ላይ እሻለሁ | Lay Eshalew | Bereket Lemma በረከት ለማ Morning Devotion.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • “እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።”
    - መዝሙር 27፥4
    ነገን ሳይ የሚታየኝ
    ነገን ሳይ ምናፍቀው
    በማግኘት በማጣት አልፌ
    ራሴን ሳይ እግርህ ስር ሆኜ
    እስከሞት ታምኜ
    እስከሞት አምኜህ
    ተራራ አምኜህ
    ሸለቆም አምኜህ
    አጥቻለሁ ብዬ እንዳልተውህ
    ብኩርናዬ ሽጬ እንዳልክድህ
    እንዳይበርድ ያንተ ፍቅር
    እንዳይያያዝ ከምድር
    አግኝቻለሁ ብዬ እንዳልተውህ
    እንዳልታበይ እንዳልንቅህ
    እንዳይበርድ ያንተ ፍቅር
    እንዳይያያዝ ከምድር
    ላይ እሻለው ፍትህን እያየሁ ስኖር
    ላይ እሻለው በመቅደስህ ሳጥን ስኖር
    ላይ እሻለሁ እርጅናዬ ባንተ ውስጥ ሆኜ
    ላይ እሻለው ሽምግልናዬን በዘይት ለምልሞ
    Bereket Lemma
    #protestantsong #mezmur #tiktok #cjtv #ethiopian #protestant #berekettesfaye #shorts #bereket #Bereketlemma

Комментарии • 117

  • @milliutesa8165
    @milliutesa8165 Год назад +29

    ምድር ምድር ከመሽተት ህይወት አውጥቶ ሰማይ ሰማይን የሚያስናፍቅ መንፈስ ያለበት ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚ/ሔር ሆይ ስለተናገርከን ስምህ ይባረክ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆነን ፊትህን ብቻ የምንፈልግበትን ፀጋ አብዛልን ቤኪዬ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Kiduyegata
    @Kiduyegata 8 месяцев назад +2

    Amen yihunilin
    Bekiya gata zemnikin yibarik
    Its amazing worship
    Endi endezemerikew yhunilk

  • @azebdiress3019
    @azebdiress3019 7 месяцев назад +1

    አሜን ወንድሜ ሽምግልናህ በዘይት ይለምልም
    እንዲሁ ጌታን እንደወደድከዉ ዘመንህ ይለቅ ዘመንህ ይባረክ በረከታችን ነህ በብዙ ተባረክ

  • @hannaalemu8209
    @hannaalemu8209 Год назад +1

    ምን ልበልክ በኪ '’'''''''ከፍ በል በቃ ተባረክ

  • @Asertamen
    @Asertamen 9 месяцев назад +1

    ጌታ ፀጋዉን የብዛልህ ድንቅ መልዕክት ነዉ እኛም ሰምታን መኖሪ ይሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤😪

  • @BethelhemBetisha-un9kt
    @BethelhemBetisha-un9kt 7 месяцев назад

    Bekiye mezmurochih wisx yewnet HIYWET ale ooooo God yihen mezmur eyesemaw menfes kidusin fill adergalew tebareklign❤❤❤❤❤❤

  • @NatanimDesta-x3y
    @NatanimDesta-x3y Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ለዘላለም ይህ የእውነት ወንጌል ካንተ አይወሰድብህ ከቀስ ፈቀቅ ብለህ ለሰማዩ ጠልቀህ ቅር

  • @yohannesdawit8257
    @yohannesdawit8257 Год назад

    አሜን!አሜን!አሜሜሜሜን! በእዉነት እግዚያብሔር በባለጠግነቱ መጠን ልትኖርለት የምትመኘዉን ሕይወት ኖረህ ማለፍ እድትችል እግዚአብሔር ይርዳህ ። በሕይወትህ እርሱ ብቻ ይድመቅ፣በአገልግሎትህ የምሰሙህ ሁሉ ክርስቶስን በአትኩሮት ማየት እንድችሉ በትጋት እንድታገለገል መንፈስ ቅዱስ እለት እለት በፀጋው ይደግፍህ። ተባረክ በንግግር ብቻ ሣይሆን በኑሮ የምገለጥ ሕይወት እግዚያብሔር አትረፍርፎ ይስጥህ ። ይህም ለሁላችን ይሁንልን አሜን! !❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarElias-x7b
    @MarElias-x7b 21 день назад

    በጌታ የተወደድክ ዘመን ይበረክ❤❤❤

  • @AlTamkeen-j5t
    @AlTamkeen-j5t Месяц назад

    አሜንንን አሜንንን 🙏

  • @ሻሎምየደሙፍሬ
    @ሻሎምየደሙፍሬ Год назад +3

    እንደስም በረከታችን ነክ ተባረክልንንን

  • @menjahoyato
    @menjahoyato Год назад

    ❤❤bekiye tebarekilign
    Negen sayi yemitayegn fitih sihon abate ❤❤

  • @lemmeamadoabiro9475
    @lemmeamadoabiro9475 9 месяцев назад +1

    ጌታ ሆይ የቀረውን ጭረስልኝ ያንቴ ብቻ እንድሆን ❤❤❤❤❤❤

  • @amanbayen3937
    @amanbayen3937 Год назад

    አራ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን አይነት በርከት 😢😢😢😢😢😢😢 ወንድም ዘመንህ ይበረክ የቃሊ አጋልገይ ነህ ተባረክ 😊😊😊

  • @kidisttilahun9995
    @kidisttilahun9995 Год назад +1

    Bereketachin zemenk yilemlm

  • @yeneneshkebede8340
    @yeneneshkebede8340 Год назад +1

    Geta hoy wendmen bedemi shefnew❤🙏🙏🙏

  • @Jesusislove7733
    @Jesusislove7733 Год назад

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭🙏
    ተባረክ

  • @tsediteka6545
    @tsediteka6545 9 месяцев назад

    Geta yebarekeh be ewnet hulem kirestosen endenafek endetema yemiyadereg mezmur

  • @mihretlukas1851
    @mihretlukas1851 Год назад +1

    Bek yegeta tsega yibzalh 🥰🥰

  • @MAREPAY
    @MAREPAY Год назад

    ጌታ እየሱስ ሁሉም ይባረክ እግዚአብሔር ቤት ዘላለም ኑሪልኝ

  • @eldaeldanatube1595
    @eldaeldanatube1595 Год назад

    beki ate yetebarki liji zemarewichi westin yarsalu geta yebarik

  • @bt3738
    @bt3738 Год назад +1

    😭😭😭😭🙏ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በረከታችን

  • @ምዕረፍታርኩ
    @ምዕረፍታርኩ Год назад

    ዘመንህ ይባረክ በበቱ ይለቅልህ ።

  • @EmieLou-fh1vp
    @EmieLou-fh1vp Год назад

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ፀጋ በእጥፍ ይጨምርልክ በኢየሱስም ❤❤

  • @woynishetseifu7479
    @woynishetseifu7479 Год назад

    ......................
    ራሴን ሳይ እግርህ ስር ሆኘ።❤❤❤

  • @tihitnahirpato2450
    @tihitnahirpato2450 Год назад +1

    Zemenh begeta bet yilek🙏🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰

  • @lemlemlemma6293
    @lemlemlemma6293 Год назад +1

    አያድንሽም ቢሉኝ ለመሞት ታምኜ
    አይበጅሽም ቢሉም ኪሳራን ለምረጥ ታምኜ
    በሁሉ ለአንተ ታምኜ 😭😭 በእውነት ክርስቶስ ልባችንን በእምነት ይሙላው❤❤❤ተባረክ ወንድሜ

  • @MRK123
    @MRK123 Год назад +2

    ነገን ሳይ የሚታየኝ ...ራሴን ሳይ እግርህ ስር ሆኜ 🙌🙌 EGZIHABER YEBARKEH

  • @akkydemiss
    @akkydemiss Год назад +1

    ወንድሜ ተባረክ

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 Год назад +2

    ቤክ የሞታልኝና ህይወት የሰጠኝ ጌታ ኢየሱስ ይበረክ

  • @mintesnotdegemu1793
    @mintesnotdegemu1793 Год назад

    Wawe Geta Eiysuse Zemenhn Yebarkew Semywi Zema Bante West Yasekemtew Leshgawe Balbate Kiberu Yewesed

  • @zebidarkebede4082
    @zebidarkebede4082 Год назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @beruktitsmartfashion5936
    @beruktitsmartfashion5936 Год назад

    የእውነት ለፀሎት የሚሆኑ መዝሙር በመንፈስ ቅዱስ እንደሆነ ያስተውል መዝሙርች

  • @Tafese-qv3vx
    @Tafese-qv3vx Месяц назад

    Yene tuti tebarek

  • @senaitsilas4364
    @senaitsilas4364 6 месяцев назад

    Mezmurochih hulu kemeret ina kehuneta kef yemiyaregu semay yemishetu
    Zemenih yilemlim

  • @sofkanpaparo85
    @sofkanpaparo85 Год назад

    Ebakesh Addis mezmur lekek😭😘

  • @yomiyuwakuma5424
    @yomiyuwakuma5424 Год назад

    Uuufffffff Bekiye men lebel bezemene endantge yale sew selale Geta yemsgen ahun abzto Tsegan abztolrh egnanem yebarken🙏🙌

  • @fetleekubay2800
    @fetleekubay2800 4 месяца назад

    Thanks!

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede1233 Год назад +1

    በዝማሬዎችህ ከጌታ ጋር የምታገናኘን የተወደድህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ አንተ ስጦታችን ነህ
    ገና ብዙ ምክር ; ተግጻጽ; መልዕክት; ዜማ; ቅኔ አምልኮ ዝማሬ ፀሎት ውዳሴ ስብከት እንጠብቃለን።

  • @getinetgirma1449
    @getinetgirma1449 Год назад

    Bekiye ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tariko8717
    @tariko8717 Год назад

    አሜን 🙏🔥🙌bekiye tebarek 👏🏻

  • @RahelGetachew-g1e
    @RahelGetachew-g1e Год назад

    tebarek be ewunet berk

  • @alemliul9339
    @alemliul9339 Год назад +1

    ሁሌም በመዝሙሮችህ እንደተነካሁ!😭😭😭

  • @eduyegetalij8386
    @eduyegetalij8386 Год назад +1

    ተባረክ 🙏

  • @EbenezerIsra
    @EbenezerIsra Год назад

    😢😢😢❤❤Jesus Almighty

  • @betiyiove7156
    @betiyiove7156 5 месяцев назад

    Tebarek ❤❤

  • @befeberu940
    @befeberu940 Год назад

    May heavenly Abba keep blessing your life , oh it hits different 😭😭😭

  • @bezahabtamu5378
    @bezahabtamu5378 Год назад

    uffaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa😭😭😭😭....layik eshalehuuuuuuuuuuuuuuu

  • @Deborah-Sisay.
    @Deborah-Sisay. Год назад +1

    This is deep!!!😭😭😭
    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከዉ❤️

  • @zakariasasefa4702
    @zakariasasefa4702 Год назад

    Tebareklgn dink new ❤🙏🙏

  • @melat2051
    @melat2051 Год назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ❤❤

  • @itsfinished4me632
    @itsfinished4me632 11 месяцев назад

    Amen! Egizeyabehere yebarkehe!

  • @Sinidubadeg3194
    @Sinidubadeg3194 Год назад +1

    ጌታ ይባርክህ!!

  • @Titiyyy
    @Titiyyy Год назад

    Ante Zemr bekisha...❤❤❤

  • @remamovies
    @remamovies Год назад

    i can't stop Listening ,what a blessed song

  • @tsionaltaye6526
    @tsionaltaye6526 Год назад

    Amen

  • @abrahamkumo801
    @abrahamkumo801 Год назад

    Tebarek...

  • @banchiybkaabafoge5284
    @banchiybkaabafoge5284 Год назад

    Tebareki 😍😍😍

  • @melakumekonen5035
    @melakumekonen5035 Год назад

    Yemwodhi 🙏🙏🙏 tebarekeln

  • @hanasisay2959
    @hanasisay2959 Год назад

    🙏🏿 amen
    Tebarek🙌

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 Год назад

    አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንን 🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏

  • @tsegawbediru3935
    @tsegawbediru3935 Год назад

    ተባረክ የአባቴ ልጅ

  • @BiruktawitPetros
    @BiruktawitPetros Год назад

    ተባረክ እግዚአብሔር እድመህን ጉልበትህ ወጣትነትህን አማጦ ይጠቀምልህ ሁሉም መዝሙሮችህ እዬሱስ ላይ ትኩረቱ ያዴረጉ ናቸው ሁሉም ውስጥ መልእክት አለ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋን ይጨምርልህ ዘመንህን ይባርክልህ 😮😮😀

  • @dureteyacob
    @dureteyacob Год назад

    You are our blessing😍😍!
    Ewnetim Bereket...!!
    Tsega ijig yibzalih🙌🙌

  • @tinbitbelongtojesus5948
    @tinbitbelongtojesus5948 Год назад

    Geta eyesus zemenikn yibarkew tsegawn aunm yabizalik ❤❤

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 Год назад

    መጽናት ይሁንልን ጌታ ኢየሱሰ ይባርክ❤❤

  • @godisgood6949
    @godisgood6949 Год назад

    አሜንንንንንንን

  • @Titiyyy
    @Titiyyy Год назад

    Eskmot tamyek!!!!🥰

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 Год назад

    አንተ ብሩክክክ ነህ የምር...በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ ❤

  • @mercyroberto9680
    @mercyroberto9680 Год назад

    ላይ እሻለው እርጅናዬን በአንተ ውስጥ ሆኜ
    😭😭😭this is deep
    God bless you bekiye ❤️

  • @bereketyishak8457
    @bereketyishak8457 Год назад

    God Bless you Beki

  • @beruktitsmartfashion5936
    @beruktitsmartfashion5936 Год назад

    አረ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ በጌታ የእውነት ዘማሬ እግዚአብሔር አለ ወንድም በመዝሙር ያልተነኩበት የለም ጌታ ፀጋ ያብዛል አሁን በጉጉት ነዉ የምጠብቀው

  • @singermerkebumarkos
    @singermerkebumarkos Год назад

    ነገን ሳይ የሚታየኝ❤
    ...
    እስክሞት አምኜ እስክሞት ታምኜ
    ተራራም አምኜ ሸለቆም ታምኜ
    ተባረክ ቤኪ ወንድሜ! ፀጋ ይብዛልህ

  • @abityabe6749
    @abityabe6749 Год назад

    እንኳን ተመለስክልኝ ተወዳጅ ሆይ ተናፍቀህ ነበር። ምንጭህን ከሚያደፈርስ የትኛውም ሽኩቻዎች የታመንከው አምላክህ በቅጥሩ ይጠብቅህ። እወድሃለሁ

  • @birukteshomebura
    @birukteshomebura Год назад

    ኧኧኧኧኧኧረረረረረ ወንድሜ እንዴት እኳ እንደሚባረክ በመዝሙሮች ተባረክ! 😍

  • @kidusangebregziabher7219
    @kidusangebregziabher7219 Год назад

    Hulem zemer

  • @abenezertana9261
    @abenezertana9261 Год назад

    Tebarekkkkkkk❤❤❤❤❤

  • @godisgood6949
    @godisgood6949 Год назад

    ዘመንህ ይለመልም ይብዛልህ 😢

  • @lidiaa8yana388
    @lidiaa8yana388 Год назад

    Amen geta zemenhin yebarkaw ❤

  • @rutht9104
    @rutht9104 Год назад

    አሜን🙏 ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ተባረክ❤ በዝማሬህ በመልእክቱም ተባርኬአለሁ

  • @BegnaGafeto-hr4ip
    @BegnaGafeto-hr4ip 5 месяцев назад

    Wow 😲

  • @selamawithulgize3226
    @selamawithulgize3226 Год назад

    አቦ ዘመንህ ይባረክ በዝማሬው ውስጥ ጌታ ለሁላችንም የልቡን መሻት ለልባችን ይናገራል!የፀጋው ባለቤት ሁለንተናህን ይባርክ❤❤❤

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Год назад

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤❤

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 Год назад +3

    በምትለቃቸው አምልኮ ቪድዮዎች ሁሌም እንደተባረኩ ነው። አሁንም የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ወንድም በረከት። እባክህን የጠዋት የጥሞና ጊዜ አምልኮውን እንዳለ በ አንድ Playlist አድርገው ሁሉንም በተከታታይ ለመስማት እንዲያመች።

  • @nazerawimediadrandargachew2787

    God bless you!!!!

  • @tsegawbediru3935
    @tsegawbediru3935 Год назад

    ጌታ ዘ

  • @sg..394
    @sg..394 Год назад

    ፀጋውን ያብዛልህ ቤኪ ተባረክ ❤❤

  • @mesfindugunaofficial9516
    @mesfindugunaofficial9516 Год назад

    This song😫😭🙏🙌Lay eshalehu erjenayen bante wust hogne💖💖

  • @Hospitality_profession
    @Hospitality_profession Год назад

    blessed bro

  • @meronguish8092
    @meronguish8092 Год назад

    Amen!
    Grace and peace to you, brother.

  • @bezahabtamu5378
    @bezahabtamu5378 Год назад

    mn ayinet zimare neww😭😭😭😭😭

  • @Hanna-i9j2v
    @Hanna-i9j2v Год назад

    በዝማሬወች ተባርካለዉ እኔ ምን እንደምል አለዉቅም ፀጋዉን ያብዛል

  • @mahederezeleke6946
    @mahederezeleke6946 Год назад

    Tebarek !!!!!

  • @nahomhalala7204
    @nahomhalala7204 Год назад

    Esikimot tamighe❤

  • @henokdarago5521
    @henokdarago5521 Год назад

    Geta yibarkih wudu wondime bek

  • @bezahabtamu5378
    @bezahabtamu5378 Год назад

    eske mot tamigneee 😭😭😭😭 sigefa tamignee sitela tamignnnnnn😭😭😭.....negen sayy eyesus ante biya nehh mititayegn lila layy tawireyalehuu gugute nehhh😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Год назад

    ELELE ELELE ELELE on Hamle 12, 2015 mata 1:30 lay I RECEIVED THE OFFER FROM HEIFER INTERNATIONAL AND I WILL WORK THERE SUCCESSFULLY WITH HIGHEST RESPECT BY ALL FOR 5 YEARS IN JESUS'S BLOOD!

  • @mintesinotbirhanu5037
    @mintesinotbirhanu5037 Год назад

    እስክሞት ታምኜ...

  • @abenicj9356
    @abenicj9356 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @yared7699
    @yared7699 5 месяцев назад

    እስከ ሞት ታምኜ እስይ እልልልልል