መለኞቹ! / በእውነታ ላይ የተመሰረተ ፊልም / - new amharic movie 2023 / melegnochu /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #ethiopianfilm #amharicmovie #ፊልም #melegnochu
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    RUclips: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Комментарии • 397

  • @ashenafiwendmsigegn9318
    @ashenafiwendmsigegn9318 Год назад +22

    ይሄንን ኮሜት የምታነቡሁሉ ሰላማችሁ በክርስቶስ ስም ይብዛላችሁ ሙስሊሞችም ኦርቶዶክሶችም በየእምነታችሁ ለሀገራችን ብሎም ለህዝባችን ፈጣሪያችን ሰላሙን ያመጣልን ዘንድ እፀልይ ሰላም የምናገኘው ከምናመልከው አምላካችን ብቻነው ተግተን እፀልይ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @MuluAba-g3o
    @MuluAba-g3o Год назад +16

    ይህን መስራት ከቻላችሁ ታድያ ምነው ስለወገናችንና ስለሀገራችን ችግር ውስጥ መዘፈቅ መድረስ ተሳናችሁ እርግጥ ነው ምርጥ ድራማ ነው ምነው እውነት ቢሆን ነው ያልኩ በት ተግባራዊ ቢሆን ስለሀገርና ወገኔ 😢😢😢😢😊❤❤❤😢

    • @ertugrulfilm6140
      @ertugrulfilm6140 Год назад +1

      .እኮ

    • @abdulshekurjuhar3580
      @abdulshekurjuhar3580 11 месяцев назад

      @@ertugrulfilm6140 l

    • @abdulshekurjuhar3580
      @abdulshekurjuhar3580 11 месяцев назад

      @@ertugrulfilm6140 kkkkkkk(kkjkkkkkk km k

    • @zenebdegene-mh7qu
      @zenebdegene-mh7qu 11 месяцев назад +3

      እነሱ ማስመሠልጅ መተግበር አይችሉም ኦኬ

    • @Makelon26
      @Makelon26 4 месяца назад

      Hager be movie ayseram, sew ende kentu fitur beye mengedu tardo eyetetale, ye Dr(denkoro) abiy mengist jegninet liyasayun ymokralu

  • @AstrSeliman
    @AstrSeliman 11 месяцев назад +13

    እኮ አማራን አየገደለከ ነው እናሸንፋለን ይላል ደሞ አይ ማፈሪያ ነክ አንተ አንተ ሳተሁ የሚያሸንፈው ጀግናው ፍኖ ነው 💪💪💪💪💪💪💪💞👈

    • @khali9808
      @khali9808 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @misbahtemam5275
    @misbahtemam5275 Год назад +12

    በጉራጌ ክልል ሙስሊም በመሆናቸው 2 አመት ትምህርት ያቋረጡ እያሉ 110,000 ቤቶች ፈርሰዉ ሰዎች ጎዳና ወጥተው እያሉ ይሄን ማሳየት መልእክቱ ምንድነው።

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Год назад +7

    ይህንን ፊልም ያውም የሀገራችንን የፓለቲካ ጥልፍልፎች ብዙ ሰው ያለመመልከቱ ገርሞኛል ብዙዎች የሚወዱት አሉባልታ መሆኑን ታዝቢያለው ያውም ምርጥ የሀገሬ አረረቲስቶች በእውነት ላይ የተመሰረተ ፊልም ኢትዮጲያ በተንኮል በክፋት በምቀኝነት የተተበተበች ሀገር ስለሆነች ምንግዜም አያልፍላትም በርቱ ክብረረ ለመከላከያቻን ❤ክብር ለአርቲስቶቻችነለአርቲስቶቻችነ❤ ክብር እግዚአብሄር ኢትዮጵያ እና ምስኪኑን ህዝብ ይጠብቅ 🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺💚❤️💛💚💛❤️ዶ/ር

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 Год назад +5

    ያ ጣሌንን ያበረከከ አፍሪካን ነፃ ያወጣ እንግሊዝንና ጣሌንን ያዋጋ ፈረንሳይንና ጀርመንን ያዋጋ ነጮች የተበረከኩበት ቤተመንግስት የጨቅላ ኦሮሙማ መጫወቻ መሆኑ በጣም ያሳዝናል

  • @ephremzerihun9593
    @ephremzerihun9593 Год назад +5

    ዋው ሀገሬ ሁሌም የምትጎዳው የምትድነውም በራሷ ልጆች ነው እናመሰግናለን በርቱ

  • @sintayehudegalem9168
    @sintayehudegalem9168 Год назад +4

    ሰኔ 16 ላይ የወረወርከዉ ልጅ ግን ክፉ ነህ መጨረስ ነበረብህ

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 Год назад +10

    ጀግኖቻችን ክበሩልን እንዲህ እይነቱን በአዉነታዉ ላይ የተመሰረተ ፊልም ደጋግማችሁ ስሩልን ከፈጣሪ በታች ጠባቂዏቻችን ናችሁና እናመሰግናችኋለን ❤❤❤

    • @zenebdegene-mh7qu
      @zenebdegene-mh7qu 11 месяцев назад +1

      ጀግና ክክክክ ከቶም ጀግና😂😂😂😂😂😂

    • @tigistab3224
      @tigistab3224 10 месяцев назад +1

      ምስኪን ራሳችሁን አታሉ

  • @radlax449
    @radlax449 Год назад +6

    ምንም ይሁን ማንም ከሕግ አይበልጥም አያመልጥም❤❤❤❤

    • @tigistab3224
      @tigistab3224 10 месяцев назад +1

      መሬት ላይ የለማ

  • @WendimuHapte
    @WendimuHapte Месяц назад

    በእውነቱ በጣም አሰገራም ነው ፌደራል ፖሊሳችን የምሰሩትን ጀግንነት በፍልሙ ላይ ያየውት ለሀገራችን ሰላም ምን አህል መሰዋት እንደ ምካፍሉ አይቻለው እኔም ፌደራል ፖሊሶች ጋር በመተባበር የሀገሬን ሰለም ለመጠበቀ ከጎናቹ ነኝ ፈጣር ሀገራች ሰላም ያደርግልን የበራሃው ጎድ ነኝ የሃገሬን እና የህዝበን አደራ የተሸከምኩት ወታደር የሃገር ኩራት የህዝብ መከታ ።

  • @Christian2425.
    @Christian2425. Год назад +9

    አሸባሪ የተባሉትን መግደል ማሳደድ ለምን አስፈለገ ? ማለቴ አውንም እኮ ከበፊቱ በባሰ መልኩ ሕዝብ እያለቀ ነው !! መያኔ ወድቆ ለ አብይ ድጋፍ የወጣውበት ቀን የተረገመች ትውን አሜን።

    • @Makelon26
      @Makelon26 4 месяца назад

      Amen 🙏🏽

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ Год назад +4

    ዱሮ ልጅ ሆኘ የአካባቢያችን ሲኒማ ቤት ባለቤት በመሀል በመሀል እያቆረጠ አይዞችሁ አክተሩ አይሞትም ይለን ነበር ይህን ድራማ ስመለከት የጋሽ ወንድሙ ሲኒማ ቤትን አስታወሰኝ ሂኢ ?

  • @Eyou653
    @Eyou653 9 месяцев назад +4

    ገራሚ ነው ለካ ስንት መከራ አለ😢

  • @MuluAba-g3o
    @MuluAba-g3o Год назад +3

    ምንም እከን የማይወጣለት ደስ የሚል ፊልም ነው ወድጀዋለው በርቱ ለቀጣይዮ በይበልጥ እጠብቃለን ❤❤❤❤🎉

  • @user-sw4rx5iq7t
    @user-sw4rx5iq7t Год назад +7

    በጣም ነው የኮራሁባቹሁ በርቱ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🎉🎉🎉

  • @Loziyentube
    @Loziyentube 11 месяцев назад +1

    አዎ ያን ወቅት ምናቀው እናቀዋለን ፈተናውን ከፊልሙ በላይ ነው እንዳውም አልተሰራም ይህ ምታዩት ፌደራል ብቻ የሰሩት ነው መከላከያው በተለይ ልዩ ዘመቻ እና ዩደህንነት አካል አሁንም ያለውን ምናቀው እናቀዋለን ስቃዩ እስቲ በዛሬው በመስቀል እና በመውሊድ እለት ነው ያየሁት ፊልሙን ደስ ብሎኛል አመራር እራሱ ተዋናይ ሆኖ ስለአየሁ ያሰለጠንኩአቹህ ልጆቼ የፌዴራል ኮማንዶ ስለአየሁአቹሁም ደስ ብሎኛል አሁን ያለሁት በረሃ በሰው ሃገር ላይ ነኝ እስቲ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን እንበል ሁላችንም ❤❤❤

  • @zerhunlanta1954
    @zerhunlanta1954 Год назад +5

    አብይን ይንቀልልን በእሱ ምክንያት ስንት ሰው ሞተ በዚህ ጉደኛ ፈጣሪ ይንቀለዉ

  • @MuhammedHussein-hk4ji
    @MuhammedHussein-hk4ji 4 месяца назад

    ዋው ሁሌ ሀገራችን እንደዝ በጥብቅ ብትጠበቅ ከዉስጥ ሆኖ ሀጋራቸውን የሚበሉና የሚያስበሉ ባንዳዎች ምንም አይነት ክፍተትና መውጫ ባለገኙ ነበር እኔ ግን በጣም ተደንቀያለው

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    ማርያምን በጣም ምርጥ ፊልምነዉ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤ዉዷ ሀገሬ ሠላምዋን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail Год назад +3

    ጎበዞች ❗️🫡አንቁት ይሄ የሚተኛ ህዝብ እና የሚረሳ አንቁት ጎበዝ

  • @jemalebrahim2804
    @jemalebrahim2804 Год назад +10

    ከእውነትና ከህግ የሚያመልጥ ማንም የለም

    • @zenebdegene-mh7qu
      @zenebdegene-mh7qu 11 месяцев назад +1

      እኝ ኢትዮጵያ ዉያኖች ስንኖር እስከዛሬ በፍቅርጅ በህግ አይደለም ገባህ በግ

  • @BekeleLegese-bs3ue
    @BekeleLegese-bs3ue Год назад +6

    እናመሰግናለን! ክብር በማስተዋልና ፍቅር ለተሞሉት መለዮ ለባሾች! በጣም ነው የኮራሁባችሁ::

  • @alemadugna8214
    @alemadugna8214 Год назад +4

    በጣም ምርጥ እና የሚደነቅ ፊልም ነው ክበሩልኝ!!

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 Год назад +8

    ክብር ለእናንተ ለእውነት(ለሀገር) ለቆማችው ፖሊሶቻችን!

  • @KennaaAyalewDiit
    @KennaaAyalewDiit Год назад +4

    ጀግኖቼ ኑሩልኝ እድሜ ልክ። መሪያችንም ሀገራችንም ዘለአለም ትኖራለች

  • @yohansgebremeskel9587
    @yohansgebremeskel9587 Год назад +8

    ገዳይና ደራሲ አብቹ መሆኑ ነው😁

    • @evenezermichael
      @evenezermichael Год назад +1

      Tegrewoch yalfenekelachut dengay yelem shererit hula

    • @fufuali2360
      @fufuali2360 11 месяцев назад

      የባንዳ ልጅ የባንዳ ዘር ።

  • @user-ef6qc2wh4t
    @user-ef6qc2wh4t Год назад

    እወነት ዛሬ ገና እንደት ወንጀል አገር ላይ ሆነዉ እንደምሰሩ አይዉ እር አብይ ሰንት ጉድ ችለክ ነዉ ይህ ፈልም ለመማር ለማሰተማር የተሰራ በትክክለኛዉ አለም እር እጀግ ከበሠድ ነዉ ሸክም ለአሸካምዉ ቀላል ነዉ ለተሸካምዉ እጀግ ከባድ የምባለዉ ነገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyaddis3068
    @bettyaddis3068 Год назад +1

    የቀረነውን በሳቅ ልትገሉን ነው፡ አይ ብል_ግና 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ማሜፍቅርፍቅር
    @ማሜፍቅርፍቅር Год назад +5

    ምርጥ ትምርት የሚሰጥ አስተማሪ ፊልም ነው በተረፈ በርቱ 😂😂👍👍😮😢😅😊

    • @gedamabebe1721
      @gedamabebe1721 Год назад +1

      እረባክህ እንደዛ አትበላቸው እውነት ነው የሚመስላቸው

    • @zenebdegene-mh7qu
      @zenebdegene-mh7qu 11 месяцев назад

      ማስመሠሉ አው 😂😂😂😂😂 አይ እማማ ኢትዮጵያ ዘድር በበግ ትመሪ ቱ ስታሳዝኛ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад +7

    እንደዚህ ናት ኢትዮጵያ ጀግኑች ዋዉዉዉዉ 👍👍👍👍👍ቀጥየ ክፍል ሁሉት

  • @lelotube1046
    @lelotube1046 Год назад +9

    እንደዚህ ናት ኢትዮጵያ ማለት ደግሞ ይለያል ፊልሙ

  • @masssmart2823
    @masssmart2823 Год назад +4

    ግን አርቲስቶቻችን ተገዳችሁ ነው

  • @simonbirhanu891
    @simonbirhanu891 Год назад +3

    ጎበዞች የሃገሬ ልጆች በሙሉ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊውን በሙሉ ጀግኖች

  • @dibekululiul1665
    @dibekululiul1665 Год назад

    አዎ ለሃገሩ የሚሰዋ የፖሊስ አባላት አለን። ግን ሆዳም ባለስልጣን እንደሌሉ እንድናስብ አድርገውናል። የኢትዮጵያን ትንሳኤ ናፋቂ ኢትዮጵያውያን እወዳችኋለሁ!!!!!!!!! ሰላም ለህዝቦቿ 💚💛🍎🥬🌮🍅

  • @yamiralagerie
    @yamiralagerie Год назад +2

    ዝባዝንኬ ነገር ነው።ዋናው ብዙ ገንዘብ ተበልቶበታል።

  • @wosenemamo5669
    @wosenemamo5669 Год назад +3

    የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አክሽን ፊልም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Год назад +18

    እጅግ ስጠብቀው የነበረ ፊልም መሰል እውነት በመሆኑ ሁሉም ተንኮለኛ ያልሆኑ ሀገር ወዳዶች ቢያዩት ደስ ይለኛል አቢቹ የማያንቀላፋው አምላክ ይጠብቅህ ሰዎች ባንተላይ ብዙ ቢሉም ልብን የሚመረምር አምላክ ሁሌም ከጉንህ ይቁም ሰላም ለሀገሬ ህዝብ❤️❤️❤️❤️

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Год назад

      እክካም

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 Год назад +2

      ሀሳብ ሰላም ስሌለህ የምትሰጠው ያለህ ሰድብብቻ ስለሆነ ኢትዮጲያ አምላክእስከሚፈፋህ ተሳደብ

    • @user-gx5ti2of3p
      @user-gx5ti2of3p Год назад +1

      @@SamrawitGirma1 snt tekeflok new wendme😊

    • @yeabiseramingizam1893
      @yeabiseramingizam1893 Год назад +1

      አምሮ ከይሸጥም

    • @Trafalgar-mp8zw
      @Trafalgar-mp8zw Год назад +1

      ​@@user-gx5ti2of3p Endante hulum begenzeb ayseram....Wore wore

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 Год назад +1

    የኢትዮጵያ ፖሊስ አንድ እውነተኛ ወንጀለኛን ይዞ አያውቅም።ይሄን የአብይ አሽከር የፖሊስ ሐይልን ወደፊት እንበትነዋለን

  • @shemlesaduga2141
    @shemlesaduga2141 23 дня назад

    ❤❤❤❤በጣምያምራል❤❤❤❤

  • @Hopeinmyhands
    @Hopeinmyhands 7 месяцев назад

    እኔ ሰኔ 16 የግድያ ሙከራ የረጉትን ሰዋች አይለፍላችሁ እጃችሁን ይስበረው ነው የምለው ሌላ የለኝም ይሄን ሰውዬ የዛው ሳይገባን እደወድነው ብትገሉት ጥሩ ነበር። እንደዚህ ሀገሩን እያመሰ በየቦታው የሰው ልጅ እደቅጠል እየረገፈ ከየጎረቤት ሀገር ላይ እደውሻ እየተነኮሰ ያቻ ትልቋ ሀገር አረከሳት።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад +7

    እናመሰግናለን!! ክብር በማስተዋልና ፍቅር ለተሞሉት መለዮ ለባሾች!!!!

  • @Trafalgar-mp8zw
    @Trafalgar-mp8zw Год назад +4

    በጣም ቆንጆ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Год назад +1

    ዋና ጦረነትላይ ፊልም አይከብዲም😂😂😂😂😂ያው በአካል እያየን ስለሆነብየነው

  • @getnetyoutube2321
    @getnetyoutube2321 Год назад +1

    ስሙልኝ ይችን ፊልም ወደት ወደት መሄድ ነው ፊልሙን በእውነታ ላይ ነው ካልክ ያኔ የሆነውን አሁን እየሆነ ካለው ጋር ማመሣሠል በቂ ነው አብይ ወደት ወደት አት የተሸጠ ህልና ባለቤት አርቲስት ተብዩ ለምዶች ሥለተከፈላችሁ ብቻ አታጨብጭቡ አረ ተመልካች እያለፋችሁ ሰው ሁኑ አስቡ እሽ ይሄ እኛን ለማሣመን የሚደረግ አድስ አድስ የመሥበኪያ ዘዴ ነው ሲቀጥል አሸባሪውም ዶላር በጀርባ ሰብሳቢውም እራሡ አብይ ከኦሮሙማ ጋር ነው ትውልድ ሆይ የሤራ መንገድ ማለትም የማደዘዣ መርፌ እዳትነቃ በተስፋ እያዛጋህ አገትህ ላይ ቢላ እስኪቀመጥ ሽህ ገመድ እየተዘረጋ ወዳተ እየመጣ ነው አሸባሪውም ገዳዩም ባለጥቁር ገበያ አጫራቹም እራሡ አብይ ነው እኳን በፊልም በቲክ ቶክ እየከፈለ አዛኝ ላገር የቆመ ለለውጥ የመጣ እየተባለ እዲነገር ቀጥሯል እሱም ቲክ ቶክ ላይ እርስ በርስ በጎጥ እድንባላ እያደረገን እደሆነ እዩ ለማንኛውም እኛም ነቅተናል ብልጽግና አማራን ከማረከ እመነኝ በቀረው ህዝብ ላይ ግደታ ጦር ማንሳት አይጠበቅበትም ምክንያቱም ታቁታላችሁ አስተያየታችሁን እየሠጣችሁ አንሸወድም አሸባሪውም አታላዩም እራሡ አብይ ከነ ጉሩፑ ነው ።እና ንቃ ወዳጄ

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Год назад +1

    ''.. ኮሚሽነር ጀነራል..''😂😂😂 እንዴት ነው የአብቹ ሙቪ እንደስትሪ ምድረ ካድሬ አርቲስት ስንት ተከፈላችሁ ? 😂😂😂😂😂

  • @sewihebite
    @sewihebite Год назад +2

    wow wow wow bsmam agry Ethiopia lzlalm tnhur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MuluAba-g3o
      @MuluAba-g3o Год назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @sekelasourceofnile
    @sekelasourceofnile Год назад

    የበግ ለምድ የለበሱ ብዙ ከሀዲ አመራሮችን ለማጥራት መንግስት ብዙ መስራት እንደሚጠበቅበት ያሳያል።

  • @bewayenatu9459
    @bewayenatu9459 Год назад

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ። ድንቄም መለኞቹ። መከላከያ ራሱ አሸባሪ ከሆነ ቆየ። ፋኖ ነኝ እኔ ማንንም አልፈራ !!!!Fano💪💪💪

  • @amanuelzerhun7973
    @amanuelzerhun7973 Год назад +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @KabeloTibi-wc2hf
    @KabeloTibi-wc2hf Год назад +7

    በኩራት የምናገረው የሀገሬ ጀግኖች እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @חבמגגחגצגצגצגצצג

    ይህን ፊልም ሳይ የሚሰማኝ ደስታ እውነት የተለየ ነወወ ነገር ግን ይህ ፊልም በእውነተኛነት የተመሰረተ ነው ካልን ለምን ኡትያን እያመሱ ላሉ ታኩላዎች እና ሆድ አደሮች ህፃን አዛውትን እናቶችን ነብሰ ጡሮች የሚገሉ እህቶቻችን የሚደፈሩ ሀገርን የሚቆረርሱ ቤተክርስቲያን መስጊድን የሚያቃጥሉትን ከላይ ከዙፋን ቁጭ ብለው ህዝብ የሚያባኩትን ለምን የሀገር መከላከለያ ይህን ውድ ህይወቱን ለሀገር ሳይሰስት እየሰጠ ለምን አሁን በገባች ኢትዮጵያን ማዳን ተሳናቸው ? ???

  • @mamezeynu9213
    @mamezeynu9213 4 месяца назад

    Beretulen fetari kenanetegare yehun . Selam le ethiopia. Feker le ethiopia. Metereferefe le ethiopia. I like it abiye ahamede ali.

  • @ajjbagqqgyga1553
    @ajjbagqqgyga1553 Год назад +7

    ለወታደሮች ትልቅ ክብር አለኝ❤
    ስደት ባልወጣ ትምህርቴን ጨርሼ ፖሊስ እሆን ነበር😢

  • @ehetamareyamalemu6116
    @ehetamareyamalemu6116 4 месяца назад

    የምን ህግ እደዛ ከሆነ በግፍ ለሚጨፈጨፍ ህዝቤን ምነው ዝም አላችሁ ምናለ የዛን ግዜ ቦንብ መንግሱን ደፍቶ ቢጥልልን እሄ ሰው በላ😢😢

  • @DanielNegusse-jw9fo
    @DanielNegusse-jw9fo 4 месяца назад

    መለኞቹ ሴት ደፋሪዎቹ ህፃናት ገዳዬቹ እንስሶቹ

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 4 месяца назад

    ብጭቆን ለህጻን አይስጡ ምክንያቱም ህጻን ነው እና ይሰብረዋል😂😂😂

  • @GraceySami
    @GraceySami 3 месяца назад

    Wawoooooooo yenet film aune new yetsrew

  • @kiyaye4314
    @kiyaye4314 4 месяца назад

    የምር ክፎች እንዳሉት ደጎች ባይኖሩላት አገሬ ምን ይዋጣት

  • @KedirAbdu-q6w
    @KedirAbdu-q6w Год назад

    Abboo rabbiin isin haa eegu rakkoo mootummaan keessa jiru namni hubataafii hin jiru
    Yaa rabbii biyya teenna nagaya nuuf godhi

  • @sekelasourceofnile
    @sekelasourceofnile Год назад

    ከወገብ በላይ እርቃኑን የተያዘው ዲፕሎማት በካቴና ከመታሰሩ በፊት ለምን ልብስ አለበሰም?
    ጋዜጠኛዋ የዘገበችበት መንገድ በእኛ ሀገር ብዙም አልተለመደም።
    የወታደር ዩኒፎርም በስኒከር ጫማ? ሌላው ሳጅንን ባንድ ጥይት መትቶት እንዴት መሞቱን ሳያረጋግጥ ወደሚሽኑ ገባ?
    የድምፅና የምስል ጥራቱ ግን ደስ ይላል።

  • @user-wr5sz3ih5i
    @user-wr5sz3ih5i 11 месяцев назад

    ጀግናወችኖሮልን

  • @semirasemuti8396
    @semirasemuti8396 Год назад +7

    በቃ እረባሾችን ስለመያዝ እንጂ እንዴት እደተያዙና የተቋሙ ጥንካሬ ምን ድረስ እዱሆነ ምንም አያሳይም

    • @user-ww2pl7vm1c
      @user-ww2pl7vm1c Год назад +1

      ያ ማለትማ መዝረክረክ ይሆናል ሲጀመርም አሁንም ብዙ ፍንጭ ሰተዋል

  • @TihtinaAlemayehu
    @TihtinaAlemayehu 4 месяца назад

    በእውነታው ግን የህግ አካል እደዚህ አይደሉም ሌባና ገንዘብ ወዳድ ናቸው ለህዝብ መቀፐማቸውን እረስተው ሆዳቸውን የሚሞሉ

  • @FmFm-hc2wn
    @FmFm-hc2wn Год назад

    በዋልታ ባይቀርብ ጥሩ ነበር ተአማኒነት እንዲኖረው

  • @livedexperiences
    @livedexperiences 4 месяца назад

    Please correct the title to "Based on actual events". (የሀገር ገጽታ ከዚህ ይጀምራል)

  • @yamiralagerie
    @yamiralagerie Год назад +1

    የዚህ ፊልም ደራሲ አብቹ ነው።ያስታውቃል መልውጥ የለውም።

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 27 дней назад

    ፌደራል ፖሊስ በዚህ ደረጃ መደራጀቱና በዚህ ደረጃ በበሳል አመራር እንደሚመራ ያሳየ የህዝብ እይታ ከፍ የሚያደርግ ፊልም ነው

  • @zelalemtasew5196
    @zelalemtasew5196 Год назад

    FROM ADDIS TO semera how translated

  • @daniealyeshe9469
    @daniealyeshe9469 2 месяца назад

    fannnnnnooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo metalhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh wodel ahya

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 Год назад

    ፓስተር ሼህ አብይ የተወነው ከጅምሩ እውነተኛ ድራማ እንደ ድራማ ተሰራ።

  • @user-wr5sz3ih5i
    @user-wr5sz3ih5i 11 месяцев назад

    አገርሠላምይሁን

  • @bedilukebede9804
    @bedilukebede9804 Год назад

    ሱዳን እኮ 100ኪሎ ሜትር ወረርች- -ምነው የኢትዮጵያ ሉአላዊነት አይደለም እንዴ የተደፈረው !? ነው ወይንስ?

  • @user-um9uj2zx6l
    @user-um9uj2zx6l Год назад +25

    ይሔን አብቹ ቢያንስ ፊልምላይ ብትገሉት ምን አለ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Год назад

      እ😂

    • @fab200
      @fab200 Год назад

      Mogn

    • @tigib6790
      @tigib6790 Год назад +9

      እንዲው በዋዛ መሞት የለም ገና ይለመልማል ጠላት አይኑ እያየ ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ላይ ከፍ ይላል

    • @seidendrie3292
      @seidendrie3292 Год назад +2

      በፊልም ሳይሆን ሬሳውን እንጎትተዋለን ኢንሻአላ የግዜ ጉዳይ ነው

    • @elduersumo3938
      @elduersumo3938 Год назад

      Eko yemirri nabsee iskitotaa new yesakuti betami asakshinyi 🤣🤣🤣🤣🤣🤣q🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yeabiseramingizam1893
    @yeabiseramingizam1893 Год назад +4

    ፊልም እየሰራቹ ነው ለካ ሀገራችንን የረሳችሁት

  • @ethzoom
    @ethzoom Год назад +5

    ሜካፕ እንቅልፍ የሚነሳቸው የጅሎች ጅላጅል ስብስብ

  • @hawahawa4594
    @hawahawa4594 11 месяцев назад

    የዛን ለት ቦም ቢሳካ ኖሮ ዛሬ ያለንበት ሽብር ውስጥ አንገኝም ነበር ምነው በጨረሳቹት

  • @ቤተ-ዮሴፍtube
    @ቤተ-ዮሴፍtube Год назад

    አይዟችሁ በርቱ ግን የቱርክ ፊልም እያያችሁ ስሩ እሽ

  • @ermiasmulugeta4213
    @ermiasmulugeta4213 Год назад +1

    I wish ሰኔ 16 moto bihon

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m 6 месяцев назад

    Amarifan filmiin siritti hojatamee kanna qofa wow❤❤❤

  • @amanabera4684
    @amanabera4684 Год назад +2

    ሳክስስስስስ ፊልሙን ላየዉ ነበር ገና መጀመሪያ ሳየዉ ዘጋኝ ዘጋኝ

  • @samuel_arse
    @samuel_arse Год назад +1

    ግን ኢትዮጵያ የጀነራል በዛብ ጴጥሮስን ዉላታ አልከፈለችም::
    ለምን???😢

  • @Manye-n5d
    @Manye-n5d Месяц назад

    Yes

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 4 месяца назад

    ይህ ማደንዘዣ ፕሮፓጋንዳ ነው! የህግ ተቋሙ ፍትህን የሚያረጋግጥ ሳይሆን የመንግስት ፖለቲካና ባለስልጣን ጉዳይ አስፈፃሚ በሆነበት ሀገር፤ እኔ ህግ ነኝ የምናገረው ህግ ሆኖ ይወጣል የሚል ጠ/ሚ ባለበት ሀገር፤ ፍ/ቤት የለቀቀውን አንድ ተጠርጣሪ ፖሊስ በር ላይ በሚያስርበት፤ ሀገሪቷ ውስጥ በመንግስት ሹመኞች አቀነባባሪነት ከህግ ውጪ ብዙዎች በሚታፈኑባትና በሚገደሉባት ሀገር በፊልም ብታወጡት ነባራዊ እውነታውን አይቀይረውም!! ተቋሞችን ከመንግስት አካላት የፖለቲካ አገልጋይነት ነጻ አውጥታችሁ ከፖለቲከኛ እስከ ተራ ግለሰብ በእኩልነት የሚጠየቅበት የሁላችንም መተማመኛ ተቋም እንዲሆኑ በትጋት ስሩ!!

  • @mustefaabdurezak2924
    @mustefaabdurezak2924 4 месяца назад

    i like it, we pround by our police commition

  • @blackexcellence4l
    @blackexcellence4l Год назад +1

    አ😂 ዋና አክተሩ የሌለ መለኛ ነው ።

  • @abdibrownelief2862
    @abdibrownelief2862 Год назад +1

    Batem arif nw

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 Год назад

    አርቲስቶቻችን ሆድ እንጂ ጭንቅላት እንደሌላችሁ እናውቃለን ወደፊት ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ።

  • @GmelahHbsha
    @GmelahHbsha 11 месяцев назад

    ሁለቱ ፋኖወቻችን ነው ያለው 🤨

  • @user-gl3cw2gz5l
    @user-gl3cw2gz5l Год назад

    እትዮጵያ ምንነበረው አንደዚህ ጥላቶች ቢታሰሩላት

  • @yousufmudeer9107
    @yousufmudeer9107 Год назад +4

    ምን አይነት ፖልስ ነችዉ ገና ብዙ ይቀራችሃል እንዲህ የቀዘቀዘ ፊልም መቅረብ ያለበት የዛሬ1995 ላይ ነበር ያሁኑን ትዉልድ አይመጥንም

  • @mogestsegaye1674
    @mogestsegaye1674 Год назад +1

    መለኞቹ ልሳቅ ላልቅስ 😭🤣😭🤣

  • @mitikkuusooressaa-po6fb
    @mitikkuusooressaa-po6fb Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +1

    ለዚህ አዉሬ መንግስት የምትሰሩ ደናቁርት የኪነጥበብ ባለሙያዎች ነፍስ ይማር ብያለሁ ሆዳሞች እንኳንም አወኳችሁ ከዚህ በኋላ እናንተን ስራዎች ተሳስቼ እንኳ አላይም

  • @nabylly
    @nabylly 11 месяцев назад

    Ethiopia win

  • @MedeenaMadi
    @MedeenaMadi 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢እመዋጭካኔ

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 Год назад +3

    የአገሬ ባንዳዎች እንዴት የበዙ ናቸው😮

  • @terefemekonnen6992
    @terefemekonnen6992 Год назад

    እራሱ ያቀናበረው ወይም የፃፈው መሆን አለበት ምክንያቱም ፍንዳታውንም ያቀናበረውና የደረሰው አብይ ስለሆነ

  • @matewossamuel8359
    @matewossamuel8359 Год назад

    መቼ ነው የእውነት ሙያተኛ የምትሆኑት????? ለመታ ለሄደ ታሸረግዳላችሁ ማፈሪያዎች

  • @amentube2416
    @amentube2416 Год назад +3

    በጥራቆች እዚ ላይ ይተወንችው ባጠቃላል ግዜ ለኩሉ ጠብቁ ዋጋ ትከፍላላችው የኢትዮ ህዝብ ደም ይፋረዳችዋል😡😡