✅ እግር ጥሎኝ፣ ደስ ከሚሉ አንዲት የገጠር እናት ጋር ሸጋ ቆይታ አደረግኩ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 540

  • @ZzZz-im6sy
    @ZzZz-im6sy Год назад +7

    ወይኔ ግጥሙ ትክክል የኛ የስደተኞችን ህይወት በትክክል ገልፀኸዋል ጀም ።

  • @ወሎየነኝየወልዲያልጀ

    የኔ እናት አለም እናት ፈገግታዋ ብቻ በቂ ነው ወሎ ገራገሩ ❤

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +10

    ማአሻአላህ መምህር ጀማል እንደነዚህ ያለ
    Area ማየት በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድማችን አላህ ይገዝህ
    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን የናፈቀ ይገናኝ ያረብ🎉

  • @حبيبةاحمد-ظ2ب
    @حبيبةاحمد-ظ2ب Год назад +3

    የኔነት እድሜሽ ይርዘም እናት ዬላችሁ ታድላችሁ ደስ ስትሉ ወድሜ አላህ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅህ አባትህ ናፍቀውኛል

    • @HHl-c8o
      @HHl-c8o 2 месяца назад

      ሀደ

  • @fatemafatema4761
    @fatemafatema4761 Год назад +6

    የኔ እናት በጣም ነው ያሳቁኝ እርጂምእድሜ ይስጣችሁ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Год назад +6

    ጀም የኔ ሰው አክባሪ እማየ አሚንንን እረጂም እድሜ ይስጣችሁ እናቴን መሰሉኝ😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 Год назад +9

    አይ ሀገሬ ሰማዩ እንዴት ደስ እንዴሚል 😢😢😢😢 ሀገሬ ሰላምሺ ይመለስ❤🎉

  • @እናቴንናፋቂ-የ8በ
    @እናቴንናፋቂ-የ8በ Год назад +4

    ማሻአላህ የኔ እናት አላህ ያቆየዎት ማማየ ወንዲሜ አብሺር 🎓🎓🎓🎓🌹

  • @محمداحمد-ه1م8ق
    @محمداحمد-ه1م8ق 11 месяцев назад +2

    እነ ታች ነገ ረጅም እድሜ የሰጠ ከት ደስ ይላሉ እናታችን

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    ማሻ አላህ መገን ወሎ እኔ የተሠማኝ የይቃሙ ድምፅ ነው የተሰማኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @AayaaAaya-h7o
    @AayaaAaya-h7o Год назад +5

    ማሻ አላህ እናታችን ሽ አመት ኑሩ

  • @ሶፊያyoutube
    @ሶፊያyoutube Год назад +7

    ተሁለደሬ ሂድና እስኪ ቪድዮ ስራልን አቦ ይሄንን ቀዉጥ ቀን የወሎ ሰዎችን መልካም ቅን ንግግራቸዉን አይተን እንፅናና 😢

  • @LsilaLaila
    @LsilaLaila Год назад +2

    ማሻአላህ ቦታው ደስ ሲል ❤❤❤ ወንድሜ ጀማል ማሻአላህ በርታልን

  • @Rabiaa-k4i
    @Rabiaa-k4i Год назад +3

    ማዘር ዱአ አድርጉሉን አላህ እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MadinaSeid-p2v
    @MadinaSeid-p2v 9 месяцев назад +2

    ምርጥ እናት አይ እናቴ ናፈቀችኝ❤❤❤

  • @cvgf6232
    @cvgf6232 Год назад +67

    አሰላማለይኩም ካላልክ 👍👍👍ላይክም ሆነ ሠብ እስ አናረግህም ምን አለበት ብትሠልመን በጀነት ሠላምታ

    • @omanwar2096
      @omanwar2096 Год назад +2

      የኔም ጥያቄ ነው ብዙ ግዜፅፌለታለሁ ኮሜንት ላይ

    • @toibaseid8204
      @toibaseid8204 Год назад

      ትክክል አይከፈልበት ግን ልምድነው😅😅

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 Год назад +2

      ትክክል፡እስልምና፡እሚያኮራትክክለኛእምነትጂ፡እሚያሳፉርአይደለም

    • @haleemaabad-sj8tk
      @haleemaabad-sj8tk Год назад +2

      በያላችሑበት ሠላማችሑ ይብዛልኝ የኔ የመዳም ቅመሞች አገራችንን ሠላም ያድርግልን ሁወ ሠላሙ

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs Год назад

      ዋአለይኩምእሠላም

  • @JhhJhv-ek7ts
    @JhhJhv-ek7ts Год назад +5

    የኔ ማርዋ እናቴን መሠሉኝ አየ ስደት አረ ተፍታኝ እናቴን ልይበት

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ Год назад +11

    ቦረና መካነሠላም ነዉ ያልከዉ ቪዶ ስራልን ወደገጠሩ ወረድ ብለህ ወድማችን😢😢😢

  • @زيادهادي-ن1ض
    @زيادهادي-ن1ض 4 месяца назад

    ጀምዋ በርታ እኔም የሳልመኔ ልጅ ነኝ ሀገር ሰገባ ቤተሰቦችህንም እዘይራለሁ ዮቱብም ትከፍትልኛለህ እሸ❤❤

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Год назад +2

    የምትገርመኝ ሁሉንም ታውቀበታለህ ከትልልቆቹም ከትንሾቹም ማሻአላህ❤❤❤❤ክክክ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Год назад

    እንኳን አደረሰህ ያንተ በጣም ደስ ይላል ገጠሯን ኢትዮጵያን በርቀት ስለምታሥጉበኝን ማናውቃቸው ታሪካዊ ቦታዎችንም ብታሣየን

  • @GetalemWubie
    @GetalemWubie Год назад +2

    ጀሙ የጀግና ልጅ፣በርታ

  • @mstayoba2119
    @mstayoba2119 Год назад +3

    አቻሮ እሀዳለሁ አልክ እጠብቃሀለሁ አገሬን ብታሳየን😂😂የኔናት እረጅም ድሜ።ተጤናጋ

  • @kiyumida
    @kiyumida Год назад +6

    አረ ማዘር ይመቾት ኮሜድ ኖት ስልኬን ጠልፈህ😂😂አሚንን ምርቃኑን ረጅም እድሜ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 8 месяцев назад

    ሱብሀናላህ ግጥሙ ትክክልነው እህቶችንቁ ይህ እኔንም አብሮ ያካትታል

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed Год назад +2

    ታስቀናኛለህ
    ጀም
    ገጠሩ ያምራል❤❤

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 8 месяцев назад +1

    ማሻላህ እናቴም አይሻነበርስሟአላህይራህማት😢

  • @Zinetየሱፋ
    @Zinetየሱፋ 4 месяца назад +1

    ሰይድየ አሰላሙ አለይኩም በል መጀመሪያ

  • @ahilam2232
    @ahilam2232 Год назад +3

    ጀማል አሠላሙአለይኩም ብለሕ ጀምር ሙሥሊም እሥተሆክ

  • @Abedmehmed
    @Abedmehmed 11 месяцев назад +1

    ወድሜዋ በጣምተመቺተሀኛልበጣምየአገሬንትዝታቀሰቀስከውበርታበጣምጥሩነው

  • @ggcdvvx7351
    @ggcdvvx7351 11 месяцев назад +1

    የኔሰ እወዳቸዋለሁ ቢመቱኚም ለኔው ነው ቢመቱኚም በተለይ ጋሸ አህመዲና ወይኔሸት መላከ ፀሀይ አቤት ሰወዳቸው

  • @TesfayeEshetu-j8y
    @TesfayeEshetu-j8y Год назад

    የምወድህና የማከብርህ ጀማል ሰይድ በርታልኝ።
    ቅኑ ወንድሜ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Год назад +5

    ደስ ሲሉ እናታችን ረጅም እድሜ ይስጣቸው አንተም በርታ መምህር

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Год назад +2

    እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጦወት. አሚን. አሚን

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v Год назад +5

    ቦታው በጣም ያምራል ማሻአላህ ❤

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 8 месяцев назад +1

    ውይይይ ይች እናት ሲያስቁ እስዋውደግሳ አሉ ልክናቸው የሞባይልባል ብላለችየሻመደክክክ

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v Год назад +3

    በርታልን ጀግናችንንን ላይክክክክክ ሸር ተመልካች

  • @maryem9100
    @maryem9100 Год назад +1

    ማሻአላህ እማማን ለማየት ነወ የገባሁት አላህ እረጀም እድሜ የስጠዎት ማዘርየ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Год назад +3

    የኔውድ፣እናት፣ደስሲሉ፣ጢጣ፣ትምህርትቤቴ፣ዋው፣ደስይላል🎉🎉🎉

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Год назад +3

    አረ ጀማል ዛሬ ደሞ የገጠመህ በጣም ደስ የሚል ነዉ ወይ ማዘር አራዳ ናቸው በጣም ገደሉኝ በሳቅ ዉይይይይይ ሆዴ ቆሰለ እፍፍፍፍፍ

  • @hayatbintseid8004
    @hayatbintseid8004 11 месяцев назад +2

    በርታ ጀግና ጀም

  • @freeuser-lb8cx
    @freeuser-lb8cx 10 месяцев назад +3

    ገራዶን አሳየን ❤❤❤❤❤

  • @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ

    ማሻአሏህ ሲሉ እናታችን ደስ ሲሉ

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ Год назад +1

    የኔ እናት ዴስ ሲሉ ወንድም ጀማል እኔ የድሮ መምህሬ የት እንዳለ አክባሩን ባገኝ ብዬ ተመኘሁ የገራዶ ልጅ ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @OummesouedZed
    @OummesouedZed 3 месяца назад

    ግጥሙ እና ማዘር እንደቀልድ ቢሆንም ያነሱት ሀሳብ በጣም ትልቅ ተግሳጽ ነው።
    በተረፈ ማነው ግን አዛን እና ኢቃሙን ከበስተጀርባ የሰማ እንደት ኢቃም እና አዛን እየሰማህ ዝም ትላለህ

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 6 месяцев назад

    ጎበዝ ምርጥ ግጥም

  • @Maryam-lj8fl
    @Maryam-lj8fl Год назад +4

    አላህ እድሜና ጤናና እድሜ ይስጥልን እናታችን

  • @ggcdvvx7351
    @ggcdvvx7351 11 месяцев назад +1

    ወይኔ ጋሺየ የገራዶልጂ ጓደኛየ ነበረች የማቃት በሰደትነው ሉባባ ይመረ ትባላለች የምኖረው አደሰ አበባነበር አሁን አደራሻዋን አላቀውም እህቷ አረጓሺ ይመረ አሚናት ይመረ ሰይደ ይመር ይባላሉ ጋሺየ ፈልግልኚ

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 4 месяца назад

    እጥሙ በጣም እምገርምነው አድ እሚወድቅ የለውም ወድም ጀማል

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 Год назад +6

    ጎበዝ እናት ናቸው

  • @MuhamnedEbrie
    @MuhamnedEbrie 2 месяца назад

    እማማ በጣማሺአላህ አላህእድሜና ጤናይስጠውት

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +7

    🎉እናታችን ረዥም እድሜና ጤና አብስቶ ይስጠዎት🎉

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Год назад

    ግጥምህ ማሻ አሏህ ጀም

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +1

    ዘና አርጋችሁኝ ማዘር ርጅም እድሜ እማየ የሻሂ ይሉሀል ወይ አሉ ያራዳ ልጅ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @SihanS-ln2vm
    @SihanS-ln2vm Год назад +1

    አንዱ ድግሞ አንድኛ እረባሺ ብሎ ብራህቦረዱ ላይ ፃፊ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Год назад +1

    ደጉ የወሎ ሰው በወለጋ ምድር ደሙ ፈሶ አይቀርም እግዚአብሔር አንድ ቀን መልስ አለው

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 8 месяцев назад +1

    ጀሚልወንድሜዬጀዛክአላህ/ጀም🎉🎉🎉🎉

  • @AdirisAaa
    @AdirisAaa Год назад +1

    ቶሳዎች እንዴት ነችሁ ከደቡብ ነው ዝግጅታችሁ ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Год назад

      እናመሠግናለን 🙏

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Год назад

    ወይኔ ግጥምምምምም ትክክል ወላሂ አንድም የሚወድቅ የለዉም እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Год назад +3

    ጠንቃቃ፣እናት፣ናቸውውው፣ጊዜ፣ገጠሩንም፣እንድፈራ፣አረገው

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Год назад +2

    ግጥምህ በጣም ልብ ይነካል እናመሰግናለን እናታችን አላህ እድሜ እና ጤና ይስጠወት ወደ ወረኢሉ ስትሄድ ኮንተብን አሳየኝ ወንድም

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 4 месяца назад

    ትክክል ውድሜ አብሽር

  • @KsaksaKsaksa-yo9ln
    @KsaksaKsaksa-yo9ln 9 месяцев назад +1

    የኔ ምሰከን እናት❤❤❤❤

  • @fatum164
    @fatum164 Год назад +1

    ወይኔ ቀልዳችሁ ደስ ሲል😅😅😅 የኔ እናትዋየ❤❤

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ Год назад +1

    የመካነሠላምልጅነኝ በጣም ወድሀለሁ

  • @HannanSaid-u9p
    @HannanSaid-u9p Год назад +1

    እንሸአላህ እናቴን ትመስላለሁ

  • @emtube9470
    @emtube9470 Год назад +1

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ደሥ የሚሉ እናት

  • @ggcdvvx7351
    @ggcdvvx7351 11 месяцев назад

    አሁንሰ አገሬም ቤተሰቦቸም ናፍቁኚ ሰደትም አለቀኚአለ አይ ሀይቅ ሀገሬ ጎራ በል ወደ ሀይቅም ጀምየ ጋሺየ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Год назад +2

    ረጂም እድሜና ክብር ለእናቶቻችን አላህ አብዝቶ ይስጥልን አሚን

  • @Madna-y9k
    @Madna-y9k 22 дня назад +1

    የትነዉሻፊነዉእማማያሉትገጀማልእስኪንገረኝ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Год назад +1

    አይ መ/ር ጀማል ግጥሙ ልቤን ገባ እሰቲይሁን አልሀምዱሊላህ

  • @ArbuAhmed-i1n
    @ArbuAhmed-i1n Год назад +1

    ቀጥልበት

  • @IdrisHasen-uk1mn
    @IdrisHasen-uk1mn Год назад +1

    አሪፍ ነው ጀሜዋ በርታ

  • @AlemAdefa
    @AlemAdefa 3 месяца назад

    ጀም እንደትነህ ሠላምነዉ አብሽር አየዞህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ

    ጉድ ሴትምሆነ ጠናቂ ወነአኡዙብላህ

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 3 месяца назад

    አሰላሙ አለይኩል እንዴት ነህ የኔ ወንድም በርታልን አላህ ይጠብቅህ💜

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية Год назад +1

    የኔ እናት የዋህ ድስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 Год назад +1

    እኛንም:ዘና:አረከን:ወድሜየ:ወይያገሪየሰው:ተጠራጣሪው:በዛ:አይደል:እነዝህ:ምስኪንእናቶች:እኳን:በፍታቸው:ብዙው:መማር:ይቻላል

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
    @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ Год назад +1

    ማዘር ያስቃሉ😂😂😂❤❤እረስክም እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @tb463
    @tb463 Год назад +3

    የኔ እናት❤❤❤

  • @menenayele6878
    @menenayele6878 Год назад

    አባትህ ደስ ይላሉ የገባቸው ናቸዉ

  • @hadayamowla6876
    @hadayamowla6876 4 месяца назад

    በጣምወዲሜእውነትነው👍👍👍👍👌

  • @hawwahawwa1660
    @hawwahawwa1660 Год назад +2

    አሠላም አሊኩም የጀመአ እደትናችሁ ሠላምነዉ ወድም እረጅም እድሚህን ያርዝመዉ ወላሂ የምታቀርበዉ ሠወችም አገሩም ደሥሥሥሥሥ ይላል ወላሂ ደስስስስስሲል

  • @jdvdhhxgxghx917
    @jdvdhhxgxghx917 Год назад +2

    አሚን እማየ

  • @fsy1999
    @fsy1999 Год назад +4

    ዊይ ሀገራችን ሲያምርኮ ሰላም ማጣቱጅ

  • @ሀገሬ-ኈ1ኘ
    @ሀገሬ-ኈ1ኘ Год назад +1

    ጀሚ ሰመጣ አለህዉ ቦታ እድወስደኝ ደስ የሚል ሰፈር

  • @jdos-jp8bc
    @jdos-jp8bc Год назад +3

    ኧረ ወደ አጅባር ተንታ ሔድ በጣም ናፍቆኛል

  • @AayaaAaya-h7o
    @AayaaAaya-h7o Год назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @HayatSaYidAebite
    @HayatSaYidAebite Месяц назад

    ዘድሮ ጅዳም ብርድነዉ ❤❤

  • @madinahdd6972
    @madinahdd6972 4 месяца назад

    መርሳን አሳየን ጀሚ በርታ

  • @SolDado-k7n
    @SolDado-k7n 14 дней назад

    ጎበዝ❤❤❤😊😊😊

  • @tb463
    @tb463 Год назад +1

    ወይኔ የወሎ ሠዉ ደጉ❤❤❤❤

  • @መሬማአህመድ-ኘ3ሰ
    @መሬማአህመድ-ኘ3ሰ Год назад +1

    ኧረጂምጤናይስጠወትእናትየ❤️❤️

  • @AhmedMohamex-d6y
    @AhmedMohamex-d6y Год назад

    አገር ሲረጋጋ ወደ ሰሜን ወሎ እድታስቃኘን ናፍቆናል

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 Год назад +1

    ሲያሳዝን ሀገሩ

  • @HannanSaid-u9p
    @HannanSaid-u9p Год назад +1

    የግድ ነዉ

  • @ራህማነኝየውሎሸበላ
    @ራህማነኝየውሎሸበላ 7 дней назад

    ማሻአላህላይፍህንእደትነውየማገኝህ

  • @aliami3143
    @aliami3143 Год назад

    እናታችን ዴስሲሉ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @jdos-jp8bc
    @jdos-jp8bc Год назад +1

    ጀምየ እረጅም እድሜ ይስጥሕ

  • @SerkalmAdemu
    @SerkalmAdemu 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ወገኖች እኔም ሰርፕ አለኝ ለመምህራን በጣም ክብር አለኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
    ገጠር በሸዋ አካባቢ ነዉ