ ሰው ቢያንስ ስራቱንም እንኳን አልፈዐመም ይቅርታ አንተንም አሰሳትህ ምክኒያቱም የቤተክርስቲያ ሰውች አትመስሉም የፓስተሮች መድረክ ነው የሜመስለው
ነጠላ ስለአልለበሱ ነው ???
አዋ
በዲያቆን፡በቀሳውስት፡እንዲሁም፡በመምህራን፡በጀት፡ሴቶች፡አይደለም፡የምትልከው?ለማስረጃ፡መካኒሳ፡አቦ፡በቄስ፡በጀት፡ሴት፡ልከሀል፡ምክንያቱን፡ግለጽ፡እስኪ፡፡
በነገራችን ላይ የማነ ዘመንፈስ ከ8 አመት በፊት ሙሰነኛ ሊባል የሚችል ሰው አልነበረም
አሁን ላይ ግን ሙስነኛ ነው የሚል ቃል አይገልፀውም
የባለፈው ቆጨው መሰለኝ ዘረፋ ላይ ነው
በእርግጥ እሱ ብቻ አይደለም ተጠያቂ አቡነ ሄኖክ ጭምር ናቸው
ሲጀመር ሰራ አስኪያጅ አይደለም የሚያስተዳድረው
ደላሎች ናቸው የሚመሩት
አስተዳደሩ ማህተም መምታት ብቻ ነው
ሲቀጥል ቤተክርያን የአለቃና የፀሃፊ የግል ድርጅት ሁናለች