ግሩም ትረካ - ኦሾ እና አትክልተኞቹ፣ ኦ ብሃማቲ - Girum Tereka

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июн 2024
  • #Osho #GirumTebeje #girumtereka
    ግሩም ትረካ - ኦሾ እና አትክልተኞቹ፣ ኦ ብሃማቲ - Girum Tereka
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 38

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 Месяц назад +8

    የኢትዮጵያን የወረደ የሴረኞች እና የዘረኞች ፖለቲከኞችን ከመስማት ይህ ዝግጅት ጠቃሚ ነዉ።

  • @Adonay_Yogi
    @Adonay_Yogi Месяц назад +12

    ቢያንስ በ ሳምንት ሁለቴ ብትለቅልን እንደዚ ኣይነቶች.... And thank you so much 🙏🙏🙏

  • @Barbarose_skbbr
    @Barbarose_skbbr 12 дней назад

    ኦሾ❤

  • @user-gw7vk5ft4e
    @user-gw7vk5ft4e 24 дня назад

    Bezu terkln

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Месяц назад

    አስገራሚ ታሪክ ነዉ በተለይ የዉደድኩት ስለ ጥንታዊዉ የእግዜር ታሪክ

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 Месяц назад

    ኢትዮጵያ በምታለቅስበት በዚህ ሰአት
    ስለ አበባ መስማት ያረጋጋል።

  • @user-iu5mu5to7m
    @user-iu5mu5to7m Месяц назад +1

    😂😂❤❤❤❤❤ girume 🎉❤❤❤❤❤

  • @soliyanayoseph2633
    @soliyanayoseph2633 Месяц назад +1

    pls pls more osho videos

  • @user-jv7zy1un6n
    @user-jv7zy1un6n Месяц назад

    owwww girumshaa zare andegna negniii 😊😊😊

  • @jemalali8372
    @jemalali8372 Месяц назад

    Girum ❤❤❤❤❤

  • @kalidtamam7596
    @kalidtamam7596 Месяц назад

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @natiabi
    @natiabi Месяц назад

    Wow wow 💯 gezee thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mohabamehamed9975
    @mohabamehamed9975 Месяц назад

    Wow ebakeh wendemay tolo tolo endezy ayenet tarik seralen jorow ena aymerwoachen yerefu zend

  • @Johnsparrow1695
    @Johnsparrow1695 Месяц назад

    wowww Amazing

  • @Agent47-n4b
    @Agent47-n4b Месяц назад

    Yemchek❤

  • @mulugetagizaw9710
    @mulugetagizaw9710 Месяц назад

    Tnxs so much . Interesting bravo.

  • @abitarow
    @abitarow Месяц назад +1

    Alex Abraham please 🙏 😢 😭 😔

  • @FikaduAbebe-gc3qy
    @FikaduAbebe-gc3qy Месяц назад

    Plz ye alex Abrahamn zubyedan siralen🙏🙏🙏

  • @Yitonz
    @Yitonz Месяц назад

    Grumee

  • @brhamGizaw10
    @brhamGizaw10 Месяц назад

    ሱፊዝም ላይ አስታወስኳት ግሩሜ

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @esmaeljemal3897
    @esmaeljemal3897 Месяц назад

    Osho

  • @ZionTube-A
    @ZionTube-A Месяц назад

    ምናለ በቀን ፩ እሺ በቀን በቀን ቀርቶብን በ፫ ቀን ፩

  • @lucy6071
    @lucy6071 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @ZionTube-A
    @ZionTube-A Месяц назад

    ከእረጅም ጥበቃ በኃላ መጣህ

  • @user-pg5ee7in3g
    @user-pg5ee7in3g Месяц назад

    እግዚአብሔር የሚያማክረው የለም በሰወች ጥያቄም አይሰለችም ትክክል አይደለህም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @Jemlove911
    @Jemlove911 Месяц назад

    ግሩሜ አንተ ተርክ

  • @firechoices
    @firechoices Месяц назад

    አድስ ነገር ፍለጋ ቻነል ላይ ቆየን

  • @GoytiomAyalew
    @GoytiomAyalew 20 дней назад

    10 q

  • @starpin100asadad5
    @starpin100asadad5 Месяц назад

    All you talk about is Osho

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma Месяц назад

    የማታ ንግስት እንላታለን ይቺን አበባ ወደ ደቡብ በየአጥሩ ጥጋጥግ ሞልታለች ሽታዋን እወደው ነበረ ግን አስም ያስይዛል ይሉን ነበረ ትልልቆቹ

  • @henokgetahun3047
    @henokgetahun3047 Месяц назад +2

    ሰላም ለአንተ ይህን "ግሩም ተበጀ" እንደምን አለህ ይህን መልዕክት የፃፍኩልክ ለምስጋና ብቻ ሳይሆን አንድ አንድ ሊነገሩ የማይገቡ ታሪኮች ስላሉክ እሱ ቢቀር ብዬ እንደ አንድ አድማጭ ልልህ ወድጄ ነው። በአጠቃላይ ስለ ኦሾ ነው አንተ ካነበብክልኝ እኳ ስረዳ እርሱ ጨለማ ነው ፤ ጨለማን ነው የሚሰብከው ምክንያቱም ሰው በውስጡ ያለውን እውነት ስለሚኖር። ሰው ብርሃን በውሱጡ ካለ ሁለንተናውን ያከብረዋል የእርስ ሁለንተና ማለትም "እግዚአብሔርን" ግን ማች ፥ እራሱን የሚያጠፋ ፥ ጨለማ ስለሆነ የሱን ሁለንተናውን አያከብረውም!። እምነትህ ምን እንደሆነ አላውቅም ግን መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው"!

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 Месяц назад +1

      ይሄ ነው ችግራችን ዘለን ወደሐይማኖት ሐይማኖት ብቻውን ያድን ይመስል

    • @maximilianetefa2901
      @maximilianetefa2901 Месяц назад

      Denkurena wuset neh, chelema wuset yalehew anete neh