ያላሰብነዉ ችግር ተፈጠረ😱😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 897

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 22 дня назад +324

    እዉነት ለመናገር ዳጊ የሚያወራዉ ሁሉም ትክክል ነዉ ሽሮ የማይሰለች ምግብ ነዉ የምትሉ ባላይክ🎉👍

    • @Sofiahassan-y8e
      @Sofiahassan-y8e 22 дня назад +1

      እውነትነው

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 22 дня назад +3

      @@AminaAmina-o7o ኧረ ይሰለቻል ለምን ይዋሻል ያውም በቀን ሶስቴ 🙄ቢቸግር ነውጂ

    • @ስደተኛው-qm8fg
      @ስደተኛው-qm8fg 22 дня назад +1

      ወላይ በጣም ናፍቆኛ ሽሮ

    • @habsha199
      @habsha199 22 дня назад +2

      ፎሮፎራም ሽሮ የዛኔ ያቃጠለን ያሰለቸን አይበቃንም እዴ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 22 дня назад +3

      እኔ ሽሮዬን በጣም ስለመወዳት ጭራሽ ነው የማይሰለቸኝ ምስር ሲሰራ እኔ በጎን ሽሮዬን ደክ አደርጋለሁ

  • @SusuHesen
    @SusuHesen 23 дня назад +269

    ዳጊ ትክክል ነው እንኳን በቀን ሶስቴየ ሽሮ አጥቶ ሳይበላ የሚያድር አለ

    • @ልዋም12
      @ልዋም12 22 дня назад +1

      Betkikil❤❤❤

    • @Sewlesew234
      @Sewlesew234 22 дня назад +2

      እኛ ደሀ ነን ግን በቀን ሶስቴ ሽሮ አልበላንም።ጠዋት ላይ ሻይ በዳቦ ብንበላ ምሳ ሽሮ እራት ደሞ ቆጮ በጎመን እንበላ ነበር😂

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 22 дня назад +3

      ​@@Sewlesew234እደዉም የሀብታም ምግብ ሾሮ ነዉ አኽይ

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 22 дня назад

      @@Sewlesew234 ቆጮ ጉራጌ ቤት ነው ዋ🤣ቆጮየለለው ምን ይብላ ሻይ በዳቦ ላልሽው ገጠር የዳቦ ሱቅ የለም
      ግን በሰላም ነው ወጣ ስትሉ ያደጋችሁበትን የምትረሱት
      እናቶች ሳይበሉ እኛን አብልተው ነው ያሳደጉ
      ግደታ እኛቤት ባይበላ ሌላ ቤት ከተበላ ያው ነው

    • @BezawitFikru-g1y
      @BezawitFikru-g1y 22 дня назад

      እንዴ አረ እኔ አለሁ በየቀኑ በቀን ሶስቴ የምበላ
      ደሞ እንደሽሮ ምቹ ምግብ አለዴ
      ሽሮዬ ለዘላለም ትኑርልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 22 дня назад +120

    ዳጊ ልክ ነዉ 😊 ሲቀጥል ዩቱብ ክፈቱለት እኛ እናበረታታዉ ልጁን

    • @HAd-t5j
      @HAd-t5j 21 день назад +1

      የለውምደ ዮቱብ

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 22 дня назад +64

    ዳኒየ የኔ አባት አሁን ላይ እንዴጓደኞችህ ብዙ ብር ላይኖርህ ይችላል ግን ምንም እዳይከፋህ የአእምሮ ድህነት እንጂ የብር ድህነት ምንም አያረግም እና እዳይከፋህ ይሄ ፕራክ ነው ግን የምርም ከጓደኞችህ በታች የሆንክ ያክል እዳይሠማህ ያልፋል ወንዲሜ

  • @zahrayimam9737
    @zahrayimam9737 22 дня назад +50

    የጓደኝነት ጥግ የኢሳም ትግስት ደስ ይላል ረሙም ጎበዝ

  • @Jeesum65
    @Jeesum65 22 дня назад +83

    ይህን እምታዩ ሁሉ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ጉሉ አሚን❤❤❤🎉🎉

  • @faezaberhan4282
    @faezaberhan4282 22 дня назад +91

    ዪቱብ ክፈቱለት እኛ እናበረታታዋልን የማዳም ቅመሞች ስንቱን ሰው ያረግነው አታሸማቁት ሙቀሊድ ሁላ ዳጊየ እዳይከፋህ ❤❤❤❤

    • @DifftTiggg
      @DifftTiggg 7 дней назад

      ተከፍቶለታል

  • @CharaMai
    @CharaMai 23 дня назад +160

    ጓደኛ ማለት እደዚህ ነው ወድሞቸ አላህ እዳይለያቸሁ በጣም ነው ደስየምትሉት ወላሂ 💝💝💝☑☑☑👍👍👍👍

    • @Natantiruneh
      @Natantiruneh  23 дня назад +8

      🙏🥺

    • @ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ
      @ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ 22 дня назад +2

      በጣም ወላሂ በጉጉት ነዉ እምጠብቃቸዉ አልመጡም ወይ እያልኩ ይቱብ እምገባዉ እነሱን ለማየት ነዉ❤

    • @WahlWerku
      @WahlWerku 22 дня назад +1

      ሀታ እኔ እደት እደምወዳቸው ደስሢሉ❤❤❤❤

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 22 дня назад +159

    ማነው እንደኔ ዳጊ ያሳዘነው የምር አስለቀሰኝ😢😢 ሁላችንም በሽሮ ነው እዚህ የደረስነው ደሞ ለዳጊ አካውንት ክፈቱለት እናበረታታው የኔ ከርታታ😢❤❤

    • @PasPas-d5q
      @PasPas-d5q 22 дня назад +1

      የሆነቦታአይቸሎ,ድራማእሰረኖ,??

    • @MAAZAWelday
      @MAAZAWelday 22 дня назад

      እኔ ራሱ በጣም ተምቶኛል እህቴ😢

    • @رحيمه-و6ن
      @رحيمه-و6ن 22 дня назад

      እኔ ወላሂ

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 22 дня назад

      በጣም ሳህ😢😢

  • @munafkr9639
    @munafkr9639 23 дня назад +65

    ኢሳም ግን ማሻአላህ 👏

  • @Neima-r9u
    @Neima-r9u 22 дня назад +93

    ደስ ትላላችሁ ❤❤ግን ፕራንክም ቢሆን እንደዚህ አታሸማቁት ዩቱብም ክፈቱለትና ይስራ እናበረታታሀለን 🥰

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 22 дня назад +37

    ወላሂ የእናንተን ጓደኝነት ሳላደንቀው አላልፍም በጣም ነው ደስ የምትሉት አሏህ አይለያቹሁ የኔ እብዶች❤❤❤❤❤

  • @يارب-ظ6ذ
    @يارب-ظ6ذ 22 дня назад +29

    ይህ ዳኒ የሚባል ልጅ በጣም አጀቴን በላዉ እባካችሁ ኢቱብ ክፈቱለት እረ እደዝ ሞራሉን አትኩበት አላህየ ዳጊን ካተ የሆነ ክብረት ስጠዉ ያረብ ያረብ ያረብ

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy 22 дня назад +27

    ወንዶች እኮ ጓደኝነታቸው ሲመች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 22 дня назад +28

    ስታምሩ ደስ ስትሉ ወንድሞች ኑርልኝ በደስታ በፍቅር በሰላም🙏🙏🙏👍👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @MedinaSeid-d7s
    @MedinaSeid-d7s 21 день назад +9

    ዳጊ በጠም ትክክል ነው በጣም ብዙ አይነት ኑሮ አልፈን የመጣን አለን ሁሉም እዴናንተ የሚኖር አይምሠላችሁ ሽሮ የሚያገኝ ስንት አለ ዴሞ የኔ ምርጫ ሽሮዬዬ 👌👌👌👌

  • @Rahma-xz7mh
    @Rahma-xz7mh 22 дня назад +25

    ምርጥ ጓደኝማሞች ናቹ ይመቻቹ ረሙካ ኢሳም ሁላቹም አስተዋይ ናቹ ደሞ ቪድዮ አታስረዝሙ አጠር አድጉ ሰው እድያይላቹ ከፈለጋቹ

  • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ

    እረሚ ምርጥሰው ወላሂ ስትመቸኚ

  • @Jeddah2025
    @Jeddah2025 22 дня назад +10

    ዳጊዬ የኔ አባት እፍፍፍ ሁሉም ያልፊና ያቀን ብለክ እየሳቅክ ታወራዋለክ የኔ ታዳጊ ቅዱስ ገብሪኤል ከለህበት ያውጣክ ወንድሜ አብሳሪው ገብርኤል ያብስርክ 😢🥺🙏🙏🙏🙏

  • @ziyadah132
    @ziyadah132 22 дня назад +57

    ለዳጊ ዩቱዩብ ክፈቱለት እናበራታታዋለን

  • @HawaTube-q6e
    @HawaTube-q6e 23 дня назад +59

    እዉነት ነዉ ያካብዳሉ እሷ ሁሊም ሹሮ እየበላን ነዉ ያደግነዉ ጧትም ቀንም ማታም እየበላን ነዉ እዚክ የደረስነዉ😂😂😂😂

  • @رحمه-ن2ظ
    @رحمه-ن2ظ 22 дня назад +24

    የኢሳም እርጋታ ግን ማሻአሏህ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 23 дня назад +26

    የምር መልካም ጎደኞችእድህ መልካም ሰው አመስሉኝም ነበር ጎበዞይ

  • @saeda-seid
    @saeda-seid 22 дня назад +17

    ኢሳም ማሻአሏህ 👌

  • @OmorOmor-o4u
    @OmorOmor-o4u 21 день назад +8

    ማረያምን ዳጊ አሳዘነኝ አሰለቀሰኝ 😢😢ሁላችንም በዚህ ነዉ ያደግነው አይዞህ ወንድሜ ❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg 23 дня назад +20

    ደስ ይላል ጎደኝነታችሁ ❤😊

  • @Fነኝ-n8f
    @Fነኝ-n8f 22 дня назад +5

    ወላሂ ምርጥ ወድሟች አለህ ብራኩ በጣም አስተማሪ ነው የውነት ይኖራል

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 22 дня назад +8

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ጓደኝ ነት 🎉🎉🎉🎉🎉
    ኢሳም እረጋ ያለ ሰዉ ደስ ሲል

  • @Fatiya-y3b
    @Fatiya-y3b 21 день назад +3

    የረሙ አስተሳሰብ ደስ ሲል የኢሳም አስተሳሰብ በሱ ፊት አንዳያወራ ፊትህን ታጠብ አለዉ

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 22 дня назад +12

    ዳጊ ሁሉምስው ደህነው አይዞህ የሰውልጅ ሲወልድ እራቁቱን ነው

  • @Mekiya-q2t
    @Mekiya-q2t День назад

    ኢሳም ማሻ አሏህ በጣም አስተዋይ ሰው ነክ አሏህ ይጠብቅክ ወንድሜ

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 21 день назад +3

    ማሻአላህ ሀቢቢ ኢሳም እና ረሙ እንዳውም ሁላችሁም ምርጥ ጎደኛሞች ናችሁ ጎደኝነት በገዘብ አይለካም ወንድ አበጃችሁ የኛ ምርጥ ወንድሞች

  • @UserAm-o9p
    @UserAm-o9p 23 дня назад +9

    ምረጥ ፈተና ነው እኔ ተምሬበታለው ❤❤❤

  • @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
    @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ 21 день назад +3

    ሁለችንም ሹሮ በለታን ነዉ ያዳጌ ነዉ ያምን መሽቀበጥ ነዉ My Lvoe ሹሮ 🎉🎉❤

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 22 дня назад +20

    ዳጊየ የኔ ጀግና ወንድም አተጎበዝነህ ሁላችንምነን የድሀልጅነን እኔ ያደኩት አይደለም ሹሮ ግማሽ እንጀራ ለሁለትነዉ እየበላንነዉ ያደግነዉ😢😢😢😢

    • @Yig-g9j
      @Yig-g9j 16 дней назад +1

      ግን በጣም አናደውኛል ሁሌ ሽሮ እየበላ ያደገ ነው ሁሉም ሲያልፍላቸው

    • @سعادةمحمد-و6ر
      @سعادةمحمد-و6ر 3 дня назад +1

      ዝም አትያቸዉም 😢 በጣም ገዉ ያዘኩት ሀበሻ ሁኖ ሹሮ አንበላም ሀሀሀ

  • @Mekiya-q2t
    @Mekiya-q2t День назад +1

    ኡፍፍፍ ዳጊዬ አሳዘነኝ 😢 ደግም የተናገራቸው ሁሉ ልክ ነው ሽሮም አቶ የተቸገረ አለ ታካብዳላችሁ እንዴ😊😊

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 22 дня назад +8

    ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል ወሏሂ ኢሳም ሙድህ ደስ ይላል

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 22 дня назад +4

    ዳጊ ጀግና ነህ ዝም በላቸው እነዚህን

  • @filmtube7322
    @filmtube7322 21 день назад +4

    እንዲህ አይነት ጓደኝነት ነው የናፈቀኝ፡፡ You guys.....I have no words! Love it!

  • @Sofiyaabdel
    @Sofiyaabdel 22 дня назад +24

    ዳጊዬ ልክ ነው የኔው ወላሂ ማን እደሽሮ ሳይሰለች የሚበላው ሽሮ ነው ወላሂ ❤

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 22 дня назад +5

    ዳጊ ትክክል ነዉ በቀን 3 ጊዜ ሽሮ የሚበላ የለም ትላላችሁ እንኳን በቀን 3 ጊዜ ሳምንቱን ሙሉ ልንበላ እንችላለን እሱን አቶ የሚሰቃይ ስንት አለ ዳጊ ምርጥ ሰዉ ነህ ዩቱብ ክፈቱለት እናበረታታዋለን💪 ጉዋደኝነታችሁን አጠናክሩ በጣም ደስ ትላላችሁ🤙

  • @hdffgy5858
    @hdffgy5858 23 дня назад +15

    እረ ጓደኝነት ከሆነ አይቀረ እደዚህ ነው የምረ አኮራችሁኝ እረሙ 'ኢሳም - ዳጊ ❤

  • @MmWw-h3b
    @MmWw-h3b 21 день назад +3

    ሁላችሁም አሥመሣይ ነችሁ ደጊ ምርጥ የገጠር ልጅ ይመችህ❤❤❤❤❤ማንም በሥጋ ያደገ የለም ጉረኛ ወች

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 9 дней назад +1

    ኡፍደሟወድሜን,ትመሥላለህ,አጀቴንበላሀዉ,የኔጀግና,የአእምሮእጂ,የብርድሀየለም,ወድሜ,ዳጊ,❤❤❤አይዞክ,እረሙየ,ሁሉንልክፈልያለፈዉንአለ,አይድድነት,ካለምያጥፍህ😢😢😢😢

  • @rhfh1431
    @rhfh1431 10 дней назад +1

    ትክክለኛዋ እ/ያዋ የኔ ምርጥ ዳጊየ ኖው👍❤❤❤👏👏👏 በርታልን በሽሮ ኖው ያደጉኖው ማኛ የማኛዎች ዘር ዳጊየ የኛ ኣክራባችዎ❤❤❤❤❤ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃች ፍቅራቹ ለዘላለም ይኑሩ ትመችኛላቹ ውደችየ ከጠፋሁ ይቅርታ ቡዙም ኣማራኛም ኣይችልም My ትግሪይ ነኝ❤❤❤

  • @Hdh-h3f
    @Hdh-h3f 22 дня назад +8

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Ethioteub
    @Ethioteub 22 дня назад +10

    ረሙዬ ምርጦ

  • @hayath9033
    @hayath9033 22 дня назад +13

    ሁሉም ቤተሰብ እዲሰራ አያበረታቱም ኢሱና እረሙ የጓደኛችሁ ምክነያት አልገባችሁም በተረፈ ጓደኚነታችሁ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @اكراماكرام-ج4ب
    @اكراماكرام-ج4ب 22 дня назад +8

    ሽሮም አይነት አለው እኮ 😂 ዘይት የሌለው ሽሮ በልቻለው ወላሂ ቶሎ ሆዳችን የሞላ እንዲመስለን በሚጥሚጣ ነበር የምንበላው ከዛ ብዙ ዉሃ እንጠጣ ነበር ከዛ ሳልወድ በግድ ደስ እያለኝ አረብ ሀገር ሄድኩ አልሃምዱሊላህ አሁን ሺሮ ሲያምራቸው ብቻ ነው የሚበሉት

  • @haregmulugata6674
    @haregmulugata6674 21 день назад +7

    ዳጊ የሚናገረው ትክክል ነው እናተ ግን ዛሬ እንደዚህ የምትናገሩት ከዩቲዩብ ገቢ ስለምታገኙ ነው 90% የኢትዮጵያ ህዝብ በችግር ነው ያደገው በትክክል ሽሮ ነው ያሳገን ሽሮንም የጠ ሰው አለ እሺ

  • @WinCell-kf1wq
    @WinCell-kf1wq 22 дня назад +3

    ስታምሩ እኮ አይላያቹ ፋጣሪ 😘😘😘

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 22 дня назад +4

    አድነት እደት ደስ ይላል በርቱ አይለያችሁ

  • @Feyf-g8v
    @Feyf-g8v 22 дня назад +12

    እረሙን አይቸ ነው የመጣሁት ሰብሲኪከረብ አደረኩህ❤❤❤❤

  • @AeAe-q1r
    @AeAe-q1r 23 дня назад +35

    ዳግም ትክክል ሽሮ ነዉ እንጅ አታካብዱ ወላሂ የዛሬዉን አትዩ እሱ ሀቀኛ ነዉ የምር ይመችህ የኔ ወንድም

    • @EKRUSEID-n1x
      @EKRUSEID-n1x 22 дня назад +3

      ያደጉበትን እየረሱ ነዋ ilove you ሽሮዬ
      ዳግም ምነው እነሱ መካከል ያሳዝናል

    • @AeAe-q1r
      @AeAe-q1r 21 день назад

      @@EKRUSEID-n1x እ ዉዴ ያደጉበትን እረሱ ክትፎ ክትፎ ማን እንዴ ሽሮ

    • @Jmeila-zu5zm
      @Jmeila-zu5zm 21 день назад +1

      እረሙግን አተ ደልቶክ ስላደክ የስው ህይወቅ አመዝር እሽ ሽሮ የኢትዮ አለቃናት ያደጉበት አይረሳም

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 22 дня назад +5

    ጓደኛማለት እዲህነዉ ማሻአላህ😢❤

  • @مومنه6
    @مومنه6 22 дня назад +5

    ዋው እረሙን በጣም አመሥግኑልኝ

  • @GeySysy
    @GeySysy 21 день назад +1

    ማሪያምን ደስ እሚሉ ኳደኝ አሎህ የምር በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤ አይለያችሁ

  • @mohammednurye5886
    @mohammednurye5886 22 дня назад +2

    ጎበዞች ኢሳም ለልጁ ሞራል ሲል ሂድ ታጠብ አለ ጎበዝ አሏህ ይረዝቃችሁ

  • @جلالشمس-س2م
    @جلالشمس-س2م 19 дней назад +3

    ረሜ እንዲ አይነት ነገር ይከፋዋል አያስችለውም ልክ እንደኔ

  • @Ass-l4r
    @Ass-l4r День назад

    ማሻአላህ❤❤እውነት ለመናገር የወድ ጓደኝነት በጣም ደስ ይላል💪💪 ወላሂ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 22 дня назад +2

    ሁላቹም አንደኛ ናቹ🎉🎉🎉🎉 ረሙ እና ኢሳም ማሽ አላህ ብለናል🎉🎉

  • @Rahima-x8m
    @Rahima-x8m 21 день назад +3

    ግን በጣም አስተማራ ነዉ በግሌ ተመችቶኛል❤🎉

  • @ይሁንለበጎነዉ-ፀ5ጀ
    @ይሁንለበጎነዉ-ፀ5ጀ 22 дня назад +14

    ወላሂ ዳጊ አሳዘነኝ😢 አስለቀሰኝ😢😢😢

  • @አለማጣ
    @አለማጣ 20 дней назад +9

    ፕራክም ብሆን ግን ዳጊ አሳዘነኝ ዩቱዩብ ክፈቱለት አደራ በራሱ ቻናል ይምጣ

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ 22 дня назад +6

    በረሙ ስለመጣህ ሰብ አዴረኩህ❤❤❤

  • @JdjjJdjjd-g3t
    @JdjjJdjjd-g3t 22 дня назад +5

    ረሙየ የኔፋቅር❤😂😂

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 22 дня назад +3

    ማርያምን አስለቀሰኝ ዳጊየ የኔ ዋህ ድህነት ቆሻሻ ነዉ ታጥቦ ይለቃል እና አይዞህ ደሞ ከፍቶኛል

  • @eyouelgetachew6780
    @eyouelgetachew6780 22 дня назад +5

    Bertu
    Z astemarii / Good lesson
    GEN KEBAD NEBER

  • @admAmhr
    @admAmhr 22 дня назад +6

    ወላሂ ጎደኝነት እደዚህ ነው ቀናሁ እደናተ አይነት ይስጠኝ ኢሳም ዋው ከምር የዋህ ነህ ወላሂ ዱአ አረኩልህ ብሮ ሁላችሁ ይመቻችሁ

  • @RahmetRedwan
    @RahmetRedwan 12 дней назад

    የኔ አባት ዳጊ እንወድሃለን RUclips account ክፈት እኛ አለን we all know that u are smart habibi❤❤ videown መጨረስ አልቻልኩም እንባዬ መጣ ወላሂ በጣም ሚያስጠላ content ነው ናቲ ይቅር 😣😣😣

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 22 дня назад

    የምር መልካም ጋደኞች እንድህ. መልካም ሰው አትመስሉኝም ነበር ጎበዚናቹ❤❤❤❤❤

  • @KalKal-w1x
    @KalKal-w1x 8 дней назад

    ወይኔ ዳግም ፕራንክ ሁኖ አለቀሰ የውነት የኔ አባት አቦ ይለፍልህ ሁላችሁም ትለያላችሁ ምርጥ ጉዋደኞች

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp 11 дней назад

    ገደል ግቡ✊✊ እደት እዳሳዘነኝ😢 አይማጣት የስራህን

  • @teje7615
    @teje7615 22 дня назад +15

    የምር በጣም ደስ ትላላቹ
    ጭቅጭቃቹ ፈታ አደረገኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ggg-f4w
    @Ggg-f4w 22 дня назад

    እውነት ምርጥ ናችሁ ኢሳም እና እረሙ ሌሎቹም ድንቅ ጓደኛ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የወጣትነት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ስራችሁን ይባርክላችሁ እውነት ምርጥ ጓደኛ ናችሁ❤❤❤ትለያላችሁ 😘😘😘 እውነት ቢሆን እንኳ ነገ ሌላ ቀን ነው። ይመቻችሁ👍👍👍👍👍👍

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 22 дня назад +7

    ደስ የሚል ጀመአ ከሴት ንክኪ የራቀ👍

  • @Toyba-k5p
    @Toyba-k5p 22 дня назад +4

    ደስትላላችሁማሻአላህአላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SusuHesen
    @SusuHesen 23 дня назад +7

    ዳኒ በስበቡ ተመክረሀል ጠንክረህ ስራ አላህ ያግዝህ

  • @DrComputes
    @DrComputes 18 дней назад

    MashaALLAH የሚያምር ጥምረት ሁላቹም በኢማን ፏፏ❤

  • @ህመምብቻ
    @ህመምብቻ 12 дней назад +1

    ውይ ዳጊ በጣም አሳዘነኝ የኔ ምስኪን ማርያምን አጀቴን በላው😢

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj 3 дня назад

    ዳጊ ልክ ነው አደል ከጦት እስከ ማታ ሽሮ መብላት አደል እኛ እድሜልካችንን ሽሮነው እምንበላው ሰው እደቤቱ እጀ እደጎረቤቱ አይኖርም አትጫጬ ሆ😮

  • @SaraSoo-wx5wz
    @SaraSoo-wx5wz 20 дней назад +2

    እኛም ሽሮ ነው እምንበላው ቁርስ ምሳ እራት❤❤❤❤

  • @SsssSafyh
    @SsssSafyh 22 дня назад +2

    ጓደኛ ማለት አደዚህ ነው ወድምቸ እዳይለያቸሁ በጣም ነው ደስየምትሉት ወላሂ ❤❤❤❤❤❤

  • @Neimayimam-l5p
    @Neimayimam-l5p 22 дня назад +8

    ግን ወላሂ ፕራንክ ይቅርባችሁ ወንድሞቸ እስኪ እናንተ እንኳን ደህና ነገር ይዛችሁ ኑ በተረፈ ዘላቂ ፍቅር ይስጣችሁ

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 17 дней назад +1

    ኢሳም ምርጥ ሰው ❤❤

  • @ZahraEmem
    @ZahraEmem 20 дней назад +1

    ዳጊትክክልነዉ እኝ ሹሮያጣነበት ቀን ነብር😢😢❤❤❤😅

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 18 дней назад

    ❤ምርጥ ናቸወ ዋው ሁሉም ፈጣሪ በፍቅር ያኖረን ❤አሜን

  • @Uh-cd5wi
    @Uh-cd5wi 22 дня назад +1

    ማሽ አለህ ደሲ ሲሊ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ አለህ ይጨምርለቹ ዬኔ ዉንድሞች❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zehara5
    @zehara5 22 дня назад +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ይላል አይለያችሁ ❤❤❤

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 22 дня назад +3

    ዳጊ ችግር ለይ ከሆነ ለምን አንረዳውም እርዳታ ማለት የሆነ ነገር የሚጀምርበት በናታችሁ እስቲ ስልኩን አስቀምጡለረን በናታችሁ የናንተ ጓደኝነት ግን በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @JamilaJamila-ht4lo
    @JamilaJamila-ht4lo 22 дня назад +5

    አይ ድህነት 😢😢😢😢😢እእእእህህህህህ እይይይይይ😢😢😢😢😢😢

  • @Hig6gh
    @Hig6gh 22 дня назад +4

    ሢያሣዝን አሥለቀሠኝ😢😢😢😢😢😢

  • @MubarikAbdela-t9z
    @MubarikAbdela-t9z 20 дней назад

    በርቱ በጣም በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ጓደኝነት ከየትም አይመጣም ጠበቅ ተደራረጉ በምንም ምክንያት እንዳታጡት ኢሄን ፍቅስ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 23 дня назад +9

    የጭንቅለት ድሀ አትሁን እንጂ የገዘብ ድህነት በስረ ይፈተል ደኒ ረሙ ኢሰም💪 ጓዳኝነት 👍እኔ ቆሎ በልቼ ነው እየተመርኩ የነበረው አቋርጬ በአላህ ፊቃድ አረብ ሀገር ሄጄ ነው ቤተሠቤንም ለረሴም ትደር የተለወጥኩት አልሀምዱሊላህ በትንሽነቴ ቤተሠቤንም አለስቻገርኩም ደከማ ስለነበሩ 2 ዶሮ ነበሩኝ እንቁለለቻውን ሽጬ ደብተርነ እስክርብቶ እገዘ ነበር💪👍

    • @HilaleMifta
      @HilaleMifta 22 дня назад

      ማሻ አሏህ ጠንካራ ወንድ ነህ💪👏👏

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 22 дня назад +8

    እሳም ያለባት ያትም ይመችኛል😊❤❤❤❤
    ዳኒ ዩቱብ ዬለውም😢

  • @SusuHesen
    @SusuHesen 23 дня назад +4

    ምርጥ ጓደኞች ናችሁ

  • @cekleyemer
    @cekleyemer 23 дня назад +8

    ሸሮዉንም ያጡ አሉ ወድሞቸ በቀን 3 የሚበላበት አለ የናተን አትዩ እሽ ዉዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia8568
    @ethiopiaethiopia8568 22 дня назад +7

    እረ ልጁን ተውት ሽሮ ሚበላ ከሆነ ምንም ችግር የለውም

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 23 дня назад +7

    ደስ የምትሉ ጀመአ😂😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 7 дней назад +1

    አይ ዱና ፍተናብች ነት ዳጊ እብሺርለብጎነው የኔውድ ያልፍል ዋናውጤናብች 😢😢😢😢😢😢እኔን የኔ አባት