Arada daily news:አለም ጉድ ሰማ የቼቼን ጦር ሶሪያን አናወጣት! ፑቲን ነቀነቀው የአሜሪካው ATACMS ተገነደሰ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии •

  • @mr.k9791
    @mr.k9791 4 дня назад +2

    Thanks Brother 🙏🙏🇪🇷

  • @tesfamicaelabraha7630
    @tesfamicaelabraha7630 4 дня назад +1

    Micro arada very clearing & loud bravo 👏👍

  • @Abonehnegash
    @Abonehnegash 4 дня назад

    thanks

  • @HayatuNuredin-z9g
    @HayatuNuredin-z9g 4 дня назад

    👍👍👍♥️♥️♥️♥️

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 дня назад

    ፑቲን ...? እስካሁንም ኒውክለር ....? አለመልቀቁ , ምን ያህል ትልቅ አዕምሮ ያለው እና , ፈረያ እግዚአብሔር ያለው ትልቅ ብልህና , አስተዋይ ስው ስለሆነ ብቻ ነው ::

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 4 дня назад

    ለሰው ልጆች ትልቅ ጥላቻ ያለህ በሰው ደም መፍሰስ ምትደሰት መንፈስ አለብህ በማያገባህ እየ ገባህ ትዘበራርቅ አለህ መጀመሪያ ለሀገርህ ለነገሩ እዳተ ያለ አለቅላቂ ሀገር የለውም ለሆዱ ነው ሚገዛ

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 4 дня назад

    ዘለንስኪ ቢገደል ደስ ይላል።የእስራኤሎች ክፋት በፍልስጥኤም፤የዩክሬን ቅጥ ያጣ ጥላቻ በሩሲያ በጣም ይዘገንናል።

  • @Getnet-m9h
    @Getnet-m9h 4 дня назад

    ጉራ አለብህ ቺቺን ሶሪያን አናወጣት ሲል የቺቺን ኮማንዶ በሶሪያ አማጺያን ላይ ጦርነት ገባ ማለት ነው

  • @Negashmelese
    @Negashmelese 3 дня назад

    እባክህ ከአንተ ሌላ አራዳ አያምርም ውሸት እንኳ ቢሆን ያምርብሃል በርታ

  • @saved1580
    @saved1580 4 дня назад

    ማቴዎስ 15
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በዚያን ጊዜ ጻፎችና ፈሪሳውያን ከኢየሩሳሌም ወደ ኢየሱስ ቀረቡና፦
    ² ደቀ መዛሙርትህ ስለ ምን የሽማግሎችን ወግ ይተላለፋሉ? እንጀራ ሲበሉ እጃቸውን አይታጠቡምና አሉት።
    ³ እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ እናንተስ ስለ ወጋችሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ስለ ምን ትተላለፋላችሁ?
    ⁴ እግዚአብሔር፦ አባትህንና እናትህን አክብር፤ ደግሞ፦ አባቱን ወይም እናቱን የሰደበ ፈጽሞ ይሙት ብሎአልና፤
    ⁵ እናንተ ግን፦ አባቱን ወይም እናቱን፦ ከእኔ የምትጠቀምበት መባ ነው የሚል ሁሉ፥
    ⁶ አባቱን ወይም እናቱን አያከብርም ትላላችሁ፤ ስለ ወጋችሁም የእግዚአብሔርን ቃል ሻራችሁ።
    ⁷ እናንተ ግብዞች፥ ኢሳይያስ ስለ እናንተ፦
    ⁸ ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤
    ⁹ የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ብሎ በእውነት ትንቢት ተናገረ።
    ¹⁰ ሕዝቡንም ጠርቶ፦ ስሙ አስተውሉም፤
    ¹¹ ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው አላቸው።
    ¹² በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ቀርበው፦ ፈሪሳውያን ይህን ቃል ሰምተው እንደ ተሰናከሉ አወቅህን? አሉት።
    ¹³ እርሱ ግን መልሶ፦ የሰማዩ አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል።
    ¹⁴ ተዉአቸው፤ ዕውሮችን የሚመሩ ዕውሮች ናቸው፤ ዕውርም ዕውርን ቢመራው ሁለቱም ወደ ጉድጓድ ይወድቃሉ አለ።
    ¹⁵ ጴጥሮስም መልሶ፦ ምሳሌውን ተርጕምልን አለው።
    ¹⁶ ኢየሱስም እንዲህ አለ፦ እናንተ ደግሞ እስካሁን የማታስተውሉ ናችሁን?
    ¹⁷ ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ ወደ ሆድ አልፎ ወደ እዳሪ እንዲጣል አትመለከቱምን?
    ¹⁸ ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።
    ¹⁹ ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና።
    ²⁰ ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው እንጂ፥ ባልታጠበ እጅ መብላትስ ሰውን አያረክሰውም።
    ²¹ ኢየሱስም ከዚያ ወጥቶ ወደ ጢሮስና ወደ ሲዶና አገር ሄደ።