Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኤረ በእውነት ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ ጌታ ትውልድን አሳልፎ ይስጥህ ጌታ ትውልዱን ባንተ ተጠቅሞ ከአይናቸው ላይ ቅርፊትን እደሚያስወግድላቸው አምናለሁኝ ስለትውልድ ግድ ብሎህ ነውናያለእየሱስ መዳን የለም❤
የስ በጌታ ቤት እስከዛሬ ያለነው የክርስቶስ ፍቅር ብቻ ዘመንህ ይባረክ መከታተል የጀመርኩት ገና ሁለት ቀኔ ነው ግን ትምህርቶችህ አጥንትን ሰብሮ ይገባል አይደለም ላልዳኑት ለዳነው ለኛ እኳን ብዙ ጥያቄ እየፈታህልን ነው❤
ውድ ኃይሉ፣ ሰላም። በዚህ ምሽት 1ጢሞቴዎሰ 6:3-5 ሳጠና አንተን አሰብኩህ። ለሁሉም ከጌታ ጋር ትነጋገርበት ዘንድ ልኬልሃለሁ።
Ola
ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጡር ለማዳን ሰው ሆኖ ተወልዶ ተሰቅሎ የሰውን ልጅ ከሃጥያት ካዳነ የሰው ልጅ ለምን ፈጣሪውን ማምለክና መገዛት አስፈለገው ?
I disagree... It is the counting system the day starts at mid day ends at midnight hence please count it ...don't teach wrong thing
እየሱስ ሞተሲባል ዓለምን ለ3ቀን ማን አስተዳደራት?እንደሌሎች ሃይማኖት አስተማሪዎች ሁሉ አንዳንድ ጊዜ ወደስሜታዊነት ታጋድላለህ። ነዉ..ነዉ!!...ነዉ ነዉማ እኮ ሁሉም ሲያስረዱ እንደዛ ይላሉ።ነገርግን come to details....cime with reasons...come to the truth
እየሱስ ይወድሻል /ይወድሀል ያለእየሱስ መዳን የለም
ኡፍ ኤረ ዘመንህ ይባረክ በእውነት የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
ኤረ በእውነት ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ ጌታ ትውልድን አሳልፎ ይስጥህ
ጌታ ትውልዱን ባንተ ተጠቅሞ ከአይናቸው ላይ ቅርፊትን እደሚያስወግድላቸው አምናለሁኝ ስለትውልድ ግድ ብሎህ ነውና
ያለእየሱስ መዳን የለም❤
የስ በጌታ ቤት እስከዛሬ ያለነው የክርስቶስ ፍቅር ብቻ ዘመንህ ይባረክ መከታተል የጀመርኩት ገና ሁለት ቀኔ ነው ግን ትምህርቶችህ አጥንትን ሰብሮ ይገባል አይደለም ላልዳኑት ለዳነው ለኛ እኳን ብዙ ጥያቄ እየፈታህልን ነው❤
ውድ ኃይሉ፣ ሰላም። በዚህ ምሽት 1ጢሞቴዎሰ 6:3-5 ሳጠና አንተን አሰብኩህ። ለሁሉም ከጌታ ጋር ትነጋገርበት ዘንድ ልኬልሃለሁ።
Ola
ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጡር ለማዳን ሰው ሆኖ ተወልዶ ተሰቅሎ የሰውን ልጅ ከሃጥያት ካዳነ የሰው ልጅ ለምን ፈጣሪውን ማምለክና መገዛት አስፈለገው ?
I disagree... It is the counting system the day starts at mid day ends at midnight hence please count it ...don't teach wrong thing
እየሱስ ሞተ
ሲባል ዓለምን ለ3ቀን ማን አስተዳደራት?
እንደሌሎች ሃይማኖት አስተማሪዎች ሁሉ አንዳንድ ጊዜ ወደስሜታዊነት ታጋድላለህ። ነዉ..ነዉ!!...ነዉ ነዉማ እኮ ሁሉም ሲያስረዱ እንደዛ ይላሉ።ነገርግን come to details....cime with reasons...come to the truth
እየሱስ ይወድሻል /ይወድሀል ያለእየሱስ መዳን የለም
ኡፍ ኤረ ዘመንህ ይባረክ በእውነት የጌታ ፀጋ ይብዛልህ