😥 አብርሽ በጣም አዝኜብክ ነበር አለኝ.በመጨረሻም ታረቅን ☺️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 581

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 Месяц назад +270

    አብርሽ ንፅህ ልብ አለው የሚል😢❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Месяц назад +5

      ሁሌም የማይለወጥ ጀግና እሩህሩህ በጣም ቅን እኔ በጣም በጣም ነዉ የምወደዉ እንደ ታናሸ ወንድሜ አሁንም ከፍታዉን ያሳየን ለመለወጥ ያሮጠበት መንገድ ያልሞከረዉ ነገር የለም ለእኔ ትልቅ ቦታ አለኝ👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fiker1816
    @fiker1816 Месяц назад +226

    ማነዉ አብርሽን አይቶ የመጣ❤🎉

  • @FatumaSeid-x7u
    @FatumaSeid-x7u Месяц назад +99

    አብርሺን አይቶ የመጣ 👍👍የኔ ዉድ አማች የጠበለሏ ባል 😂❤❤💪💪👍

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp Месяц назад +2

      የንግስቷን ባል አይቸ ነው የመጣሁ ❤የአባቴ ልጅ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад +30

    አብርሽን አይቶ የመጣ አብርሽ እኮ ማርያምን ንግግሩ በጣም አስተዋይ ልጅ ነዉ ምቀኛ በዛባቸዉ እጂ😢❤❤❤አቢኒ በርታ❤❤❤

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh Месяц назад +44

    ማነዉ አብርሽን አይቶ የመጣ የኔ ቀብራራዉ ወንድሜ❤❤❤

  • @ybnr-c2n
    @ybnr-c2n Месяц назад +48

    የኔጀግና አብርሽየ ንፁህ ልብነው ያለህ የኛጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o Месяц назад +32

    አብርሸን አይቶ የመጣ የኔ የዋህ ወድም❤❤❤❤❤

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    😔👏የአብርሽ ንግግር ትክክል ብለሀል
    እንኳንም ሰላም አወረዳችሁ
    ሩታዬ ሀይሚ አብርሽ ሙቤ ኤፋ በአንድ ላይ አብራችሁ ኑልን ያ ጊዜ ናፍቆናል

  • @تنتنتنتا
    @تنتنتنتا Месяц назад +30

    አብርሽን አይቸነዉ የመጣሁት❤❤

  • @AminaYoussef-c1r
    @AminaYoussef-c1r Месяц назад +86

    መገን የሰዉ ፍቅር ሁሉም አብርሽን አይቼ ነዉ የሚለዉ እኔም ነዉ😂😂😂😂

  • @Tube-vp1jg
    @Tube-vp1jg Месяц назад +106

    አብርሽን አይቼነው የመጣሀት❤🎉

  • @fantayesahle2963
    @fantayesahle2963 Месяц назад +6

    አብርሽ በጣም ምስኪን ልጅ ነው ንፁህ ልብ ያለው አስተዋይ ሰው ነው እግዚአብሔር አሁንም ልቦና ህን አይቀይርብህ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Месяц назад +33

    አብርሽዬ የሩቲዬ ሸጋ ባል የኔ ቅኑ አሳቢ መልካም ሰዉ

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي Месяц назад +32

    አቤት ያብርሽ መልካምነት ይለያልኮ ፈጣሪ የልብ መሻትህን ኩሉ ያሳካልክ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
    @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ Месяц назад +12

    ኮሞቶሮች ሁላ ኣብርሸ ኣይቸ ነዉ የመጣሁ የሰዉ መዉደደሰ ይሰጥን የሩታዬ ቀብሯሯ ባል ኣቤላ እዉነት ይቅሪታ ትልቅነት ነዉ ወንዴሜዬ ኣብርሸ የዋህ መልካም ሰዉ ነዉ የኔ ወንድምነት ኣብርሸ ታደሰ የሩታዬ ሸጋ ባል💚💚
    💚🌹🌹💕👏
    ኣቤላ ሸብርቅ ኣቭሌህ ብድዮ ቀራፃ ቅረፅንል ከኣብርሸ ወንድምህ ኣብራቹ ሰራ ሰሩ ወንድምየት ኣብርቹ ሰተሆኑ ነዉ ጥሩ ኣብርሸ ጠበቃ ሩታዬ ጠብቅልን😂😂 እና ቆጆ ቆጆ ብድዮ ሰሩልን ከዛ ባሃላ

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ Месяц назад +11

    ጎበዝ አቤን እንኳንም አብርሽን ይቅርታ ጠየከው አብርሽ ሁሉም ሰው እዲያድግ ነው የሚፈልገው ምቀኛ አይደለም❤❤

  • @Leylakedr-p8u
    @Leylakedr-p8u Месяц назад +70

    ማነዉ እንዴኔ አብርሽ ወንድሜ አይቶ ይመጣዉ❤

  • @Mahi-m1n8d
    @Mahi-m1n8d Месяц назад +23

    እዚህ ቤት መጥቼ አላቅም አብርሽን አይቼ ነዉ የመጣሁት😂❤❤ አቤላ በርታ🎉

  • @ጣፋጯ
    @ጣፋጯ Месяц назад +75

    አብርሽን አይቶየመጣ😂❤❤❤❤ወድምነቴ💞💞💞💪💪💪

  • @ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ

    አብርሽ አይቼ ነው የመጣሁት🌹❤❤💪💪💪💪💪

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Месяц назад +19

    አቢኒ ዛሬ አብርሸን ሰላየሁ ሰብክራይብ ላይክ አድርጌለሁ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነዉ በጣም ደሰ ይላል🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Месяц назад

      ትክክል ነው ❤❤❤👌

  • @MeseretWndosen
    @MeseretWndosen Месяц назад +38

    አብርሽ በፍጣሪ ይሁንብህ ሙቤን አግኝው😢

  • @ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ

    አብርሽን አይቸነው የመጣሁት አብርሽዬ❤💪😁

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን Месяц назад +10

    አብርሽ ንፅህ ልብ አለው የሚል👍

  • @رومانمحمد-ذ6ف
    @رومانمحمد-ذ6ف Месяц назад +17

    አብርሽ ወንድም አንተን አይቼ ነዉ የመጣሁት❤

  • @AbebaMekonnen-np9uk
    @AbebaMekonnen-np9uk Месяц назад +5

    አብረሽ ጌታ ዘመንህ የበረክ በእውነት በጣም ነው የመከበረህ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Месяц назад +17

    አብርሺየ የሚገርምልብነዉፈጣሪየሠጠህ ሁሉምሠዉ እዳተቢሆንብየተመኘሁ

  • @selamkonjo2623
    @selamkonjo2623 Месяц назад +21

    አብርሽየ የኔ የዋህ የኔ ንፁ የኔ ቅኑ እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ💗💗🙏እኔም ማራራቃቹ ምዲነው እያልኩ ነበር 💗🙏

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi Месяц назад +65

    የጪቀቴ ማስረሻ የህመሚ ማስታገሻ ቁረአን ነዉ የምትሉ ብቻ ነይታችሁ አበረታቱኚ የስደቶ እህታችሁ ነኚ
    ያረብ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt Месяц назад +15

    ❤❤❤😢😢😢አቤኒ የሆነ ስአት አናዴህኝ ነበር ስለ አብርሽ የስጠህው ምላሽ ምንም ቢሆን አብራችሁ አሳልፋቸሁዋል አብርሽ ስተት ቢስራም ሁላችሁም ሁላችሁም ባንድ ነው ስተት የስራችሁት ግን አብርሽ ይገንበታል መስለኝ 😢😢 በነካ እጃችሁ ሙቤን አብርሽን እሩቲን ባንድ አርጉልን ❤❤❤😢😢😢

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Месяц назад +73

    ወይ ጉድ እዚ ቤት ገብቼ አላውቅም የንግስትዋ ንጉስ ሳይ ግን እየሮጥኩ መጣሁ😂

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r Месяц назад

      እኔም😂😂

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Месяц назад +1

      እኔም እንደዛዉ ሰላም ደሰ ይላል አብርሸዬ የሰላም መሪ ወንድማችን❤❤❤❤

    • @HawiShife
      @HawiShife Месяц назад

      inem🤣🤣🤣♥️

    • @ሚስክያሲን
      @ሚስክያሲን Месяц назад +1

      እም እሱን አይቸ ነዉ የመጣሁት. እዚህ ቤት ከመጣሁ ቆየሁ በጣም

    • @تنتنتنتا
      @تنتنتنتا Месяц назад +1

      እኔም❤❤

  • @tftggg8965
    @tftggg8965 Месяц назад +17

    አብራችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ሩታዬ አልመጣችም ዛሬ በየ ቀኑ ነው እምናፍቀኝ ሩታዬ

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd Месяц назад +24

    አቤኒ ግን አዳድ ነገር ማወሰራት ጀምረህ ነበር እኳንም ተመለስክ ወደ ራስህ ግን ለማደግ ሤትሉ ነው አሁንምጂጂጂ አብርሽሽ ጀግና ነህ አሏህ ይጠብቅህህህህህ

  • @MesiMeseratteshome
    @MesiMeseratteshome Месяц назад +6

    አቤኔ. በችግሩም. በደስታው. አብረህ. ቆይተህ. በመራቅህ. ከፉቶኝ. ነበር. ዛሬ. በጣም. ደስ. ብሎኛል. አብርሽ. የዋህ. ልብ አለው. ይቅር. አባባል. ጥሩ. ነው

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR Месяц назад +19

    ዋው እንኳን ታረቃቹ የምር ደስ ብሎኛል

  • @SaraAshret
    @SaraAshret Месяц назад +11

    ማነው እንደኔ በአብረሽ ንግግር የተገረመ አብርሽ እኮ ንፁ ልብ ነው ፈጣሪዬ ሰጠ ሲጀመር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅ አብረሽዬ😢

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen Месяц назад +7

    አብርሽ ደግ ሰው ለሁሎም ዮቶብ የሚከፍት ነው እጂ አይዘጋም ተወዳጂ ልጅ ነው ማሻላህ አሁንም በርታ

  • @ኩንፈየኩን-መ3መ
    @ኩንፈየኩን-መ3መ Месяц назад +13

    አብርሽን አይቸ መጣሁ ሰብ አደረኩክ አቤኒ እኔም በጣም አዝኘብክ ነበር እንኳን ሰላም ወረደ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ybnr-c2n
    @ybnr-c2n Месяц назад +17

    የኛጀግና በሆድህበት እዞራለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @عارفعارف-ق8ه
    @عارفعارف-ق8ه Месяц назад +7

    አብርሸ የኔ መልካም🎉ወድም

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Месяц назад +7

    አብርሽን. አይቼ ነው. የመጣውት እንኳን ታረቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ Месяц назад +10

    አብርሽየ የሩታየ ሸበላ አተን አይቸነው የመጣሁት አቤኒ ተቀይሜህነበር ይቅርታ በመጠየቅህ ዴሥብሎኛል የበፊት ፍቅራችሁ ወድማማችነታችሁነው የሚያምርባችሁ ተዛዘኑ

  • @MiliMili-g2s
    @MiliMili-g2s Месяц назад +17

    ኣብርሽ ኣማቼ ኣይቼ መጣሁ❤እንኳን ታረቃቹ ደስ ይላል🥰🥰👍

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 Месяц назад +25

    ያአላህ ማነው እደኔ ያለቀሰው😢😢😢😢😢 የኔ የዋህ አብርሽ ወድሜ አብኒ ፈጣሪ ያክብርህ ወድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kidsttube
      @kidsttube Месяц назад

      @@bauluawz5913 ሁሉምሰው የዋህነቱን እያዩ ይጫወቱበታን ፈጣሪ ግን ጥሎ አይጥለውም የኔ መልካም ወድም አተን አይቸ በስንት ጊዜየመጣሁ ❤❤❤

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 Месяц назад

      ደምሩኝ🎉

  • @lidetytub
    @lidetytub Месяц назад +10

    አብሮሼ የኔ ቅን ወንድም❤❤❤

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ Месяц назад +7

    አብርሸይ መልካም ሰው 🥰🥰🥰❤❤

  • @HayatHamza-tf6nw
    @HayatHamza-tf6nw Месяц назад +13

    ,አብርሽወድሜ.አላህይጠብቅህ.ባለህበት..ከነባለቤትህ..ስወዳችሁ.ትልቅደረጃደርሰህ..ማየት እፈልጋለሁ.. አብርሽየ..የኔ.የዋህወድም.ፈጣሪይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 Месяц назад +5

    ❤❤❤❤❤አብርሽ አንተ እኮ ንፁህ ልብ ነው ያለህ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Месяц назад +21

    አብርሽ & አቤኒዬ አብራችሁ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ቀጣይ ሙቤ ጋ እንጠብቃለን 😔😔 አብርሽ ከሙቤ ጋ አብራችሁ ኑልን እንደበፊታችሁ

  • @SaeedaIdrees-br3ji
    @SaeedaIdrees-br3ji Месяц назад +6

    አብርሽን አይቸ እሩታየ አለቺብየ እየሮኩ

  • @ShoshySs
    @ShoshySs Месяц назад +4

    ኣብሩሽየ የሩታ ንጉስ የኔ ኣሳቢ መልካም ሰው 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ybnr-c2n
    @ybnr-c2n Месяц назад +12

    የኔስስስስስስስቶች የኔእንቁወች የኛጀግናች🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Wisdom-Ethiotube
    @Wisdom-Ethiotube Месяц назад +6

    በጣም ደስ ይላል እኔ እኮ ለምንድን ነዉ ብየ አስባለሁ አንተ ከአብርሽ ጋር አንድላይ ሆናቹሁ ነዉ የማቀዉ ከድሮም ሰላም ይሙላላቹሁ ❤❤

  • @محمدمحمد-ث2ظ5ص
    @محمدمحمد-ث2ظ5ص Месяц назад +7

    አብርሽን አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤❤

  • @biraek
    @biraek Месяц назад +6

    ዋው አብርሸይ የሰወድሰታየሚያሰድሰተወ ምርጥ ይቱበር አብርሸይ የሩታነጎስ🎉

  • @Leylakedr-p8u
    @Leylakedr-p8u Месяц назад +8

    በአብርሽ ሰም በሁለት ሰልክ ስብስክራይብ❤❤

  • @ዬድንግልልጅ
    @ዬድንግልልጅ Месяц назад +16

    ዎይ ዛሬ በጣም ደስ ብሎናል 😢😢😢ab

  • @fatimahali9975
    @fatimahali9975 Месяц назад +40

    አብርሽን አይቸ ነዉ የመጣሁት❤❤❤❤🎉🎉

  • @ulfadibba3094
    @ulfadibba3094 Месяц назад +7

    አቢርሽን አይቼ ስሮጥ ታዳፊቼ ነበር የኔ ታወዳጅ ወንድሚ ❤❤

  • @SmaraSa-j4z
    @SmaraSa-j4z Месяц назад +5

    አብርሽን አይቸ ነዉ የመጣሁት በኡነት🥰🥰🥰❤️❤️

  • @Hayoumohammed
    @Hayoumohammed Месяц назад +13

    አብርሼ ወንድምነቴ 💪💪💪 ኩራቴ 🎉🎉🎉🎉

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ Месяц назад +5

    ኣብርሽ የዋህ ሩህረሁ ወንድማችን ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣብርሽዬ የንግስቷ ባል❤❤❤

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r Месяц назад +3

    የኔጀግና አብርሽዬ ማርያምን ትለያለህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb Месяц назад +22

    ማን ነው እንደኔ ደስ ያለው😍😍😍😢

    • @TgfTyu-l6c
      @TgfTyu-l6c Месяц назад +1

      እኔ❤❤❤❤

  • @narikkunimullan2469
    @narikkunimullan2469 Месяц назад +13

    ገና ዛሬ መጣሁ አብረሸን አይቼ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    አብርሽዬ አይቼ ነው የመጣሁቲ❤❤❤❤

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 Месяц назад +6

    ይቅርታ መባባል ትልቅ ነት ነው አግዛብር ይባርካችው❤❤❤ ከ ሙብይ ጋር አድዚ ማየት አንፈልጋለን❤❤❤

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey Месяц назад +14

    ሲጀመር የቡታጅራ ልጅች ከትንሽ ሰወች በቀር ለጋሽየልጅች ምቀኛናችሁ AR💪💪💪ወደፊት በስ

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 Месяц назад

      Betam enji awo batkikile betam new mikga ywmbzabchaw

    • @amyrrhj4444
      @amyrrhj4444 Месяц назад

      አረ አይባልም

    • @mohamohd11
      @mohamohd11 Месяц назад

      ካችጀብሮ ቡዳ እነሱ አድናቸዉ አታሽቃብጭቱቱቱቱ

  • @YoditTekeleab
    @YoditTekeleab Месяц назад +7

    እንደኔ ማነው አብርሽን አይቶ የመጣው ❤❤❤

  • @TigistGetachew-kf1ow
    @TigistGetachew-kf1ow Месяц назад +4

    እንኮን ታረቃቹ አብርሽ መለካም ስዉ በርታ

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ Месяц назад +3

    አብርሸ አይቸነዉ የመጣሁት አብርሸዬ❤❤

  • @Lobabh1
    @Lobabh1 Месяц назад +4

    አዎተቀይመነዋልአብርሽስለመጣነዉባተቤትየመጣነዉ

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ Месяц назад +11

    እንኳን ታረቃችሁአቤኒ 🎉አብርሽዬ 🎉 እኔማ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር

  • @የሀይቋ-21
    @የሀይቋ-21 Месяц назад +10

    የኛጀግና አብረሽን አይቸነዉየመጣሁት

  • @ybnr-c2n
    @ybnr-c2n Месяц назад +7

    አይዞህ ወንድሜ ጀግና💪💪💪💪💪💪

  • @Hngd-c8r
    @Hngd-c8r Месяц назад +6

    አብርሽ ጀግነ አንተን አይቼነው የመጠውት እሄን ቤት ገብቼ አለቅም

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 Месяц назад +7

    ውይ 🎉🎉🎉 እንኳን ተገናኛቹ ወድሞቸ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Месяц назад +5

    ኣብርሽዬ የኔ መልካም ኣንተን ኣይቼ ነው የመጣሁት ወንድማችን ኣይዞህ በርታ ያጋጥማል መተረቃቹ ደስ ብሎኛል ብታጅራውች ግን ጌታን በጣም ችግር ኣለባቸው ቻናላቸው ለመሳደግ ተፍ ተፍ ብቻ እንጂ የተጣሉ ሰዎች ኣያስታርቅም ሩታ እና ዊና ብቻ ኣይቼ ኣለው የታጣሉ ያስታረቁት

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Месяц назад +1

      በትክክል ደሰ ይላል ማንም ከወዳጁ ጋር በንፁህ ልብ ቢቆይ ደሰ ይላል

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 Месяц назад

      ደምርኝ🎉

  • @addd6140
    @addd6140 Месяц назад +3

    አብርሽን አይቸ ነዉ የመጣሁት❤❤❤

  • @promobile9759
    @promobile9759 Месяц назад +23

    እዚቤት ተገባሁ ሲትግዜየ ወይኔ አቢርሺየ የሩታየ ንጉስ አተን አይቸገባሁ🥰❤💪

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ Месяц назад +9

    አብርሽ እኮ የዋህ ልጅ ነው ከምር ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው የዛሬ ሰው ለማጣለት ነው እጂ የሚያስማማ የለም እና የሰው ወሬ አትስማ አቤኒ

  • @Saada-y4f
    @Saada-y4f Месяц назад +8

    የሩቲ ሸጋ ባል የኛ የዋህ💪💪💪💪💪💪

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Месяц назад

    አብርሽ የጋሽየ ልጅች ሁሉም ንጡልባች አለባቸው ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube Месяц назад +3

    ጐበዞች ወንድምነት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤❤❤❤

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Месяц назад +9

    አብርሺየ የሩታጀግናባልትለያለህኮ👍👍👍👍👍👍

  • @DameSaleh
    @DameSaleh Месяц назад +4

    በየባተው ሰላም ወረደ ተመስጌን ያ ረብ

  • @GeySysy
    @GeySysy Месяц назад +3

    ፍቅር ነዉ እሚበልጠዉ ወድሜ ደስ ይላል ሰለታረቃችሁ

  • @MyamonaAhmed
    @MyamonaAhmed Месяц назад +3

    አብርሾ የኛ አስተወይ ቅን ልብ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي Месяц назад

    ❤🎉😢አብርሽ መልካም ሰዉነዉ በጣምነዉደስየሚለዉ እኔራሱ ተቀይሚዉነበር ማየትትቸነበርአቢልን አብርሽን መራቅህና የሆነነገርሰምበክ🎉🎉😢😢❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 Месяц назад +7

    እዚቤተ ከገባሁኝ ሲት ግዜየ ወይኔ ኣሁን አብርሽን የሩታዬ ንጉስ አይቸ ዛሬ መጣሁኝ ❤🎉 በል አንተም በርታ ወንድማችን❤

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 Месяц назад

      ደምርኝ ውዴ🎉

    • @drr8432
      @drr8432 Месяц назад

      @@Frefre2427 ደደመርኩሽ ማር በርች የኔ ዉድ

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 Месяц назад +1

      @@drr8432 እኔም ደመርኩሽ እህቴ😍

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Месяц назад

      ​@@drr8432ሥለማይሳሳሙ አይመቻችሁም ስርአት ያለዉ ሠዉ አትወዱም ለዛ ነዉ አሁን አብርሽ ሢመጣ ማንቋለጥ ነዉ

  • @ybnr-c2n
    @ybnr-c2n Месяц назад +4

    እንኳን በሠላም በጤና ተገናኛኝሁ የኛጀግናወች💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @TGg-q5c
    @TGg-q5c Месяц назад +1

    አብርሽ አይቸ ነዉ የመጣሁት ማርያምን አቤት አነጋገር አብርሽየ አንተ እኮ ትለያለህ😢የሩታየ ንጉስ የኔ አስተዋይ እዝህ ቤት ከመጣሁ ሰንት ቀን አደረኩሁ

  • @AbebaMekonnen-np9uk
    @AbebaMekonnen-np9uk Месяц назад +4

    ሩታያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመንችህ የተባርክ ይህን

  • @Foz-cy4nm
    @Foz-cy4nm Месяц назад +4

    ካሜራማን እንካን ታረቃችሁ አብረሸ የኔመልካም ሰው

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio Месяц назад +2

    ሆኖመገኘትያስከብራል ጥላትምይወድሀል አይደለም ዘመድ አብርሽ ወደፊትስለሂደ ጥላቶቹ መጡ

  • @ራህማዩቱብ-ነ6ገ
    @ራህማዩቱብ-ነ6ገ Месяц назад +7

    ወንድሜን አይቸ ነዉ የመጣሁት😂❤

  • @sikosilo1951
    @sikosilo1951 Месяц назад +5

    አብርሽን ነውአይችየመጣሁት❤❤

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 Месяц назад

    እንኳን ታረቃችሁ ደስ ይላል የእኔምጥያቂነበርመራራቃችሁ
    አብርሃየእኔንምበነካካእጂህአሳድግኝበፋሚሊወችህ❤❤❤❤❤❤

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej Месяц назад +3

    የማሃልፍ ቀን መጥፎ ኣትናገር ኣቤና ኣብሩሽየ የኔ የዋህ በኣብሩሽ ሰም ሳብስክራይብ ኣደረጉት👈 ከዚ ብሃላ መጠፎ ኣትናግር

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Месяц назад

      👌👌👌👌👌👌

  • @MeMe_15j1
    @MeMe_15j1 Месяц назад +4

    አብርሽ ኣይች ነው የመጣሁ የሩታ በል 🥰🥰🥰🥰🥰