ያለኝ ሀብት አንድ ቢልየን ይገመታል..ዘመናዊዋ ጀግና ሴት በረከት ገበሬዋ .....ዘ ድንገቴ መከሰት.. ኮሜዲያን ድርሹ ዳና Seifuon EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2022
  • ዘመናዊዋ ጀግና ሴት በረከት ገበሬዋ … አብሮ አደግ ጓደኛ ነን ኮሜዲያን ድርሹ ዳና | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 Год назад +394

    ደስ ስትል የኔ ልዕልት ሁሉም ነገሯ የሚስብ እንደዚች አይነት ልጅ በማወቄ ደስ ብሎኛል የእውነት።ኑሪልን እንዳንቺ አይነት ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን።አክባሪሽ ነኝ የእውነት።በጎውን ሁሉ እመኝልሻለሁ።

  • @saratom2575
    @saratom2575 Год назад +146

    ጀግና ሴት ነሽ እውነት እስኪ አረብ ሀገር ያለን ሰዎች ቢያንስ ከስዋ ብዙ ነገር እንማር እውነት እዚህ ከሰው ቤት እድሜ ልካችንን ከምንጠገረር ባለን ነገር ሀገራችን ላይ በትንሽ ነገር ደፍረን ስራ ፈጥረን መስራት እየቻልን በስደት እድሜ ልክ መዳከር

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 Год назад +149

    አባትሽ ሞራልሽን ጠብቅው እዲህ ጀግና የውጤት ሰው እድትሆኝ ያረጉሽን አደቃለሁ በርቺ!👏🏽💕👏🏽💕

  • @oline1970
    @oline1970 Год назад +247

    ህልሜን አገኘሁት በቃ እኔ ገበሬ ነኝ ወደ እርሻ ነው ካሁን በኋላ 😂😂😂😎😂😎😎😎

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Год назад +54

    ግብርና እኮ በውጭ አገር ብርቅ እና የሀብታም ስራ ነው እዚሁ ግብፅ ገበሬዎች ሀብታሞች ናቸው እኛ ሀገር ብቻ ነው የድሀ ስራ የሆነው

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Год назад +245

    ዋው በጣም ጎበዝ የብዙ ሴቶች ተምሳሌ ብርቱ እና ጀግና ሴት ነሽ አንችን አለማድነቅ አይቻልም ድንቅ ሴት ነሽ ልዪ 💚💛❤ ኢትዬጵያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Год назад +39

    ችግሩ ምንድነው ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ስንፍና አለ አንዱ የከፈተውን ደግመው መክፈት ነው የሚወዱት ከከተማ ወጥቶ መስራት አይፈልጉም ኑራችን በወሬ የተጠመደ ነው ለዚህ ነው ርሃብ የሚያጠቃን በመንግስት መሰርያቤቶች እንኳን ሰዓት ጠብቆ የሚገባ ሰራተኛ የለም በጣም ያሳዝናል ይህቺ ትንሿ ሃይሌ ነች ጎበዝ ነች

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Год назад +75

    ጀግና የኢትዮጵያ ልጂ እንኳንም ምርጡ አባትሽ እና ቤተሰቦችሽ ስኬትሽን አዩ እንኳን እነሱ እኛም ኮራንብሽ የእናቶች ወግ ላይ ትንሽ ታሪክሽን እና ደግነትሽን አውቅ ነበር በመንገድሽ እግዚአብሔር ይቅደም ❤️❤️❤️

  • @nebalg4319
    @nebalg4319 Год назад +106

    አዎ ሰይፍሻ አሁን ገና ከሰውም ሰው የሆኑ ሰዎችን መጋበዝ ጀመርክ ። በርታ

  • @tonamultimedia
    @tonamultimedia Год назад +46

    ለብዙ ሴቶች ብቻ ሳይሆን ለብዙ ወንዶችም ምሳሌ የሆነች ምርጥ ሴት!!! እጅግ የገረመኝ የአባቷ ነገር ነው፡፡ ወላጅ እንዴት የልጆችን ሕይወት እንደሚቀይር አሳይቶናል፡፡ እናም ለበረከት ስኬታማነት የዚህ አስተዳደጓ ውጤት ነው፡፡ ወላጅ ከሆንክ አስብበት፡፡

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 Год назад +309

    እስከዛሬ ካቀረብካቸው እንግዶች ለመጭው ትውልድ ምሳሌ የምትሆን ጀግና!

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +131

    የውጪዎቹ ባሎች ደስ የሚሉት እምነታቸው ! እባካችሁ የአገሬ ወንድሞች ሚስቶቻችሁን እመኑ፣ አግዙ፣ ተባበሯቸው ሞራል ስጧቸው።

  • @Bisiebadboy
    @Bisiebadboy Год назад +11

    ድርሹን ለማየት ብዬ ስከፍተው ጀግና ገበሬም አየው ❤❤ ድርሹ ሳቅ ብቻ አደለችም በጣም በሳልና አስተዋይ ሴት ነሽ 20/30 ላይ ከሰማውሽ በኋላ I have a big respect 4 U

  • @Gablatv1966
    @Gablatv1966 Год назад +49

    I.m from Eritrea.🇪🇷🇪🇷🇪🇷really u r the teacher of life not only for me for all people of the wotld specially ladies..thank u alot farmer bereket.

  • @Sosi_127
    @Sosi_127 Год назад +49

    She is the definition of what a brave woman is!!! Kudos to her.

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw3567 Год назад +198

    The way she speaks eloquently, her confidence, her knowledge of the sector, ...so proud of her!

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 Год назад +20

    ጀግናዬ ከማለት ሌላ ቃል አላገኘሁላትም💚💛❤️

  • @asala3714
    @asala3714 Год назад +16

    ጀግና ነሽ እነዲህ ቁምነገር ያለቸው አርአያ የሚሆኑ ጀግኖችን ማቅረብ ለበርካታ ሰው በሀገሩ ተሰፋ እንዲኖረው ብርታት ይሆናሉ💕💕💕

  • @great8824
    @great8824 Год назад +150

    መጨው ጊዜ ከአንች አይነት ሰዎች ጋር ብሩህ ነው አንበሲት 😍😍

  • @sewasew
    @sewasew Год назад +41

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን