🛎️ዛሬ መቃም ማጨስ ነው ምፈልገው ተፋታኝ ብሩክን አሳበደቺው😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 3,9 тыс.

  • @BirukTube-
    @BirukTube-  2 месяца назад +947

    youtube.com/@etutube22?si=z6aVTG13qnWqFS3J

    • @ZiadaMohammad
      @ZiadaMohammad 2 месяца назад +6

      ❤❤ቡራ ወንድማችን ❤❤❤

    • @Silaasee
      @Silaasee 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

    • @Tbletwndmu
      @Tbletwndmu 2 месяца назад +1

      Buraye chalew ❤❤❤ yene lelet embeten a.a kewtut telat yifre

    • @ssa2952
      @ssa2952 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
      @ራቢTubeራቢይቲዮብ 2 месяца назад +2

      @@BirukTube- ቀጣይ ብራየ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 месяца назад +1240

    ቡርኬ ለሀይሚ የእዉነት ቀለበት ይሰርላት የምትሉ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @HayatMulla-ir2bv
      @HayatMulla-ir2bv 2 месяца назад +2

      የኔስስትነገርይ😂❤❤❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад

      ኦረ።እሰዋትምርትገናነችሰጨረሰአሉኮ😂❤🤔

    • @zuzubintbaba-h8t
      @zuzubintbaba-h8t 2 месяца назад +2

      ሄሉአይደለቾምእኮ

    • @elhamseid6413
      @elhamseid6413 2 месяца назад +4

      እናቱ ነሽ እንዴ አንቺ በግድ ቀለበት እሰር የምትይው ሆ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 месяца назад

      ​@@elhamseid6413የንከፍ ጥርቅም እኮናቸው ፍቅር በግደታ

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 2 месяца назад +1609

    ጌታ ሆይ ና ምን ጉድ ነው😂

  • @امسارةمحمد-غ3ه
    @امسارةمحمد-غ3ه 2 месяца назад +143

    ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 2 месяца назад +871

    ሀይሚን ከልብህ ከወደድካት እዉነተኛ ቀለበት እሰር የምትሉ

    • @zedtube2274
      @zedtube2274 2 месяца назад +3

      እናተአዛቸሁትነውዴእሚያረገውእረ እረፉ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 месяца назад +5

      በቃ ስራ አላሰራ አላችሁ ጉድ እኮ እነሱ እራሳቸውን ያውቃሉ

    • @tadalugetachew6360
      @tadalugetachew6360 2 месяца назад

      Mason alebetii

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад +4

      ገናነኝአለችኮ😳ትምህርትልጨረሰአለች❤❤🤔

    • @hdrbhddhd6302
      @hdrbhddhd6302 2 месяца назад +2

      ይዝጋቹህ ቀለበት አፍ😅

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 2 месяца назад +687

    ትክክለኛ ቀለበት እሰርላት እና እንመናችሁ እንወዳችሗለን

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 месяца назад +3

      ዝበሉ ተግዲህ አትለፍልፉ

    • @elhamseid6413
      @elhamseid6413 2 месяца назад +3

      ቀለበትሽ ይጥፋ

    • @አላህወኪል-ዠ1ኘ
      @አላህወኪል-ዠ1ኘ 2 месяца назад +4

      እኝኝ ማለት አይሰለቻችሁም ግን
      እኔምለው ብረት እኮነው ቀለበት ነገረያቺሁ እኮ ትደግ አለያቺሁ በሙድ

    • @Betiዩቱብ
      @Betiዩቱብ 2 месяца назад

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 2 месяца назад +4

      ቀለበትሺ ይጥፋ ድጋይ እራስ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +87

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤

    • @MadinaEimar
      @MadinaEimar 2 месяца назад

      ሱለላህ አለይ ወሠለም❤❤❤❤❤❤

    • @روان-ح6ن2ج
      @روان-ح6ن2ج 2 месяца назад

      s.a.w

    • @KubraseidMuhamed
      @KubraseidMuhamed 2 месяца назад

      ሰ ወ ወ

    • @RfgSfr
      @RfgSfr Месяц назад

      ሰለሏህ ወዓለይህ ወሰለም🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 месяца назад +275

    ወይኔ በሳቅ የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 2 месяца назад +2

      አለን ❤❤

    • @AtAl-u3b
      @AtAl-u3b 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @NamhAlkaldi
      @NamhAlkaldi 2 месяца назад +2

      Amin

    • @RAWUDA-zk6jm
      @RAWUDA-zk6jm 2 месяца назад +2

      አሚን ውዴዴዴ ፈታ አረገችን ሀይሚ በመዳም ጩሀት ተደብረን ነበር

    • @TigistBirhanu-x9u
      @TigistBirhanu-x9u 2 месяца назад +1

      Demirgn

  • @Lemi__21yutb
    @Lemi__21yutb 2 месяца назад +433

    ወኔ ከሀይሚ ጀዋል የኪዳነ ምህረት አዩት ደስ አለኝ እናቴ ኪዳነ ቃላ❤❤ ሃይሚዬ የኔ ስስት❤❤

    • @Melkam-s2y
      @Melkam-s2y 2 месяца назад +1

      እኔም ልል ነበር 😢🙏

    • @RhvdDhcfc
      @RhvdDhcfc 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ
      @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ 2 месяца назад +4

      ማሪያምን በባለፈው ስህለ አድኖ ሲጠጧት የማሪያምን ቲክ ቶክ ላይ ነበር ተቆርጦ ያየውት ሂጀ ነው ሰብስክራይብ ያደረኳት

    • @KalkidanHagos
      @KalkidanHagos 2 месяца назад

      Edene des bloshi ayhonem🎉🎉🎉🎉🎉

    • @amamaamm7728
      @amamaamm7728 2 месяца назад +1

      እኔም ደስ አለኝ ኦርቶዶክስ አትመስለኝም ነበር

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 2 месяца назад +48

    የኔ ውድ ሃይሚዬ ሁሌም እንደዛ አርግ በናትሽ ፈታ እንበል የኔ ቆንጆ የኛ ንግስት ቸኮሌት እናትሽ ሁሌም አርግ ፈታ እንበል ሲወድሽ 🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️💪🐅

  • @amalali9768
    @amalali9768 2 месяца назад +227

    ሃይሚ ይመችሽ! አንቺ ነሽ ያወቅሽበት! ዩቱብ ላይ ምን ይዘሽ መምጣት እንዳለብሽ , ለተመልካች የሚመች ቪድዬ ስለምትለቂ ታለንትሽን በጣም ነው የማደንቀው! በዚሁ ቀጥይ!

  • @OfficialHassentube
    @OfficialHassentube 2 месяца назад +1076

    በቃ ለየላት😳

    • @Mነኝኝ
      @Mነኝኝ 2 месяца назад +4

      😅😅😅😅

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 месяца назад +2

      Haseni 😂😂😂

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @HassanTube-1
      @HassanTube-1 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @fatemahery
      @fatemahery 2 месяца назад +1

      😂😂😂

  • @Natnael7594
    @Natnael7594 2 месяца назад +20

    ቡራዬ የኔ የዋህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እግዚአብሔር ያክብርህ እመብርሃን ትጠብቅህ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 месяца назад

      😂😂😂😂ጎረምሳው

    • @Nasriya-b8k
      @Nasriya-b8k 2 месяца назад

      😅😅😅ከዘስ ፈለግሺዉ እዴ😅😅😅

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 2 месяца назад +136

    የሀይሚ ከስልኳ ጀርባ የኪዳነ ምህረት ስላድኖ እናቴ❤❤❤ትጠብቃቹሁ ዉዶች❤❤

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 2 месяца назад +127

    ዉበቷ ግን አበባ ነዉ እምትመስለዉ የምር ❤❤❤❤ ያለማየሁ ልጂ ቻለዉ 😂😂😂😂

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 2 месяца назад +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ እነ ቆንጆ ብቻ የዛሬው ያበደ ነው ሀይሚዬ ስልክሽ ከበር ለይ ያየሁት ነገር ዋው እንዴት ደስ እንዳለኝ ወላዲት አምላክ ትጠብቃችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ የልጅ አዋቂ በቀደም የሰራሽው ስራ ደስ ይላል ( አስራት በኩራት ነው ) ደስ ይላል እግዚያብሄርን የሚያስደስት ነገር ስትሰሩ ስራችሁም መንገዳችሁም ይቃናል ወላዲት አምላክ ትጠብቃችሁ

  • @sintayehutegegne-j3s
    @sintayehutegegne-j3s 2 месяца назад +293

    ፎቶዉን አይቶ የኤፍሬምን ፕራክ ያረገችዉን ያስታወሰ 👍ሃይሚየ❤

    • @PasPas-d5q
      @PasPas-d5q 2 месяца назад +4

      እኔም😂😂😂❤

    • @sintayehutegegne-j3s
      @sintayehutegegne-j3s 2 месяца назад

      ሁሉ የሚያምረባት ድምቀት እኮ ናት በእዉነት😂❤​@@PasPas-d5q

    • @ThigusQatar-bt6rs
      @ThigusQatar-bt6rs 2 месяца назад +2

      እኔም እራሱ ያነው ትዝ ያልኝ😂😂😂😂

    • @sintayehutegegne-j3s
      @sintayehutegegne-j3s 2 месяца назад +1

      @@ThigusQatar-bt6rs እኮ 😂😂😂 ናታንማ ባያፈቀራት ነበረ እሚገረመዉ ድምቀት የሆነች ልጅ😍😍

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂እኔ ም ጫትይዛ ጣሺው አለችው 🤣🤣🤣

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ 2 месяца назад +478

    እንደኔ እፍሬምን ፕራንክ ስታረገው ጫት ይዛ ትዝ ያለው 😮😅😅😅😅

    • @HdogehBdkhd
      @HdogehBdkhd 2 месяца назад

      እኔም😂😂😂

    • @PasPas-d5q
      @PasPas-d5q 2 месяца назад +1

      @@መድስደተኛዋ እኔምዎላይ

    • @PasPas-d5q
      @PasPas-d5q 2 месяца назад

      @@መድስደተኛዋ 😂😂😂😂😂

    • @Semira12u5
      @Semira12u5 2 месяца назад

      እኔ አሰታወሱኩ😂😂😂😂

    • @የአትጠገብሩታፋሚሊ_19
      @የአትጠገብሩታፋሚሊ_19 2 месяца назад +1

      እኔ ራሱ ትላንት ማታ ትክቶክ ላይ ፖስት አርጌዉ ነበር ከኤፋ ጋር የሰራቺውን 😂😂😂

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 2 месяца назад +20

    ወይኔ ሀይሚየ በሳቅ😅😅😅😅 የምር የኔ ቅመም ፈታ ነው ያደረግሽኝ ሁል ግዜም ሳቂልኝ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @LETEBRHANTube
    @LETEBRHANTube 2 месяца назад +88

    ሀይሚዬ የኔ ጅግኒት በጣም ነው የምወድሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ ትጠብቅሽ የኔ ውድ
    የሀይሚ ስልክ ያያ ኪዳነ ምህረት ዋውውው እመቤታችን ትጠብቃችሁ🙏♥️

    • @KalkidanHagos
      @KalkidanHagos 2 месяца назад

      Edene des yalew sew ale

    • @LETEBRHANTube
      @LETEBRHANTube 2 месяца назад

      @@KalkidanHagos እኔም ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ♥️

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 2 месяца назад +384

    ቅመሞችዬ ሀይሚ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ግጥም ትግጠምልን የምትሉ እሥኪ ከብሩኬ ጋር ሆነው እርክት ያድርጉን

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 2 месяца назад +3

      ገጥማልን ነበርኮ በጣም ደሥ የምል ግጥም አብባልናለች

    • @الزلزفزغارا
      @الزلزفزغارا 2 месяца назад +1

      ያሚር የኔን አሳብ ነው የለሹ😂😂😮😮❤❤❤

    • @Wuba-etho
      @Wuba-etho 2 месяца назад +1

      ገጠመቺ እኮ ከዚ በፊት

    • @abebechabe-d6d
      @abebechabe-d6d 2 месяца назад +2

      @@Wuba-etho የእውነት አልሠማሁትሞ

    • @AsetereGalato
      @AsetereGalato 2 месяца назад +1

      Tigitami❤

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 2 месяца назад +20

    የኪዳነ ምህረት ስእል አድሮ ያየ እንዴ ማነው ሀሚ ስልክ ላይ
    ቡራ ሀይሚ 🎉🎉

    • @Kideste
      @Kideste 2 месяца назад

      ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل 2 месяца назад +143

    ዛሬ አንድ ነገር ልለምናችሁ ሁላችሁም በምታምኑት ፀሎት አድርጉልኝ ችግር ውስጥ ነኝ 😢😢😢😢 በገንዘብ አላልኩም በፀሎት

    • @SaAs-bu4yc
      @SaAs-bu4yc 2 месяца назад +4

      አላሂ የፈለግሺውያሞላልሺየኔእናት😢

    • @aboaboo8875
      @aboaboo8875 2 месяца назад +1

      እመብርሀን ትጠብቅሽ እህትዋ

    • @Sara-l8n5s
      @Sara-l8n5s 2 месяца назад +2

      አላህከችግርያውጣሽ🎉

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 2 месяца назад +1

      አላህ ያሰብሺው ያሳካልሽ❤❤

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 2 месяца назад

      Geta yitidashi🎉🎉

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 2 месяца назад +125

    እኔ የታየኝ ከሀይሚ ስልክ ከከቨሩ ውስጥ ያደረገችው የቅድስት ኪዳነ ምህረት ስዕል አድኖ

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 2 месяца назад +3

      እኔም ማርያምን እዴት ደሰ እዳለኝ

    • @KalkidanHagos
      @KalkidanHagos 2 месяца назад

      Edene des yalew sew ale

    • @FiiriwotBiranu
      @FiiriwotBiranu 2 месяца назад

      Enem 😢❤❤

    • @JemBer-hm4ik
      @JemBer-hm4ik 2 месяца назад

      እኔም🎉❤❤❤❤

  • @ShamimahKhalid
    @ShamimahKhalid 2 месяца назад +12

    እዉነት ግን ሀይሚዬዬዬ❤ያመሳለ ቆንጆት ልጅ በአለም ሚገኝ አይመስለኝም የኒ ፍልቅልቅ የኒ ንግስት የኒ ማርርርርር የኒ ጣፋጭ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😂😂

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 2 месяца назад +124

    የዛሬዉ ይለያል😅😅😅😅
    ሀሰንኮ የቪዶ አስኳል ነው የምር😜🥰 እኔ ለም እንደሁ አላቅም ሀሰን ካሜራማን ሲሆን ፈታ ብቻ🙈😋😅

  • @Lively-ts8dm
    @Lively-ts8dm 2 месяца назад +107

    ዛሪ ግን የድሮዋ ሀይሚነው ያየሁት የምር ደስኛዋ🎉🎉❤❤❤

  • @HoretGaso
    @HoretGaso 2 месяца назад +10

    ዋው ሀሚዬ ተመቸሺኝ አዳዴ እዲነውጂ ፈታማለት❤❤❤ብሩኬን አደነባበርሽው ይመችሽ ያራድዬ ልጅ🎉🎉🎉🎉

  • @የልቤAንጉስ
    @የልቤAንጉስ 2 месяца назад +155

    የድሮዋ ሀይሚ ጫት ይዛ ፕራክ ያረገችዉ ኤፍሬም ትዝ አለኝ😂😂🎉🎉❤❤

  • @Metimekonene
    @Metimekonene 2 месяца назад +94

    .ሀይሚ ብዙ ታለት ያለሽ ልጅ ነሽ እርድና ደሞ እንዴት አባቱ እንደሚያምርብሽ😊😊😂

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 2 месяца назад +15

    የሚዲያዉ ድምቀት የኔ ዉድድድድድድድድ ሁሉ ሚያምርብሽ የምንወድሽ የኔ ስስት ዛሬ ፈታ ነዉ ያደረግሽን ነገሩ ሁሌ ፈታ እዴደረግሽን ነዉ

  • @Etsub21
    @Etsub21 2 месяца назад +142

    ሙስሊሞች በአላህ ክርስታኖች በግዛሔር ሳደሞሩ እንዳታልፍ🙏🙏🙏🙏

    • @KedjaSeid-ev3hz
      @KedjaSeid-ev3hz 2 месяца назад

      ደምሪኝ በምታምኒው እኔም እደምርሻለሁ😢😢

    • @yewelowa
      @yewelowa 2 месяца назад +2

      ሀይማኖት መለመኛ አይደለም

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ 2 месяца назад

      ስራ ፈት ለለት ጉርስ ያጡትም በሀይማኖት አይለምኑም

    • @HayatedubaiEutopia
      @HayatedubaiEutopia 2 месяца назад

      በሀይማኖትአትጣ መለመኗአደለም

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ 2 месяца назад

      @@HayatedubaiEutopia እኛምኮ ዝብላ ደምሩኝ ብትል ምን ችግር አለው ነው ያልነው

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 месяца назад +36

    ብሩኬ፣ሀይሚ፣ ሀሰንና ሙቢ እንኳን ደስ ያላችሁ ሩታና አብርሽ ወደቦታቸው ተመልሰዋል ። ሀይሚም ወደቀድሞ ቦታዋ ወደፕራንክ ንግስትነቷ ተመልሳለች ዋው ከዚህ በላይ ምን ይፈለጋል። አሁን ደግሞ ብሩኬ ልቦናክ ተከፍቶ ከሀይሚ ጋር ተጣምራችሁ ለማየት ያብቃን።

  • @የኔየኔHB
    @የኔየኔHB 2 месяца назад +14

    ሀይሚ ኪዳንምርትን ከሰልኮ ጀርባ አየሁት ወይኔ ደሰ ስሲል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌💕💕💕💕

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 2 месяца назад +96

    በጎጎት ስጠብቅ ነበር ሀይሚ አይደለችም ብየ ተናድጃ ነበር ተመስገን ሀይሜ ስለሆነሺ

    • @melitubez9850
      @melitubez9850 2 месяца назад

      @@Kerima-p3b ደምሪኝ ዉደ

  • @Medi-co3ed
    @Medi-co3ed 2 месяца назад +232

    ግን የመዳም ቅመሞች ምን ችግር አለው ብትደምሩኚ እኔ የስደት እህቶቸበአላህ ደምሩኚ😢😢😢

  • @retibeta
    @retibeta 2 месяца назад +6

    ሀይምዬ የኔ ቅመም ዘና ፈታ አረገሽኝ ብራንም አንዳንዴ በፕራንክ አዝናኚው ኤፋንም ሰርታለታለች ጨሃት እንደሚቅም ሆና አክተር ናት የፊልም ዳርክተሮች እባካችሁ ፊልም አሰራትፕ በእውነት ችሎታ አላት አይሚ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤

  • @KaledየጅማውTube
    @KaledየጅማውTube 2 месяца назад +228

    ቁረዓን ቃኢዳ መቅራት የምትፈሉጉ ኑሁ ማሰቀራት ጀምራለው በዩቱብ እና በቴሌግራም ሪመዳን እየደረስ ነው ኑሁ ሳይቀድመን እንቀድም ለአኽራ ቤታችንን እናስተካከል😢😢😢ዱኒያ አጭር ናት እና😢 ያረብ መጨረሻችንንን አሳምርልን

    • @Dobanathyopaia
      @Dobanathyopaia 2 месяца назад

      አረ በጠም ፈልገለው

    • @نفيزا-ط4م
      @نفيزا-ط4م 2 месяца назад +2

      ቁረአን መቅረት ፈሊገለዉ በጠም ነዉ ምፈሊገዉ ቻነሌ አዲስ ነዉ በአለህ አበረተ ቱኝ🙏🙏

    • @sofi_tubee
      @sofi_tubee 2 месяца назад

      የኔ ንግስት❤❤❤

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 2 месяца назад +1

      በምን ላግኝሽ ዉዴ

    • @Kamila-fz6nc
      @Kamila-fz6nc 2 месяца назад

      እፈልጋለሁ

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل 2 месяца назад +223

    ዛሬ አንድ ነገር ልለምናችሁ ሁላችሁም በምታምኑት ፀሎት አድርጉልኝ ችግር ውስጥ ነኝ 😢😢😢😢

    • @እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ
      @እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ 2 месяца назад

      ፈጣሪ ካንችጋርይሁን

    • @Beba873
      @Beba873 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ችግርሽን ይፍታልሽ 🙏

    • @HELAMrr
      @HELAMrr 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ችግርሽን ይፍታልሽ🙏🙏🙏

    • @Meriyem-c5d
      @Meriyem-c5d 2 месяца назад

      አላህ ያግዝሽ🎉❤❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 2 месяца назад

      አላህይርዳሽ

  • @Zahra-f8z3f
    @Zahra-f8z3f 2 месяца назад +6

    ሀይሚየ ኪዳነምረት ትጠብቅሽ የኔቅመም❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 месяца назад +77

    😂😂ወይኔ ጉዴ

  • @AhmedSeid-uz1uo
    @AhmedSeid-uz1uo 2 месяца назад +38

    እረ የነዚህ ልጆች ታሪክ አያልቅም ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @KibenshChichiso
    @KibenshChichiso 2 месяца назад +16

    ቡርኬ ተጠንቀቅ ናቲ ሊጠልፍብህ ነው ችላ ማለት ዋጋ ያስከፍልእል ስለዚህ አስበት

  • @yasewchu
    @yasewchu 2 месяца назад +38

    የኔናት ሁሌም ፈገግ በይ ቡራነት ፈራሀት
    ማነው የስልኳን ከበር ያየ
    ኪዳነምህረት እናቴ ጭቀታችሁን ታስወግድላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 2 месяца назад +132

    የሀይሚን የስልኳን ጀርባ ያየ ሰዉ የ እናታችን የኪዳነምህረት ስእል አድኖ ❤❤❤❤

    • @Lemi__21yutb
      @Lemi__21yutb 2 месяца назад +6

      እኔ አየሁት የእናቴ ኪዳነ ምህረት

    • @GoogleId-h9n
      @GoogleId-h9n 2 месяца назад +5

      @@Lemi__21yutb ኣዎ አለ ደሰሰሰ ሰሊ ከዳና ምህረት ተጠብቀን ለሁላችን

    • @MaazaAsefa
      @MaazaAsefa 2 месяца назад +1

      አዎ ከምር ደስ ነዉ ያለኝ ሳየዉ❤❤❤

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 2 месяца назад

      ደሰ ብሎኛል የምር

    • @KalkidanHagos
      @KalkidanHagos 2 месяца назад

      Edene des yalew

  • @EmanName-t6c
    @EmanName-t6c 2 месяца назад +3

    ብሩኪ ግን አይኑ አንገቱና እራሱ ላይ ነዉ አንድ😂😂😂😂😂

  • @SeadaJemal-l5n
    @SeadaJemal-l5n 2 месяца назад +64

    ሁሉ ነገር የሚያምረባቸው ልጆች ሰወዳችሁ

  • @Haymi-21-r1g
    @Haymi-21-r1g 2 месяца назад +94

    አበባ ይሰጣት የምትሉ 👍 አጓግቶ ገደለን እኮ ልስጣት እያለ😢

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 месяца назад +3

      ትንሽ እንኳን ለልጅቱ ሞራል አትጨነቁም እረ ይስሩበት ተው አታሸማቋቸው

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад +1

      እነሱእኮ😂እነሰያቃሉ😂ምንአሰጨነቀሸአች😂ይሰሩበት😂ይሰያነሰጥጉድ

    • @TigistBirhanu-x9u
      @TigistBirhanu-x9u 2 месяца назад

      Fara.new.ayawukima..tey.😂😂😂

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад

      ​@@rabiarabu3985ከአበባ ቸኮሌት አይበልጥም እዴ ቸኮሌት እኮ የፍቅር መገለጫ ነው❤❤❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад

      ምን ያጓጓናል እህታለም ቸኮሌት እየሰጣት አይደል ቸኮሌት ለሁሉ ሰው አይሰጥም ቸኮሌት የፍቅር መገለጫ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalwaTiyub
    @HalwaTiyub 2 месяца назад +12

    ግን ታዋቂ ካልሆነ በስተቀር አታበራቱም እስኪ ቅመሞች አበረታቱኝ ስደት ሰለቸኝ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +216

    እፍሬምን ፕራንክ ያራጋቹ መነው እዳኔ ትዝ ያላው ብቻ ላይክ😂😂😂😂

  • @endalya4080
    @endalya4080 2 месяца назад +50

    ያቺ ቻይ ልባ ቀና የሴት ኪሩ የኔ ጀግና ባይደላት ባያምርባት ባትቀያይር አይነት ጨርቃ ሀይሚተ ያው ሀይሚ ናት ከወርቅም ወርቅ😍😍😍😍🍫🌹🌹💓

    • @JerriSami
      @JerriSami 2 месяца назад +1

      hym,,yemch,,yardh,,ljh❤❤❤😅😅😅😅

    • @BintNuri
      @BintNuri 2 месяца назад

      Demrign​@@JerriSami

  • @MuluSeti
    @MuluSeti 2 месяца назад +8

    ቡራየ ዘና አደረገችህ ሀይሚየ የኔ እስማርት ትለያለች❤❤❤❤❤❤

  • @ابووليد-ر5م2ه
    @ابووليد-ر5م2ه 2 месяца назад +89

    እኔን የታየኝ የቅድስት ኪዳነ ምህረት ስዕል አድኖው ከኃይሚ ስልክ ከቨር😍❤❤❤
    አይ ኃይሚ አታመጭው የለሽ ፈታ አረግሽን ጎበዝ ብሩኬ የኛ የኢትዮጵያ ባህል አይደለም ይህ አለባበስ😘❤

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 2 месяца назад +37

    ሀይሚኮ ሁሉም የሚምርባት ሀሰን የኛ የሳቃችን ምንጭ

  • @HsHs-uj5lh
    @HsHs-uj5lh 2 месяца назад +5

    ግን ኮሜቶሮች ሰታሰጠሉ እናተ ብላችሁነወይ ቀለበት የሚያረገው አብሮ የሚኖረውጋር እነሱያቃሉ ይሄኮ ሂወትነው በግድ ቀለበት አይደብርም እሰቲ ሰረአትያዙ

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u 2 месяца назад +45

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ደስስስስስስ ሲል ወይኔ ሀይሚዬ ቡራዬ ዘና ነው ያረጋችሁኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 2 месяца назад +5

    ሀይሚየይ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ ይገባሻል። ቡርኬ ዊናን ጠይቀዉ ችግሩንም ተጋራው ምርጥ ጋደኛህ ነበር ኮ አትርሳው

  • @wowwow8907
    @wowwow8907 2 месяца назад +21

    ማነው እደኔ የናታችን ኪዳነምህረት ሥእልአድኖ ያየ❤❤❤❤❤

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe 2 месяца назад +41

    የኔ ታዳጊዎች ሁሌም ወደፊት ብቻ የማንንም ወሬ እንዳትሰሙ በርቱልኝ❤ሀይሚዬ ስልክሽ ላይ የኪዳነ ምህረት ስእል ኣድኖ ኣየሁ ትጠብቅሽ የኔ ዉድ❤

  • @fatimaebrahim9802
    @fatimaebrahim9802 2 месяца назад +4

    ወይኔ እንደኔ ዛሬ በሳቅ የሞተ አለ ስንት ጊዜ ደጋግሜ አየሁት የብሩኬ ትግስት የሚገርም ነበር ይመቻችሁ የኔ ጥንቅሾች

  • @HiwotFentaw-c9v
    @HiwotFentaw-c9v 2 месяца назад +142

    የዛሬው እማ ያበደ ነው ሀይምዬ ክፍ አይንካችሁ ኑሩልን❤❤❤😊

  • @Amer-tm8qm
    @Amer-tm8qm 2 месяца назад +38

    ሀይሚ ኪዳንምርትን ከሰልኮ ጀርባ አየሁት ወይኔ ደሰ ሲል🎉🎉🎉

  • @Asdf5566Asdf6
    @Asdf5566Asdf6 2 месяца назад +11

    ይቅርታ ሀይሚ ስዕላድኖ ዉን ከስልክሽ ጀርባ አንሽ በቦርሳሽ እንጂ በስል አይያዝም ስልክ ስንት ነገር አለዉ በዚያላይ የትም ነዉ ስልክ የሚቀመጠዉ አንሽ ቅድስት ኪዳነምሕረት ጥበቀዋ አይለይሽ አንሽ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 месяца назад +84

    ሃይሚቲዬ አንች ህኮ ሁለገብ የካሜራ(የቪዲዬ) ተዋናይ ነሽ ይመችሽ! በስልክሽ ላይ ያለችው ስእል አድኖ ኪዳነምሕረት በፍቅር በመተሳሰብ በአንድነት ታቆያችሁ🙏

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 2 месяца назад +110

    ትንሻዬ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ የኔ ጅግኒት የስራ ሰው ስስት ብዬ የምወድሽ ጠንካራ ሁንሽ በርችልኝ የማንም ምድረ ኣስመሳይ እንዳትሰሚ ብዙ ዕላማ ያለሽ ትልቅ ደረጃ መድረስ የምትፈልጊ ልጅ ነሽ ብዙ እውነተኛ ወዳጆች አለን ከጎንሽ😍💚የኔ ታዳጊዎች የምወዳችሁ ከሀበሻ ምድረ ሰገጤ ከፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ😊❤

    • @SarahZinash-to6bp
      @SarahZinash-to6bp 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤😁😁😁😁😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍🥰

    • @aysakacmi-dz7sq
      @aysakacmi-dz7sq 2 месяца назад

      አቺልጅ ስወድሽ​@@SarahZinash-to6bp

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 2 месяца назад +1

      ደምርኝ ማርየ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад

      ❤❤❤😂😂🎉🎉

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 2 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tsiwen-v8e
    @Tsiwen-v8e 2 месяца назад +4

    ሁሌም ትመችኛለሽ ሀይሚየ ግን የዛሬዉ የተለየ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 2 месяца назад +49

    ክርስቲያኖች በማርያም ሙስሊሞች በአላህሳደምሩኝ እዳታልፉ እድህ ከለመኗችሁ መቸም ስደተኛ እህቶቻቸን ማበረታታት አትውዱም እግዚአብሔርን ግን። ለምን😢😢😢😢

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 2 месяца назад +261

    እውነት ግን ሀይሚን ያመሳለ ቆንጂት ልጅ በአለም ሚገኝ አይመስለኝም ❤❤የኒ ፍልቅልቅ የኒ ንግስት የኒ ማር የኒ ጣፋጭ 💋💋ውድድድድድድድድድድድ 😘😘😘😘

    • @Helenbirhanu-xf7zn
      @Helenbirhanu-xf7zn 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 2 месяца назад +1

      የኔ🔥🔥🔥💋💋💋

    • @yewelowa
      @yewelowa 2 месяца назад +1

      ስምሺ አይሻነው ግንጤነኛነሺ ከሀድመሆኗን እረሳሺ

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 2 месяца назад

      @@yewelowa አልገባኝም 🤔🤔

    • @yewelowa
      @yewelowa 2 месяца назад +2

      @@ayishaatisha8475 የኔውድ አይሻየ በአንድ አላህና በረሱል ያላመነ ከሀዲነው መመለሻውም ጀሀነም ነው

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 2 месяца назад +4

    የዛሬው ደሙ ይለያል በጣም ነው ፈታ ያደረግሽው ሀይሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ግን ቀሚስ ነው የሚያምርብሽ የኔ ወርቅ ❤❤❤❤❤ ሁል ግዜ ፈታ በይ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Fikirita-e30
    @Fikirita-e30 2 месяца назад +34

    እኔ የታችኝ እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ናት🙏❤❤❤የኔ ውድ እናቴ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ🙏❤
    ዛሬ ጨዋታ ጨምረሻል🤣🤣ብሩኬ እራሱ ግራ ገባው አንች አንተ የጉድ አገር🙆‍♀️🤣🤣

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 2 месяца назад +49

    10 k አስገቡኝ ሀይሚንና ብሩክን የምትወዱ ሁሉ በላይክ

  • @AsyaMohammad-gy7vi
    @AsyaMohammad-gy7vi 2 месяца назад +4

    አረ ባራዲየዉ ሀይሚ ቀበጥ ይመቺሺ ሁለየም ፈታ በሉ ወዉ 😂😂😂😂😂ዘና ፈታ ነው ያረገሺኝ ሁለ ነገርሺ

  • @GoogleId-h9n
    @GoogleId-h9n 2 месяца назад +61

    ውብ የሆነች ልጅ ከአሰመሳይ ይጠብቅሺ ❤

  • @makumaku1144
    @makumaku1144 2 месяца назад +85

    ወይኔ ሀይሚዬ🥰♥️ ተጋሩ ኣለኩም ዶ👍

  • @Fozi-xg7uk
    @Fozi-xg7uk 2 месяца назад +2

    ወይኔ ሀይሚየ የኔ ቆንጆ ክክክክክክ ፈታ ብለሽ ፈታ የምታደርጊን አቺብቻ ነሽ የቀረዉ ዝብሎ ይነፋረቅ😂😂😂😂😂

  • @MntamrMntamr
    @MntamrMntamr 2 месяца назад +29

    በስደት ያላቹ እህቶች ወቶ ከመቅረት ይሰውራቹ😢

    • @MesA-gi2yj
      @MesA-gi2yj 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @Mohammad-yn5nb
    @Mohammad-yn5nb 2 месяца назад +50

    ቀበጧ ቅመሟ ቸኮሌቷ ልእልቷዬ የዛሬዉ የሌለ ነዉ❤❤ ቡራ ቻለዉ እንግድህ😂😂

    • @TGg-q5c
      @TGg-q5c 2 месяца назад +3

      አዎ ዉዴ ናታን ሰለ መጣ ነዉ😂😂😂

  • @HelmaJfg
    @HelmaJfg 2 месяца назад +6

    አረ እደዚህ ፈታ አርጊን ሀይሚየ ቅመም የሣቄምጮች የናተን መጨረሻ ያሣየኝ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад +72

    የቡረና የሀይም አድነቅዎች በየለቹሁበት አለም ክፍል አለህ ይጠብቃቹሁ 100k አስገቡኝ ስዎደቹሁ

    • @LolisaLolisa-kn3ml
      @LolisaLolisa-kn3ml 2 месяца назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 2 месяца назад +31

    ማነው እደኔግን በስስት እሚጠብቃቸው የኔ አደኛወች💪♥ ቅመምዬ የኔ አዝጎች የሁሉ በላዬች እኮናችሁ ❤❤🎉

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 2 месяца назад +5

    ሃይሚይ ❤እና ብሩኬ ይለያሉ የምትሉ ሃሚይ ሁሌም ደስተኛ ትሁንልን የምትሉ

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 2 месяца назад +18

    የኔ ውዶቼዬ ሀይምዬ ዛሬ በጣም ነው ፈታ ያደረግሽን የኔ ቅመም ግን ሁለተኛ እዳይደገም ቡራ እዳለው ድግሞ ስልክሽ ላይ ያየሁት እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ ፈገግታዎቼ የኔ መሪዎች ❤❤❤❤❤❤

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru 2 месяца назад +67

    ያኔ እርግቦች ስወደቹ ኑሩልኝ ሁሌም ፈታ ብቻ❤❤😂😂😂😂😂

  • @MserhMserh
    @MserhMserh 2 месяца назад +3

    እደው ደጋግሜ ማየቴ ብቻየን መሳቄ ደግሞ ማሬ ሳቅሽ ይረታሻል ሀይሚዬ❤❤❤

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 2 месяца назад +97

    የሀይሚ ስልክ ያያ ኪዳነ ምሕረት ያያል ❤16❤

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 2 месяца назад +1

      ❤❤❤

    • @Hadiya36
      @Hadiya36 2 месяца назад +1

      እረ እኔ ለራሡ ያያ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 месяца назад +1

      Inemi ayichaleu 😢

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 месяца назад +2

      በይኔ በደስታ ተሞላልቤ❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад +1

      እኔምአየሁ❤❤❤ትጠብቃት🙏

  • @FentuBazezew
    @FentuBazezew 2 месяца назад +13

    እንደኔ የኪደነ ምህረት ስዕል አድኖ የተየው

  • @razwali4987
    @razwali4987 2 месяца назад +3

    ሃይሚየ ጨዋታው ጨዋታ ነው አለባበስሸ ዎጣ ያለው እንዳይለምድሸ በተረፈ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 2 месяца назад +18

    የኔዉድ እዉነተኛወዳጆች ብዙ አለንሽ እና እህቴ ማንኛዉምነገር ቢገጥምሽ ጠንካራሁኝ እራስሽን እዳትጓጅ❤❤❤

  • @Tigisthabeshawit
    @Tigisthabeshawit 2 месяца назад +103

    የዛሬ በሳቅ ገና ጥዋት ፎቶውን ሳየው ስቂ ነበር ጭራሽ አሁንማ 😂😂😂😂

  • @kkaremakarema348
    @kkaremakarema348 2 месяца назад +2

    እስልኳ ከበር ኪዳንብረት እናቴ ንያየ ላይክ ❤

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 2 месяца назад +80

    ግን እንደኒ ማነው ከልቡ የሚወዳቸው በማርያም❤❤❤

    • @Sawda-l9s
      @Sawda-l9s 2 месяца назад

      እኔ❤❤❤

    • @AaAa-m6j9i
      @AaAa-m6j9i 2 месяца назад

      ሠእኔ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад

      ❤❤🎉

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ አለሁ ከልቤ የምወዳቸው ደስታቸውን እጅ ክፏቸው ደስ የማይለኝ

    • @wsf7216
      @wsf7216 2 месяца назад

      እኔ

  • @SerkalamQatar
    @SerkalamQatar 2 месяца назад +31

    ሀይሚ ቆንጆ ምንም ብትሆኝ ያምርብሻል ብሩኬ ከሀይሚ ጋር ስትመጡ ዉበታቹ ስወዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤ ግን ብሩኬ በጣም ለትልቅ ጉዳይ ነው የምፈልግ በምን ላግኝ በማርያም

  • @jemilayimer5445
    @jemilayimer5445 2 месяца назад +5

    የኔ ቀበጥ የኔ ፍልቅልቅ የኔጨረቃ ምንም ብታደርጊ ታምሪያለሽ የኔ አትጠገብ ሁሉን ጭቀት የረሳሁብሽ የኔጨረቃ ከልቤነዉ እምወዲሽ ከዛሬ በሀላ እደዚህ ቅብጥ በይልኝ ልእልቴ ያምርብሻል ስትስቂ ደስይለኛል የኔአበ ባ ቃል ያጣሁልሽ የኔ እስማርት❤❤❤❤❤❤B,💝H💘ዉዲዲዲዲዲ። ሁሌም በፍቅር በደስታ ኑሩልኝ💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @halenLove
    @halenLove 2 месяца назад +29

    እረ ሀይሚዬ አራድየዋ እረ ዛሬ በሳቅ 😂😂😂ይመቻቹ ጨረቃዎቼ ማንም እንዳነካብኝ እነዚ ልጆች❤❤❤

  • @medicolove19
    @medicolove19 2 месяца назад +76

    ኣበይ ኣለክን ተጋሩ ኮነይ መነይ ብኣማርኛ ስለ ንፅሕፍ በር ኣብዚ ዘለና እኮ ተጋሩ ንበዝሕ😅
    ብራ&ሃይሚ እወዳችዋለው❤😊

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 2 месяца назад +8

    ቡርኬ ለእይታነውአይደል ሀይሚንጋየምሰራው አታፈቅራትም እ አድቀንአበባሠተሀትአተቅም 😢😢😢 ከሌላሤትጋ ስተዥላለጥ አየንህ ደግሞ በቃየማፈልጋተከሆነ ናታጋትስራ😢😢😢😢😢😢

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 2 месяца назад +1

      ወረኛ ምን ማለት ነው?

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 2 месяца назад

      ምቀኛ

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 2 месяца назад

      @@Naima13Naima13 ምን ማለት ነው በቃ በሰው ህይወት ወሰኝ መሆን አይደበርም ሲጀምር የሰውን privacy መከታተል ምን አመጣው ሃይሚ እና ብሩኬ በራሳቸው አስተሳሰብ ሚራመዱ ወጣቶች ናቸው ስለዝህ ኮመታተሮች ብትረጋጉ ይሻለል

  • @ኘኘ
    @ኘኘ 2 месяца назад +17

    የኔ እብዳ😁😁😁አረ ወይን ሆደ ቆሰሉዋል እግዚአብሔር ይሰጣች🎉🎉😂😂😂😂😂🔥🔥🔥ትንሿዋ የኔ ቶኮላና🔥🔥🔥🔥🍬🍬🍬

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 2 месяца назад +28

    ሀይም የኔ ቆንጆ ቡሩክ ግን እዑነትና ቀልብት አስር ❤️❤️😢🥰🥰

  • @MoneeraDd
    @MoneeraDd 2 месяца назад +3

    ብሩክ እባክህን ሄሉ ታማለች እዯት የዛሬን ሳይሆን ያሳለፋችሁን ጊዜ አስታው ብቸኝነት ለምን ይስማታል አንተ አስታዋይ ነህ ብዬ ነው

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 2 месяца назад +141

    😂😂😂 የድሮዋ ሀሚ ዛሬ አየኋት ኤፋን ጫት ይዘሽ ፕራንክ ያረግሹ ኧይ ቅመሟ 😂እያየሁሽ እኮ አደግሽ❤