ተክለሀይማኖት ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ ዘማሪት ፋሲካ መኮንን (ሲ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2020
  • እንኳን ለአባታች አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።የጻድቁ አማላጅነት አይለየን::
    +++
    ተክለሀይማኖት
    ተክለሀይማኖት ተክለ አብ ተክለ ወልድ
    ተክለ መንፈስ ቅዱስ
    አባታችን አማልደን አስታርቀን
    ከፈጣሪ ጋር ከአምላካችን(2)
    +++++
    በሶስት ቀን ስላሴን ያመሰገንህ
    ከጭንጫ ድንጋይ ውሀ ያፈለቅህ
    አባታችን ተክለሀይማኖት
    አማልደን በሀጢያት እንዳንሞት(2)
    ++++
    እንደመላዕክት ክንፍ የተሰጠህ
    ሰማእት ነቢይ አንድም ካህን ነህ
    መምህራችን አዲስ ሀዋሪያ (2)
    አስተምረን የፅድቅ ባለሙያ(2)
    +++++
    እንደሱራፌል በሰማይ ሲያጥን
    በምድር ላይ ረድዕ ሁኖ ማገለግሉን
    በተሰጠው ፀጋ ሲያስነሳ ሙታን
    ክህነቱ ከአንተው ዘንድ ናት
    አባታችን ፍታን ከሀጢያት (2)
    +++++
    እንኳን ለአባታች አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።የጻድቁ አማላጅነት አይለየን::

Комментарии •